ባሌ ከኔ ምንድን ነው የሚፈልገው? - Appeal for Purity

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 223

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 3 ปีที่แล้ว +17

    መስኪዬ ወሳኝ ሰአት ላይ ነው የደረስሽልኝ በጣም እየተናደድኩበት ያለሁበት ሰአት ነበር አሁን እየሰማሁሽ ተፈወስኩኝ ዘመንሽ ይለምልም

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ምን የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣም ትልቅ
    ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እንደ ቃሉ እንኖር
    ዘንድ ይርዳን🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 ปีที่แล้ว +3

    ውብና ድንቅ ሴት ነሽ እመብረሀን ከነልጇ ከነቤተሰብሽ ትባርክሽ ሜገርምሽ የምትይውን ሁሎ ነው ማደርገው ግንግን ጭቅጭቅ አልወድም በተለይ እሱ ሀይለኛ ነው እኔ ዝም እላለው ከንበላይ ሴህን አሁን መንበርከክ ለግዜርያብሄር ስጀምር ሰላምና ፍቅእ ገባ ቤቴ በጣም ጉበዝና ብልህነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  3 ปีที่แล้ว

      Amen! Amen! May our Lord and Savior, Jesus Christ, take all the glory, praise and honor! Thank you my sister for sharing your testimony with us. May God continue blessing you and your whole household!

  • @metimathewos5424
    @metimathewos5424 3 ปีที่แล้ว +7

    ትምህርቶችሽን ለመስማት ጥሩ ግዜ ያገኘሁት አሁን አራስ ቤት ሆኜ ነው፡ ከዚህ በፊት ሳልሰማ ያመለጡኝን ሁሉ ለመስማት ችያለሁ፡ አሁንም አዳዲስ መልዕክቶችሽን በጉጉት እጠብቃለሁ፡ በብዙ እየተማርኩ ነው፡፡ ብዙ የጣልኩትና ያነሳሁት ነገር አለ...ብቻ ተባረኪ፡፡ ያንቺን አይነት ሰው ጌታ ያብዛልን፡፡

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 ปีที่แล้ว +8

    መስኪዬ ገና ሳላየው ላይክ አደረኩት ሁሌም እንዲ ነው የማረገው በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እንዴት አኑሮዬን እያስተካከለው መሠሽ ትምህርትሽ በርቺ ዘመንሽ ቤተሰብሽ ይለምልም አንቺ በጣም ጠቃሚ ሰው ነሽ ስላንቺ ጌታ ይባረክ

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  3 ปีที่แล้ว +8

      Appreciate you very much yenei emebet! May God continue blessing you with His truth and Spirit!

  • @buze8256
    @buze8256 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ዶክተር መስኪ በየሳምንቱ በጉጉት እጠብቃለሁ ለእንደኔ አይነቱ በትዳር ለቆየ መታደስ ፣እራሳችንን ለማየት ጠቅሞናል በመግቢያ የእግዝብሔር ቃልም ትባርኪናለሽ ፤ለልጆቻችን አቤት እንዴት የታደለ ትውልድ ነዉ ብዬ ጌታን እባርካለሁ።ተባረኩ!!

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 3 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ በትክክክል የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ ትምህርት ይዘሽ ነው የምትቀርቢው በቀሪው ሁሉ እንዲሁ ጌታ በሙላት ይጨምርልሽ።

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 ปีที่แล้ว +17

    I am so blessed before I got married I learned all this wisdom. 🙏

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l ปีที่แล้ว

    አቤት ምን የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣም ትልቅ
    ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እንደ ቃሉ እንኖር
    ዘንድ ይርዳን

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶ/ር መስኪየዛሬው ትምህርት ለኔ ነው አንደዝች አይነት ሴት እንድሆን እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀልይልኝ🤲

  • @HiwotMelese-z4s
    @HiwotMelese-z4s 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የተሰጠሽን ፀጋ አውቀሽ እየሰራሽ ያለሽ የተባረክሽ ፍጡር ነሽ! የበለጠ በሩክ ሁኚ

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 ปีที่แล้ว +11

    we are so blessed to have you in this generations. Glory to God He speaks thourgh you. May God bless you and your beloved family more and more. I Love you so much 🙏

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ማር የሆንሽ ልባም ሴት ነሽ ። እኔም እንዳንቺ እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ ። ልዩ የሆነ ትምህርት ነው የምትሰጭን ሰምተን ፈፃሚ እንድሆን እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ።

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የተባረክሽ ድንቅ ሴት ነሽ እኮ የብዙዎችን ትዳር እውቀት ከማጣት የተነሳ ሊፈርሱ ላሉ ትዳሮች እግዚያብሄር ባንች አልፎ እየሰራ ስላለ ጌታን አመሰግናለሁ ይብዛልሽ እህቴ ተባረኪ ፀገም ይብዛልሽ

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ. እውነት በጣም የሚጠቅም ትምርት ነው ባል ምን እንደሚፈልግ አውቆ መዘጋጀት ትልቅ በረከት ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ።

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ፣የምታስተምሪዉ ትምህርት ለ ልጅ ልጅ ሁሉ የሚጠቅም ነዉ ፣እግዚአብሄር የ አገልግሎት ዘመንሺን ያብዛዉ ፡በጣም ጠቅሞኛል በርችልን!!እንደዉ እህቶቸ በዚህ በትዳር ህይወት ትምህርት ለማግኘት አጋፔ ፣በ ቀሲስ አሸናፌ ገ/ማሪያም አለ youtube ላይ ከጠቀማችሁ ቼክ አድርጉት

  • @mahletmoges1890
    @mahletmoges1890 3 ปีที่แล้ว +1

    thank u meskiye after i heard this message i started to make up my marriage. tomorrow I'm going to surprise him in our home through making a dinner with candles with my two beautiful sons. I immediately deleted all the regret that I have passed in this 5 years with him. the word of GOD is like a mirror to men .u are blessed thank u so much..........

  • @ermiafrew785
    @ermiafrew785 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በጣም የምወድሽ
    ከማግባቴ በፊት እንድዘጋጅ ስለአረግሺኝ
    በጣም ነው የማመሰግነው ❤

  • @nardinagurmu5944
    @nardinagurmu5944 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከባሌ ጋር ከተጋባን 3 አመት ሆኖናል እንዴት ያበበ ና ያማረ ህይወት በእግዚአብሔር እውቀት እንዳገኝ እየረዳሽኝ ነው ወድሻለው ተባረኩ!!!

  • @TaduGet-n4c
    @TaduGet-n4c 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዶ/ር ፥ አንቺ ጀግና የእ/ር ሴት ነሽ ፤ ተባረኪ ፤ ትምህርቶችሽን በጣም እወዳቸዋለሁ ፥ የሚኖሩኝ አስተያየቶች 1ኛ ፦ ትምህርቶችሽ ሁሉን የሚመለአቱ ቢሆኑ ፡ ማለት ክርስቲያን ተኮር ብቻ ባይሆኑ ፤ እንደ ተወዳጁ ፓ/ር ቸርነት ቢሆኑ ፤ 2ኛ ፥ አንቺ ውጭ ስለምትኖሪ ነው እንጂ አሁን አሁን አማኙም ሆነ አላማኙ ሴትና ወንድ ራሳቸውን ለገንዘብ አሳልፈው እየሰጡ ያሉበት ጊዜ ነው ፤ ለባለሀብትና ለውጭ ዜጎች ፥ በዚህ ዙሪያ ብታስተምሪ እላለሁ ተባረኪልኝ ፤ ወንድም ታደሰ ነኝ ከአድስ አበባ

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 ปีที่แล้ว

    በአውነት አንቺ ለኛ የተላክሽ አህታችን ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ቃልን አያወቅን ለማንተገብር ልብ ይስጠን ❤️🙏🙏

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 3 ปีที่แล้ว

    ሁል ግዜ ይምታቀርቢው ትምህርት በእውነት ትልቅ መልእክት ነው ከእነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይብባርካችሁ

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ከማመስገን ይልቅ ከተሰራው ያልተሰራውን ማየት ይቀድመናል ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 3 ปีที่แล้ว +5

    I am am amazed I got filled in Holy Spirit every time after I listen for your message! Praise God for you my lovely Blessed couples!!!!!

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
    @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 ปีที่แล้ว

    የተወደድሽ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
    እንደት እንደሚያንፅ በአንቺ የሚለቀቅልን የፀጋ ቃል ።የተባረክሽ ነሽ የባረከሽ ይባረክ

  • @tesfayesime5614
    @tesfayesime5614 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ተባረኪ
    ለልጆችም ቢዘጋጅ መልካም ነው

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ መሲ እሱን video ስሪው አጠር ያለ ድራማ አድርገሽው በእውነት ጌታ ይርዳሻል

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 ปีที่แล้ว

    እ/ቴ በመጀመርያ የምለው አንችንና ቤተሠብሽን እንዲሁም አገልግሎትሽን እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪ ይባርክልሽ እያልኩኝ ይህ መሠረታዊ መንፈሳዊ ትምህርት ነው በባልና በሚስት መሃከል ያለውን ሚስጢራዊው መስጠትሽ።
    ወንድምሽ ብሩክ፡ተክሌ/ሚ

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ መስኪዬ ፡፡

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መስኪ ይህ ትምህርት ለኔ ነው ተባረኪልኝ አሁንም ለበረከት ሁኚ❤💐

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 3 ปีที่แล้ว +2

    Its so hard to do that but its True
    May God help all of us

  • @fasikalegesse1930
    @fasikalegesse1930 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you mesi God bless your family! it helps me a lot how to be a good wife to my future husband bcz i am not married yet.

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw8999 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank God for the Amazing grace in this woman!

  • @biniyamsisay7475
    @biniyamsisay7475 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው እህቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እኔ በትዳር 15 አመቴ ነው

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 3 ปีที่แล้ว

    It was perfect lesson that every woman should learn! It is all my marriage’s problem, if my wife watches this video she might save our marriage!

  • @Ad-wr8bt
    @Ad-wr8bt 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a blessing, thanks for teaching us how to be a better wife it really is a great lesson. Keep up the good work

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ መሲ ደስ የሚልና ሰርፆ የሚገባ ምክር ነው!!

  • @bezinashgeremew1778
    @bezinashgeremew1778 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD Bless you Dr. Meseret
    having you is a blessing . I really appreciate the way you present it too

  • @damajoro1
    @damajoro1 3 ปีที่แล้ว

    Dr. Meskiye Egizibher Yibarkish. You are a blessing to us.

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much Dr Meskerem. That is very wonderful wise advice. God bless you and your family.

  • @wodemariamtirunesh6875
    @wodemariamtirunesh6875 3 ปีที่แล้ว

    I am grateful for Hearing your
    Leeson, Motivation & ENCOUTAGEMENT.

  • @mesfinb
    @mesfinb 10 หลายเดือนก่อน

    ተናነቀኝ እምባ
    ቃላት ሆነው ከአስተሳሰቤ ውስጥ
    አውጥቼ ለማስፈር መከራ የሆነብኝን
    ህልም በሚመስል መልኩ እውን ሆነው በመስኪ አንደበት !
    ተናነቀኝ ተናነቀኝ እምባ!!

  • @mahilettilahun4858
    @mahilettilahun4858 2 ปีที่แล้ว

    I have listened to this message several times... everytime I lose track I refer back to it and I get a new revelation and conviction everytime. May God help me live it out. I am thinking of listening to all your teachings from the very first upload. Keep up the good work. You are helping a lot of families.

  • @galaxynote9753
    @galaxynote9753 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ በትላልቅ ማስተዋሎች አሁንም ይባርክሽ!!

  • @bethlehemararssa4019
    @bethlehemararssa4019 2 ปีที่แล้ว +1

    amazing teaching!! thank you

  • @DawitElias-w1j
    @DawitElias-w1j 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ዘመንሽን በብዙ ይባረክሽ እኔ የጋብቻ ትምርህት ከአንቺ ጋር ማማር እፈልጋለሁ ጊዜ ከሌሽ እሺ ።❤❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንሺ ይባረክ ተባረኩ ረጋ ብለሺ ሰታወሪ እንዴት እንደምደሰት መታደል ነው በርቺ

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም መርዳት ነው እናመሰግናለን
    ዶ/ር መሲ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @urgeamansisa3808
    @urgeamansisa3808 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkish teteqimebetalew ❤

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 ปีที่แล้ว

    መሲ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ

  • @gashawdessie7883
    @gashawdessie7883 3 ปีที่แล้ว

    መሲ እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ፡፡

  • @natsanettedros1954
    @natsanettedros1954 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I learn a lot today and share it with my friends. God bless you

  • @Beth-oy7in
    @Beth-oy7in 3 ปีที่แล้ว +1

    You both are blessed. Thank you!

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጌታ ዘመንሽን ትዳርሽን ሁሉ ይባርክው ቤቴን እንደ አዲስ እየሰራሽልኝ ነው ሂወትሽ ይለምልም ብሩክ ሁኚ

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Dr Mesky you are amazing woman of God! I learned a lot from you!

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse 3 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yibarksh mesye ewedshalew

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 2 ปีที่แล้ว

    I like how you always put disclaimers in your messages. Because there are abusive and dysfunctional homes where fathers are source of pain & terror for the children.

  • @semretyesbelayi228
    @semretyesbelayi228 3 ปีที่แล้ว

    Dr demstin cemeri iyeseran lemadamex yiredanal tebareki

  • @kufituborana6370
    @kufituborana6370 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much God bless you family 👪

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarish Dr Mesik! bestemarish menor indinichil Geta yirdan!

  • @frehiwotghiwot2117
    @frehiwotghiwot2117 2 ปีที่แล้ว

    Wow am so speechless thanks ❤❤❤

  • @Aw-wm7lx
    @Aw-wm7lx 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you and all yours. You are the best. It’s very helpful and true!!! 💕

  • @savedbyhisgracert8061
    @savedbyhisgracert8061 3 ปีที่แล้ว +1

    I am learning my lessons, Blessings blessings.

  • @abelgirma3264
    @abelgirma3264 2 ปีที่แล้ว

    Mesiye tebarekilgn banchi timhirt hiwete telewitowal berchiii...

  • @meheretsolomon5770
    @meheretsolomon5770 3 ปีที่แล้ว

    Lol you got me on gotata T-shirt video tebikalew. Love your teaching now that I’m gonna be a Mrs. degmo more 😍 Thank you.

  • @michaeltesfai7451
    @michaeltesfai7451 3 ปีที่แล้ว

    Proud of you dear. Bless you and your family. Love you

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Sis. we are so blessed to have you may God bless you & your family

  • @focusonjesus4938
    @focusonjesus4938 3 ปีที่แล้ว

    Yetbareksh anchim balebeteshinm lejochishem tebareku lemlemu

  • @kidistjima7148
    @kidistjima7148 2 ปีที่แล้ว

    May God bless u aboundantly meski

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 ปีที่แล้ว

    God bless you you are a blessing to the generations.

  • @amyolto9898
    @amyolto9898 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this big word of God to us and for showing the way we should know about. I use to think like my future husband must act the way my dad does but I knew it's wrong know. Thank you for reminding & showing the truth. God bless you soooo much!!!!! I was thinking why You don't have a book of your own. Since am living in the rural area of Ethiopia it's easy for me to share with others with a book and to read it more and more to keep it in our heart. I love you a lot you and your family.

  • @maheletendale6674
    @maheletendale6674 3 ปีที่แล้ว

    Very very interesting and I love your idea,smart.!

  • @mehalyesolomon5054
    @mehalyesolomon5054 3 ปีที่แล้ว

    U r just a Godsend!!🙏🙏❤❤

  • @tarikmisgina4136
    @tarikmisgina4136 3 ปีที่แล้ว +1

    Can u repeat ur # thx

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 3 ปีที่แล้ว

    የሁል ጊዜ ፀሎቴ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መኖር ነው ጌታ ይረዳኛል ሁሌም ከ እግዚአብሔር እማራለሁ በብዙ እየተማርኩ ነው

  • @Mom608
    @Mom608 3 ปีที่แล้ว

    May God blessed you and your beautiful family’s

  • @abenzerzemed7632
    @abenzerzemed7632 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።ያብዛልሽም

  • @mrvip9753
    @mrvip9753 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር መስኪ እኔ ጌታንም ያገኘሁት በአንቺው ትምህርት ነው።ጌታ እራሱ የእራሱን ሰው ዳረኝ ትዳሬንም ያሳመርኩት በአንቺው ትምህርት ነው።ሁልግዜ እንደምትይው ከማህበረሰቡ የወረስኩት ለወንድ ያለመሸነፍ ባህሪ ነበረኝ እኩል ነኝ ለምንድን ነው የምገዛው ለወንድ የሚል በዱሮ ባህሪዬ ቢሆን ትዳሬ ውስጥ ሁለት ወንዶች ነበር የሚሆነው ከባሌ ጋር ስፍራዬን ይዤ መኖር አልችልም ነበር ይሄን ስል በህይወቴ የሆነውን በጌታ ፊት ነው የምናገረው።ትምህርትሽን ስሰማ ለመለወጥ ተዘጋጅቼ ነው የምሰማው ዛሬ ምንድነው ደግሞ የማውቀው ብዬ በጉጉት ስለምሰማ ተዋህዶኝ በዙሪያ ያሉ የጌታ ተከታይ ያልሆኑ እራሱ ከአንቺ ይሄን ተማርን ይሄን አወቅን ይሉኛል ጌታ ይክበር ለዘላለም።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽ ህይወት በእውነት የተስተካከለ ይሁን።እኔ በእናትም በአባትም አልተመከርኩም ጌታ በአንቺ አግኝቶኛል። ጌታ ይባርክሽ

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  3 ปีที่แล้ว

      May Jesus Christ our Lord and Savior take all the glory, praise and honor! Thank you my sister for sharing this beautiful story the Holy Spirit had been doing in your life. May He always be glorified in and through your entire life! May He continue blessing your life with the revelation of His word! May He bless you and your entire household!

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 ปีที่แล้ว

    We are so blessed having you !!

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዪቢዛለሺ 💝💝🌺🌺❤️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @mesayabreham6442
    @mesayabreham6442 ปีที่แล้ว

    መስኪ አመሰግነዋለሁ

  • @meklitsamuel324
    @meklitsamuel324 2 ปีที่แล้ว

    Woww egzihabher yesetesh

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 3 ปีที่แล้ว

    My God bless you more 🙏 ❤ thank you so much 🙏

  • @kibrulightoftheworld7961
    @kibrulightoftheworld7961 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more...meski

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen! May God bless you too my friend!

  • @BehabtwaWondimu
    @BehabtwaWondimu 6 หลายเดือนก่อน

    Bgeta Ehite selehonsh banchi destegna ngne geta anchin selesten Yebarek

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 3 ปีที่แล้ว

    መሲ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ ።

  • @herant9934
    @herant9934 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Dr Meski, God bless you 🙏

  • @alexmeski
    @alexmeski 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ተባርኬ አለው ተገርሜ አለው ተባረኪ !!!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ ! ዛሬ እንዴት እንደተማርኩ አትጠይቂኝ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳኝ !

  • @yanetsamuel5460
    @yanetsamuel5460 ปีที่แล้ว

    Tebarknal benante❤

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว +1

    geta.yebarkishi.masikiya.sewodeshi❤

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ የተሰጠን አጭር ጊዜ ነው ከዛም አጭር ጊዜ ላይ ተበጣብጠን ያሳዝናል ።

  • @alexmeski
    @alexmeski 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow God bless you!!

  • @mercy9795
    @mercy9795 11 หลายเดือนก่อน

    Amilake yibarkish

  • @jofeytmariam7117
    @jofeytmariam7117 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርሽ መስኪዬ

  • @gudinafituma726
    @gudinafituma726 3 ปีที่แล้ว +1

    I am blessed

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you & your family

  • @Lemokg
    @Lemokg ปีที่แล้ว

    Good job ❤

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 3 ปีที่แล้ว

    Thank you it is a blessing lesson. GBU