የጭንቀት መድኅኒት ክፍል 3 በመምህር ምሕረተአብአሰፋ ከትዳር በፊትና በትዳር ውስጥ ያለን ችግር የሚፈታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 785

  • @Selam-Ethiopian
    @Selam-Ethiopian 4 ปีที่แล้ว +15

    ዉስጤ ተጨንቆ እየለቀስኩ ሳለ ዩትብ ስገባ ባጋጣሚ የነተን ትምህርት ስሰማ ተፅናነሁ ወንድሞቸ እግዚብሄር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 ปีที่แล้ว +30

    የተዋህዶ እቁዎች በጣም እሚያፅናና ትምህርት ነው 💐💐🤲🤲🤲🕯🕯🕯📖📖ሲከፋኝ ቃልህ ያፅናናኝ 😭😭😭እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 💕💕💕💕
    እዳንጨነቅ በያዝነው ባለን እድናመሰግን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏

  • @mwtey70
    @mwtey70 4 ปีที่แล้ว +3

    በመ/ህሮቻችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለሉዑል እግዚሐብሔር ስም ቃል ሕይወት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናቸውን ይባርክልን ዕድሜዬ ዘመናቸውን ይባርክልን(ያርዝምልን ) በዘመናችንን እናተን አያሳጣን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @lam3886
    @lam3886 4 ปีที่แล้ว +51

    የተዋህዶ አርበኞች እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን መግሰተ ሠማያት ያውርስልን ፀጋና እድሜ እግዛብሔር ይስጣችሁ 💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒዎት ያሠማልን 💒💒💒➕➕➕🙏🙏🙏

    • @melaimelai8610
      @melaimelai8610 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ንፅሁ አባቶቻችን ፀጋውንያብዛላችሁ

    • @bureteappii5643
      @bureteappii5643 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌾🌾💐🌾🌾💐

  • @user-vn2hg3gx2e
    @user-vn2hg3gx2e 4 ปีที่แล้ว +33

    እንቁ የተዋህዶ መምህራን እዚች ሰአት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛላቹ
    እንኳን ለመዳኒአለመ ወራዊ በአለ በሰላም አደረሳቹ
    በስደት በባዕድ ሀገር ላላቸው የተጨነቃቹ ሁሉ እኔ አለው አንዳፈሩ የበላቹ ❤

    • @hdhhdjdjdjdj5038
      @hdhhdjdjdjdj5038 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

    • @graceorfali3623
      @graceorfali3623 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen kael yiwete yasmachu 🌴🌴🌴🌺🥀💐🌷🥀💐🌴

    • @graceorfali3623
      @graceorfali3623 4 ปีที่แล้ว

      Ere memeracn bsaki gedelkg segawen yabzalachu

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 4 ปีที่แล้ว +21

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲
    እውነት ነው እማምላክ ያለአንቺ ማንም የለኝ ኪዳነምህረት እናቴ ከጭንቅት አውጭን🤲

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን ለመ ምህሮቻ ችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳ ንአባቶቻ ችን በረከትእረደኤት ከኛጋርትንር 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫ በርቱልን
    #የሊዲያ ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ቃሉን እንድንሰማ🙏🙏🙏

    • @tizazutefera9576
      @tizazutefera9576 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

    • @asadbaba842
      @asadbaba842 2 ปีที่แล้ว

      Ellllll.ellllllelllllll

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +2

    እንቁ የተዋዶ ፍሬ የወንጌል ገበሬ መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z 4 ปีที่แล้ว +79

    እሰይ እንኳን በሰላም መጣችሁ አኔ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🤲🤲🤲

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ መምህራቻንን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን

    • @kidsttube8786
      @kidsttube8786 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen bwenati

    • @dawitamekseb6319
      @dawitamekseb6319 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @jamlmahmd3401
    @jamlmahmd3401 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን እንበለው በእውነት ኦርቶደግስ መሆኔ ብቻ ያኮራኛል መምህሬ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥልይ

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +43

    ከመቤቴ ስህል ከነስብከታቹ/ ከማስተማራቹ ከነሞገሳቹ በጣም ደስ ትላላቹ:: እግዚአብሔር እናንተንም እኛንም ጤና ሰላም ፍቅር ያድለን እናንተም ኑሩልን ::

    • @kidsttube8786
      @kidsttube8786 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @krstenaah5106
      @krstenaah5106 4 ปีที่แล้ว

      Amen. Amen. Amen. 🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️

  • @semagnsisay2708
    @semagnsisay2708 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፡የአገልግሎት ዘመናቹ የተባረከይሁን እመብርሀን ትጠብቅልን፡ እድሜናፀጋን ያጎናፅፋቹ ፡፡

  • @cheretube4505
    @cheretube4505 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 ปีที่แล้ว +5

    በውነት ምን አይነት አለም ውስጥ እንደምኖር እሱ ይራዳን
    ስለሰጡን ጠቃሚ ትምህርት
    ቃለህይወት ያሰማል
    አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕

  • @fitsummuluneh2424
    @fitsummuluneh2424 4 ปีที่แล้ว +45

    ተመስገን እንበለው እውንት ኦርቶዶክሳዊ በመወኔ ፍጣሪን አመሠገንኩ

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 4 ปีที่แล้ว +3

    በውነት መምህሮቻችን ቃ ላ ሕይወት ያስማልን
    አሜን✝️ አሜ✝️ን አሜን ✝️🤲🤲🤲
    አግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @mesrachafork8590
    @mesrachafork8590 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አስተምረንሀል ኦርቱዶክስ ለዘላለም ትኑረ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 ปีที่แล้ว +2

    *እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋርስት መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልንበረከታችሁ ይደረብኝ አሜን*

  • @user-jt4kb8lb6b
    @user-jt4kb8lb6b 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እመብርሃን አገራችንን ሰላም ታርግልን አለሙን ሁሉ ፈውስ ይላክልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ያስብን

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ጅግና በርታ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ሁሉ ነገር አብዝቶ ይስጥህ ሺ ዓመት ኑሪልኝ መምህሬ ::

  • @user-cg8hy6cx3t
    @user-cg8hy6cx3t 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን የህይወትን እጀራ የምትመግበን መምህራችን 1000 አመት ኑርልን🙏

  • @alemhaile142
    @alemhaile142 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen

  • @haregethiopia7424
    @haregethiopia7424 4 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለመምራችን ፈጣሪ ሀገረችን ሰላም አርግልን በስደት ላለነውም ላገራችን ያብቃን ፈጣሪ ከዚህ ወረርሽን ጠብቀን ይቅር ባይ አምላክ ይቅር በለን

  • @azebamare7615
    @azebamare7615 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን መምህር ምሕረትአብ አሰፋ በጣም ደስ የሚል ልብ ውስጥ የሚገባ የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያስተምሩት በጣም አፅናኝ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው። የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gjshix4999
    @gjshix4999 4 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ምህረት አብ እና መምህር አስቻለው አግዚያብሄር ይባርካችሁ!!! 💟💟💟 ትምህርቶቻችሁ በጣም መንፈስን ያድሳል ያፅናናል ተባረኩ!!!

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷🌾🌾🌾👏👏👏👏👏

  • @user-cs1qf8ej1e
    @user-cs1qf8ej1e 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ፫

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ በአንተ ቡዙ ተማረኩ ተቀየረኩም ከጭንቀትም ተላቀኩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ክፉ አይንካብን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +17

    እልልልልልልዝማሬመላእክትያስማልን
    ቃልህወተ ያስማልን አሜንአሜንአሜን ውዴመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልቹሁ የተዋህዶ ንቁውች ጀግና

    • @tsegahabtemriam2153
      @tsegahabtemriam2153 4 ปีที่แล้ว

      God bless your family Keluhwat Yasmlen Amen Amen Amen

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 ปีที่แล้ว +2

    🤲አሜን *ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛላቹ* 💒🎚

  • @user-lm3ep5uh1p
    @user-lm3ep5uh1p 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cm4en9lv8v
    @user-cm4en9lv8v 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን 🙏ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ በረከታቹ ይድረሰን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማቹ ይብዛ መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን

  • @user-pk1jv6lp3t
    @user-pk1jv6lp3t 4 ปีที่แล้ว +46

    የተዋህዶልጅቻ ላይክአረጉ መምህራን በዚህእንኮን እንርዳቸው

    • @sunight0033
      @sunight0033 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በቻል 1000ግዜ አድርጋችው ነበር

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

  • @tsehayeshita6871
    @tsehayeshita6871 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ያገልግሎታችሁን ዘመን ያባርክልን ! ጭንቀት አሁን ላይ ታላቅ ችግራችንን ናው ቃላህይወት ያስማልን !!!

  • @user-vp2vb3uh1m
    @user-vp2vb3uh1m 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ልቦናይሥጠን በተማርነው ፍሬእምናፈራያድርገን በርቱልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህሮቻችን መ/ር ምህረተአብ አሰፋ አስቻለው ከበደ እድሜ ጤና ይስጣችሁ የእመብረሃን ልጅ

  • @tigitarkege5511
    @tigitarkege5511 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያብዛላችሁ መንፈስ ን ያድሳል
    ንፁህ ልብ ፍጠርልን
    የሠማነውን በልባችን ያሳድርልን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዛብሄር ሆይ ለመምህሮቻችን እድሜያቸውን አርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahimahi8116
    @mahimahi8116 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ቃል እድንሰማ ስለፈቀደልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይታችሁ ሽ ዓመት ኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @awoke9926
    @awoke9926 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሞቱትን ነፍሰ ይማር 🤲🤲🤲🤲😭-🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @user-zp9yh3gq6p
    @user-zp9yh3gq6p 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና በፀጋያኑርልን ለእኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @waqayyoabdinkowaqayyoabdin3451
    @waqayyoabdinkowaqayyoabdin3451 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @SalamSalam-yh8sx
    @SalamSalam-yh8sx 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንንን ቃሊሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመነች ይባረክ በረክታች ይድረስን😭🙄😭🙄😭🙄😭🙄😭😭😭😭

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ ያገልግሎትዘመን ይባረክልን አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን✝️✝️✝️አሜን

  • @user-cr4ko3hx5t
    @user-cr4ko3hx5t 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazyederibafkarie2737
    @almazyederibafkarie2737 4 ปีที่แล้ว +1

    Amenn amen Amen zemari melkite yesmalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😚😚😚

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ደስ የምልትምህረት ነዉ 💚💛❤️

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +2

    የቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይጻፉልን አሜን ፫ ፀጋ እግዚያብሔር ይ ያብዛላቹ

  • @shfd8859
    @shfd8859 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-jy6fh2qx3r
    @user-jy6fh2qx3r 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3)ዝማሬመላክ ያሠማልን ወንድሞቸ እድሜ እና ጤና ይስጥልንያገልግሎት ዘመናችሁ ይርዘም

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። የአባታችን የቅዱስ ቶማስ እና የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ሀብተ ማሪያም የሁሉም ቅዱስን ነብያት ረድኤት በረከታችው ይደርብን። መምህሮቻችን በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ ባልፈው ትምህርት እጅግ እጅግ ተጨንቄ ነበር በጣም የምንዋደድ እህቴን በሞት እጥቻት ለማመን በጣም በጣም ተችግሬ ነበር ። በእሁን ስዓት ግን እኔም ቤተስቦቼ ተፅናንተናል ። እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ፅጋውን ያድላችሁ በእውነት የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን።የእህታችንን ሚስጥር ስላሴን ነብሶን በእፅደ ገነት ያኑርልን አሜን(፫)

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እንቁ የተዋህዶ ልጆች መምህሮቼ የምኮራባችሁ እንኳን አደረሳችሁ አሜን

  • @user-xg6xt5ir1z
    @user-xg6xt5ir1z 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-kh2ph9og8j
    @user-kh2ph9og8j 4 ปีที่แล้ว +7

    መንገድ ለጠፍው ሰው ምርኩዙ ነሽና አውጭኝ ከፈተና እጆቸን ያዥ እና እውነት ነው አንች ነሽ አይኔ እመብርሀን ቃለ ህይወት ያሰማልን♥♥

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእዉነት በጣም ሂወትን ሚቀየር የማንቂያ ደወል ትምህርት ነው ።ለዚች ቅዱስ ቃል እዝጋቢሄር ለመስማት ለሰጠን ፍቃድ ስሙ ይከበር ይመስጌን ለዘልኣለም 🙏🙏🙏ዝማሬ ቅዱስ ዳዊት ዜማ ቅዱስ ያሬድ እንደተቀበለቻው እዝጋቢሄር ይቀበልልን።እዝጋቢሄር በጤና በፀጋ ያኑርልን ውድ የኦርተደክስ ተዋህዶ ኣንበሳዎች መምህሮቻችንን በረከትዎ ይደርበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👋👋👋💓💓💓💓

  • @mengstusersahaile7082
    @mengstusersahaile7082 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሄር ያቆይልን መምህሮቻችን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምሕሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን🙏🙏🙏❤

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ⛪️💠🙏😭😭

    • @sarahsweetie6011
      @sarahsweetie6011 4 ปีที่แล้ว

      AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @almazdebele7312
      @almazdebele7312 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት
      ያሰማልን እድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @tseahymekonen3299
    @tseahymekonen3299 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ መምህራችን

  • @yosefhaile8966
    @yosefhaile8966 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ እንቁዎች ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ቃለ ህይዎት ያሠማልን

  • @tsegeataklityataklity2125
    @tsegeataklityataklity2125 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዝላችሁ በእግዚአብሔር ቤቱ ንሩ

  • @zack-st5if
    @zack-st5if 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ መንፈስን ሚያድስ ትምህርት ነው

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436
    @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ዘመሪ፡ህይወት፡የሠመን፡አሜን፡እልልልልልልልልልልልል፡፡ማረን፡መሪን፡አበት፡ነዉነ፡አሜን፡አበት፡ሆይ፡አንቴ፡አበት፡ነዉነ፡የተወይዶ፡ልጆች፡ሁሉ፡ከጪቀት፡አዉጠን፡አሜን፡

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ለነተ ፀጋውን
    ለኛ ሰሰሚ ልቡነን ይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mezomezo6912
    @mezomezo6912 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድመና ጤና እብዝት ኣርጎ ይስጦት እኛም በኣይነ ልቦናችን ሰምተን 30፣60፣100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እማኣምላክ እናትየ ትርዳን አሜን

  • @user-vf5xr3uz4f
    @user-vf5xr3uz4f 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድ እንቁ መምህሮቻችን ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛም የምነስተውልበት ልብ ይስጠን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +5

    ዳስክ ላይክ የምታደርጉ የሰይጣን የግብር ልጆች እግዚ አብሄር ልቦና ይስጣችሁ አለመስማት ስትችሉ ምንይሁን ብላችሁነው 😥

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን አሜን፫

  • @dqbabahabshi3694
    @dqbabahabshi3694 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @wossenaddisu1255
    @wossenaddisu1255 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 💚

  • @user-fd4vd7ye6c
    @user-fd4vd7ye6c 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤ እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁወች አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yassybariso2509
    @yassybariso2509 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +12

    በትክክልበውነት፣በየቤታቸ፣የምናደርገወን፣ነው፣የነገራቸሁን፣እግዝብሄር፣አምላክ፣ፀጋውን፣ያብዛላቸሁ፣

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +6

    እናንተ የተዋህዶ እንቁወች ስላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️🌺❤️🌹📚✝️⛪️

    • @user-cg7vk2ds2l
      @user-cg7vk2ds2l 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቾችን በእደመና ጠና ይጠብቅልን የተዋህዶ አሪበኛ

  • @millionka4583
    @millionka4583 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን መንፈሰን የሚያድሰ ትምህርት ነው።

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y 4 ปีที่แล้ว +2

    Enameseginalen ye hiweti migibi ye setachun wudi memihirochachini kale hiyweti yasemalini. Rejimi edime keteni ga ysitilini. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰለም መጠችሁልን እንቁ ማምህሮቻችን

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህሮቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @slainvip2303
    @slainvip2303 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይከዚጭንቀት አዉጭን ከልጅሽ አማልጅን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destagalkeshi6511
    @destagalkeshi6511 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶችን እንቁ እንወድሀለን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማለን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ እመቤቴ በመካከልህ ትቀድምልህ💚💛❤

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውንት መምህርችን እደሜ ክፀጋህ ያድልህ በውንት እጅግ ልቤን ይነክኝ ማን አለኝ ከአንተ በስተቀር እማማላክ ትጥብቃችሁ

  • @user-lq3iw1hy1e
    @user-lq3iw1hy1e 4 ปีที่แล้ว +140

    ማን ነው እደኔ ስሟን ጠርቶ ያላፈር አታሳፍረንም ታወጣናለች ከዚህ ጭቀታችን ታስታርቀናለች ተልጇ

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 ปีที่แล้ว +9

    እንቁ የተዋህዶ ወንድሞች እንኳን በሰላም መጣችሁ ።

  • @amanawit4332
    @amanawit4332 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen🙏🙏

    • @khaledabdulla7731
      @khaledabdulla7731 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @yalewzewedu1633
    @yalewzewedu1633 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሮቻችን እጂግ አዲርገን የምወዳችሁ እንቁ አባቶቻችን እንኳን በደህና መጣችሁን አሜን በዕዲሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s 4 ปีที่แล้ว +3

    በዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የተዋህዶ የጀግኖች

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 ปีที่แล้ว +3

    Laman yihun enne yeminagerawu Misiteren awutiche yemamakerewu kee samonu cinket yemi awetagn Emamelak yanich Manim yelegnim AMENAMENAMEN 🤲🤲🤲❤❤❤😍😍😍😍😍 ELELELELELELELEL zemare MELAKETEN yasemalen 👏👏👏👏 Egizahber Yagaligelot zamenachun Yibarekelin aud yee Tewodo siset Embete titebikachu yee Matosalan Edeme yisetelen Memeranochachin

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 4 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደህናመጣቹልን ውድየተዋህዶ እንቁወች 🙏🙏🙏

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola2395 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @samerezaldine342
    @samerezaldine342 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @siifaan3349
    @siifaan3349 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋሕዶው አለት
    የቤተ ክርስቲያን ማኅቶት
    የመናፍቁ የእግር እሳት
    የምዕመናን ኩራት
    የወንጌል አርበኛ
    የጠላት ቀበኛ
    የአህዛቡ መዶሻ
    የኦርቶዶክስ ጋሻ
    ሐራሴ ወንጌል
    ጥዑመ ቃል
    ጥቡዕ ወንጌላዊ መምህራችን መ/ር ምሕረተአብ አሰፋ
    1000 ዓመት ኑርልን።
    መርቁት የተዋሕዶ ልጆች።❤❤❤❤❤❤

    • @siifaan3349
      @siifaan3349 4 ปีที่แล้ว

      @እትዮጵያ ናት ሃገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሮቻችን ጥሩ ትምህርት ነው
    ኑርልን ።