ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዷ እህቴ እኳንሰላም መጣሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘😘
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ።ማሻአላህ ምርጥ ቆይታ እና የውይይት ብሮግራም ነበር።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ሰላም ለአለማችን ሁላ ይሁንልን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👍👍👍🌹🌹🌷🌷
🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣች እህት በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዴሠለም ብዬሻለሁ የነበረን ቆይታ በጣምአሪፊ ነበር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ሰላመ እግዚአብሔር ባለሽበት ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂበርካቱ ወድያገሪልጁችበያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ
ሰላም እህቴ በርች ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ሠላም ያደለን ወዴ በርችልን❤❤❤❤❤
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የኔ መልካም ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ምርጥ እና አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ኸይርን ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን ኢትዮጵያ
ዋለይኩም ሰሏም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኮን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ብዝዝት ይበል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሰላሙ አሌኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ ሰአዳዬ እዴትነሽልኝ በለሽበት አላህይጠብቅሽ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ የሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን እህትየ አሪፍ የላይብ ቆይታነዉ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ለሀጀራችን ሠላም ለህዝባችን እንኳን ደህና መጣሽ እህት
አሰላሙ አሌኩምወራመቱላህ ወበረካቱ ሰአዳዬ አርፍቆይታነበር ቀጥይበትዉዴ
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሰላሙኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ለሀገራችንን አላህ ሀገራችንንሰላንያድርግልንን
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰአዳዬ በርቺ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሰአድዬ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ቤተስብ በጣም ጥሩ ነው በርቱ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ ወድም በርታ ላይክ ሸር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሰላም ነው
አሰላሙአለይኩምራህመትሏሂወበረካቱሁ አህለን ሰአዳየ እንድትነሽልኝ ማማየ ማሻአላህእንካን በስለም ቀያሽኝ አለን የኔዉድ አብሺሩ ማማየ
ሰላም ሰአዲ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ
አሰለመአለይኩም።ሰላምሰላም።ማሻአላህማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍አብሸርር
አሠላማዋሊኩም ሥአድየ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁእዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላምችሁ ብዝት ይበልልኝ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝቦቿም ፍቅርን ያድልልን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሞክሸ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት መተሳሰብን አንድነት ፍቅርንን መዋደድን አላህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ለቢዴዎችሽ ፍሮፋይል ሥሪበት ተብሌል ያሥፈልገዋል አብዛሀኛው ሊቭ የምገቢበትን አለሸብሺው
ኢብኑ ሒባን አልበስቲ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦الصمت يكسب المحبة والوقار ومن حفظ لسانه، أراح نفسه"ዝምታ፡ ተወዳጅነትን እና ግርማ ሞገስን ያላብሳል። ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን ያሳርፋል።"[ረውደቱል ዑቀላእ፡ 33]
አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሠለም ሠለም ለሀገረች አለህ ሀገረችን ሠለም የድርግል ፈትህ በጠም የሰዝነል የረቢ ፍትህን አምጠልን አንተ የፍትህ በለቤት ነህ መሸአለህ አርፍ ቆይታ ነበር
Asalamalkum.waramatuli.wabarakatu.salamanawe.yenkonjooooo.sadayani.yenkonjoooo.marrrr.salamanawe.edatanawe
🌹እህቴ ሆይ ‼️🔺ተጠንቀቂ ለማንም ወንበዴ ጏዳሽ አትክፈቺ በውስጥ እየመጣ ለትዳር ነው ቢልሽ እውነት መስሎሽ ልብሽን አትስጪ 🔺መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ከየት ሲያውቅሽ ነው ለትዳር ሚመኝሽ ⁉️🔺እንኳን የማታውቂው የሚድያ አንኳኪ አሏህ ካዘነለት በቀር የምታውቂውኳን የማይታመንበት ዘመን መሆኑን እወቂ ‼️🔺በህይወትሽ ውስጥ ወሮ በላ ተኩላወች ከዲናቸው የተዘናጉ ስለተውሂድ ምንም የማያውቁ የራሳቸው ጅህልና አልበቃቸው አንቺንም ከእውቀት ነፃ ሊያደርጉ 🔺የሰውና የጅን ሰይጣኖች ሊወተተውቱሽይመጣሉ‼️🔺በትዳር ስም እየመጡ ወርቃማው ጊዜሽ ይቀማሉ ጠንቀቅ በያቸው እውነት መስሎሽ እንዳትሸወጅላቸውበአካል ከመጡ በሂጃብሽ ተከናንበሽ አምልጫቸው!‼️🔺በሚድያ ከመጡ መጃጃልን ትተሽ በ block አጠናግረሽ ሸኛቸው‼️🔺ወደዛ ሂድና አምሳያህን ፈልግ በውስጥ እየመጣ ጊዜዬን አታቅጭጭ ከሸሪአን የሚጋጭ የማይረባ ወሬ ልታስለፈልፈኝ ፈፅሞ አልፈቅድልም እኔኮ የተውሂድ ተማሪ ሱና ተከታይ የሰለፍይ ሴት ነኝ
☛1 በህይወትህ ጥሩ ሰው መሆን ቢያቅትህ መጥፎሰው ግን ፈፅሞ አትሁን፡፡☛2 በህይወትህ ለራስህ ታማኝ ከሆንክ ሌሎችምባንተ እምነት አላቸው፡፡☛3 በህይወትህ በጅህ የያዝከውን ነገር ከለቀከውበኃላ እየራቀህ መሄዱን እንዳትረሳ፡፡☛4.በዚች ምድር ላይ ሁሌም ስቆ ተደስቶ የሚኖረውስቀን የተነሳንው ፎቶ ብቻ ነው፡፡☛5.ንፁህ ልብ ቆሻሻ ቦታ ብትገኝም እንኳን ሁሌምንጹህ ናት ፡፡፡☛6.እውነትን መናገር የህሊና እረፍት ሲሆን ውሸትመናገር ግን የህሊና ውጥረት ነው፡፡☛7.የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ ለአረንጎዴዎችማስጠንቀቂያ ናቸው።☛ 8. በምድር ላይ ለሚፈጠረው ችግር ሁሉ መውጫበር አለው አንዱ እና ዋነኛው ትግስት ነው"☛ 9.ትግስት የመከራ እና የሀዘን ማለፊያ ድልድይ ናት፡፡☛ 10. መልካም ሞት የመልካም ስራ ውጤት ነውናለጥሩ ስራ ልዩ ቦታ ይኑረን፡፡☛ 11.በማንኛው ቦታ ማውራት እና መሆን ይለያያሉበማውራት ውስጥ ሆኖ መገኘት ልዩ ውበት ነው፡፡☛ 12.በህይወትህ ጥሩ ሰው ከፈለግህ መጀመሪያእራስህ ጥሩ ሰው መሆን አለብህ፡፡☛13.እውነተኛ ፍቅር እና እምነት በአፍ ላይ ሳይሆን በልብውስጥ ነው፡፡☛14.ፍቅር የሶስት ፊደሎች ጥምር ውጤት ቢሆንምአለምን እንደ ብር ላስቲክ ወጥሮ የመያዝ ትልቅ እምቅሀይል አለው ፡፡☛15.ህይወት እንደ ቂጣ ናት ለአስተዋይ ትበስላለችለሌላው ታራለች፡፡☛ 16.በዚች ምድር ላይ ያቃተን ትልቅ ሰው መሆንሳይሆን ጥሩ ሰው መሆን ነው ፡፡☛ 17.ለመከራ የታደለች ህይወት አንድ ቀን የደስታባለቤት ትሆናለች፡፡☛18.ውበት የአስተሳሰብ ስፋት እንጂ የሰውነት ቅርፅአይደለም፡፡☛19.እውነት የህሊና ህግ ናት ማንም ከእውነትያመለጠ ቢመስለውም የገዛ ህሊናው ሲያሳድደው ይኖራል፡፡☛20.ሰው ይቅርታ የሚጠይቅህ ስህተት ስለሰራ ብቻሳይሆን ከሰራው ስህተት ይልቅ ፍቅርህ ስለሚበልጥበትነው፡፡
. ፀሀይበቃሉዋ መንገድ ለይ ፍጹም አትባክንምከምስራቅ__ምእራብ መንገዷን አትስትም እኔስከቃልሽ እውነታ መች እርቄ አውቃለውልኬ ነው ባልሺኝ ልክ በመንገድሽ አለው። አይኔን እዪው ዛሬ ከትናንት መንገድሽ ሄዶ መች ይነቃል ልቤስየፍቅርሽን ወይን መች አጉድሎ ያውቃል??አንቺዬ......... ልጠይቅሽ እስኪትናንት ያዘለትዝታን ያዘለ ተጓዥ መንገደኛየትስ መሄጃ አለው
ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!-------------------------------በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዷ እህቴ እኳንሰላም መጣሽ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘😘
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ።ማሻአላህ ምርጥ ቆይታ እና የውይይት ብሮግራም ነበር።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ሰላም ለአለማችን ሁላ ይሁንልን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👍👍👍🌹🌹🌷🌷
🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣች እህት በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዴሠለም ብዬሻለሁ የነበረን ቆይታ በጣምአሪፊ ነበር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ሰላመ እግዚአብሔር ባለሽበት ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂበርካቱ ወድያገሪልጁችበያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ
ሰላም እህቴ በርች ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ሠላም ያደለን ወዴ በርችልን❤❤❤❤❤
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የኔ መልካም ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ምርጥ እና አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ኸይርን ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን ኢትዮጵያ
ዋለይኩም ሰሏም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኮን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ብዝዝት ይበል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሰላሙ አሌኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ ሰአዳዬ እዴትነሽልኝ በለሽበት አላህይጠብቅሽ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ የሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን እህትየ አሪፍ የላይብ ቆይታነዉ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ለሀጀራችን ሠላም ለህዝባችን እንኳን ደህና መጣሽ እህት
አሰላሙ አሌኩምወራመቱላህ ወበረካቱ ሰአዳዬ አርፍቆይታነበር ቀጥይበትዉዴ
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሰላሙኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ለሀገራችንን አላህ ሀገራችንንሰላንያድርግልንን
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰአዳዬ በርቺ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሰአድዬ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ቤተስብ በጣም ጥሩ ነው በርቱ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ ወድም በርታ ላይክ ሸር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሰላም ነው
አሰላሙአለይኩምራህመትሏሂወበረካቱሁ አህለን ሰአዳየ እንድትነሽልኝ ማማየ ማሻአላህእንካን በስለም ቀያሽኝ አለን የኔዉድ አብሺሩ ማማየ
ሰላም ሰአዲ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ
አሰለመአለይኩም።ሰላምሰላም።ማሻአላህማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍አብሸርር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ የሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
አሠላማዋሊኩም ሥአድየ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁእዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላምችሁ ብዝት ይበልልኝ
አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝቦቿም ፍቅርን ያድልልን ያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሞክሸ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት መተሳሰብን አንድነት ፍቅርንን መዋደድን አላህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ለቢዴዎችሽ ፍሮፋይል ሥሪበት ተብሌል ያሥፈልገዋል አብዛሀኛው ሊቭ የምገቢበትን አለሸብሺው
ኢብኑ ሒባን አልበስቲ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
الصمت يكسب المحبة والوقار ومن حفظ لسانه، أراح نفسه
"ዝምታ፡ ተወዳጅነትን እና ግርማ ሞገስን ያላብሳል። ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን ያሳርፋል።"
[ረውደቱል ዑቀላእ፡ 33]
አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሠለም ሠለም ለሀገረች አለህ ሀገረችን ሠለም የድርግል ፈትህ በጠም የሰዝነል የረቢ ፍትህን አምጠልን አንተ የፍትህ በለቤት ነህ መሸአለህ አርፍ ቆይታ ነበር
Asalamalkum.waramatuli.wabarakatu.salamanawe.yenkonjooooo.sadayani.yenkonjoooo.marrrr.salamanawe.edatanawe
🌹እህቴ ሆይ ‼️
🔺ተጠንቀቂ ለማንም ወንበዴ ጏዳሽ አትክፈቺ በውስጥ እየመጣ ለትዳር ነው ቢልሽ እውነት መስሎሽ ልብሽን አትስጪ
🔺መጀመሪያ እራስሽን ጠይቂ ከየት ሲያውቅሽ ነው ለትዳር ሚመኝሽ ⁉️
🔺እንኳን የማታውቂው የሚድያ አንኳኪ አሏህ ካዘነለት በቀር የምታውቂውኳን የማይታመንበት ዘመን መሆኑን እወቂ ‼️
🔺በህይወትሽ ውስጥ ወሮ በላ ተኩላወች ከዲናቸው የተዘናጉ ስለተውሂድ ምንም የማያውቁ የራሳቸው ጅህልና አልበቃቸው አንቺንም ከእውቀት ነፃ ሊያደርጉ
🔺የሰውና የጅን ሰይጣኖች ሊወተተውቱሽ
ይመጣሉ‼️
🔺በትዳር ስም እየመጡ ወርቃማው ጊዜሽ ይቀማሉ ጠንቀቅ በያቸው እውነት መስሎሽ እንዳትሸወጅላቸው
በአካል ከመጡ በሂጃብሽ ተከናንበሽ አምልጫቸው!‼️
🔺በሚድያ ከመጡ መጃጃልን ትተሽ በ block አጠናግረሽ ሸኛቸው‼️
🔺ወደዛ ሂድና አምሳያህን ፈልግ በውስጥ እየመጣ ጊዜዬን አታቅጭጭ ከሸሪአን የሚጋጭ የማይረባ ወሬ ልታስለፈልፈኝ ፈፅሞ አልፈቅድልም እኔኮ የተውሂድ ተማሪ ሱና ተከታይ የሰለፍይ ሴት ነኝ
☛1 በህይወትህ ጥሩ ሰው መሆን ቢያቅትህ መጥፎ
ሰው ግን ፈፅሞ አትሁን፡፡
☛2 በህይወትህ ለራስህ ታማኝ ከሆንክ ሌሎችም
ባንተ እምነት አላቸው፡፡
☛3 በህይወትህ በጅህ የያዝከውን ነገር ከለቀከው
በኃላ እየራቀህ መሄዱን እንዳትረሳ፡፡
☛4.በዚች ምድር ላይ ሁሌም ስቆ ተደስቶ የሚኖረው
ስቀን የተነሳንው ፎቶ ብቻ ነው፡፡
☛5.ንፁህ ልብ ቆሻሻ ቦታ ብትገኝም እንኳን ሁሌም
ንጹህ ናት ፡፡፡
☛6.እውነትን መናገር የህሊና እረፍት ሲሆን ውሸት
መናገር ግን የህሊና ውጥረት ነው፡፡
☛7.የጠወለጉ ቅጠሎች ሲረግፉ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ናቸው።
☛ 8. በምድር ላይ ለሚፈጠረው ችግር ሁሉ መውጫ
በር አለው አንዱ እና ዋነኛው ትግስት ነው"
☛ 9.ትግስት የመከራ እና የሀዘን ማለፊያ ድልድይ ናት፡፡
☛ 10. መልካም ሞት የመልካም ስራ ውጤት ነውና
ለጥሩ ስራ ልዩ ቦታ ይኑረን፡፡
☛ 11.በማንኛው ቦታ ማውራት እና መሆን ይለያያሉ
በማውራት ውስጥ ሆኖ መገኘት ልዩ ውበት ነው፡፡
☛ 12.በህይወትህ ጥሩ ሰው ከፈለግህ መጀመሪያ
እራስህ ጥሩ ሰው መሆን አለብህ፡፡
☛13.እውነተኛ ፍቅር እና እምነት በአፍ ላይ ሳይሆን በልብ
ውስጥ ነው፡፡
☛14.ፍቅር የሶስት ፊደሎች ጥምር ውጤት ቢሆንም
አለምን እንደ ብር ላስቲክ ወጥሮ የመያዝ ትልቅ እምቅ
ሀይል አለው ፡፡
☛15.ህይወት እንደ ቂጣ ናት ለአስተዋይ ትበስላለች
ለሌላው ታራለች፡፡
☛ 16.በዚች ምድር ላይ ያቃተን ትልቅ ሰው መሆን
ሳይሆን ጥሩ ሰው መሆን ነው ፡፡
☛ 17.ለመከራ የታደለች ህይወት አንድ ቀን የደስታ
ባለቤት ትሆናለች፡፡
☛18.ውበት የአስተሳሰብ ስፋት እንጂ የሰውነት ቅርፅ
አይደለም፡፡
☛19.እውነት የህሊና ህግ ናት ማንም ከእውነት
ያመለጠ ቢመስለውም የገዛ ህሊናው ሲያሳድደው ይኖራል፡፡
☛20.ሰው ይቅርታ የሚጠይቅህ ስህተት ስለሰራ ብቻ
ሳይሆን ከሰራው ስህተት ይልቅ ፍቅርህ ስለሚበልጥበት
ነው፡፡
.
ፀሀይ
በቃሉዋ መንገድ ለይ ፍጹም አትባክንም
ከምስራቅ__ምእራብ መንገዷን አትስትም
እኔስ
ከቃልሽ እውነታ መች እርቄ አውቃለው
ልኬ ነው ባልሺኝ ልክ በመንገድሽ አለው።
አይኔን እዪው ዛሬ
ከትናንት መንገድሽ ሄዶ መች ይነቃል
ልቤስ
የፍቅርሽን ወይን መች አጉድሎ ያውቃል??
አንቺዬ......... ልጠይቅሽ እስኪ
ትናንት ያዘለ
ትዝታን ያዘለ ተጓዥ መንገደኛ
የትስ መሄጃ አለው
ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!
#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!
-------------------------------
በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡
ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡
ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡