አራቱን ልጆቼን በፅንስ መቋረጥ አጣሁ ዶክተሮቹም ከዚህ በኋላ መውለድ አችይም አሉኝ አርቲስት ንፁህ ሀይሌን (ሻሼ) በእንባ ያራጨው አሳዛኝ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • አራቱን ልጆቼን በፅንስ መቋረጥ አጣሁ ዶክተሮቹም ከዚህ በኋላ መውለድ አችይም አሉኝ አርቲስት ንፁህ ሀይሌን (ሻሼ) በእንባ ያራጨው አሳዛኝ ታሪክ
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian TH-cam channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.

ความคิดเห็น • 53

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 10 หลายเดือนก่อน +23

    እንደ ስምሽ ንፁህ የሆንሽ ግልፅ ትዳርሽን አክባሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @user-jv7oy9xu7g
    @user-jv7oy9xu7g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ንፁዬ እኔም የዶክተር ተስፉዬ ውለታ አለብኝ በጣም ጎበዝ ዶክተር አምስት ልጆች አዋልዶኛል አምስተኛው እርግዝና በጣም ከባድ ነበር አይዞሽ እያለ ዘጠኝ ወር አይዞስ እያለ በሰላም ተገላግያለው ስለ ዶክተር ቃል የለኝም ዶክተሬ ሳይሆን ወንድሜ ሆናል እድሜ ጤና ይስጠው ለወላዶች ስለሚጠቅም

    • @shalom744
      @shalom744 9 หลายเดือนก่อน

      Egziabher yimesgen. Yet hospital new yalew ehit?

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 10 หลายเดือนก่อน +1

    የናንተን ታሪክ ስሰማ እንዴት እንደምደሰት!! እንዴት ተስፋ እንደማደርግ በእውነት!! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ባለቤትሽ 🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር በትልቅ ስጦታ ጎበኘሽ።

  • @makidaget1106
    @makidaget1106 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ባርካ የሰጠሸ ትዳር ይህንን ሁሉ ያረገልሽ የልዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ewinet new Egziyabiher yichilal Nitsuhiye! Le bizu setoch temisalet nesh! Befetena wisit abiro yetefetene bal silesetesh Egziyabiher yimesgen! Abirachu argu ! Balishim Egziyabiher yibarkih

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 10 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይችላል ❤

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 10 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርኃን የሰጠችሽን ይባርክልሽ ?

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ንፁህዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher ymesgen enem 4 lijoche atichalew ahun gn egzabher ymesgen bemecheresha hulet setoch lijoch seton temesgen betam kebad new nxuhuye enem endanch new bemin chigr endehone alaqequtm

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ ሻሼ ነች እንዴ ሽንቅጥ ብለሽ ስታምሪ❤

  • @saraengidawork8105
    @saraengidawork8105 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ሄኒ nice to see you. I’m so happy when I see you.

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ehte Enem Germen new yemnorew 7 gze new yasweredeg be 8ga mn yemeselech set Lg geta seteg kbr b legeta yhun .

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 10 หลายเดือนก่อน +1

    Shashe ahunim zerishin yabzalish hiwet Metagesin yifeligal
    Tirum bal Allah setitoshal nurilin nurulin Yetibeb sewu betibebegna siteyek
    Awon Arif newu

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 10 หลายเดือนก่อน

    Wow. Well come Henye. Good to see you both❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት መልካም ባል!!!!!!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመናችሁ በደስታ በተድላ የሞላ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 10 หลายเดือนก่อน +7

    የኔን ውድ ፈታየ ማፀን ሩፋየልን ተማፀኝው ፀበሉን ጠጪ፣ ተጠመቂ፣ ተሳይ እግዚአቤር ምን እንደሚሰራ ታያለሽ

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q 10 หลายเดือนก่อน +1

      መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ስም ኢየሱስ ይባላል ሌላው የምድርና ውሸት ነው፡፡

    • @anleygeremew4287
      @anleygeremew4287 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-dz9xb6wr3q እየሱስ ክረስትስ ለመላክቶች እያንዳነዳቸው የስራ ድርሻ ሰቶአቸዋል ለመላኩ ቅዱስ ሩፋየል የተሰጠው ስራ ማፀን ላይ ተቀምጦ ፅንስ የሚጨናግፈውን አጋንንት መምታትና በሰላም ማገላገል የመላኩ ድረሻ ነው

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-dz9xb6wr3qዞረበይ ባክሽ😅

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር የለበትም መፍዙዝ ነው ያለበት

    • @bethyyemessilij6193
      @bethyyemessilij6193 10 หลายเดือนก่อน

      ያ አለፈኮ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሁን ሁለት ልጆች አሏት 🙏🙏❤

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ደሰ ሰተሉ

  • @genetaster9374
    @genetaster9374 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new Yee arsema huluma yalf

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 10 หลายเดือนก่อน +1

    Where is the closing. Or part 2?

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yene wudi enkuanim fentashin seteshi fetare

  • @nigestwubet2563
    @nigestwubet2563 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢yene Enat

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ሂጂ

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 10 หลายเดือนก่อน

      ❤ weledech eko! B fetari hayl mekerawam alef!!

  • @user-rf3xh1ig2z
    @user-rf3xh1ig2z 10 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አለ እንጂ ፈጣሪ አላለም ስለዚህ ምላሹን ከፈጣሪ መጠበቁ የተሻለ ነው።

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢እፍፍፍ

  • @user-pk9sz1ky9o
    @user-pk9sz1ky9o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሼነት🤔🤔

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta ychilal ymesanw ylim

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 10 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 หลายเดือนก่อน +2

    Sealine Dingel 🙏🙏🙏

  • @user-ln4yh9zt6y
    @user-ln4yh9zt6y 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሻሽ መሠለችኝ የቤቶች ድራም አስረዱን

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 10 หลายเดือนก่อน +1

      ነች አወ

    • @user-ku8fj2hx1p
      @user-ku8fj2hx1p 10 หลายเดือนก่อน

      ናትአወ

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 หลายเดือนก่อน

      ሜካፕ ቀይሮአት ነው

    • @tenad7309
      @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ሻሼ ነች

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 10 หลายเดือนก่อน

      Awo nat

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 10 หลายเดือนก่อน

    Ydebral sakachu

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b 10 หลายเดือนก่อน

    እያየናት አረጀች

  • @AboAhmed-ox6ce
    @AboAhmed-ox6ce 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤