#ኮቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 190

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻ አላህ ባለቃይቱ የሰርግ የምላሽ የልጅ ለሀቁቃ የልጅ የቁረአን ምርቃን እምትጠቀሚበት ያርግልሽ መድየ አላህ ይገዝሽ በርችልን

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 2 หลายเดือนก่อน +43

    ውዶቼ ሀገር ለመግባት አስቤ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ 😢😢 ወላሂ ስደት መሮኛል 🥺🥺በቃ አግብቼ መውለድ ነው የምፈልገው 🥺

    • @FatumaAhmed-m1m
      @FatumaAhmed-m1m 2 หลายเดือนก่อน +1

      Bet sertshi kehon gibe

    • @faruzamohammed9448
      @faruzamohammed9448 2 หลายเดือนก่อน +30

      ማንንም አትስሚ ያለሽን አብቃቅተሽ አግብተሽ ዉለጂ ከሚሌየን ብሮች 1 ልጂ አላህ ከሰጠሽ ትልቁ የአላህ ስጧታ ልጂ ነዉ

    • @Seadademessis
      @Seadademessis 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤት ከለሽ ግቢ

    • @Habi-p9u
      @Habi-p9u 2 หลายเดือนก่อน +11

      @@faruzamohammed9448 መርሀባ ውዴ 😥እንደዚህ አብሺሪ የሚለን ነው ያጣነው 🥺🥺 ወላሂ አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

    • @AmeወረባቦTube
      @AmeወረባቦTube 2 หลายเดือนก่อน +7

      ግቢ እማ ሀገር ያለ ሰው ያሟርታሉ እነሱ ግን እየኖሩ ነው ፀዳ ብለው ግቢና ውለጅ አግቢ የእርዚቃችንን ነው የምንበላው አላህ አለን ተወከሊ አለሏህ

  • @mdka8455
    @mdka8455 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ ምርጫሽን በጣም ወደድኩት ዋውው በርቺ ጎበዝነሽ👍👍👍

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በደስታ በፍቅር በጤና ትጠቀምበት አንሽም ታማኝ ነሽ በርች ❤❤❤❤❤

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል እህታችን እናመሰግናለን በሠላም ላገራችን ያብቃን

  • @አንችውነሽ
    @አንችውነሽ 2 หลายเดือนก่อน +3

    መዲ ከለር አመራረጥ በጣም ትችያለሽ ማማየ 🎉🎉🎉ጎበዝነሽ በጣም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ መድየአላህ ይገዝሽ ምርጫሽ በጣም ቆንጆና ፅድያለእቃነው የምትገዥው በዛላይ አብራርተሽከነዋጋው ነውየምትናገሪው

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ምርጫሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ወላሂ በርቺ እህት እኔም በቅርቡ ኢንሻአላህ

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 2 หลายเดือนก่อน +3

    50ሽ እናስገባት መድን ዘመድ ቢረዳዳ ችጋርም አይጐዳ ይባላል እሚሠራሠዉ ማበራታት ጡሩነዉ ጐበዝ ናት ፕራክ ተፋቱ ተጋብ እኛላችሁ ወዳለዉ አታሽቃብጡ

  • @Zainab-y7o
    @Zainab-y7o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እህት አብሽሪ ጎበዝ ነሽ ወላሂ

  • @Maka-m9y
    @Maka-m9y 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህእዳችበሀቅየሚሠራአላየሁምአላህየጨምርልሺ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 หลายเดือนก่อน

    መድየ ምርጫሺ ሁሌም ያስደምመኛል የኔ ሀቀኛ በርቺልን❤❤❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርች እህት❤❤🎉🎉

  • @ፎዚነኝጥቅሿ
    @ፎዚነኝጥቅሿ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ አንቺ ልጂ ጎበዝ ነሺ ከነዋጋው ስለምትናገሪ ለማየት አቸኮኮሌ

  • @ZabibaZabibia999
    @ZabibaZabibia999 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ በሀቅ ላይ ያፂናሽ
    ምርጫሽን ስወድልሽ

  • @GmailA-w9b
    @GmailA-w9b หลายเดือนก่อน

    መድን30kእናሥገባት ኬክ አለብላለች አይከፈልበትም ያበናት ጀግና እህታችንን ልናበረታታት ይገባል

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአሏህ ለኔም በቅርቡ ኮቻ ታደርሽልኛለሽ የኔ ውድ

  • @HaHa-cs8ty
    @HaHa-cs8ty 2 หลายเดือนก่อน

    መድ እቃ መምርጥ ትችያለሽ ማሻአላህ በርች❤❤

  • @EeEe-y6v
    @EeEe-y6v 2 หลายเดือนก่อน

    መድየ የኔ ውድ እህት የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ መልካም ልጅ ናት እናበረታታት

  • @SaudiArabia-y8h
    @SaudiArabia-y8h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የኔ ውድ እህት. በርችልኝ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ እህቴ በርቺልኚ የኔ ዉደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህደስየሚልእቃነውማሻአላ🎉🎉🎉🎉

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬዉ ይለያል ማሻ አላህ መዱየ በርቺ ማሬ❤❤❤

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሪዉ ይለያልልልል❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @SihamMohammed-e5b
    @SihamMohammed-e5b 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የዛሬወቹ እቃወች ልኑናቸው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ሁሉም አሪፍነው 💚💛❤️

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ በርቺ ምርጮችሽ በጠም በጠም አሪፍ ነቸዉ አራ ለይክ ሰብስክራይብ ይገበተል ለዝች ጀግና እህተች የግድ መሽቀበጥ አለበት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ በሰላም የምትጠቀምበት ያረገው

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ማር የሆሸ ልጅ ማሻአላህ መድ አላህ ወድአህት

  • @Hayou-p7b
    @Hayou-p7b 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ወላሂ በጣም ነው እሚያምረው

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሲያማምር ❤❤❤❤

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 2 หลายเดือนก่อน

    አላህየጥብቀሸ❤❤ መድ

  • @BihonBelete-q5p
    @BihonBelete-q5p หลายเดือนก่อน

    ዊውውውው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน

    የቀለም ምርጫሽ 1ኛ ነው በርቺ ቤት ስንገዛ እናዝሻለን

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውደ አህለን

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ መድየ የኔ ታማኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 หลายเดือนก่อน

    በርች መድየ

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት 2 หลายเดือนก่อน

    መዲ በኢሞ ለምን አትመልሽም መቅደላ ማሻ እናት እና አባቴን ለቁጣጣሽ አዳዲ ነገር ገስተሽ እዲታደርሽልኝ ፈልጌ ነበር❤

  • @ኢሰላምነውህይወቴ
    @ኢሰላምነውህይወቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጫሸ ማሻአላህ እህቴዋ 🌺

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 2 หลายเดือนก่อน

    መሸአላበረች
    ጀግናነሸ🎉🎉🎉🎉

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ
    የሠራሚክ ድስት ስንት ነው መዲ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ መድየ ውደበርች እኔማ ሀገርመግባት እፈልጋለሁ ግን እቃውን ሳየውግን ሀገርመግባትእያስጠላኝነው መወስንተቃተኝ ባአላህ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰውእንደቤቱነውየሚኖረው እቃደግሞ በአንድግዜአይሟላም እንዳቅማችንመኖርእንችላል

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 2 หลายเดือนก่อน

      @@GggGggg-cg3wd ትክልውደ ግን ያየነውሁሉያምርናል አይየኛነገር

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 2 หลายเดือนก่อน

      @@marimyelemiwa1664 እራስሽንአሳምኒው ያለኝይበቃኛል ብለሽ

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የኔዋ በጣም ደስስ ይላል በርችልኝ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 2 หลายเดือนก่อน +1

    መድየ እንደት አይተው እየመረጡ ነው ግራ ገባኝ እኔማ ያዷን ተመሳሳይ እቃ አዝዠ አርፋለሁ😢

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน

      በቪድወ ትደዉልልሻለች

  • @zeritu7052
    @zeritu7052 2 หลายเดือนก่อน

    Waw መጀመሪያ ነኝ እኔም ሰሞኑን ኢንሻ አላህ

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለኩምሠላም መድእደትነሽ ያሁንገባየነው እደትነሽ ተረሳሳን አችምማሻአላ ጥሩ እየሰራሽነው

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ መድየ
    እህቶቸ ግን ለምን ዳብል እቃ ትገዛላችሁ ለምን የምትሳሩበትን ብቻ አትገዙም ምክኒያቱም እደአረቦቹ እዶላፕ ቢቀመጥ ምንድነዉ ጥቅሙ ተዉ በሰዉሀገር በማይጠቅማችሁ ነገር እራሳችሁን አትጉድ

  • @سعدا-ظ9ه
    @سعدا-ظ9ه 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ መዲ በርች

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ጀዛከላህ ኸይር መድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ በሉ እሽ😅

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ ብያለሁ ግን ደግሜ ባዳምጠውም አል ገባ ኝም ስኒው ሁለቱ ደርዘን ነው ወይስ አዱ ደርዘን ነው 4000ሽ ክቡረከቦትላይ ያለው

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน

      @@wynitomohy1775 አንዱ ዉዴ

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube-hb1liማሻላህብያለሁእቃአብዝተሻልግን
      የምትጠ ቀ ሚበ ትያድርግሽ

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน

      @@sartt1717 አሚን ዉዴ የተገዛ ነገር ይጠቅማል ዉዴ ሀገር ገብተሽ አንድ ብርጭቆ መግዛት አትችይምኮ

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላ መድያ❤

  • @Seada4756
    @Seada4756 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ሢያምር

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በረቸ

  • @MaikaKhan-tq3uf
    @MaikaKhan-tq3uf 2 หลายเดือนก่อน

    መዲ ፍቅር የኔ ሴት ❤❤❤❤

  • @ሀዮወለዬዋ-ገ1አ
    @ሀዮወለዬዋ-ገ1አ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ መዲየ ማነው የእቃ ፍቅር እዴኔ የያዘው

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @AmeenathAm
    @AmeenathAm 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላ የኔውደ አላህ ያበረታሺ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤የከለር ምርጫሽ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @hamziyahuseen2096
    @hamziyahuseen2096 20 วันที่ผ่านมา

    Mashallah

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 2 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ሀይቅ ሀራ እሁድት ያላችሁ ልጆች ኑ እንሳፈር መስከረም አገሬ ልሳፈር ነው

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 2 หลายเดือนก่อน

      ጅዳ ነው ያለሽው ማሚ ጠፍተሽ ወይስ ኩንትራት?

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ዱባይ ነኝ ምህረት አዋጅ ስለወጣ በዛ ነው እምሄዴው

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ዜድወሎቤተአማራ ያሳካልሽ ሁቢየ ጅዳ መስለሽኝ ነበር በሰላም ግቢ🌹🌹

  • @AhmadAlamro-wx7op
    @AhmadAlamro-wx7op 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ረሱ የእቀ ፊቅርልደፈኝነው መቼነው ልገዘነው ዉሌ የያለው😢

  • @ZeynebHassen-qt8cd
    @ZeynebHassen-qt8cd 2 หลายเดือนก่อน

    መድየ ሁለየ እከታተልሻለሁ በርቺ ሀቀኛ ነሽ አንቺና ዚነት ሀቀኛ ናችሁ አገር ልገባ ነበር አልሞላልኝ አለ አሁንስ ደከመኝ ስደት ቤት አለኝ ሌላ የለኝም እድሜየም ሄደ ምን ትሉኛላችሁ

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 2 หลายเดือนก่อน

      ገብተን እንውለድ ዋናው ቤት ነውእህት❤መቸም አይሞላም

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 2 หลายเดือนก่อน

      ነይእንሂድ እኔም አንድብርየለኚም ቤቴአልቋል ግን ልገባነው😢

  • @ghdf2519
    @ghdf2519 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @user-tc3qf1yf7s
    @user-tc3qf1yf7s 2 หลายเดือนก่อน

    አረየዛሬው ይለያል ማሻአላህ

  • @MaikaKhan-tq3uf
    @MaikaKhan-tq3uf 2 หลายเดือนก่อน

    መዲ ፍቅር የውጩን ሲኒከል ብረዲስት ሙሉ ሴሪውን ምታሳይን ከነ ዋጋው

  • @JsgJdh-e7h
    @JsgJdh-e7h 2 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ❤

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳየዉ እንደገና አማረኝ😂😂😂😂
    አልሀምዱሊላህ አንድ ሀሳብ ቀለለኝ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ ያች ነው በሰላም እምትጠቀሚበት ያድርግሽ ማማየ

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน

      @@wynitomohy1775 አሚን የኔ ዉድ

    • @FetiYouTube
      @FetiYouTube 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ውደ

  • @ሰአዳነኝየጊራናዋ
    @ሰአዳነኝየጊራናዋ หลายเดือนก่อน

    እህት በየትነው የማገኝው ስልክሽን

  • @كونفيكون-د8ظ
    @كونفيكون-د8ظ 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወይኔ የእቃ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ክክክክክ

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 2 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔም ነኝ ክክሰ

    • @AdineDani-vn4me
      @AdineDani-vn4me 2 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔምነኝ ምን ይሻለኛል

  • @EtyopiaRak
    @EtyopiaRak 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @Zinab-l7k
    @Zinab-l7k 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውድድድድድድድ ብርች

  • @zamzamz7175
    @zamzamz7175 2 หลายเดือนก่อน

    ላክአርጎትያጀማአ❤❤❤

  • @MolaAlkaabi
    @MolaAlkaabi หลายเดือนก่อน

    ሀይቅ ነኝ ከየት ነዉ የምትገዥዉ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩነው መድየ ግን ኑሮው ጣራነካ እህህ

  • @Hewuletyesuf-qo7wq
    @Hewuletyesuf-qo7wq หลายเดือนก่อน

    የት ነሺ እህቴ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 หลายเดือนก่อน

    በቅናት ሞትሁ ለኔም ገዝተሽ የምወስጅልኝ ቀን ናፈቀኝ

  • @HdgFg-tx6kn
    @HdgFg-tx6kn 2 หลายเดือนก่อน

    መድ ብርች ቴሌጋርም.ሊክ አስቀምጭ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ኮቦልቻ ነኝ ትገዢልኛለሽ

  • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ
    @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክሺን ከየት እናግኝው መድ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 2 หลายเดือนก่อน

    WowberchMedinaEtai

  • @መዲነኝየጃእፈርእናት
    @መዲነኝየጃእፈርእናት 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ የሚያስመረጥ እቃ የትነው አድሳባነው? ?

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 หลายเดือนก่อน

      ደሴሞልቶል

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 หลายเดือนก่อน

    መዲ እኔምማዘዝእፈልጋለሁ

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 2 หลายเดือนก่อน

    መዲ በእናትሽ መልሽልኝ ፎርሙዝ የሻይ ከሳደዲጋ አንድ ነው ቶሎ እያቀዘቅዝም እና ብርድ ልብስ እንዳታልፊኝ ???????

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 หลายเดือนก่อน

      እርፔርሙዝየሰውዱነውአሪፍውዉደ
      ፔርሙዝእናሀፍዳከዚህግዙ

    • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
      @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 2 หลายเดือนก่อน

      @@sartt1717 ሀፍዳ ሜንድን ነው ?

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ የፔርሙዝሳህንምግቦአስቀምጠሽበት
      ሳይቀዘቅዝየሚያቆይ

  • @mahderGuder
    @mahderGuder 2 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwwww

  • @vhggft3980
    @vhggft3980 หลายเดือนก่อน

    አረመድ መልሽልኝ በላህ

  • @norawende5563
    @norawende5563 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 2 หลายเดือนก่อน

    ባለእቃዋግን 3ረከቦት ምን ይሰራል ሻል

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 2 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ሁለት ነዉ ሆቢ አንዱን መቀየሪያ

  • @zubeydaethio4264
    @zubeydaethio4264 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MakaMaka-nr7jt
    @MakaMaka-nr7jt 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህመዲየወይናእኔምጓጉችአለሁእስተምገዛ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @anbsnv2253
    @anbsnv2253 2 หลายเดือนก่อน

    መድየ የኔተራመቸይሆንንን

  • @jamalseid485
    @jamalseid485 2 หลายเดือนก่อน

    ውዶች ዴምሩኝ ልዴምራችሁ እንዴማመር መድ በርችእኔም ክሁለትውርበሁላ አግር እግባለሁ መድ እንድትቀበይኝ እመጣለሁ እዴውልልሻለሁ

  • @noorMohammad-fz4hj
    @noorMohammad-fz4hj 2 หลายเดือนก่อน

    ስልጤ ተደርሰለቹ?

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 หลายเดือนก่อน

    ማዞሪያም አለ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 หลายเดือนก่อน

    ላይክ እያረጋችሁ እለፉ ማሮችየ

  • @ShalaAzar
    @ShalaAzar 2 หลายเดือนก่อน

    yet new?

  • @Lubaba-n5f
    @Lubaba-n5f 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Eman-l7j
    @Eman-l7j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉አ😢😢😢

  • @SaraKwt-u6r
    @SaraKwt-u6r 2 หลายเดือนก่อน

    🥰❤🥰❤

  • @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ
    @ፋፊየመካነሠላሟፋፊየመካነ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @zainat5647
    @zainat5647 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤