የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 25/2017-February 2/2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
TH-cam
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
By the way Thnkes so much Sissy agena jornelest because your page Spich right ውይይቱ ጥሩ ነው ከብዛት ጥራት ያላቸው ኢትዮጽያን ሐገራቸውን የሚወዱ ስላሉ እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና በርታ።
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን blessed 🙏🙏🙏🙏
ስማ ወገኔ አቤ ረታ እኔ ግርም ይለኛል አንዳንዴ የኛ ስዎች አስተሳስብ እናም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሔን ሑሉ ባጀት መድቦ በሠለጠነ መንግድ የኢትዮጵያን ህዝብ መከላከያ ሰራዊት ያዋቀረው ለሽኔ ለወያኔ ለዘርማ ለፋኖ ተብየው አይደለም ዳር ድንበር ለማስከበር ብቻ ነው እስቲ እንዳላችሑት የኤርትራ መንግስት ወይም የሽሐብያ አንድ ጥይት ድንበር እልፍ ይተኩስ አስመራ ይገባል የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እመኑኝ ።
I believe that Abiy will win a 2nd Term. If he has built all of this in 5 years, what will he do in the next 5 years? In his 2nd term I hope he introduces term-limit!? A major problem in Ethiopia and many other countries is leaders want to rule forever. I hope Abiy will be like George Washington and say no even when people want him to rule again and again. Abiy will be the first Ethiopian ruler to enjoy retirement in his beloved country. Many people will want him to continue his teachings. This man is simply amazing❣️🙏🏽
በጣም በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
ሲሳይ ስለ ትግራይ ያቀረብከው ፈጣን ዜና ትልቅ ለመንግሥት ማንቂያ ነው ።ከልብ እናመሰግናለን።ሁሌም አንተ ኢትዮጵያ ን እንጂ ግለሰብን ፓርቲን ወክለህ ስለማትሰራ ተወዳዳሪ የሌለህ የኢትዮጵያ ብቸኛ እውነተኛ እና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ።
ጎንደር የገዛ ልጆችዋን እየበላች ነው
ስለ ኢትዮጵያ ትልቅነት ስናስብ ካለፈው ታሪካችን እሴቶቻችነ ስናውቅና ስንታረቅ የዛሬውን እናሳካለን የወደፊቱንም እናሳካዋለን መባሉን በጣም ትክክልና የምስማማበት ሃሳብ ነው።የፓን አፍራካኒዝምን ወደከፍታ መውሰዱ የኢትዮጵያ ሃሳብና መርህ ሆኖ ሳለ ይህንን የሚሸረሽር ና የሚቃረን ድርጊት እየተካሄደ ነው ፣ይህም ብቸኛዉ የአፍሪካ ፊደልን ጥሎና ተጸይፎ የኮሎኒያል ፊደል ላቲን ፊደልን በማስገደድ ጭምር ሕዝብ ላይ መጫን በራሱ ፀረ ፓን አፍሪካ ብሎም ፀረ ኢትዮጵያ ነው።ቢታሰብበትና ሁላችንም የአገራችንን ቋንቋ የሆነውን ኦሮምኛ በበሪሳ ጋዜጣ ና በመፅሐፈ ቁልቁሉ እንዳነበብነው ቢሆን እውነትም እርቅና ሠላም መፍጠር ይሆናል ብዬ አምናለሁ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
Thanks Ethiopia Thanks our brother ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥም ነው ልብ በል ልብ ያለሕ ha ha.
Tsige - you are 100% Right 💚💛❤️
እድሜናጤናይስጥህ ጋሽሲሳይ❤❤❤❤
ይህ የኢኮኖሚያዊ ችግር ጉዳይ በኢትዮጵያ ብቻ እንደሆነ ተደርጎ ሲነሳ በተደጋጋሚ እሰማለሁ። ወገኖቼ ይህ ክስተት አለማቀፋዊ ነው። እንዲያውም ከኢትዮጵያ የባሱ ብዙ አገሮች አሉ።
Thanks Ethiopia Thanks our sister ገና ይቀጥላል ኢትዮጽያን እያበለፀገ ጠቅላይ ሚኒስትሩ you will see ታብዳለሕ ገና ፅንፈኛው አትንጫጫ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል መሪውን ።
አብይ በእናቱ በሚስቱ አማራ ነው አትዋሽ ብዙ ቦታ ማን እንዳለ ስለማታውቀው አትዘባርቅ
@@Mentwab ልጆቹ አማራ እና ኦሮሞ ናቸው። It's only because Ethiopian chauvinism that does not recognize female lineage. This has to change. The mother is important, not just the father. The Jewish culture recognizes the mother lineage (makes sense because we can see exactly where the child comes from lol).
I think Ethiopia should recognize the tribe/ethnicity of both parents.
ውይ ተዋት በክፍት አይደለም አረጋጉት
የጎጀም ፋኖ በዘመነ እና ምሬ የሚመራው ከህወሃት እና ከሻዕቢያ ጋር ይሰራል::
❤️🇪🇹❤️💯🙏
ውይይይይ😮ምን ይሻላል እንዲሁ አማራ፣አማራ እያላችሁ ህዝብን የምታስጨርሱ😢አንድ ቀን የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ😮እናንተ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ውጭ አገር እየኖራችሁ ምንም የማያውቁ ሰዎች ሞት ሁሌ እንዳይቆም የምታቀጣጥሉ ታሳዝናላችሁ😮 መቸ ይሆን ወደ ልባችሁ የምትመለሱት ይህን ያህል ዘመን ከዘፈን ባለፈ ለአማራ ክልል ለብልጽግና፣ለሰላም፣ለልማት ያሳያችሁት ጥረት???😮
ጋዜጠኛ ሲሳይ ያንተ ትዕግስት ያስደንቃል እንደነዚህ አይነቶችን ችለህ መስማትህ🎉🎉
አቶ አቤ ስለ ሃገር ወዳድነትህ አደንቅሃለው ይሁንና አንዳንዴ እሪስክን ከሌላው በላይ አርገ ህ ብዙ ባትዘልፍ ጥሩ አይደለም ለምሳሌ ካንተ በፊት የተናገረችው ሴት እሶ ባሰበችበት መልኩ ሳይሆን አንተ በምትፈልገው መንገድ ተርጉመህ ዘለፋ ሚመስል ነገር ተናገርክ ደግሞም አንተ ባሰብከውም ቢሆን አንተ ሁለት ሃገር ይዘህ ነው እሶ ግን ብቸኛ አማራጯ ኢትዮጵያ ብቻ ነች
ዶንቆሮ፣የምያንጎራጉረው፣ጆሮው፣ደህና፣በነበረ፣ግዜ፣የሰማውን፣ነው፣የምለው፣አባባልና፣ከአድስ፣አበባ፣የደወለው፣የፅንፈኛው፣ተስፋየ(ኀይለ፣ሚካኤል፣)ሀሳብ፣አንድ፣ሆነብኝ።
የጫት ምርቃና አስተያየት
Thank you!
አቤ ትንሽ ጨከን አልህ እህታችን ላይ!
Today, your attitude was a bit off as opposed to knowing who you are.
አትናገር ያለሕ የለም ለዚሕም ነው ሉአላዊ ሚዲያ ፈቶ የለቀቀሕ እኛም ያልነው አትዘባርቅ ነው መብትሕን የመናገር የመፃፍ በሠለጠነ መንገድ ተጠቀም ነው መዘባረቅ ኣጉል ብሽሽቅ ነው ይሐው ነው ከእናተ በላይ አዋቂ የለም እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ???😅
አቶ ተድላ ጃውሳ ነው
ልክ ነሕ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ተያይዘን ገደል እንገባ ነበር ።
የሉአላዊ አድሚን በኮሜንቶች ለይ ሴንሰርሽፕ ጀምሮ እንደሁ አላውቅም።ትናንት በሉዓላዊ የቅዳሜ ዝግጅት ለይ ሥለብልፅግና በኢሰመጉ አዲሠሰ ሹመትና በጋዜጠኛ ምሥራቅ መታሰር ሰበብ አሥተያየቴን ሰጥቼ ነበር።ከሰአታት በኋላ አሥተያየቴን፣ በአድሚኖች ተፍቆ እንደሆን እንጃ በቦታው የለም።ይልቅ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ኮሜንት አቶ ተድላ ለይ የወረደ ውርጅብኝ ብቻ ነው።ተመርጦ የተተወ እንዳልሆነ ተሥፋ ባደርግም ቅሉ ይመሥላል።ይሔን ነገር ጋዜጠኛ ሲሳይ በአትኩሮት ሊመለከተው ይገባል ብዬ አምናለሁ።በግልም ኢሜይል አድርጌለታለሁ።የሱ ፍላጎት ነው ብዬ ቅንጣት አልጠራጠርምና።ሲሳይን ሳውቀው ዛሬ ሳይሆን ያኔ ከኢትዮጵያ የጋዜጦች ሕትመት ቀአንፃራዊነት ነፃና አሪፍ ከተባለበት አጭር ዘመን ጀምሮ ነው።አሥተያየትን ማፈን የሱ ተፈጥሮ እንዳልሆነ ምሥክር አይሻውም።
ሁለት ትርም ሦስት አራት የሚል ተሰምቷል?
ሪጅዶቹ፣አቤ፣ረታና፣አብረሃም፣እህታችን፣ለማን፣እንደተናገረች፣ሳይገባችሁ፣ቀርቶ፣ሳይሁን፣ውስጣችሁ፣ልጠፍ፣ከማይችለው፣ለራሳችሁ፣ከምትሰጡት፣ግምትና፣ትምክት፣በመነሳት፣ነው፣ሀሳቡዋን፣አጣማችሁ፣የተናገራችሁት።
ገልተኛ ያልሆነ አእምሮ ለጥቅም ለስህት ለፀንፍ የተጋለጠ ነዉ በመንግስት ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ ያለ።
ሞገስ ተረጏመ ብሎ ምን ይለፈልፋል
Afar Anten Ayfelegehem Jegena Afar Erasu Eyemexa new Ataseb Ezaw Abuja Tedela
Time is going to tell everything to come abbbbbbbb
enante le tigraye aznachu new sisaye
ገለልተኛ ያልሆነ አእምሮ ለጥቅም ለስህተት ለፀንፍ የተጋለጠ ነዉ በመንግስት ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ ያለ። let GOD give Us honest , trusted human politicians and journalists.
The other thing pls stop peoples who play politics in the name of GOD , who are calling problem to the poor honest Protestants, this government is not Protestant but kadres.
Ene ye amara tornet geze ke mekelakeya bemulu amaroch tagedewal eyalew eyaweru neber ena yetesasate merega senore enantem bethonu ye tewesene genzabe betsetun elalew
አቶ ተድላ በአፋር በኩል የጅቡቲ መንግስት ፈፀመ የተባለው የድሮን ጥቃትን በተመለከተ የDW የአማርኛው ዘገባ ዝርዝር አቅርቧል ይህን አድምጠው ይቅርታ ይጠይቁ ምክንያት እርሶ ከሌላ የሰሙት ዘገባና ድርጊቱ የተለየ መሆኒ አለመሆኑ
ራያ ጠለምቴ ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ወያኔ ትግሬ ወሰኑ ተከዜ አይጠጋም አይሻገርም በፍፁም ሁሉ የትግሬ ሺማግሌ ያውቁታል ትግሬ ያለጫማ በእግሩ ተጉዞ በአስመራ መንገድ ለሥራ ነው የመጡ ውነቱ ይህ ነው በቃ በቃ ውሸት ቅጀት ትግሬ ተከዜ አይሻገርም ወሰኑ በቃ አከተመ በቃ
Tedela Assefaw Egeziabehere Endesu Yewesedehe Yegedelut Ye Amara Taxaqi Teriorist Hayeloch Nachew Lelam Semonun Gelewal Specialist Doctors Be Teriorist Sebeb Kelelun Eyexalu Hedewal Ahunem Ye Gonder Ye Hekemena Hayeloch Mekera Laye Nachew Demo Yemetabokaw Axahe Xorenet Wesexe Endigeba Temegnalehe Ye Ethiopia Hezeb
ከአብይ አህመድ የበለጠ መንደርተኛ አለ? ጅማ ሰሞኑን ለሽርሽር ሒዶ የተናገረው በቂ አይሆንም? አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞ ጠብ ሀይሎች አሉ ብሎ እልቂት ያወጀው ማነው? ሲሳይ መጨረሻህ ይሔ ይሁን??? በስምህ ሞተሀል???
የመንግስትን ስህተት በ ምናልባት የሚያልፍ ማገናዘብ ማሰብ የማይችል ካድሬ ጋዜጠኛ
😂😂😂😂😂😂
በዚህ ስርዓት አማራ እንዴት ይወከል?
የአማራ ተወላጅ ም/ፕሬዝዴንት ሆኖ መመረጡ ተሰምቷል ። አማራ ዋናው ፕሬዝዴነት ካልሆነ አልተወከለም ማለት ከሆነ ስትቃዥ ኑር ! !
በአግባቡ ተወክሏል አማራ፣ ያንተና መሰል ጉጠት ብሄርተኞች ጥያቄ ስልጣን ላይ ፊጥ አርጉንና የምንሊክ ቤተመንግስትን ጮማ እየቆረጥን ፣ ጠጁን በላይ በላይ አየላፍን ፣ የደንበጫ አረቄን እያንደቀደቅን እንምንሽነሽ ነው ፣ አብደላ አፍንጫህን ላስ !!! 🤣🇪🇹✌️
Thanks Ethiopia Thanks our brother ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥም ነው ልብ በል ልብ ያለሕ ha ha.