ለእኔ ነው ሙሉ ፊልም - Lene Niw Full Ethiopian Film 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 482

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 ปีที่แล้ว +237

    ኬናዬ ሰሞኑን ፊልም በፊልመ አደረከን ስወደው እስኪ አድናቂዎቹ ለይኩኝ✌️🙏

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 ปีที่แล้ว +358

    ቅዱሴ እኮ ይለያል ችሏታው ያስደንቀኛል ትሁት ሰው አክባሪ አፍቃሪ ታጋሽ በቃ ቅዱሴ ያለበት ፊልም ያምራል የቅዱሴ አድናቂወች ❤👍

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 ปีที่แล้ว +8

      እኔ የትነሽ ብየ ጨረሽአይቸውአለሁፊልሙን በጣም እምወደውልጂ👍

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ወደዋለሁ ትትናው

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +113

    ኬናዬ ያለበትን ፊልም ስወደው የት ናችው የኬና ወዳጅ አድናቂዎች ኬናዬ ስወድክ ሁሉም ያምርብካል በተለይ አፍቃሪ ሆነክ ስትሠራ💚

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +101

    ማንም ሠው የማይወደውን ሠው አግብቶ ሲኖር ስቃይ ነው በተለይ ሴት ልጅ ያለ እድሜዋ የሆነን ሠው ለዛውም የማይወዳትን ስታገባ ህይወት ፈተና ስቃይ ነች ፍቅር የለ ሠላም የለ😯 የምንወደውን የሚወደንን ይስጠን💚

  • @Rahma-qe1et
    @Rahma-qe1et ปีที่แล้ว +21

    ማነው እደኔ ኬናን የሚወድ 😢❤️😍😍😍

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኔ እኔ

    • @EteganDamen-gs6co
      @EteganDamen-gs6co 8 หลายเดือนก่อน

      እኔኔ✋ኬንዬ❤❤

    • @HalimaG-m1b
      @HalimaG-m1b 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @asetertube1903
    @asetertube1903 ปีที่แล้ว +39

    የቅዱሴ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤

    • @ZynabEdrees
      @ZynabEdrees 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZehabuendroAli
    @ZehabuendroAli 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኬናኮ❤❤ሠይፉ በebs ይቅረብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @emufikertube
    @emufikertube ปีที่แล้ว +25

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ ሙሉውን ሊያይ የመጣ👍👍😊

  • @fkrsisay
    @fkrsisay ปีที่แล้ว +26

    ኬናዬ በጣም በጣም ሰርተኸዋል እያንዳድ ስሜትህ ትክክል በቻ ሳይሆን ከልብ ናቸው በጣም ነው ሚያምረው ስሜትህ ደስ ይላል አንተ ትልቅ ብቻ ሳይሆን የአገራችን ታላቁ ደራሲ ነህ እሺ እናም ጀግና ወደፊት ሳይሆን በቅርቡ ታለቁ ተዋኒያን ያባላል ዛሬም ነህ ኬናዬ ጀግና .......❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ ปีที่แล้ว +17

    የአገራችን አርቲስቶች የተዋህዶ ልጆች ማህተብ ማድረግ ይልመድባችሁ

  • @Kidste78
    @Kidste78 ปีที่แล้ว +55

    ኬናዬ ያለበትን ፊልም ማለፍ አይቻልም 😘😘😘😘

    • @dagimwitgeberatsadik3796
      @dagimwitgeberatsadik3796 ปีที่แล้ว

      እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZynabEdrees
      @ZynabEdrees 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 9 หลายเดือนก่อน

      ኪና ኪና እኔም

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 9 หลายเดือนก่อน

      እኮእኔማፍቅርሳይዘይአይቀርም

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala ปีที่แล้ว +33

    ያሄን ኮሜት የምታነብ ሁሉ ሠላማቹ ያብዞ አዳዲሥ ዩቱበሮቹ ኑ እንደመር አመሠግናለዉ❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +311

    ማነዉ እደኔ መጀመሪያ ኮሜት የሚያነበዉ

  • @Selamtube4710
    @Selamtube4710 ปีที่แล้ว +23

    ኮሜት የሌለው ፊልም ብዙም አይመቸኝ ኑ የማዳም ቅመሞች አብረን እሹፈው

  • @meram123
    @meram123 ปีที่แล้ว +10

    ተመሠገን ዛሬ የሙተ ሰው የለም😂😂😂ኬና አንድ ሴት ጋር ፈቅረኛ ሁነህ ከሰራህ ሌላ ጊዜ ወንድሞ ሁነህ ሰራ አደጋግም ከዚች ልጅ ጋ ባለፈው ሰርተሀል ፍቅረኛ ሁነህ በተረፈ ጎበዝ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +63

    ቅዱስ ከዚህ አንገት ማህተብ ሲታሰርበት ዋውው❤❤❤

    • @rahammakonjo7878
      @rahammakonjo7878 ปีที่แล้ว

      የኔውዶች በቃ ትመቹኛላቹ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱሴ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamam9532
    @salamam9532 ปีที่แล้ว +29

    ድንቅ ፊልም ነው በተለይ ቅዱስ ያለበት በጣም ይደምቃል ❤❤❤❤❤❤

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee ปีที่แล้ว +7

    ኬና ኢሳም ሀበሻን ና ግሩሜን ተክተሀል ከልብህ ነው የምተውነው በርታ ወንድማችን ❤❤❤

    • @samri_yenatwa
      @samri_yenatwa ปีที่แล้ว +1

      በጣም ግን ኢሳምና ጉሩሜ ይለያሉ😂😂

  • @MaMa-gd6yh
    @MaMa-gd6yh ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ ማህተባችሁ😮😮😮❤❤❤❤❤😮

  • @Nardi-t5m
    @Nardi-t5m ปีที่แล้ว +34

    የዮሐንስ አድናቂዎች የት ናችሁ 🥰🥰

    • @mebrihat5349
      @mebrihat5349 ปีที่แล้ว +1

      አለን ስራህ ላይ ነኝ 😂

    • @Nardi-t5m
      @Nardi-t5m ปีที่แล้ว

      @@mebrihat5349 😅😅

    • @BasbosaBasbosa-ox9yn
      @BasbosaBasbosa-ox9yn ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu ปีที่แล้ว

      Yewhanis aydelem kenna belut❤❤😂😂😂

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ሀሌም ኬና ያለበት ፊልም መጨረሻው እዲያምር ፀሎቴ ነው እሱ አዝኖ ማየት በጣም አልፈልግም❤❤

  • @SaraAhra
    @SaraAhra ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ከዚህ አንገት ማህተብ ሲታሰርበት እንዴት አባቱነው እሜያምር ዋው❤❤❤

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    ዋውእነዚህልጆችያሉበት ፊልምዋውነው የኬናዬ አድናቂያንትናችሁ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 6 หลายเดือนก่อน +1

    በምነታችሁ ፅኑ እግዚአብሔር ሁላችንን ያፅናን❤🙏

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 ปีที่แล้ว +7

    ኬናኮ ቅዱሴ ሁሌም አተ ያለክበት ፊልም ግሩም ነው 🥰🥰🥰

  • @ethiopiaethiopia1641
    @ethiopiaethiopia1641 11 หลายเดือนก่อน

    እደኔ ብዙ ኮመንት ዋው ካሉ ሳላይ እወደዋለሁ ግን ብዙም ከሆነ ደስአይለኝም 😂😂😂😂😂😊

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስዬ ስወድህ አንተ የለህበት ፍልም ዞሬ ነዉ መየዉ ❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ያድልልን በጣም ምርጥ ፊልም ነው ❤

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤ምርጥአሥተማሪፊልምነው፡በዚሁ፡ቀጥሉበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +6

    ጆኒዬ ኬና ኮ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ እኮ አንተ የምትሰራው ፊልም ከልቡ ነው በርታ ወንድሜ 🥰

  • @AmanAdane-yi8pq
    @AmanAdane-yi8pq ปีที่แล้ว

    በእውነታው አለም እንዲህ ይህን ስብዕና ካለህ አደንቅሀለሁ እርጋታህ በጣም ያምራል ለካ እንዲህ ነው እርጋታ አመሰግናለሁ እኔ አድናቂ ነኝ የኬና

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 ปีที่แล้ว +8

    ቅዱሴ ያለበት ፊልም ሁሌም የለለ ነው ሲተውን ሲዋጣለት ስወድህ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜንት የዴለዉ ፊልም ማየት አልወድም ነበር ነገር ግን ዮሀንስ ሰዉነት ስላለበት ብቻ ማየት ጀመርኩኝ እናም የመዳዉ ቅመሞች ኑ አብረን እንሹፈዉ ምርጥ ድራማ ነዉ❤❤🥰🥰🥰

  • @semirasemira8541
    @semirasemira8541 ปีที่แล้ว +9

    ኬናዬ ስወደዉ እኮ ደሞ ሚሰራቸዉ ፊልሞች

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว +2

    Wow ምርጥ ምርጥ አርቲስቱች አሉበት ያበደ ነው ❤❤❤❤ ኬናዬ ሁነህ. ነው እምተውነው ትችላለህ ❤❤ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይችልጅደግሞሽባ እያገባችሁሌመሰቃየት😂😂😂😂😂

  • @fkrsisay
    @fkrsisay ปีที่แล้ว +9

    ሁላቹም ተማሩበት እዩት ተዝናኑበት ❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ማነው እደኔ ኬናየ ያለበትን ፊልም አያየ የሚመጣው

  • @asmaabdella7804
    @asmaabdella7804 ปีที่แล้ว

    Keya yelhu film meten yehllie fker ley hun llhi filma tehnu des yemlli tlkhi twehn ymillhu❤❤❤❤

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 ปีที่แล้ว +8

    የኬናዬ አድናቂዎች የት ኣላቹ ❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፍልምነው ርቱ😘😘😘😘

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +13

    " ቢራቢሮ ብትበርም ማረፊያዋን ታውቃለች "

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር፣የሸንፈል፣ፊልም፣ላይ፣ብቻ፣ነው፣አይመስላቹም❤ግንግን፣እህትዋ ለብር፣ብላ፣እሂ፣ሁሉ፣ፌር፣አይደለም😢

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 ปีที่แล้ว +2

    ኬና ያለበት ፊልም በጣም ይማርከኛል❤❤❤❤

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው መጨረሻው ያስለቅሳል ጸጸት ይቅርታ ማድረግ ደግሞ ትልቅነት ነው 😢

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤ምርጥጥጥጥጥጥ ፊልም ነው እዩት ኬናየ አቤት የትወና ብቃትህ❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +15

    ኬዬና ያለበት ፊልም በሰቀቀን ነው ማየው ምን ይገጥመው ይሆን እያልኩ በስመአብ ገራሚ ፊልም ነው። እየፈራሁ ቢሆንም አይቼ ጨረስኩት

  • @JdhfhdhdHdhfhdhdj-ld2gq
    @JdhfhdhdHdhfhdhdj-ld2gq ปีที่แล้ว +1

    keduse ❤❤❤❤❤ yimch ye ard lij

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat ปีที่แล้ว +7

    ትኩረት ሁሉ ወደ #ኢየሱስ
    አይኞች ሁሉ ወደ #ኢየሱስ
    ስለወደደኝ በወደድኩት
    ጌታ ኢየሱስ አላፍርም!!

    • @dagimwitgeberatsadik3796
      @dagimwitgeberatsadik3796 ปีที่แล้ว

      አው አው እየሱስ 🙏🙏🙏🙏

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 ปีที่แล้ว +4

      ከብር ለእመቤቴ ከብር ለድግልጅ ከብር ለፃርቃን ከብር ለመላክት አሜን

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat ปีที่แล้ว +3

      @@dagmaitgizawi6295 ክብር ለኢየሱስ ብቻ ምስጋና ለአምላካችን ለመድሐንታችን ይሁን እየሱስ ብቻዉን ያድናል

    • @MohamedMohamed-yi5gj
      @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +1

      ​@@BinyamTamirat አየ የናተ ነገር😂😂😂😂

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ አሜንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ፌልም ነው ሰው ላይ ከመፍረድ ይልቅ ጠለቅ ብሎ አውቆ መፍረድ የተሻለ ነው

  • @mariamova452
    @mariamova452 ปีที่แล้ว +9

    እኔኮ የአበሻ ወንድ እየሰከረ ከሌላ ሴት ጋር እየማገጠ ማገጠችብኝ የሚለው ነገር መቼም አይገባኝም ለዚነው ሴቶችን እንደሸቀጥ የምቀያይረው አለ ፍቅር ቢሰጣት እንደ ሴት ልጅ ታማኝ የለም😔😭😭😭😭ግን ምን ያረጋል ጥሩ ባል አልቋል መጥፋዎቹን ይጨርሳቹ አግብታቹ ማሰቃየት ልማዳቹ ነው እንደሆነ ችጋራሞች ስለናንተ መቼ ጥሩ ነገር ሰምተን እናቅና ነው የስንቱን እህቶቼን ህይወት አመሠቃቅላቹሀል ስንቷ ለልጇቾ ዎጋ የምትከፍለው እናንተ ፍርዳቹ በሰማይ ነው አምላክ ይፍረድባቹ ምድር ትካዳቹ የማታ እንጀራቹ ይጨልም😔😭😭😭😭

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec ปีที่แล้ว +5

    ኬናዬ ትለያለህ በርታልን🎉🎉🎉🎉

  • @زهره-ج9ت4ظ
    @زهره-ج9ت4ظ ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ምርጥ ልጂ በስቀቀን ጨርስኩት❤

  • @ሪዬነኛትግስተኛዉ
    @ሪዬነኛትግስተኛዉ ปีที่แล้ว +4

    ውለሂ በጠም ይገርማ አለይ ይጠብቀቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 ปีที่แล้ว +15

    መሰቀሉን ሲያምር❤❤❤

  • @lemra3523
    @lemra3523 ปีที่แล้ว +4

    ወድም ማለት እንደናተ ነው ❤❤❤❤

  • @fatiyaarimoo
    @fatiyaarimoo ปีที่แล้ว +2

    አቤት አጋለለፂ ዛሬን ኑሪ ናጋ ሁሌም ምስጥሪ ነት ምክሩ ግን ዋዉ❤😢

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo ปีที่แล้ว +5

    1:07ደቂቃ ላይ የሚታየው ቤት የ49 አመቷ ሴት ማገጠች የተባለችው ሴትዮ ቤት ነው ምንድነው እኛን እምታደነዝዙን ፊልም ሰርታችሁበት የኡነት ታሪክ ነው ከባሏ ውጭ ማገጠች የተባለውም ድራማ ነበር ማለት ነው Addis chawta ቻናልህ በጣም ገራሚና አስመሳይ ነው እኛ ላይ ሙድ ትይዛላችሁ

    • @saraT22
      @saraT22 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እየጠየኩ ነው ባልተፈጠረ ታሪክ ነው ሴትዮዋን ወንጅለው ያስወነጀሉን🤔🙄

  • @hiemamaer
    @hiemamaer ปีที่แล้ว +4

    ኮሜቶች የላቹህምእሳ😢😢ኑ ኮምቱ🏃🏃🏃

  • @DhfggFurggy
    @DhfggFurggy ปีที่แล้ว +6

    ሞን እንድን ቅዱስ የምወድህ ❤❤

    • @IsAl-ti9fk
      @IsAl-ti9fk ปีที่แล้ว

      ምንቅዱሴ ቅዱሴ ትላላችሁ አታገኙትም ደግምም ከማንም አይበልጥም????

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi ปีที่แล้ว +1

    ኬና ጎበዝ ተዋናይ ነህ ሣላደንቅህ አላልፋም ግን ክርሥቲያን ከሆንክ ማህተብህንእሠር ወንድሜ ማህተብ ከሁሉም ይበልጣል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +3

    ኬናዬ❤ አቤት ትግስቱ በስ መአብ ስወደው ሆሆ ያላቻ ጋብቻ 😢 ይደብራል አሰተማሬ ፊልም ነው በአንዱ ጥፋት ሁሉን ሴት መጉዳት ጥሩ አደለም😢

  • @meserettemay7026
    @meserettemay7026 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ የለበት ፊልም ይለያል ❤❤❤

  • @asmaabdella7804
    @asmaabdella7804 ปีที่แล้ว

    Keya yehbtifilm des yemlli fikerfilma ley serkhu des yellie berthu kaya❤❤❤

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይሚልና አሰተማሪ ፊልም ነው

  • @JtfGhyg-sy3py
    @JtfGhyg-sy3py ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሸው ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ሁኖ የሚሰራው ልጅ አድናቂው ነኝ ስወደው እሱን ያለበት ፊልም ሁሉ አያለሁኝ ፍዝዝ ብየ ነው ማየው አፍቅሬው ይሆን አረ አይደረግም በማላገኘው ላም አለኝ በሰማይ ነው😂😂😂

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱሴ የለበት ፊልም በጣም ይመቸኛል ❤❤❤🥰🥰

  • @ZinatZinat-e5n
    @ZinatZinat-e5n ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ኮሜት መጀመሪያ የሚያነበው

  • @AlayuMamo
    @AlayuMamo หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉እኖድሀለን

  • @ቤኪየስለትልጅ
    @ቤኪየስለትልጅ ปีที่แล้ว +4

    የቅዱሴ አድናቂነኝ❤❤❤❤❤

  • @Rame-o3z
    @Rame-o3z ปีที่แล้ว +1

    Wow kidusee baxami nahu dasi yimitiluti anitee yelelabati filimi yimarali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 ปีที่แล้ว +9

    ቅዱሰ ተብየዉ ባክህን ሱሪህን አሰተካክል በዉጭ የሚኖሩ ወንዶች እግሩ ጠባቃ ካረጉ ወንድ አይደሉም ሰማቸዉን ላለመጥቀሰ ብዬነዉ መቼም ይገበኸል ትርጉሙን ሳታዉቁ ፋሸን ብላችሁ አታልብሱ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 ปีที่แล้ว +14

    ምን ነው ቅዱስን እንደ እኔ የሚወደው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

    ቅዱሴን በጣም ነዉ የምወደዉ ሁሉንም ሲሰራ ይችላል ❤❤❤❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነዉ ደስ ይላል❤

  • @ናታኔምነኝ-ጘ1የ
    @ናታኔምነኝ-ጘ1የ ปีที่แล้ว +5

    ወይ ትዝታዬ ተህቴ ጋር አንች አንች ስሬ እኔ አልሰራም ፉክክል 😂😂😂ወንድማማቼቹ ደስ ሲሉ ❤❤😊

  • @Marm-nv6gg
    @Marm-nv6gg ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ምርጥአስተማሪድራማነዉ 1:01:49

  • @Kiyaakiyaa-jz8pl
    @Kiyaakiyaa-jz8pl ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻው ነገርሰ💔😢😢

  • @JulfarRak
    @JulfarRak ปีที่แล้ว

    ቅዱሴ አንተ ያለበት ፈእም በጣም ሀሪፍነውእድሜህን ሣብያርገው

  • @memebakla378
    @memebakla378 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ነው በረቱልኖ❤❤❤❤

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 ปีที่แล้ว +6

    እንደኔ ኬናን የሚወድ እሱ ያለበትን ፊልም ሳላይ አላልፍም

  • @Elham123-m9l
    @Elham123-m9l ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻላይ ልቤተሰበረ💔💔💔

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 ปีที่แล้ว +2

    ኬናን እና ፊዬሪን ለማየት ነዉ ብቅ ያኩከት

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +6

    ኬናዬ እኔ ካንተ የአይን ፍቅር ይዞኛል😢😢😢😭😭

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ኧረ

    • @SaaidGbh-su6xp
      @SaaidGbh-su6xp ปีที่แล้ว

      የአይምሮ ካልሆነ ጡሩነው😂😂😂😮

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 ปีที่แล้ว

      ​@@SaaidGbh-su6xpደህና ብሐሻል

  • @ZainabaA-sw5fy
    @ZainabaA-sw5fy ปีที่แล้ว

    ቅዱሴ የለበት ፊልም እንዴት ደስ ሲለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 ปีที่แล้ว +2

    ደሥይላል❤❤

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh ปีที่แล้ว +2

    ኬናዬ የኔአንደኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱሴ በጣም ነው የምወዲህ በጣም ትለያለህ

  • @OlantuOli
    @OlantuOli 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enee❤❤❤

  • @Sanayitfekadeasmemaw
    @Sanayitfekadeasmemaw ปีที่แล้ว +2

    ቅዱሲ❤❤❤❤

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ movie ነው

  • @asmaabdella7804
    @asmaabdella7804 ปีที่แล้ว

    Kaye berthu adnkil ney❤❤❤

  • @alemtesema5672
    @alemtesema5672 ปีที่แล้ว +2

    ኬናኮ❤❤❤

  • @عايشةمحمد-م9ت
    @عايشةمحمد-م9ت ปีที่แล้ว +2

    ቅዱሴ ችሏታው ያሰደስታለ ያምራል በጣም ቅዱሴ ደግመህ ስራ

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ ปีที่แล้ว +4

    የመዳም ቅመሞች ኧረ መላ ስጡኝ እናተ አያልቅባችሁም የኔ ልዩዎች ዮሀንስ ፍቅር ይዞኛል

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 ปีที่แล้ว

    ቅዱሴ ያለበት ፊልም እንዴት ደስ እሚለኝ ችሎታው ዋው❤

  • @FayrozMohammod-gf4ew
    @FayrozMohammod-gf4ew ปีที่แล้ว +2

    Wawwwwwww endezih mrt film aychealawqm