የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ታህሳስ 26/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +7

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ሙስጠፌ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጎዴ ከተማ በጣም ፍቅር የሆነ ህዝብ ያለበት አገሩን ወዳድ የሆነ የገበሬ የአርሶ አደር መንደር ናት በእውነት ኢትዮጲያዊ በመሆኔ ኮራሁ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ጀግናውና ታታሪው አይበገሬው መሪ አብያችን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉 አይይይይ ትራምፕ በዚህ እድሜ ? ያሳፍራል ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 วันที่ผ่านมา +1

    * I GREATLY THANKFUL TO THE MINISTER AHMED SHIDE FOREVER, ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 วันที่ผ่านมา +5

    ሲያምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ተመጣጣኝ ወጋ ነዉ ለበዐል ነጋዴዉ ከመጠን በላይ የሆነ ትርፍ አላስፈላጊ መሆኑን መገንዘቡ ያስደስታል🎉🎉🎉🎉

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጲያ ህዝብባለዉ ነገር ፈጣሪዉን አመስጋኝ ነው ።

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 2 วันที่ผ่านมา +2

    አገር እያጠፉና ህዝብን በዘር እየለዩ እየጨረሱ መዝናኛ፣ መናፈሻ ቦታ እያሉ መበጥረቅ፣ ገበታ ለሀገር፣ የሌማት ትሩፋት፣ ኮሪደር.. ምናምን እያሉ መቀደድ የአገርን እድገት አያመጣም፡፡ የህዝብንም ችግር አይፈታም፡፡ የሰላምንም ጭላንጭል አያሳይም፡፤ አገሪቱና ህዝቡ ያሉት ጨለማ ውስጥ፣ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ፣ ረሀብና ችግር ውስጥ፣ እልቂትና በሰላም ወጥቶ መግባት አለመቻል ውስጥ ነው፡፤ ይህ ነው ሀቁ፡፡ ይህ ነው እውነቱ፡፡ ይህ ነው ህዝቡ እየኖረው ያለው እውነታ ፡፡
    ከዚህ በተቃራኒው ብዙ ሽህ የሜድያ ሰራዊትን ገንዘብ እየከፈሉ ""አብያችን"" ሽህ አመት ንገስልን""እያስባሉ ማጻፍ ህዝቡ ስለ እንጭጩ አብይ አህመድ ያለውን አረዳድና ጥላቻ አይቀይረውም፡፡

    • @TolosaGonfa
      @TolosaGonfa 2 วันที่ผ่านมา +1

      አ.ረ.መ.ኔ.ው አብይ አህመድ ስልጣኑ እስካልተነካበት ድረስ ህዝብ በመቶ ሽህ ሳይሆን በ20 እና በ30 ሚሊዮን ቢያልቅ ጉዳዩ አይደለም፡፡ ስለዚህ እርሱን ማስወገድ ብቻና ብቻ ነው መፍትሄው፡

    • @BalegiewAbiy
      @BalegiewAbiy 2 วันที่ผ่านมา +1

      አ.ረ.መ.ኔ.ው.ን ለሰው እልቂትና ለአገር ውድመት ግድ የሌለውን አብይን ታግለን እስካላስወገድን ድረስ ከችግሩ መውጫ ሌላ መንገድ የለም፡፡ አይኖርምም፡፡ ምክክር ኮሚሽን..ምናምን የሚለው 7ኛ ንጉስ ለመባል ብቻ ነው

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሢያምርበት❤❤❤❤

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 2 วันที่ผ่านมา

    You are a great Pm all your are doing to change the country views all prosperity that is excellent to all your party.
    God bless all of you ❤❤🙏🏽

  • @BalegiewAbiy
    @BalegiewAbiy 2 วันที่ผ่านมา +1

    አ.ረ.መ.ኔ.ው.ን ለሰው እልቂትና ለአገር ውድመት ግድ የሌለውን አብይን ታግለን እስካላስወገድን ድረስ ከችግሩ መውጫ ሌላ መንገድ የለም፡፡ አይኖርምም፡፡ ምክክር ኮሚሽን..ምናምን የሚለው 7ኛ ንጉስ ለመባል ብቻ ነው

  • @TolosaGonfa
    @TolosaGonfa 2 วันที่ผ่านมา +1

    አ.ረ.መ.ኔ.ው አብይ አህመድ ስልጣኑ እስካልተነካበት ድረስ ህዝብ በመቶ ሽህ ሳይሆን በ20 እና በ30 ሚሊዮን ቢያልቅ ጉዳዩ አይደለም፡፡ ስለዚህ እርሱን ማስወገድ ብቻና ብቻ ነው መፍትሄው፡

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከመቅናት፣እደሱ፣መስራት፣ወረኞች፣

  • @surafellemaa
    @surafellemaa 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው ፍንዳታው ከምን የመነጨ ነው ቆይ ግን ❤❤❤❤

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 2 วันที่ผ่านมา

    Tanku etyiopay prim mistr dr aby ahemed god bels you

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ የምጥ ጣር መጀመሪያ ። ( ማርቆስ 13:8 )

  • @yalemworkzeleke725
    @yalemworkzeleke725 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @DavidSiyuma-z5c
    @DavidSiyuma-z5c 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wow😮. አቃባባል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ሥራ ነው የሚመቸው

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen 2 วันที่ผ่านมา

    የፈንታሌ መንቀጥቀጥ 2፡01 በጨለንቆም ከ1ሰከንድ ባነሰ ስኣት ተሰምቷል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 วันที่ผ่านมา +3

    የተፈጥሮነው አብይ ዝም ብለህ ሥራ

  • @tibebuhailu3083
    @tibebuhailu3083 2 วันที่ผ่านมา

    በአፋርና በአጎራባች አካባቢዎች (በስምጥ ሸለቆ) እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በመንግስትና አግባብነት ባላቸው አካላት ተገቢው ትኩረትና የጥንቃቄ ርምጃ ሊወሰድ ይገባል:: ለአካባቢውም ማህበረሰብ ተገቢውን ግንዛቤ የማስጨበጡ ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል:: የመሬት መንቀጥቀጥ በባህሪው ተገማች አይደለምና!!

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 2 วันที่ผ่านมา +3

    አደይ አበባ ምንጣፍ አይረሳ !!!

  • @teka1528
    @teka1528 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy jegna, lejewusa, leneftam tesadabe yemybeger mere naw!

  • @SolomonDegamo
    @SolomonDegamo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BimerSiltanu-tj6mb
    @BimerSiltanu-tj6mb 2 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹

  • @mawardmaward7257
    @mawardmaward7257 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እእእንንንንወወወወድድድድድሀሀሀሀለለለለንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KebedeZeleke-c8n
    @KebedeZeleke-c8n 2 วันที่ผ่านมา +2

    አጠር

    • @zewdua155
      @zewdua155 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቅናት: ሌብነት: ጥላቻ: ወገናዊ: ፅንፈኛ : ተሸናፊ: ድንቁርና : ውስጥህን ሲሞላው : ስድብ ይቀናሃል::
      አየህ ጠጠር ብዙ ጥቅም አለው::

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኮርኒስ የጥራት ችግር ይታይበታል።

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 2 วันที่ผ่านมา +1

      Stop micromanaging things or criticism on minor mistakes.

  • @NuriTemam-d3v
    @NuriTemam-d3v 2 วันที่ผ่านมา

    ሰረሀን,በአገበቡ,ስረ,በየዋረደዉ,ፈቅ,ከአልገነበቹ,የልቀመበረ,ቤሮ,,ከተመዉንለቀቹዉ,,ዉጡ,,ወይሞ,እነስረቹአልን,ሞየሌ,ለይ,ኦሮምየ,,,,,

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 2 วันที่ผ่านมา +2

    የአዲስ አበባ ህዝብ ጥንቃቄ ቢያደርግ ይሻላል ።የመሬት መንቀጥቀጡ ኦሮሞ እየሰራው ያለው ግፍ ስለሆነ ህዝቤ እራስህን ጠብቅ ።

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 2 วันที่ผ่านมา

      ሁሉ ሀጥያት ሰርቷል እንዲህ አይባልም። አሁን አንተ እራሱ የተናገርከዉ ሀጥያት ነዉ። ስለዝህ ነገ ምን እንደሚሆን ስለማናዉቅ እንፀልይ

    • @GuguGagascreen
      @GuguGagascreen 2 วันที่ผ่านมา

      ተፈጥሮና ፖለትካን ለይ መጀመሪያ አይምሮሕን ተመርምር ጤናኛ አትመስለኝም።

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 2 วันที่ผ่านมา

    አንዱ ሲገነባ አንዱ ማፍረስ አይጠበቅበትም እውነት ነዉ
    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጫኔ።

  • @LiyuBisrat
    @LiyuBisrat 2 วันที่ผ่านมา

    የሶማሌ ክልል የሰላም ተምሳሌት ነው ።ይህ ሁሉ የሆነው በክልሉ ፕሬዚዳንት ቆራጥ አመራር ነው ።

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 2 วันที่ผ่านมา

    KCFL

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 2 วันที่ผ่านมา

    33///18

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 2 วันที่ผ่านมา

    ሜረን አድን

  • @teka1528
    @teka1528 2 วันที่ผ่านมา

    samsonmehari, betigilnesanet, buknuabiy, ebabuabiy, aremneabiy, WukawGobezu, dimoreangaw!! YeEthiopia amlak deben, ERERE YADERGACHU!

  • @HananSalwa-tp4ts
    @HananSalwa-tp4ts 2 วันที่ผ่านมา

    ያብልፅግነ ከዴሬ ሁላ

  • @moh-l5e8c
    @moh-l5e8c 2 วันที่ผ่านมา

    It only happen in Somali state

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 2 วันที่ผ่านมา +1

      Shall I call for you a fire engine?

    • @moh-l5e8c
      @moh-l5e8c 2 วันที่ผ่านมา

      @zintasokkoda2726 fire extinguisher