🛑 Bermel Georgis ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያስተማሩን ባህታዊያን አባ ኪዳነ ማርያም | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 8 หลายเดือนก่อน +30

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤

    • @AlemAlem-gq3lz
      @AlemAlem-gq3lz 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

    • @hiwotyriga
      @hiwotyriga 8 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnnnnnnnn

    • @Firit-g1c
      @Firit-g1c 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @MekedesZebene-cd4lu
      @MekedesZebene-cd4lu 8 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 11 วันที่ผ่านมา

    እጹብ ድንቅ ነዉ አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ምን አለ እግዚአብሔር የከተማዎቹን አዉደልዳይ አባት መሳዮች ለቃቅሞ ቢያጠፋቸዉ ለህዝቡ እደነዚህ አይነቶቹን አባቶች ቢያበዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelDubero
    @RahelDubero 7 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን

  • @Rakb553
    @Rakb553 8 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን ባህታዊ አባ ኪዳነ ማርያም እግዚአብሔር እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለኛም ማስተዋል ያድለን በእውነት እስከ ሐጢያታችን እንዳንሞት ለንስሐ ሞት ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለበረከቱ አሜን በረከትሁ ትድረሰኝ አባታችን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😭😭😭

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይሁን

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማለን🙏

  • @JarryEyerusalam
    @JarryEyerusalam 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @mahelit
    @mahelit 8 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን፫ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መድሀኒአለም ቃሉን በልቦናችን አሳድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን በረከተወ ይደርብን።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን ቃል ህወህትን ያሳማለን, በርክታችው ይድርብን, አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን አሜን. በጸሎት አሱብን 🥲

  • @meseretdesta147
    @meseretdesta147 8 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በዘመናችን እንደአባታችን ያሉ እግዚአብሄር የሚያውቃቸዉንእባቶቻችንን ይጠብቅልን አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Atsede-w3j
    @Atsede-w3j 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜእና ጤናይሰጥለን ቃልህይወት ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtamaghe
    @abrahamtamaghe 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እንደው ብዙ ትምህርቶች አስተምረው ሪከርድ አላደረግንም ሌሎችንም ብትልኩልን

  • @haimanot2938
    @haimanot2938 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኒህን አባት ስወዳቸዉ ደግሞ ፃዲቅ ናቸዉ ያስታዉቃሉ። እዉነቱን ይናገራሉ በረከቶ ይደርብኝ አባቴ

  • @KasechSemeon
    @KasechSemeon 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን ብዙ የማንውቃቸውን ነገሮች እንዲያስተምሩን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉነገር ከልማድጋ እንጂ አጥርቶ የሚያሳየን ያስፈልገናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አምላኬ ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ግወርጊስ አባቴ በስደት ያለነውን አተው ጠብቀን በሰላም ላገራችን አብቃን ❤❤❤

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወተ ያሰሞልን❤ ❤አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 7 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  7 หลายเดือนก่อน

    ☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 6 หลายเดือนก่อน

      ሕይወትን ያሰማልን አባ አቡነ መምሕርነ ።
      አንተም ጎበዝ እንደ አባ ኪዳነ ማርያም ዘተከዜን ስለጋበዝክልን ቃለ ሕይትን ያሰማልን! እንዲህ ያሉ አባቶችን ጋብዝልን ከተረፉት። እኛም ከስምተኛው ሽህ ትውልድ ተለይተን እንድንተርፍ፨

  • @MyBalcha
    @MyBalcha 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን
    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @HuluagerAssefa
    @HuluagerAssefa 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለወት ያሰማልን አባቴ በረከቶ ይደርብኝ

  • @አይናለምየስላሴልጅ
    @አይናለምየስላሴልጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታዬ ሆይ የሰማሁትን በልቦናዬ አኑርልኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አይነ ልቦናችን አብራልኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት በረከትሁ ይደርብን አግዚአብሔር አንደናት አይነት አባት ሰለተሰጠን ይመስገን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @henimak2727
    @henimak2727 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ትሁት አባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachn edmina tena yestlen bereketachew yderebn amen amen amen

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse 6 หลายเดือนก่อน

    እፁብድንቅ አባታቺን በርቱልን እዲ ድመይስጥልን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 7 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @meroneshetu3703
    @meroneshetu3703 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ይስጥልንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንን

  • @SamaraSama-w2v
    @SamaraSama-w2v 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ያቆይልን❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን! ይፍቱኝ!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከትወ ይደርብኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 7 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት,የሰማልን,

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 8 หลายเดือนก่อน

    🌿🌿🤲አባታችን በረከተወ ይደርብን🤲🌿💚💛❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲በዉነት የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ቃለወንጌሉን በልባችን ያሳድርብን አሜን🤲🌿🌿💚💛❤️

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 7 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ አባቶቻችንን በተጠቀሰው አካውንት እያስገባን እደግፋቸው ለኛ ታሪክ ለማቆየት በእምነት እድንፀና ፀንተው እያሞቱ እዚህ ያደረሱ ናቸውና አስራታችንን ቢያንስ እናውጣ አነሰ በዛ ሳንል ከበረከቱ እንታደም ።አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ይፍቱኝ አባ 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያቆይልን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት እንዴት ያለ ጥዑም ትምህርት ነው ደግሞ በግጥም እያዋጁ። ቃለ-ህይወትን ያሠማልን አባታችን!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን ❤

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እኔም ምኞቴን ከሱ ደጅ እንድረግጥ የስበኝ

  • @ayehualemagegn2174
    @ayehualemagegn2174 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን አባቴ 🙏❤🙏

  • @romange5198
    @romange5198 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እባክዎን በጸሎቶዎት አስቡኝ ከልጆቼ ከነ ልጅ ልጆቼ አስራተማሪያም በለው ስማእቱ ለደጅም ያብቃኝ ።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በስም ነው 30-60-100 አፍረተን ለመገኝት የብቃን አሜን ።ድስ ብሎኛል

  • @abebech352
    @abebech352 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ለአባታችን 🤲🤲🤲🤲

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አባታችን በረከትኦ ይደርብን አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አድርሰኝ ጥበቃህ አይለየኝ

  • @MikiyasYirga
    @MikiyasYirga 8 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen. . Ye abatachenen temhrtoch hule endtakerbuln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከተን ይድረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @tsehayemulugeta7254
    @tsehayemulugeta7254 8 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot yasemalen Abatachen! Selam Terbinosoch guzo meche yejemral yedersachehu mereja kale

  • @MebrhitTekia
    @MebrhitTekia 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalhwet testerna Abena

  • @FilimonTesfay-ez7xy
    @FilimonTesfay-ez7xy 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Qale hiwet yasemalen abatachen geta hoy nxuh ❤️ fterelnig

  • @AlebachewDemise
    @AlebachewDemise 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እዲሜና ጤና ይስጥልን ሽ ዓመት ይኑሩ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወህ የሰማልን አባታችን

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ።

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalyihut yasmalen abatachin❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ
    አቤቱ ንፁህ ልብ ፈጠርልኚ

  • @medit4997
    @medit4997 8 หลายเดือนก่อน

    በረከቶት ይደርብን አባታችን🙏

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 8 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalin Abatachin

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን
    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ።

  • @lealozatube2117
    @lealozatube2117 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን አባታችን

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma602 7 หลายเดือนก่อน

    Eski tselyulign lesemaetu Georgis dej endyabekagn

  • @solomontewelde-ni5vu
    @solomontewelde-ni5vu 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen abatahene

  • @onlyme8144
    @onlyme8144 8 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher amlakey kabay aytrhaq

  • @bettysimon7486
    @bettysimon7486 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @JarryEyerusalam
    @JarryEyerusalam 4 หลายเดือนก่อน

    ጉዞመቼነው ስለመቤቴ አሳውቁን ወይም ስልክ ስደወልላቹ ስልክ መልሱ

  • @ኃብተገብርኤል
    @ኃብተገብርኤል 7 หลายเดือนก่อน

    እኚህ አባት ኦርቶዶክስ የምትለዋን ቃል አይጠቀሙም ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ነገሮችን በመንፈስ ቅዱስ ስለሚያዩ ቃሉላይም ችግር ስላለ ነዉ

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ጉዞ ገና አልተጀመረም እንዴ ንገሩኝ መሄድ እፈልጋለሁ ?

    • @alphastate2
      @alphastate2 8 หลายเดือนก่อน +1

      Egnam😢

  • @zhhgfdrzirrgh9190
    @zhhgfdrzirrgh9190 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 8 หลายเดือนก่อน

    Abatachen semagne babar ersewon lamayet tamasgen madehanialem zarie Das yemelqen new

  • @Atsede-w3j
    @Atsede-w3j 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜእና ጤናይሰጥለን ቃልህይወት ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰልን በረከት ይደርብን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 7 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MikiyasYirga
    @MikiyasYirga 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enamesegnalen. . Ye abatachenen temhrtoch hule endtakerbuln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Atsede-w3j
    @Atsede-w3j 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜእና ጤናይሰጥለን ቃልህይወት ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤