Ethiopia | ይሄን ጉድ ይመልከቱ በከተማችን ይሄ አስደንጋጭ ነገር ተጀመረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • 🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
    In This program -ይሄን ጉድ ይመልከቱ በከተማችን ይሄ አስደንጋጭ ነገር ተጀመረ
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

ความคิดเห็น • 192

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +135

    እኔኮ ሚገርመኝ እንዴት ነው ወንጀለኛል ፊት ሸፍኖ ተጠንቀቁ ማለት ትገርማላችሁ ማስተማርያ እንዲሆኑ ባደባባይ መግረፍ ነው እንጂ

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 3 ปีที่แล้ว

      Tebareky alyam tariku wishat new

    • @emuemuemu9433
      @emuemuemu9433 3 ปีที่แล้ว

      Bedemb shefenu yewonjeleny fihit mini yemilutinew yetinyawo Agerinew yeleba fiti mishefenew tuuuuuuu 😂😂😂

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +4

      እነሱም ሌባ ስለሆኑ ነው

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 3 ปีที่แล้ว

      Tkkatkke

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 3 ปีที่แล้ว

      Tkkea

  • @muradosman9102
    @muradosman9102 3 ปีที่แล้ว +17

    ፊቱን የምተሸፍኒው ለምንድን ነው የፃዎታ ትንኳሷ ነው እንዴ የተደረገበት

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሳዝናል😭😭😭 ስረቁ ግን ሰውን አትግደሉ እባካችሁ ያ የምትገድሉት ሰው የሚያኖረውና የሚኖርለት አለውና። በርግጥ ስርቆት ሀጢያት ነው።ግን እኮ እረሀብ ጊዜ አይሰጥም። የተማረ ሥራ አጥቶ ያልተማረው ሥራ የሚያገኝበት ጊዜ ነው። መንግስት ወንጀለኞችን ወደ ልማት ቢሰድ እንደ ደርግ ዘመን። ይማራልም ሀገሩንም ያለማል።

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 3 ปีที่แล้ว +2

    ሌብነት ልምድ እንጅ ማጣት አይደለም ስንት።ምስኪን አለ እየቸገረው የሰው ገንዘብ የማይነለካ ሌባ አይነ ደረቅ

  • @joseph.edward1522
    @joseph.edward1522 3 ปีที่แล้ว +1

    Sister She right

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦቦቦ አንድ ሁለቱን ባደባባይ ቢሰቅልልን ሌብነቱን ትቶ ወደ ስራ ይገባ ነበር በጣም ቀበጡ ቀን ቀን ተኝቼ ማታማታ ገጀራ ስዬ ነዉ እምጠብቃቸዉ አለቀ በእኩለ ለሊት ቤቴ የተገኘዉን ሁለት እጁን እቆርጠዋለሁ አለቀ እንማደርገዉም አዉቃለሁ ከዛ መንግስት እንደሚጠይቀኝ አዉቃለሁ ጠብቅ ምድረ ሌባ ሽጉጥ ያላችሁም እደዛዉ በለዉ እግሩን ሽባ አድርጎ ማስቀረት ነዉ 👌👌👌

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ሳስበው ውነት ይህ አገራችን ውስጥ ነውወይየሚደረገው ብዬ ይገርመኛል

  • @adeysingsing6802
    @adeysingsing6802 3 ปีที่แล้ว +3

    ሥለተያዝክ ነዋ አሥነዋሪ ሚሆነው ልጁ ላይ አታላክ መሀይም ሌባ እጅህን መቁረጥ ሥትሠርቅ ከየት አምጥተው ይመሥልካል ሠው ደም ለፍቶ ያጠራቀመውን መሥረቅ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว

    ሰለም ቤተሰብ

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር በረከተ ዳር ዳሩ የሰው መገደል መፈናቀል በረከተ መሀሉ ተቸገርን በሚል ተልካሻ ምክንያት ሰውን መዝረፍ ሰውን መግደል ጋጠወጥ መሆን🙄🙄🙄🙄 ኸረ ስንቱ ይሰቀጥጣል

  • @tigstlegesse4044
    @tigstlegesse4044 3 ปีที่แล้ว

    Lenem teserkobogna ke sosit samint befit betam new yemigermew beandanet silt

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkklወይ ፓሊስኪኪኪኪ

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 3 ปีที่แล้ว +78

    ለምን ትደብቃላችሁ ፊቱን ለሌላ ጊዜም ሰዉ ቢያየው ሌባ መሆኑን ያውቅና ይጠነቀቃል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

      ባክሽ እነሱም ተባባሪ ናቸው ፓሊስም ያው ናቸው ሌባ ያዝን ብለው ሲስጧቸው ወዲያውም ይለቋቸዋል ለዚህ እነሱም ስራቸውን ባግባብ አይስሩም

  • @kebutesfaye5641
    @kebutesfaye5641 3 ปีที่แล้ว +17

    ፊታቸውን አሳዮን ሁልጊዜ አስተያየት እንሰጣችዋለን ግን አታሳዮም ሲሰርቁ ያላፈሩ መሸፈን ምን አመጣው

    • @ihaveadream1145
      @ihaveadream1145 3 ปีที่แล้ว

      ፊታቸዉ ምን ያረግልሀል

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว +61

    ዲራማ መሆን አለበት ታዳ ለምን ሌባ ባዴባባይ አይገለጡም ሁሉም ያው ነው ህግ የሌለበት ሃገር።

    • @Rosa12137
      @Rosa12137 3 ปีที่แล้ว

      የተሰረቀውን አይተህ አታምንም ፖሊሱም ድራማ ነው መለት ነው

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 3 ปีที่แล้ว +2

      አብረው ነው ሚሰሩት ፖሊስም አይታመነም ጥሩ ቢኖሩም የሌባ ዘመን

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 3 ปีที่แล้ว

      አንድ ሰው በሕግ እስካልተረጋገጠበት ድረስ ወንጀለኛ ተብሎ አይጠራም፣ ተጠርጣሪ ነው የሚባለው፣ ይህንንም ሰው ገና ፍርድ ቤት ወንጀለኛ ወይም ጥፋተኛ ስላላለው ፊቱን መደበቅ ግዴታ ይሆናል።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +34

    ምን ዋጋ አለው ዛሬ ይያዛሉ በማግስቱ ይፈታሉ ።
    ለዚህ ነው መልካቸውን የማታሳዩን ።

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว

      እራሱ በህጉ ጎን ያለውኮ የሌባ ተባባሪ ነው ነገ በብር ሲለቀው ተለቀቀ ብለን እንዳንወቅሳቸው ነውኮ ፊቱን ሚሸፍኑት

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +14

    ሌቦችም ነቅተዋል ከሰረቁ ከገደሉ በኋላ ተጸጽቻለሁ ብለው እንደሚፈቱ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +22

    መንግስት ፌታቸውን ይደብቃል ይንከባከባቸዋል ሲታስሩ ቶሎ ይፈታቸዋል ታድያ ለምን ሌባ አይብዛ አገሬ ሆይ ለአንቺ የሚመጥን ፓሊስ ፍርድ ቤት አግኝ

  • @adeysingsing6802
    @adeysingsing6802 3 ปีที่แล้ว +62

    በዛ ላይ የናተ ሌባ ፊት መደበቅ ምን ይሉታል

    • @Rosa12137
      @Rosa12137 3 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ቸግሮት ይሆናል ነገ ጥሩ ሰው ሊሆን ሊለወጥ ይችላል

    • @mintamirmolla3122
      @mintamirmolla3122 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Rosa12137 ףף

    • @Rosa12137
      @Rosa12137 3 ปีที่แล้ว

      @@mintamirmolla3122 ?

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

      i think privacy betam nw emigermut

    • @እግዚአብሄርፉቅርነው
      @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว

      እኔሡም ሌባ ናቼው መሠል ክክክክ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 3 ปีที่แล้ว +25

    መልኩ ለምን ይደበቃል? ወንጀለኞቹ በመልክ መታወቅ አለባቸው

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ሊባን ባደባባይ መግረፍ ነው

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 3 ปีที่แล้ว +11

    በአቢይ ዘመን ፖሊሶች የሌባ ተባባርዎች ናቸዉ

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 3 ปีที่แล้ว +10

    እነዚህ፡ናቸው፡ስውም፡የሚገሉት፡ሀገራችን፡ስንት፡ጉድ፡ተሸክማለች፡መንግስት፡እነዚህን፡በየቦታው፡መከታተል፡አለበት፡

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 3 ปีที่แล้ว +10

    መግደልነው እነዚህ ነብስ ከማጥፍት አይመለሱም አሁን ስለተያዙነው የሚቀላምዱት ቶሎ ማስወገድይገባል

  • @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ
    @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ 3 ปีที่แล้ว +14

    መንግሥት ከመ ለፍ ለፍ ፍርድ ቤት በማያዳግም
    መቀጫ ያስፈልጋል ወሬዎች ትታችሁ።👿👿👿

    • @zd5125
      @zd5125 3 ปีที่แล้ว

      mnjstmibnw

  • @ኢክሩወሎየዋ-ረ7ኘ
    @ኢክሩወሎየዋ-ረ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሌባን ባደባባይ ይቀጣልጅ አሸፍኖ ማለፍ ምን ይባላል አረ የህግ ያለህ

  • @liliabebe4670
    @liliabebe4670 3 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ወንጀለኛን ለምን ፊቱ ይሸፈናል ባደባባይ መጋለጥ አለበት ይሄ ወንጀልን ማብርታት ይባላል

  • @wm72852
    @wm72852 3 ปีที่แล้ว +4

    እኛ አገር የሌባ ፊት እና የገዳይ ፊት አይታይም ለምን እንደምትደብቋቸው ያሳዝናል ከታዩ ለሌላው ትምህርት ነው አይደግሙትም ስም ሲያያቸው ይጠነቀቃል

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว +3

    የሌባን ፊት መሸፈን ምን የሚሉት ነገር ነው ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ባደባባይ ማዞር ነው እንጂ

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi2704 3 ปีที่แล้ว +6

    የቁልፊ🔒🔒🔒🔑🔑🔐🔐🔏🔓ከፐንዉች ልከሰሱ ይገበል ምክነቱም ሁሉም ቁልፎች በሌለዉ መክፈቸ ይከፈተሉ

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 3 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁን ፊታቸውን አሳዩን ለጥንቃቄ እንዲረዳን

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ የምን ጉድ ነው ግን ቆይ ለምን ፊታቸው ይደበቃል እ ነገስ ቢሰርቁም ሰውም ቢጎዱም ዳግመኛ መሸሸጊያ ያበጃሉ እንጂ መች እንዲህ ይታለላሉ ማለቴ በዚሁ ከታለፉ ግን እኮ ከፎሊስ ሕዝቡ ነው መረጃ የሚያወጡት ብዙውን ማለቴ ፎሊስ ትንሽ ፍንጭም ሲያገኙ ነው ከዛ ምርመራ የሚገቡት ስለዚህ ፊታቸውን አሁን ካላይነው ካላዩት ሕዝቡ ነገ ቢደግሙት አይገኙም ሕዝቡ ሲለማያውቃቸው የምን መሸፏፈን ነው እ ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባውም ሰራቂውም የበዛው እኮ ይፈለጉ ይፈለጉ እና ከዛ ለሕዝብ አይታዩም🤔

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ፊታቸውን ትሸፍናላችሁ
    የጨለማን ሥራ ግለጡት ሌቦችን አሳዩን እንጂ

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 3 ปีที่แล้ว +6

    ወሬብቻ

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว +2

    የሌባን እጅ ባደባባይ ቁረጡ ሀገሬ ሰላም ትሖናለች

  • @እኔስየማርያምነኝ-የ5ወ
    @እኔስየማርያምነኝ-የ5ወ 3 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክክ የወንድ ቀበቶ ይላል እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ህይወት እየጠፋ ነው

  • @zid6626
    @zid6626 3 ปีที่แล้ว +5

    ስራ የለንም ባሌጌ እጂህን መቁርጥነወ

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 3 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርመው ነገር እኮ ፊትን ደብቆ ተጠቀቁ ማለት ኧረ ወደየት እየሄድን ነው ወገኞቸ መደበቅ ለምን አስፈለገ ህግ የለለበት ሀገር አይ ማሳዘናችን

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አጋጣሚ ተባባሪ ያልሆኑ ፖሊሶች አግኝታቹህ ነው ሌባው ቶሎ የተገኘው። በአሁኑ ጊዜ ፖሊስ የሰው ነብስ ማዳን ያልቻለ ነው። ሰውሲደበደብ ቆሞ የሚያይ።

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 ปีที่แล้ว +1

    አፈርክ እንዴ ሠዉ ከመግደል ወደ ሗላ አትልም አንተ ኦኦ የአፓርታማ ሠዎች ለምን አይteዋወቁም የኔ አይደለም የሚባል ነገርዋጋ ያስከፍላል

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 3 ปีที่แล้ว +4

    ፊቱ ይገለጥ ሌባባባ ምንም ምህረት አያስፈልግም

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያ ፊቱን እየሸፈናችሁ ተባባሪ ሆናችሁሳ። በሰላም ነው?

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 3 ปีที่แล้ว +2

    እህ ግልግል እኔስ ቤቴ ምድር ቤት ያጎቴ ያገሬ ወዘተ ሠፈሩ ዴስ እሚል ፀጉረ ልውጥ አይዴለም ሊገባ አያስበውም ከተሜ እኮ መሆን መከራ ነው

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 3 ปีที่แล้ว +2

    እዴ ምን ማለት ነው ተጠርጣሪ ...ወጀለኛ አትሉም እዴ ሆ አረኩ እያለ ተጠርጣሪ ማለት ምን ማለት ነው

  • @Hነኝየማየናፋቂ890
    @Hነኝየማየናፋቂ890 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሥለወጀል እያወራችሁ ፊቱን መሸፈን ምን ቤት ነዉ ታዳ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 ปีที่แล้ว +1

    ተፀፅቻለሁ የልብን ሰርቶ ተፀፅቻለሁ ማለት እነዚህ ውሰጡ ሰራተኛ ወይም ልጅች ቢያገኘ የገላሉ ሌላ ሌገልም ሊሰርቅም ነው ኮንደሚኒየም የሚነር ሰው ተለያይተዋል ሰው በጭራሸ ከሰው ጋር ግንኘነት የለው ማህበራዊ ኖሮ አሰፈላጊነው
    አንደሰው ወንጀል ሰርቶ ፊቱን ትደብቁታላች ለምን የትም አገር የሰረቀ ሰው ፊቱ መሸፈን የለበት ከፈለጋችሁ ትንሸ ዓይኑላይ ምልክት አድርጎ ለህዝብ ማሳየት መሸሸግ ምናመጣም ይሄ ሰረቁ ብሎ ማበረታታት ነው ግልፆ አድርጉት ሰራችሁን /ከዚህ በፊት ጄሶ እየበጠበጡ እያበሉን ሲገሉን የኖሩ ሰዋች አንድቀን ማንንታቸው ሳይታወቅ ተያዙ እያላች በዛው ጠፉ ከምን እንደደረሰም አናውቀ የኛ ሰው ፊቱ በሚድያ የሚወጣ የሚታ ከሆነ እፍረት ሰለሚይዘም በትንሸ ፊቱን ዓይኑን ሸፍኖ ማውጣ አትደብቁት

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 3 ปีที่แล้ว +4

    ደሞ ይኸን ድርጊት ተፈጠረ ብሎ ያቃልለዋል ሆይ🤔

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሀገራችን አቅራቢወች ግርም የምትሉኝ ነገር አለ ሌባ ነው ብላችሁ ወጀለኛ ነው ብላችሁካቀርባችሀቸው መሸፍን ለምን አስፈለገ ፊታቸውን እንሱ ስሰርቁ ያላፈሩትን እናተ ምን አሳፈራችሁ

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ዘድሮ በዶ/ ር አዝኘ አላቅም ጌታን እያወቀ ዘርየሰይጣን መሆኑን እያወቀ መቀጠሉ እጅግ ያሳዝናል

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 3 ปีที่แล้ว +1

    ሌባውን ሌባ ያደረገው አስተዳደሩ ነው ሌባ ስትይዙ በቲቪ ለምን አታቀርቧቸውም ፊታቸውን እየደበቃችሁ ሀገሪቷ የዘራፊና የገዳይ የዎንበዴዎች ዋሻ አድርጋችኃት

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 หลายเดือนก่อน

    የሽሮ ሜዳ ፓሊሶች በጠራራ ፀሐይ አፍዝዞ መኪና የሠረቀውን ግለሰብ ፎቶውን ከተሠረቀበት ከምንሊክ ሆስፒታል አግኝተው መያዝ አቃታቸው።

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ ፣የአንድ ግለሰብ ሌብነት በዚህ መልኩ ጉድ ብላችሁ ስትገልጹ ፣እንዴት እየታረዱ ለሚያልቁ ዜጎች ግድ ብላችሁ አትዘግቡም ? ከሌባ በላይ ኦሮሞ የሚያርደው ጉድ ሊባል አይገባም ወይ ? ኦሮሞ አቃፊ ነው ፣ደግ ነው ሲባል በወሬ ነበር የምሰማው ፣ነገር ግን ኦሮሞ ህጻንትን ሲያርድ ፣አዛወንት ሲገድል ፣ሴቶችን ሲደፍር ፣ሲያፈናቅል ፣ስመለከት ፣ኦሮሞ ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ብየ ወሰንኩ ። ድሮውንም ከኬኒያ የመጡ ስለሆኑ ፣የኢትዮጵያን ባህል ወግ ፣ዘይቤ እያጠፉ ነው። እኔ የሚገርመኝ ፣አማሮችም ለምን የነሱን ልጆች ፣ሴቶች ፣ወንዶች ለምን አርደው አያሳያቸውም ። ምን አልባት ይሄ ግድያውን ያቆመው ይሆናል ።

  • @እኔስየማርያምነኝ-የ5ወ
    @እኔስየማርያምነኝ-የ5ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ፊታችውን ትችፎናላችሁ ለዩቶብ ብላችሁ የውሸት ወሬ ስለምታውሩ ነው አይደል እናማ እውነት ብታውሩ ለሌባ ክብር አትስጦም አውቀናችው እንድንጠነቀቅ ታደርግ ነበር ምድር የዩቶብ ጡርተኛ

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 3 ปีที่แล้ว

    በተለይ በጋራ የሚኖሩ ህብረተሰቦች ግፋ ቢል በወር አንዴ የመሰብሰብና በጋራ የመወያየት ልማድ ቢኖር አካባቢያቸውን ከብዙ ነገር ሊያድኑ ይችላሉ። ሌባው ተፀፅቶ እየተናገረ ፊቱን መሸፈን ማንነቱ እንዳይታወቅ ነገም ይስረቅ እንደማለት ነው።

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 3 ปีที่แล้ว

    ሌባ እንዳልልህ ለካ ሌባ ነህ! ደሞኮ እንደጀብዱ ቸግሮኝ ሰረኩ ይላል እንዴ ለምን ተሸክመህ አትበላም ሰው ደክሞ ያፈራውን ለመበርበር መድፈርህ ይገርማል! ይቅር ይበልህ እንደነዚህ ያሉትን ዘራፊዎች መንግስት ተመጣጣኝ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል!

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว

    ገንዘብ የቸገረ ስው ኩሊነትም ሆነ እርቦኛል ብሎ መለመን ይሻላል እከ ስረቅ ድረስ መቀጣት አለብህ ይቅርታ መጠየቁ አይከፋም ለፖሊሶቻችን ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባል👮🏾‍♀️👮🏾‍♀️🇪🇹

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam3864 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው መልካቸውን የምትሸፍኑላቸው እዝብ ሊያቃቸውና ሊጠነቀቅ ይገባል ።እናተም እየተባበራቹሁነው

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 ปีที่แล้ว

    እና በምን እንወቀው ሌባ መሆኑን ፊቱን ሸፍናችሁ ያሣዝናል አንዱ ለፍቶ ግሮ ሰርቶ ያካበተውን እንደት ይሰርቃሉ እረ ተው አጋልጡ አትሸፋፍኑ እባካችሁ በፈጠራችሁ ፈጣሪያችሁ የሰረቀው ሠው በህግ ፊት መቅረብ አለበት።

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 ปีที่แล้ว

    አባካችሁ የስራ ፍጠሩላቸው።
    አዲሳባ ሰራ ቢኖርም መጀመሪያ የሚቀጠረው ኦሮሞ ብቻ ነው።እራብ ቀን አይሠጥም ለዚ ነው ሰው የሚሠርቁት።ያሞነ ይህ ሰርቆ ከመብላት ሞት ይሻላል።

  • @mesfintaye4230
    @mesfintaye4230 3 ปีที่แล้ว

    ከናንተ በላይ ሌባ እና የሌባ ተባባሪ የለም ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ ..የሰው ልጅ ባደባባይ ባሰቃቂ ሁኔታ በግላጭ በሚገደልባት ሀገር የሰረቀን ሌባ መብቱን ለማክበር ነው ልትሉኝ ባልሆነና ባታስቁኝ

  • @bettyadis909
    @bettyadis909 3 ปีที่แล้ว

    ሌቦቹ የፖሊስ ዘመድ እና ጓደኛ ስላላቸው
    ሕብረተሰቡ ከነሡጋ ካያቸው እንዳይታወቁ ስለሚፈለግ
    ፊታቸው እንዳይታወቅ ነው የሚሸፈነው።

  • @mdet7032
    @mdet7032 3 ปีที่แล้ว

    እራሣቸው ያጠፉና እራሣቸው ወንጅለው እራሣቸው ሠርቀው እራሣቸው ይሠግባሉ እራሥህ ሥታወራ አሥታውቆባሀል

  • @gobenabeshah8267
    @gobenabeshah8267 3 ปีที่แล้ว

    ይሔንን ሌባ መልኩን መደበቅ የሌባ ተባባሪ መሆናችሁ ያሳዝናል ለሚቀጥለው አይዞህ በርታ ከማለት አይተናነስም

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እና ለምን ፊታቸው ተሸፈነ ለምን ሌባ ባደባባይ አይወጣም ለምንስ ነው እያድበሰበሳችሁ 3ቀን አስራችሁ የምትለቋቸው

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 ปีที่แล้ว +2

    ተሸክመህ አትበላም ባለጌ ሌባ

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ከሆነ ለምን ፊቱን ሸፈናችሁት ነው ሌላውን ደሞ ተጠንቀቁ የምትሉት?ጥበቃስ
    ካለ በማታ ቤት ተዘርፎ እቃ ሲጋዝ
    አያየ ዝም የሚለው ለምንድን ነው?

  • @danisami1391
    @danisami1391 3 ปีที่แล้ว

    ንሰራቂ ምትሕብባር ንምንታይ ኣድልዩ?
    ገጹ ምሽፋን ንሰራቂ ምትሕብባር ንህዝቢ ናብ ሓደጋ ምውዳቅ ፡ስርቂ ንክስዕርር ዕድል ምክፋት እዩ።

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 ปีที่แล้ว

    አብይ ምነው ዘራፊዎቹን ለቃቅሞ ሱዳንና ግብፅን እንዲጋተሩ አያረግም እነዚህ ልቦች ጥቅም የላችውም

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁፊታቸውንአትሸፍኑለመማሪያከተፈለገመታየትአለባቸው

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 26 วันที่ผ่านมา

    ለምንድ ነው የወጀለኛውን ፊት የምትሸፍኑት ? ወጀለኛነቱ ከተረጋገጠ ለጥንቃቄ ለምን ፊቱን አታሳዩንም ? እንዴት ሌባ ን ወንጀለኛን ትደብቃላች ?

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 3 ปีที่แล้ว +2

    ህህህህህህህህህ፣መቸነው፣ጡሩ፣ነገር፣፣ለመሲማት፣የናፈቀው፣አለ፣እብደኔ፣???

  • @ኢማንYouTube-i5n
    @ኢማንYouTube-i5n 3 ปีที่แล้ว

    ሌባ አላህ ይግላክ ከልብ እንድለቀቅ ነው የሚቃዥው ለምን ፊቱ አይታይም እጆ ይቆርጥ ኑሮም አያገለግልም?

  • @kasinatube9170
    @kasinatube9170 3 ปีที่แล้ว

    ውንጀለኛ ፊት ሸፍኖማቅረብ ምንድ ነው ሌሉች እዲጠነቀቁ ማሳየት ነበርባችሁ

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 4 หลายเดือนก่อน

    የፊልም እስክሪፕት ነው እንዴ ሌቦች ከሆኑ ለምን ፊታቸው ይሸፈናል

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 3 ปีที่แล้ว

    ወገን እባክህ የሌባ ፊት አይሸፈንም እጅ ከፍንጅ ከተያዘ ሌባ ነው ስለዚህ የምን መሸፋፈን ነው

  • @seidabrahim9496
    @seidabrahim9496 3 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ሌባ ነው ሌባውም መንግስት ነው
    የሌባ ፊት መሸፈን ምን የሚሉት ነው

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንጀል አይመስለኝም ስራ ካጡ ታዲያ ምን ያድርጉ? እየተገዳደልክ ሰው ምን ይብላ

  • @getachewlila5430
    @getachewlila5430 3 ปีที่แล้ว +2

    Aye yene bet tezerfo basekaki huneta gudyo be police eje ketyaz 1 amen honew menemmmmmmyelemmmm

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 3 ปีที่แล้ว

    አጨብጫቢ ፖሊስ ከሚሊዮን አንድ ንብረት ተመልሶ አደነቅሽ? አሽቃባጭ

  • @AH-mq6xo
    @AH-mq6xo 3 ปีที่แล้ว +4

    Leba hono lemin manentu yedebeqale ? Yasazenale

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 3 ปีที่แล้ว

    ፊት መሸፈን አሁን ምን ይሉታል ።ሌባ ባደባባይ ነው መታየት ያለበት ።ለጥንቃቄ

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 3 ปีที่แล้ว +1

    So why do you cover their face, they are proof of guilty

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ያወራል እንዴ ስለ ተያዘ እንጂ ባይያዝ ኖሮ እድሜ ልኩን ይሄው ነው።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว

    ጥበቃውን ነው የደበቃችሁት አናጢውን ? ጥበቃ አለ እያላችሁ ቀን በቀን ዘረፋ የማይታመን ነው ስለዚህ በመጀመሪያ አናጢ ነን ብለው ማን አስገባቸው ? ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው :: የግል አስተያየት ነው ተፀፅቶ የተመለሰው ንብረቷ የተመለሰላት ይቅርታ ታድርግለት እግዚአብሔር ከችግር እና ከበሽታ በቃችሁ ይበለን

  • @asmare5631
    @asmare5631 3 ปีที่แล้ว

    የመንግስት ኣካላት የሰው ነብስ እየበሉ ብዙ አስራታት የአስቆጠረች ሀገር ምነው በዛብሺ መዘዙ እንኳንም የሰረኩት ለፖሊሶች ስራ ለመፍጠር ነው ወይም ሌቦች ባንከሰት ስራ የት አባክ ታገኝ ነበር አላልክ ሃሃ እንደኔ ማረሚያ ቤት አስሮ ከመቀለብ በህዝብ ገንዘብ ወስዶ የአጭር ኩርስ ነገር አስተምሮ የተለያዩ ቦታወች አስርቶ ቅጣቱን ሲጨርሱ በዛው ማሰማራት ከቀጡ አይቅር ዋናውን ነው መቅጣት የተከበረ ሙያ እያለው ወደ ሌብነት ሰውን ማሳተፍ በዚህ ሙያ የተሰማሩትን ጥርጥር ማስገባት ነውና ከዚህ ሙያ መወገድ አለበት ደግሞ ፎቶ መታየቱ ጥሩ አይመስለኝም ምክኛቱም በሌብነት ሙያ ብቻ እንዲሰማራ ማድረግ ነው እንደገና ደግሞ ለቤተሰቡ የከሌ ልጅ ኣባት ወንድም ወዘተ እየተባለ አንድ ሰው በሰራው ሌላ በደል ጁንታው የፈፀመው እጅግ ዘግናኝ ነገር የትግሬን ህዝባችን አይወክልም አደል እንዴውም ፓርቲውም ውስጥ አንድ አንድ ሰወች በጎ አድራጊም ይኖራሉ በነሱም የተገደሉ ጥሩ ሰወች ነበሩ እሂን ምንገድ ካልያዝን አንድ ኢትዮጲያዊ በሌላ ሀገር ወንጀል ቢሰራ ኢትዮጲያ ወንጀለኛ እንደ ማለት ነው ብቻ ሰላም ለሀገር ህዝብ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว

    የሌባን ፊት እየሸፈኑ ከ እንደዚህ አይነት ድርጊት ተጠንቀቁ ማለት በህዝቡ ላይ ማፌዝ ነው ሲጀመር እናንተ ለፊቱ የተጨነቃቹትን ያህል ሌባው እራሱ ለክብሩ አልተጨነቀም😏😏

  • @ewentuyehenew1678
    @ewentuyehenew1678 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ፊታቸውን አታሳዩንም ሌባማ በደንቡ መታየት አለበት ራሱ ለህዝቡ መታየቱ ትልቅ ቅጣት ነው እነዚህ ሰዎች እኛም ሰፈር ወደ ካዛንቺስ መጥተው ከዚህ በፊት በነሐሴ ወር ቸዘርፈን እስካአሁን ምንም ነገር የለም እነዚህን የያዙት ፓሊሶች ጀግኖች ናቸው መመሰገን አለባቸው ፡፡

  • @temualali8527
    @temualali8527 3 ปีที่แล้ว +2

    Lebbbaaaa

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 24 วันที่ผ่านมา

    ወጀለኛ በዛ አገራችን ህግ ዬለሞ መሪ ዬለም አላህ ያግራልን

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ አቤቱ ኧረ መቼነው እራሳችንንፅቆምብለን የምናዳምጥ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን ፈራጁ አንተብቻነሕ የኔ ገታ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሰረቀው ሌባ ይልቅ የሚያሳዝነው የሚያሳፍረው የሌባውን ፊት መሸፈን መደበቃችሁ ነው

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    አጋልጡት ነገ ሲፈታ ለኛም አይመለስም

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ አቤቱ ኧረ መቼነው እራሳችንንፅቆምብለን የምናዳምጥ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን ፈራጁ አንተብቻነሕ የኔ ገታ

  • @አሀዱንአሀድ-በ1ቸ
    @አሀዱንአሀድ-በ1ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ሲጀመረ አደባባይ አዉጡቱ መገረፈ ነዉ እጀ ለምን መደበቅ አይከበዳቸሁም ወይሰ ደራማ ነወ እኛ ሰ

    ቸን
    አረ
    ጠሩ ነገረ በቀ ናፈ
    ፋቀን

  • @selmalethiopia7671
    @selmalethiopia7671 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርሞ ነዉ ።ተጎጂዋ ለደህንነቷ ሳይታሠብ ፊት ለፊት አየታዮ ሌባዉ ተሸፍኖ ይቀርባል ።። ተገቢ አይመስለኝም ። የፖሊስ መልካም ሥራ እንዳለ ሆኖ !!!

  • @abebechneri1890
    @abebechneri1890 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ፓሊሰ አደንቃለሁ ግን ሌቦቹን ፊታቸውን በማሳየት ከዚህ እንዲታቀቡ
    አትደብቁአቸው ቸገረኝ ብሎ መለመን ይሻላል

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 ปีที่แล้ว

    እናተራሱ ሌቦች ፊትለምንየሸፈነ ሀፐ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰአት የሰው ስም ቤት ስትጠየቁ አናቅም በሉ ድሮ ቀረ ዘመድ ጥየቃም ቤት ተሳስቼ ላለ ሰው አናቅም በሉ ከተቻለ ካሜራ መግጠም በየብሎኩ መግቢያ ላይ

  • @muluworktilahun9738
    @muluworktilahun9738 3 ปีที่แล้ว +1

    Fetari kezih hulu neger yetebken

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +3

    መሥታወቱ ምን ሊያረጉለት ነው

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 27 วันที่ผ่านมา

      ፊታቸው ሊያዩበት😂😂😂

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 ปีที่แล้ว +1

    ሌባን መሸፈን ጀመራችሁ ይህ ማበረታታት ነው