ዶሮ እንብላ❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @MimiBekele-h7b
    @MimiBekele-h7b 2 หลายเดือนก่อน +49

    እኔ በርግጥ አላውቃችሁም ግን በድሜ ከሁለታችሁም እበልጣለሁ በትንሹም ቢሆን ግን እኔም ከእድሜዬ ከሚያንስ ስው ጋር ወጥቼ አውቃለሁ ግን ዋናው ቁም ነገሩ ጂጂን ሚዲያ ላይ አውቃታለሁ ክፋት የላትም ፋት ለፋት ተናጋሪ እንዲሁም ደሞ የዋህ ነች ብዙም ያዘነችበት ነገሮች ነበሩ በርግጥ መሀሪን እሷ ጋ ነው ያወኩህ ጥሩ ስብህና ያለህ ይመስለኛል እስካሁን እንዳየሁህ እሷም ፍቅር ስለሰጠሀት ደስተኛ ሆናለች ተረጋግታለች ፍቅራችሁም ደስ ይላል ግን ምክር ልስጥ ከተቀበላችሁኝ ማህሪ ወንድሜ ዩኒ ማኛና ጂጂ ድሮም ጎደኞች ናቸው እቤት ገባ ምናምን ስትል ሳታውቂው እንዳይጎዳሽ በማለት ነው እንጂ ለክፋት አይመስለኝም ወንድሜ አንተም እህትህ እንደዚህ ብታደርግ መጀመሪያ ለምን የት አውቀሽው ብለህ መቆጣትህ እይቀርም እና እባክህ ነገር አብርዳችሁ ከሁሉም ሰላም ሆናችሁ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ደሞ አንተ የአስመራ ጀግና እኔ በጣም በፍቅርም ሆነ በጎደኝነት የሚትመችኝ ናችሁ እንግዲህ ከሁሉ ጋር እንድትስማሙ አንተም ተው እያልክ እባክህ ስላም ፍጠሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያሳድግላችሁ እህታችሁ ከ Washington Washington DC

    • @chrhiw6757
      @chrhiw6757 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ere debdaba

    • @MimiBekele-h7b
      @MimiBekele-h7b 2 หลายเดือนก่อน

      @@chrhiw6757what?

    • @HanaBeshah
      @HanaBeshah 2 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚያብሄር ይባርክህ

    • @MimiBekele-h7b
      @MimiBekele-h7b 2 หลายเดือนก่อน +7

      @@HanaBeshah አሜን ግን ሴት ነኝ 🙏

    • @Hananshifera
      @Hananshifera 2 หลายเดือนก่อน +4

      tekekel fitare ye barekeshi❤❤❤🙏🙏

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን የጂጂ ባል በጣም ነው የተመቸኝ ጨዋታ ይችልበታል የጂጂ ሳቅ ሲጨመርበት ❤😂😂😂😂😂

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +15

    የተባረከ ይሁንላችሁ..ጂጂኮ -ቆንጆ ባለሙያ ብቻ ሳትሆኚ የጠንካራ ሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ነሽ ....በእውነት በጣም እወድሻለሁ እደንቅሻለሁም..."ተልባ ቢንጫጫ በእንድ ሙቀጫ " ጉዞ ወደፌት ብቻ ✊🏾👉🏾

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 2 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም ታምራላችሁ ይመቻችሁ ሆዴ ጂጂን ተከባከባት እደሷ በጣም ነዉ የምትወድክ❤❤❤❤❤

  • @yemariamgirum
    @yemariamgirum 2 หลายเดือนก่อน +13

    የሌላ ሐገር ዜጋ ሴት በሰባ አመትዋ ቬሎ ለብሳ ታገባለች የእኛ ሐገር ሰዎች ደግሞ በዚህ እድሜዋ ባል ያዝሽ ምናምን እያላችሁ ሰው ታሸማቃላችሁ ፣ እንደ እኔ በፓለቲካ አመለካከትዋ የሚጠላት ሰው ያለ አይመስለኝም እና የሆነ ግዜ ስላናደደችኝ ዛሬ ጠብቄ አላሸማቅቃትም ሴት ልጅ ከሆነ ግዜ በሆላ ሳትወደድ ሳትፈቀር ብቸኛ ሆና በጭንቀት እንድትኖር ማነው የወሰነባት? ይመቻት ኑሮው ትዳርዋ ይድመቅላት። መሃሪ እና ጂጂ እንደውም ከእናንተ ሐገርን ህዝብን አንድ የሚያረግ ነገር ብዙ ስራ አብራችሁ እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wow gigiye and merawi wendeme betam tamralachou I swear have fun guys we love you ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇦

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 2 หลายเดือนก่อน +17

    ይበሉብሻል እዳይወጣ እንዲሁ ድምፁን እየሰሙ ይቃጠሉ ወሬዉ ደሞ ሲጣፍጥ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +1

      🫶🏽🫶🏽🫶🏽

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣

    • @MatiRobaa
      @MatiRobaa 2 หลายเดือนก่อน

      👍🏽✌🏾

  • @MatiRobaa
    @MatiRobaa 2 หลายเดือนก่อน +5

    Intelaa Oromoo Gigikoo & Our Brother in Law Merawi Congratulations 🎊🎉🎈🍾 ✌🏾👍🏽🥰

  • @hsshdh1902
    @hsshdh1902 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሌባ ሁላ😂😂😂😂😂
    ሆዴ ንጉሳችን😍😍

  • @menetwabdegefa9784
    @menetwabdegefa9784 2 หลายเดือนก่อน +8

    Gege koo, bareedu ❤❤❤❤❤. Enjoy your life with your man ❤❤❤

  • @hanutube332
    @hanutube332 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጂጂዬ ምርጥ ባል አግኝተሻል የምር ያስታውቃል አነጋሩ በደንብ አርገሽ ኦሮምኛ አስለምጅው ወንድም ካለው አለው😊

    • @zuzubabi
      @zuzubabi 2 หลายเดือนก่อน

      አልቀረበሽም 😅ለራሷም ባወቀች ኦሮምኛ

    • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
      @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @y.a3893
    @y.a3893 2 หลายเดือนก่อน +5

    Good job !! Gigi you open the door for those people who leave single life RIP single life.

  • @hey1232
    @hey1232 2 หลายเดือนก่อน +7

    …Yes, Gigi-Koo Keep Embracing Who You Are ✌🏾👍🏽 Be Who God Created You to Be …Peace and prosperity to you, your family, and everything you own AmennnnnnnAmennnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnnnn👏🏽👏🏽👏🏽

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ቆንጆ ያዝልቅላቹ ፍቅር ደስ ይላል

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጂጂየ ምንም ቢሆን ወድ ልጂ ነው ወሬዉን ሁሎ ቁም ነገረ አረገሸ አትይዉ ቀልድም ልመጂ አታሰገድጂዉ ሰረጉም ይቅረብሸ ወድ ልጂ ሰልቹ ነው የምትክራክረዉ የምትጨቃጨቀዉ ሴት አይቶ ትቶ ይሄዳል ምቾት ይወዳል ሴት ብልሀተኛ ናት የፍለገዉን ያረግ ፍቀጂለት ቡዙ ግዜ ዝብለሸ ሰለኖረሸ ተግባቡ❤

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤🍾 long live hodachin and Gigi! ❤

  • @UnitedWeStand-d2u
    @UnitedWeStand-d2u 2 หลายเดือนก่อน +5

    Gigikoo-You are a beautiful,
    smart ,talented and strong woman💪🏾
    May God bless you today tomorrow & forever….!!!

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co 2 หลายเดือนก่อน +6

    Gege I wish you happy life together ❤

    • @hey1232
      @hey1232 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnnnn x3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጂጂዬ ይመቻችሁ 🎉🎉🎉 ❤

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልቤንም ሰጥቼሀለው አላልሽም አሳቀኝ😂😂🤣🤣🤣ልባን እንጂ አጥንታን አልሰጠችህም ተረጋጋ አጥንታን እስክትሰጥህ🤣🤣🤣🤣ወዮ ሞትኩኝ በሳቅ😊

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 2 หลายเดือนก่อน +14

    ❤ባለሙያ ሆነሽ የፈለገ ተናጋሪ ብትሆኚ ችግር የለውም

  • @RahelGebreselassie
    @RahelGebreselassie 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን እንዳትወጣ 😊

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 2 หลายเดือนก่อน +4

    Enjoy my love’s ❤

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይፈላ ቡና ለሆደ❤❤❤

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu173 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም አለም በ ፍቅር ታብባለች I wish this love never ends የሆነ ፍቅር ፍቅር የሚል ነገር ልፍስፍስ ስልምልም አርጎታል I think she missed this filling

  • @hela9801
    @hela9801 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ጂጂ በሠዉ ስትስቂ ያንቺም አፉ ተጣመመ omg የዉነት አፉሸን እይዉ ወደጎን ሄዶዋል

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣 ምን አፏ ብቻ ሁሉ ነገሯ ነው የተጣመመው🤷🏽‍♀️

    • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
      @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳቺው

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela 2 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selinmamo
    @selinmamo 2 หลายเดือนก่อน +11

    this guy he’s was talking a lot what’s wrong with him 🤔😑

    • @radtarofaly
      @radtarofaly 2 หลายเดือนก่อน +2

      This is love, having fun

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 2 หลายเดือนก่อน +1

    Antgan agursat anji❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤

  • @SelamAsege-ur4is
    @SelamAsege-ur4is 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Betam new dessyale gee lemnd new???

  • @TitiTitimitou5
    @TitiTitimitou5 2 หลายเดือนก่อน +6

    Gege btaaaaaaam nw ymadekish

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hodie gen Key new 🥰🇪🇷👌💪

  • @sarakiros4294
    @sarakiros4294 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gigiko ye Mastewal eyayu adisu zefen emetalehu yemilewen Gabejeshalew enjoy❤

  • @hamdihussein126
    @hamdihussein126 2 หลายเดือนก่อน +4

    We love you

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምግብ አቅርቦ መጨቃጨቅ ነውር ነው ስጋዬን አጥንቴን አትብላ ይባልም አፈር ስሆን ብላልኝ ነው የሚባለው ባለጌ የሱደሞ መልስ ልቤንም ስጥቼሻለሁ ብለሽ አልነበር ይላል ሆ ለሆዱ እንደገባ እየነገራት እኮነው አቤት ማርኝ😢😢😢እንደማትዘላለቁ ያስታውቃል

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hulet doro yeseraleta yehe hodam 😂

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዮናታን ወንድ ልጅ ሆነህ እንደዚህ አይነት ኮመንት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጂጂ እወድሻለሁ ግን ከመሬት ተነስተሽ ጊፍተርና ወዳጆችሽን ብሎክ የምታደርጊዉ ነገር ያሳዝናል ያስከፋልም፡፡ መሀሪን ካገኘሽ በዃላ ብሎክ ያረግሽንን ፍቺን 😭😭

    • @hayatadm5085
      @hayatadm5085 2 หลายเดือนก่อน +4

      እሶ ላትሆን ትችላለች ሞዲ ኔተር ይሆናል🎉🎉

    • @MatiRobaa
      @MatiRobaa 2 หลายเดือนก่อน +3

      በስህተት ይሆናል!

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 2 หลายเดือนก่อน

      @@hayatadm5085 እኔንጃ ብቻ ፍሬንድ ነበርን ብታየዉ ይሄን ደስ ይለኝ ነበር🥹

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 2 หลายเดือนก่อน

      @@MatiRobaa ይሆናል

  • @jeruselemgelmesa9250
    @jeruselemgelmesa9250 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yankonjo ❤

  • @RahelGebreselassie
    @RahelGebreselassie 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈታ በሉ❤❤❤❤

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 2 หลายเดือนก่อน +2

    You have be grace full don’t complain 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @JfvNgg
    @JfvNgg 2 หลายเดือนก่อน +2

    lebuko❤❤❤❤❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +2

    በህይወቴ የዚችን ጀዘቤል እና ኢትዮጵያ ያለችውን ቲጂ አገልግል የሚሰሩትን #ምግብ የፈለገ ረሀብ ቢመጣ በተዓምር ንክች ነው የማላደርገው!!! ሲያዩት ያላማረ አይደል የሚባለው?! እኔ በበረኪናም ቢታጠቡ የሚነፁ አይመስለኝም🤔 Yuck🤢🤢🤢

    • @Konjittbultume
      @Konjittbultume 2 หลายเดือนก่อน +3

      የቀና ብዙ ያወረል ካልተመቸሽ ለምን ታያታለሽ ወረኛ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 หลายเดือนก่อน +1

      መርዞች Get out of here 👹🔨👹🔨👹🔨

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Konjittbultume
      ምን አባሽ አገባሽ አንቺ #ጥንብ_ጋላ
      ስትሸቱ ኮ' እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @KtirIfifu-vz7iv
    @KtirIfifu-vz7iv 2 หลายเดือนก่อน +3

    Awo buna aflulun jiji

  • @JfvNgg
    @JfvNgg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤my merat

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 หลายเดือนก่อน

    OH, Gigi wenn du lachst bist so süß 😂

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 2 หลายเดือนก่อน +5

    Gigi-Koo 🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሆዴ ብየ ነው መሳደብ ያቆሙኩት አንቺ ጂኒ አትጩሂበት አርፈሽ ተቀመጪ😅

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 2 หลายเดือนก่อน +4

      Jeje konjoo atesadebe adera le balege melse ateseche

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 2 หลายเดือนก่อน

      @@eyerusalemyitbarek8583 😁😁😁😁

    • @hey1232
      @hey1232 2 หลายเดือนก่อน

      @@eyerusalemyitbarek8583👍🏽👏🏽

  • @ilinarsaid
    @ilinarsaid 2 หลายเดือนก่อน +2

    WOW 🥰❤️💝🫶🎉

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 2 หลายเดือนก่อน +5

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 2 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰🥰🥰🥰✌️✌️

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

    Ereee hode, gegekooo nu betu alalikim

  • @RahelGebreselassie
    @RahelGebreselassie 2 หลายเดือนก่อน +4

    😋😋😋😋🥰😋

  • @SameeraSameera-i5l
    @SameeraSameera-i5l 2 หลายเดือนก่อน +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yeteme tewelede keasanchese eddege yelehale enname yee kasanchese menahereya lege nene 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jijiye dabratal tolotolo bal asmrlat ❤btrf tamralachu

  • @HELENKHSIY
    @HELENKHSIY 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ እኮ

  • @TitiTitimitou5
    @TitiTitimitou5 2 หลายเดือนก่อน +4

    Teywo ybila selmiwodesh nw

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🙏💪 fikir sachi saw nashi ❤❤❤

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ክፍል ብቻ ነዉ ያላችሁ ሳሎን ቤት ብና አፍይለት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +2

      እና ታዲያ መኝታ ቤት ታፍላ...???😂

  • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
    @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 2 หลายเดือนก่อน

    Gigi endtasyi yesarkushale😂😂😂

  • @JfvNgg
    @JfvNgg 2 หลายเดือนก่อน +2

    my konjo

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው ዶሮ ስትሰሪ ናቲን እንኳን ብትጋብዥው። እኔ ወጥ ስሰራ ልጄን ደውዬ ነው እምጠራው።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 หลายเดือนก่อน +7

      ምን አገባችሁ መቶ ይብላ አይብላ በምን ታዉቂያለሽ እራሱዋ አስባ ታርግ እናንተ ልታዙዋት ነው እንዴ ሁሉ ነገር ላይ ሀሳብ መስጠት 😂😂😂😂

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +6

      በእውነት እሁን እንቺ ከሳ የበለጠ ለልጅቻ እስበሽ ነውን...??? እግዚኦ እቤት ሀበሻ ወሬ ማመላለስ ማቀናበር ስውን ለማሳቅቅ መሞከር ተንኮል ምን ይጠቅማችሁዋል...??? ዝም ብሎ ነገር እና ተንኮል እይደክማችሁም .... ???

    • @hey1232
      @hey1232 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስቲ እባካችሁ በሩን ካካ ካካ 🤛🏾እንካኩ 🤛🏾በማታቁት ነገር እንደሮጣችሁ 🏃🏾‍♂️🏃🏽‍♀️ዘውውው ብላችሁ ስው ጋዳ እትግቡ...✌🏾

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 2 หลายเดือนก่อน

    አንች ምን ጉድ ነሽ በፍልሰታ ድሮ መስራት 😮😮😮

  • @asya782
    @asya782 2 หลายเดือนก่อน +6

    Jiji eko mechem Atarejim sigerm

  • @SameeraSameera-i5l
    @SameeraSameera-i5l 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gegeyee sedibuu des yelal

  • @sweetie-ye1gt
    @sweetie-ye1gt 2 หลายเดือนก่อน

    Awkachunw le birke agenda mitsetwate tetalten minamne mitlut😂yimachachu😊

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 หลายเดือนก่อน

    እጂ ጌታ ይሻልሻል ሞት ድገቴ ይመጣል

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብሉልኝ የኔ ዉዶቼ 🎉🎉❤❤

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eju seyemra

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 หลายเดือนก่อน

    Ene gorebet, betehon kefeyeh, beten aserah neber❤

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒኮ ሀይለኛ ፎንቃ ነው ጂጂ ላይ ያለበት::ለዚህ ነው 24 ሰአት ጂጂ የሚለው እኛ እናውቃለን

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 หลายเดือนก่อน

      የዮናስን ስም ቄስ ይጥራው 👹🔨👹🔨👹🔨ክፋ ሌባ እርጉም ሀጬ 😢😢እንዲገደል ትእዛዝ ከስጡት እንዱ ነው መቼም መቼም እረሳውም 👈🏽

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጂጂ ለሊያ ልኳን ንገሪያት አንቺእ እኮ ታዋቂ ነሽ ሳቅሽነ ሳይቀር ቀምታሻለች ምቀኛ ነች አንቺን መሆን አትችልም

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 2 หลายเดือนก่อน +8

      ታሳፍሪያለሽ አሉባልታ ሰው ማጣላት ነውር ነው

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 2 หลายเดือนก่อน +4

      ቲሽሽሽ ሾካካ ወረኛ፣ ቅናተኝ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 หลายเดือนก่อน +2

      አቃጣሪ ወሬኝአ የቤትሽን አመል እዚህም ጉዋደኝአ ጎረቤት እያቃጠርሽ ስታጣይ እዚህም ወሬ ማቀባበል አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ሰው የምታጋጪ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ekekam telalaki

    • @mahi3934
      @mahi3934 2 หลายเดือนก่อน

      ለየት ያልሽ ወረኛ ሾካካ ነሽ

  • @duduchuchu-l4c
    @duduchuchu-l4c 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እሱም እየታየ ቪድዮ

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yee kebew mekebatena yee meretu gudaye temechene 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ ጭገራም አሮጊት ሊያ አትሰማችሁም ፋንዶ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ብርቅሽ ነው😂😂😂

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቅሌታም ሆነህ ቁጭ አልክ 😂😂😂

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 หลายเดือนก่อน

    መቼነው ቤት የምትገዥው

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮ ሊያገባሽ ነበሮ

  • @TMTube-yf8my
    @TMTube-yf8my 2 หลายเดือนก่อน

    በፆም አንክቺው😂

  • @Meskermdenberu
    @Meskermdenberu หลายเดือนก่อน

    Esu new anchinsh konjo melku lemn aytaym

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lijoch maletish lik nesh Adekoo

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 2 หลายเดือนก่อน

    Babe alalem 😂😂😂

  • @LERASE
    @LERASE 2 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ቅን ናት ጨዋታ ብቻ አራዳ ናት

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 หลายเดือนก่อน

    ጨጨቡሳ ነው የበላኘው ቆጮ አይደለም ።

  • @rozatadese5474
    @rozatadese5474 2 หลายเดือนก่อน

    Hulea enjera wet mesrat betam new yemikebdew enea weekend lemseraw endeat endemidekmegn

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 2 หลายเดือนก่อน +1

    Afer belu atsomume

    • @SaraSara-rf8nx
      @SaraSara-rf8nx 2 หลายเดือนก่อน +5

      Anchi somesh endezi mawrat lek nesh ??

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንቺ ግራ የገባሽ "እብድ” ወይ ቸርች ወይ ጠበል ሂጂ የስድብ የክፋት መንፈስ እስጩሆ ያስወጣልሻል....,👹🔨

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk anche tesomeyaleshe kkk yensu hateyate ayedeleme wede afe yegeba ayarekeseme ke afe yemeweta new yemeyarekesew selezih atesadebe kechaleshe ateye meneme neger

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tilosh endayihed bedenb yazewo.

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እናትን ትመታለህ ጂጂ ማለት እኮ ለአንተ እናትህ ናት እኮ ክክክክክክ

  • @BezaMengistu-ez2tb
    @BezaMengistu-ez2tb 2 หลายเดือนก่อน

    Jiji be merayam wetersha yazgni teddrsha liya teketel

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነገ ጠብቅ አንተ አህያ የመልስ ምትህን አሁን አነተም ወንድ ተብለካል ሽንታም

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayachw setyewa sijemer nket alebat arogit yehonech letemelkach kbr binorat nuro bezih betsomu doro atseram neber

  • @fitsumyoutubeeritrean9334
    @fitsumyoutubeeritrean9334 2 หลายเดือนก่อน

    ጂጂ ኦሮምኛ አትችይም ዝም በይ እኔ ላስተምርሽ ነጋቲ ቡላ ዝም በይ ማለት ነው በኦረምኛ ተማሪ

  • @selinmamo
    @selinmamo 2 หลายเดือนก่อน

    What is that that look like powder?😳

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 หลายเดือนก่อน +2

      There is no powder ….What powder ???

  • @kukuchu
    @kukuchu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beb😁

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ልጅ ሁዳም ለምንድን የሚሆነው

  • @SameeraSameera-i5l
    @SameeraSameera-i5l 2 หลายเดือนก่อน

    Leba ulaa unetun new des yelal sedibuu

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 2 หลายเดือนก่อน +3

    Fake