146ኛ A ፦ ለትምህርት የተጀመረ የጫት መዘዝና መናፍስት getemen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 490

  • @berhaneweldemichael2201
    @berhaneweldemichael2201 3 ปีที่แล้ว +13

    ዘረኝነት ይቁም በ 1:56 ደቂቃ ያለ ንግግር ለኛ ለትግሬ አላወደመንም እሺ ያአሁን መሪዎችስ ጻድቃኖች ናቸው ጴንጤዎቹ አረ ጦርነቱ መኮነን ሲገባህ በቁስላችን ላይ አትጨምሩብን ቢያስ ከናንተ ጋር ትንሽ ትምህርቱን እንድንማር ደሞ ሃጥያት ብያደርጉ እነሱን ብቻ አደሉም ንስሃ መግባት ያለባቸው ከሆነ ለራሳቸው ነው በጎ ነገር የሰሩትስ አይታይም ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  3 ปีที่แล้ว +113

      ተግራይ የሚል ድምፅ ሲነሳ ለምን ትቆጣላችሁ እንደው አሁን እኔ ስለዘረኝነት ነው ያወራሁት? ወይስ በፖለቲካ ሽፋን የዋሁን ህዝብ ስለማገዱት ሰዎች ነው ያወራሁት ? ዝም ብላችሁ አቃቂር እያወጣችሁ ከህዝቡ ጋር አታጋጩን "ያንን የዋህ ህዝብ በማያውቀው ነገር አታሰቃዩት ማለት ዘረኝነት ነው ወይስ ከአንድ መንፈሳዊ ሰባኪ የሚጠበቅ ወቀሳ ነው? የትግራይን ህዝብ ና ችግር ያደረሰበትን ድርጅት ቀላቅለሽ (ህ)ያሰብሽው አንቺ ነሽ
      ካልተመቻችሁ ውጡልን
      እኛ የሁሉንም ብሔር ችግር እያነሳን እንማማራለን እንጂ እንደአንተ(ቺ) የሀገርሽ ስም ሲነሳ ብቻ የምንሸማቀቅ አይደለንም
      ምነው እስከዛሬ የሌላ ብሔር ስም ሳነሳና ስወቅስ አልተናገርሽም?አስተውይና ስሚ
      ስንት የሚጠቅም ማብራሪያ እስከ1:55 አዳምጣቸሁ በፅንፈኝነት አስተሳሰብ ማፈራረስ የጠላት አሰራር ነውና አስተውሉ አላማዬንም እያወቃችሁ ወደሌላ ነገር አታዙሩብኝ

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว +15

      @@memihirtesfayeabera
      መምህራችን በርታልን ለዘረኛወች መልስ አትስጥ እኛ ተጠቅመንበታል ሁሉንም ያዋከለ ትምህርት ነው እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @tgdyememhrgrmaferengn5729
      @tgdyememhrgrmaferengn5729 3 ปีที่แล้ว +3

      @@memihirtesfayeabera memhirchn edime yesteh bertalin lenzih tsefegna sewoch zim belachew mastewalin yadelache bedeb almadmet chegr nw

    • @medihintadese7390
      @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +2

      @@memihirtesfayeabera ውጠለን 😢😢😢

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +11

      @@memihirtesfayeabera ኧረ እኛ መዳን የምንፈልግ አለን ብዙ በየቤታችን ሥት በሽታ ተሸክመን ያለን ቤት ይቁጠረው እነዚህ በዘረኝነት ሥለሚያወሩት ነገር አትሥማቸው ባክህ መምህር ያተን ትምህርት በመሥማት ብቻ ጥሩ ሀሣብ ማሠብ ችያለሁ እሥከዛሬ የት ነበርኩ እሥከምል ድረሥ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏

  • @yetnayetfetene1861
    @yetnayetfetene1861 3 ปีที่แล้ว +79

    እኔ የ ዚህ ስልክ ባለቤት አባወራ ነኝ ለ 35 አመታት ያለማቋረጥ ጫት ስቅም ኖሬ የመምህር ግርማን ኘሮግራም በመከታተል ከጫት እና ቡና ተላቅቄ ላለፉት 3 አመታት አዲሱን ህይወቴን በስጋው ደሙ እየኖርኩ ነው። ክብርና ምስጋና ለ መዳህኒያለም የሁን። ረጅም እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ።

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

      እልልልል ።እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ለዚህ በቃ

    • @selameabebe2461
      @selameabebe2461 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣር ይመሰገን እህታችን ይህ ያደረገ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ለአባታችን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      They are Luck 👌🏽👌🏽✝️✝️

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን ምስጋና ለመድኃኒታችን ይሁን

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
    @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +111

    እድሜ ለመ ምህር ግርማ በሳቸዉ ትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ። 20 አመት ቅሜያለሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሑን ከጫት ከሲጋራ ከመጠ ጥ ነፃ ሆኛለሁ ክብሩ ይስፋ ለእናትና ልጁ።

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +5

      ወልደመድን ብለህ አበው እኔም ባለቤቴ ይቅማል እውነት ሰልችቶኛል ግን የእግዚአብሔር መልስ በትግስት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር እንኳን አላቀቀህ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +2

      አልልልል ተመስገን

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ababaalu9543 አይዞሺ ቀስ እያደረግሺ ለውጭው

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว

      @@FasikaAragaw እግዚአብሔር ይለውጥ ወንድሜ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ ከእመቤቴ ማርያም ጋር

    • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
      @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      በስላሴ ስም ተመስገን እንኳንም ተመልሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተስቦች በጣም ከባድ ነው ሱስ

  • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
    @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +40

    አባታችን ወንድማችን ሰላመ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን ገጠመኝ 145ኟ በጣም ብዙ ነገር አስተምሮኛል መምህር ግርማን እግዚአብሄር ሰጠን አንተን ደግሞ ጨመረን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሄው እኔ ያንተ አንዷ ውጤት ነኝ አረብ አገር ሽንት ቤት ሁኘ እየፀለይኩ ድንግል ማርያምን የቤተሰቦቸን ሁሉ መንፈስ እሰሪልኝ አልኩአት ፈተናው በጣም በጣም ከባድ ነው ወገኖቸ ይሄው ከስምንት ልጅ ሶስታችን ብቻ ነን ኦርቶዶክስ እንዳለ ሙስሊም ሁነዋል ሳይፈልጉ እስኪ እልል በሉ ዛሬ አዱ ወንድሜ ሙስሊም ከሆነ አምስት አመት በለጠው ደውሎ እህቴ በህልሜ አየሁሽ ቀይ ሴትዮ ጋ ሁነሽ እንጦጦ ማርያም የሚባል ቦታ ወስደሽኝ አለኝ እስከዛሬ አንች የሸርሙጣ ልጅ ነበር የሚለኝ አሁን እህቴ አለኝ ከዛስ አልኩት በቃ እኔ ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለሁ አለን ደሳይልም ወገኖቸ ታድያ እኔ በጣም ተሰቃየሁ በገሀድ እየመጣ አዳል ሞቴ ነኝ አዋረድሽኝ ነው የሚለኝ እስኪ ወገኖች በዚህ ትምህርት ላይ ሌላ ኮመንት አትፃፉ ምን እንደተቀየረላችሁ ምን እንደተቀማችሁ ብቻ ፃፍ ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው በኛ ኮመንት ይማራል ዛሬ ደግሞ ምን እንዳየሁ ልንገራችሁ በህልሜ ሙሉ ቤተሰቦቸ ይመስሉኛል ተሰብስበው መተው ተይን ተይን አታዋርክን ብለው ጮሁብኝ ደስ አይልም እኔ አንድት ሀጢያተኛ ምክንያት ሁኘ ቤተሰቡ ሲመለስ አባቴ ከ አንድ ወር በፊት ነው አራት ዶሮ የገበረው አሁን ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ልጀ ከዚህ ቡሀላ ነይልኝ ፀበል ውሰጅኝ ንሰሀ ልግባ አቁርቢኝ ሳልሞት አለኝ አያችሁ እምነት እንደዚህ ነው እውነት እላችሆለሁ መስቀል ስእል አድኖ እንኩአን የለኝም ቦታ እንኩአን አጥቸ እመቤቴ እያለቀስኩ ሽንት ቤት መጋረጃ አድርጌ ነው የምፀልየው

    • @abrahaml1841
      @abrahaml1841 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam des ylala hulachnn lezi yabkan

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልእኳን ደስ አለሽ እህቴ በእውነት ሁላቸው ተለውጠውልሽ እደምታይ ተስፋኡለኝ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል ደስታዬ ወደር የለዉም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @ganet1239
      @ganet1239 3 ปีที่แล้ว +1

      Eleleleleleleleleleleelelelelelelel egzabhr ymsgane ehte 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
      @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว

      @@svxjej9660 እህት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +16

    እነሱን ቤት የባረከ የእግዚአብሔር መለሀክ የቅዱስ ዑራኤል የኛንም ቤት ይባርክ። ቅዱስ ኡራኤ የቤተሰቦቼ ልቦን ይመልስላቸዉ ለኔም ልቦና ይስጠኝ።

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +32

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እንኳን ለማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በአል አደረሳችሁ

  • @mesidaniel53
    @mesidaniel53 3 ปีที่แล้ว +3

    የቅዱስ ሁራኤል እርዳታው ለኔም ለቤተሰቦቼም ይሁን

  • @merry3355
    @merry3355 3 ปีที่แล้ว +20

    Good morning Memrhir Tesfaye. I am learning everyday...from you my life is change..may God bless you and ur lovely family !

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
    ቅዱስ ዑራኤል በሁላችን ቤት ይግባ ይህን ክፉ መንፈስ ያዋርድልን🙏🙏🙏

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታይ ኤፍታህ በለኝ መምህርሺአመት ኑርልን ማርያምን ሁሌም እግዛብሄርን አመስግንው አለው ንቁ መንርህ አተን ስለስጠን በስማም የምታቅርባችው ትምህርቶች እካ ፍትፍት አድርህነው ምታጎርስን እህት ውንድማቼ እናት አባቶቼ እንብርታ እናብርታው ውንድማችን ከኔ አልፎ ውንድሜሱስ ይሆንብታል ትምህርትህን ካላኩለት የለም ዛሬይልኛል ድጋርክምህ በርታ ለዘርኛና ምቅኛ ቦታ አትስጥ እመየ እናቴ ቅድስት ቅዱሳን እሳ ትጠብቀን በፃለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +2

    በእለተ ቀኑነው እያዳመጥኩት ያለሁት ቅዱስ ኡራኤል ለኔም ታምራቱን ያሳዬኝ ሲጋራ አቁመው ያሳዬኝ ወድሞቼን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አስቡልኝ ፍቅረ ማርያምና ሀብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብላቹ ሲጋራ ጫት እዲያቆሙልኝ 😭😭😭

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว +1

      KIDUS URAEL yasibish

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

      @@liyagessesse7435 አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      WELDEKIRKOS new mibalew enji WELDECHIRKOS ADELEM mibalew

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለእይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርከው አሚን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ያገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ይህን ቤተሰብ የጎበኘ ቅዱስ ኡራኤል ሁላችን ይጎብኘን ብዙ ሰዉ ለትምርት ብሎ ነዉ ዛሬ መዉጣት አቅቶት የሚናዉዘዉ በጫት የሚጠና ትምርት ጥቅርብሎ ይቅርብን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ በረታልነ

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +19

    ዉድድድድድዴ መምህሬ ሠላምህ ይብዛልኝ እንኳን በላም መጣህልኝ ወይኔ ስጠብቅ ቅይቸ 85 ሠዉዉዉዉዉ ቀደመኝኝኝኝኝኝ ላይክክክክክ አርጉኝኝኝኝ በእማ ፍቅር ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @dsd3201
    @dsd3201 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይህ በኔ በተሰብ ያለ ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር አመሠግናለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ቂርቆስ እያላችሁ አባቴን ከጫት መንፈስ ያውጣልሽ ቅዱስ ኡራኤ በሉኝ በተሰቦቸ እህታችን ወደ ቤቱ ተመለሺ አይዞሽ በፀሎት በርችለን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ብዙ ወጣት በጫት እየናወዙ ነው ያሉት በጣም ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ መምህራችን ወደ ሸዋሮቢት ብትሄድ እማይቅም የለም 100 80% ይቅማል ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደርብን እህታችን አታስቸግሪ ተመለሽ ወድሞችሽን ምሰይ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናንተን የረዳ የእናንተን ቤት ቅዱስ ቅዱስ ዑራኤል የእኛንም ቤት ይባርክ አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እህታችን እባክስን ይህቺ አለም ከቱ ናት የምድራዊ ሂውን ታይቶ የሚጠፋነው ስለዚህ የሰማይ ቤትሽን አስተካክይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +22

    የተዋህዶ ልጆች የዛሬዋ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ !

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱስ ዑራኤል የእኛም ቤት ይግባ እንደቸርነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 ปีที่แล้ว

    Sile hulum Ye Leul Egziabher yetmesege yihunnn dessss yilal Kitus urael hoyyyy birihanik bene ena bet seboche yigiba 👐👐👐👐
    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜንን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን
    ታማኝ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    በፆሎት አስቡኝ ደካማ ልጃችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ነኝ

  • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
    @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከክፍ መንፈስ ጠብ ቀን በስምህ የተቃጠለ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትሩልን ለዘለዓለም መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን እህት ወንድሞቸ ሁላችሁንም እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና እና ፈሪሀ ልብ ይስጠን አሜን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከባድ ነው እኔስ የቡና ሱስ ሌላም ሱስ ነበረኝ እድሜ ላባቶቸ አባይዋኒስ ተስፍማርያም መምህር ግርማ የኒን አባቶች በመከታተል አቁሜለሁ አመት በላይ ሁኖኛል አሁን ችግሬ መርሳት ነው

  • @saramol7773
    @saramol7773 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን፫ ይሁን. ይደርግልን. አምላከ. ቅዱስ. ኡራኤል. ለሁላችንም. እውቀትን. ያድለን. አሜንንንን. ቃል ህይወትን. ያሰማልን. ውድ. መምህርርንችን. . እሽ. እናዳምጣልን.

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና በእጅጉ አብዝቶ ይስጥህ ግነ የወንጌል ትመህርቱ በብዙ አባቶች ይሰጣል ያንተ ወንድመዊ ገጠመኝ ትመህርትግን ከዘህ በፊትም አሁነም ወደፊተም አናገኘውም ለዛ ነው በጉጉት ሰው የሚከታተለው

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

      ወንድማዊ መክርክ በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔርን ከጠፋ ነገር ይጠብቅሕ

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍህታ እንዲልልንና በልዩ ገጠመኝ 46A ላይ ወንድማችንን የሰማ የእግዚአብሔር መላዕክ ኡራኤል እኛንም እግዚአብሔር እንዲሰማንና የሚረዳን መላዕክ እንዲልክልን በፆሎታችሁ አስቡን አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ምክር ያስፈልጋል መምህር፡፡

  • @ባዩሽየቅዱስሚካኤልልጅነኝ
    @ባዩሽየቅዱስሚካኤልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    ከትምርቱ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው
    ወደ አማራ ጫት ተቀቅሎ ይጣጣል እንደ ባእል ነው የማዩት እኔ እራሱ ባህል መስሉኝ ነበር እኔም ጠጥቻለው የክፉ መናፍት ነገር አይመስለኝም ነበር በውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ የቅዱስ ኡራኤል በርከት ይደርብን አሜን ፫

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልት እንደው መምህራችን በነካ እጂህ ስለ ሲጋራም___አስተምር የቅዱስ ዑራኤል ስራ ድንቅ ነው

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አዎ እዉነት ነው መምህሬ እኔም ፀሎት እያረኩ እያለ መብረቅ አጠገቤ ስቆም አይቻሎዉኝ በእንባ እያፀሎዉኝ ነበር 2012 ለይኖ እሄን ያዬሁት በገጠመኝ ለይ ስለ ሰመሁት ደስ ብሎኛል መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @asersadamuo2120
    @asersadamuo2120 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እሂን ድንቅ ነገር ስለፈቅድህልኝ አመስግንሀለሁ ቅዱስ ኡራኤል ሆይ እኔንም ቤተሰቤንም ጎብኝ ብየ እለምንሀለሁ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 3 ปีที่แล้ว +16

    ለዚቺ ሰዓት ላደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም ወራዊ ባህል አደረሰን መምህር ሰላም ዋልክልን ሰላም ዋላችው እህት ወንድሞቼ

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 ปีที่แล้ว

    ወለተ እየሱስ ገብረ መድን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ተሰፋ ስላሴ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድርስው ለዚህ ቤትሰብ እንደ ደርሰ በይ ቤቱ በሱስ የሚሰቃዩት ይድርስላችው እናመሰግናለን ገጠመኛ 146 ሀ
    ለእሺ እናዳምጣለን

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ የቅዱስ ዑራኤል በረከት ይደርብን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Kidus Urale abate bene ena bebetesbe layebereketshi ena meherethi yedarbhin amen 🙏🏿

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዚቶ ያድልህ በእዉነት

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን አውነት ነው በትክክል።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን እህታችንም በደኃላ የሚጎትትሽን መንፈስ ቅዱስ ኡራኤል ይርልሽ አደራ የቤተሰቦችሽን ድካም በከንቱ እንዳታስቀሪ በረች ለዘለዓለሙ መንግሥት በንሰሐ ተዘጋጂ መምህር አምላከ ቅዱሳን ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክልን እእናመሰግናለን አሜን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር አሜን አሜን

  • @ማረኝቸሩመድሐነአለም
    @ማረኝቸሩመድሐነአለም 3 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 3 ปีที่แล้ว

    መምሀር ካልዋት ይሳማለን ትማስጋን ኑርለን
    ኣመን ኣመን ኣመን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    *#እግዚአብሔር** ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን**#የህይወትን** ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን**#የሰማነውን** በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን#*

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ልዩ መምህራችን እንኳን ለእማ አዶ ናይ ቅድስት ድንግል ማርያም
    🕯🕯🕯🌿🕊🌿💚💛❤አደረሰን አደረሳችሁ ምልጃና ጸሎት በረከቷ አይለየን🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    አምላከ ሚካኤል ያክብርልኝ መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። መላከ ዑራኤል መብረቅና ነጎድጓድ የሚያዝ መላክ ነው ለእኔም ለቤተሰቤም ይድረስልኝ። እየተማርን ነው መምህርዬ

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
    @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው በቅዱስ ዑራኤል እለት የሱን ታምራቱን በገጠመኝ በመስማቴ ደስ ብሎኛል መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤል እነሱን እንደጎበኘ እንደታደገ እኛንም በምልጃው በጥበቃው አይለየን ይጎብኘን ።እህታችንም የወንድ ም እህቶችሽን ልቦና እንዳበራ ያንቺንም ልቦናሽን ያብራልሽ ይመልስሽ።

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን በጣም ድንቅ ታምር ነው ለናንተ የደረሰ የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደርብን እህታችን ቅዱስ ኡራኤል አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ ፍቅሩ ይደርብሽ 🙏

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እኔ እራሱ እንደቀልድ ጀምሬ ስንት ዓመት መሰለህ የቃምኩት እውነት መምህርእኔ ገዳም ሄጅ ስመጣ በቃ ተሰብሰበው ሳያቸው መልሼ እዛው ነበረኩ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ሰባት ዐመት አለፈኝ በመምህር ግርማ ትምህርት ወደ ራሴ ከተመለሰኩ ይመሰገን ፈጣሪ ግን እንደእኔ ግን ሙሉ ሀገሩ ፀብል ያሰፈልገዋል በጫት ጉዳይ ብቻ አምላክ ይንቀልልን

  • @ወንቅሸትምድራዊገነት
    @ወንቅሸትምድራዊገነት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት አንድ ያባቴ ወንድም እንዲሁ ጫት እየቃመ ከጓሮ ስላለ ብቻ በሱስ ምክንያት ቦታውንም እርሻውንም ሽጦ ጨርሰ የሱሱ ማብርጃ ሲያጣ እየሰርቀም ይጠቀም ነበር አሁን ግን ይባስ ብሎ አሰለመ ግን በሸተኛ ሁኖን
    እህታችን ብትመለሽ ይሻልሻል ደግሞ ይህን ሁሉ አይተሽ እኔ ካገር ከገባሁ ወድሜን ለማዳን ነው የምጥርው ኡራኤል ይርዳኝ

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalin memehr tesfaye 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የድንግል ማሪያም ልጅ ሁላችንም ይኤፈታን ወለተ ቅድሳን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +27

    መምህር ይሄ የጫት እራሱን የቻለ ሙሉ ርእስ ይፈልጋል ። መክንያቱም አገሪቱን አፍዝዞ አደንግዞ የያዘ የእርኩስ መንፈስ አጥለቅልቋታል አብሶ ኢትዬጵያ የሚያሳዝን ደረጃ ላይ ትገኛለች

  • @lemlemayalew1295
    @lemlemayalew1295 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው የሚገርመው ያዳመጥኩት በቅዱስ ዑራኤል ቀን ነው ቅዱስ ዑራኤል በሁላችንም ቤት ይግባ ፍቅርተ ስላሴን በፀሎታችሁ አስቧት

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ያድሎት።የቤተክርስቲያናችን አስተማሪዎች በሙሉ በርሶመንገድ ትምህርት ቢሰጡ ብዙ ድህነት ይገኝ ነበር። አምላካችን ፈጣሪአችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ወንድሞች በጫትና በሲጋራ ነበሩ አሁን ግን ትተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ኡራኤል ሆይ እኛንም እረዳን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በቤታቸው ገብቷል በስደት ነው ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እንዲሁም ደግሞ ቤተሰቦቸን አስቡልኝ

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 ปีที่แล้ว

    Melaku kedus urael yegnanim aymiro yikfatlin ehitachin anchinim egzihaber weda betu yimalsish mamihirachin she amet nurelen 🙏🙏🙏🙏

  • @ምእራፍደምስ
    @ምእራፍደምስ 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ገብረ ሚካኤል በፀሎትህ አስብልኝ በጫት ተለከፈብኝ ፍቅረ ሚካኤል አስባቸው

  • @እሸትበለጠ
    @እሸትበለጠ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @atsede7592
    @atsede7592 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen wendimachin it’s a big lesson lebona yesten, amen kidus orael yegeba kebetachin

  • @ፍሬyoutube
    @ፍሬyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ወጣቱ ይህን ቢያዳምጥ ይድን ነበር ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ሁላችንም ከእስራት ፍታን
    መምህራችን አሁንም በርታልን እመብረሃን ትጠብቅህ የቅዱሳኑ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አዪለይ
    ቃለ ህይወት የሰመልን

  • @nardimimi3795
    @nardimimi3795 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @Athanasiustube
    @Athanasiustube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ድንግል ከጎንህ አትለይህ። ውድ የተስፋ ሥላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እና አብረን እንማማር።

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱፍጣሪከደዚህአይነቱእርኩስመንፍስ አድነንጠብቀን

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለአንተ ይሆን አንዲት ነችሁ የመምህር ተስፈየ ተማራወች መምህር አንካን ደህና መጣህ አንኳን አደራሳችሁ ለአመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቤ በአል

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว

    Ere Memihir Gettemegnu BeAbizagnaw Hiyiwetachin Silemidasis New Eniji Beyibelitt Timihiritihin New Miniwedew Weidu Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ከጫት ጋር መላቀቅ በጣም ይከብዳል በተለይ ድሬ ደዋ የታሰረ ነው በጫት ነው ለነዚህ ቤተሰቦች ቅዱስ ኡራኤል የደረሰላቹው ለእህት ወንድሞቼ ለእናት አባቶቼ ይድረስላቸው
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    መምህር ድሬደዋ ማን ይንገርልኝ ገጠመኝ ትምህርት እያለ እኔ ብልክ አልገባቸውም መምህር ድሬደዋ ለመሄድ ሀሳብ የለህም ??????????

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን በአንተ ላይ አድሮ የሚያሰተምረን የእመብርሃን ልጅ ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እርሱ ይርዳን

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቡዙ እምቃወምህ እያየን ነውና እግዚአብሔር ጥላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣላቸው በእውነት
    በፅናት በርታልን👍

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን
    እንኳን ለመቤታችን ወራሀዊ ክብር በአል በስላም አደርሳችሁ እመብርሀን ትጠብቀን በለንበት። ከኔ የበርታችሁ ወለት ስንበት። ወለተስላሴ እያላችሁ በጾሎታችሁ አስቡን

  • @eth3816
    @eth3816 3 ปีที่แล้ว

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያርገን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እግዚ ከነቤተሰቤ አስቡኝ

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የብርሀን መልአክ ቅዱስ ኡራኤል እኛንም ይርዳን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhirachin edmena tena yistih.

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እኔ መንፈሳዊ ትምህርትን ፊት ላይ ዝብየ አለፍ አለፍ እያልኩ ነበር አሁን ግን በተቻለኝ መጠን ጊዜየን ለመንፈሳዊ ሆኗል ፊት ዘፈን አዳምጣለሁ ተከታታይ ዲራማ አንዳንድ ፊልሞችን አይ ነበር አሁን ግን እንኳን እሱን ላይ በጭራሽ ለሱ ማሰቢያም ሜዳመጫም ጊዜ የለኝም እናም እህት ወድሞቼ መንፈሳዊ ትምህርትን ስንሰማ ለጊዜው ሊሰለችን ሊጨንቀን ሊያበሳጨን እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ብዙ ብዙ ነገር ሊገጥመን ይችላል ግን መንቃት አለብን ለምን ይህ እደሚሆን ቢያንስ ትንሽ ትንሽ እያዳመጥን ልባችን መመለስ አለብን መታደልኮነው ይህንን ችግር በተለያየ መንገድ መቅረቡ እናም ወገን ነፍስህን አድን ገጠመኞችን ሳንሰላች ጊዜ ሰተን እናድምጥ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ችግር አለብን ልንነቃ ይገባል እንዳንቀላፋን ያቺ የማናውቃት ቀን እዳትመጣ

  • @goodislove9554
    @goodislove9554 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር ለናንተ እንደድረስላች ለሌሎችም ይድረስላቸው ኣይ የስው መከራ ቡዙ ነው እግዚኣብሔር ይማረን እንጂ

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Memher kal Hewit yasemalen amen bereketwo yedarbhin amen to me & my family beselote asbhin Hanna Mariam

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 3 ปีที่แล้ว

    Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Egzihabher Zare mirkon markolignal. Dil be Egzihabher be Abrehamu slase. Egzihabher ymesgen kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin. Legnam libona ysiten Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ስለጫትስ እስቲ ይቅር በኔና በእመቤቴ ክብር ይስጣት ወይ እግዚአብሔር ብቻ መምህር ገጠሞችክ ሁላ በሰው ላይ ያለው ነው እማ ፍቅር እድሜ ጤና ትስጥክ አሚን

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም በጣህልን መምህር

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤተሠቤ ውሥጥ ያለውን ይሄን እርኩሥ መፈሥ ግልግል ያድርግልኝ ፡ እሥኪ በፀሎት አሥቡኝ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን........

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +3

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን። የኔ ቤተሰቦች በጣም ጫት ቃሚ ናቸዉ በተለይ አባቴ በየሳምቱ ማቅሰኞ ጫት ይቅማል እናቴ ትካድመዋለች ማቅሰኞ ማታ ሶስት ሰሀት ብና ያፈላል አባቴ። እሮብ ማምሻነዉ ከቤት የሚወጣ ለቅሶ ቢፈጠር እራሱ እሮብ ቀን ከቤት አይወጣም ። የቅዱስ ገብርኤል ፁዋ ማሀበር ይጠ ጣል። አንድ ጊዜ አስታዉሳለዉ ቀኑ ማቅሰኞ ነበር 19 የቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ፁዋ ጠ ጥቶ መቶ ለዛሩ ቡና ሊያፈላ ሲዘጋጅ ። እንዴት ያፍላ የበላዉን የጠ ጣዉን ሁሉ አስታወከዉነ። አስታዉኮ ከጨረሰ በኋ ። ለዛሩ ቡና አፈላለት። የኔ ቤተሰቦች ጫት አዱ የእለት ምግባቸዉነዉ። እኔ በስደት ያለዉት። ትምኽርትክን ስማር ቡዙ ነገሮችን አዉቄለዉ አዳዴ በርሬ ሄጄ ላስተምራቸዉ ብዬ አስባለዉ። ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ መልካም ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም እናመሰግናለን

    • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
      @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ በርች በፍላሺ አሥጭነሽ ሁሉንም ገጠመኝና ትምህርት አስሚያቸው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      @@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ እሺ ወደ አገር ስገባ እደዛ አደርጋለዉ

  • @dorb1236
    @dorb1236 3 ปีที่แล้ว

    Memihirye enken baselam matuln Ewnet kale hiyoten yasemalin AMEEN