የይሖዋ ምስክሮችና አስተምህሮአቸው - ክፍል 1- ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @demelashafework8002
    @demelashafework8002 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ የይሖዋ ምስክሮች የመሪያችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን መመርያ በጥብቅ ስለምንከተል ወንጌልን ለዓለም እናዳርሳለን ማቴ 28:18-20 ማቴ24:14

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ተምሬ ነበር ግን ኢየሡስ ፍጡር ነው ብዬ አላምንም

    • @adisuassefa7379
      @adisuassefa7379 8 หลายเดือนก่อน

      What's you're goal? Could you tell me what i do for get endless life

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 6 หลายเดือนก่อน

      @@demelashafework8002 እናንተ የዲያቢሎስ ልጆች ናችሁ!

  • @RamaRama19772
    @RamaRama19772 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yeabtsegaashagre906
    @yeabtsegaashagre906 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ እንዳንጠፋ ሳይሆን የምንሰብክላቸውን እውነትን አውቀው ከአርሜጌዶን ጥፋት እንዲድኑ ነው አንዲሁም ሮሜ.10:10 እንደሚናገረው ሰው በልቡ አምኖ ይፀድቃል በአፉ መስክሮ ይድናል ስለሚል ነው

  • @manbeza918
    @manbeza918 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም በብዙ የዘላለም አምላክ ይባርክህ በ Gmm tv ስታስተምር የየህዋ ምስክሮች ማለት ነው በጣም ትህትናህ ይገርመኝ ነበር እራስህን ስለመስጠት እኔ አለሁ እሄዳለሁ አስተምራለሁ ሌሎችን ስለማገልገል ዝቅ ማለትንና እራስን ማየትን ተማሩልኝ ብለህ ለሎች የእውቀት በር ለመክፈት ምንም ችግር እንደሌለብህ ስትገልጥ ነበርና ትምህርትህ ብቻ ሳይሆን ድምፅህ እራሱ ሰላም አለው ዘመንህ በብዙ የማትረፍ የመብዛት ይሁን

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib 6 หลายเดือนก่อน

    Ato tesfaye yesera knehunhune seteglse endewem betam lefetari tazaze nachew andenga Koro nose merab asramest lay yalew kal yemanew

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib 6 หลายเดือนก่อน

    Bezu negerachew eco kemesafe kidus nw meseley yeshalale

  • @derejemekonen8441
    @derejemekonen8441 2 ปีที่แล้ว +11

    ዶ/ር ተስፋየ ሮበሌ የይሖዋ ምስክሮች አስተምሮአቸው ክፍል1 በሚል ያቀረብከውን ገለጻህን በትኩረት አድምጫለሁ፡፡ገለልተኛነትህንና ምክኒያታዊነትህንም ከልብ አደንቃለሁ፡፡በትክክል ላለህበት የዕምነት ድርጂት ቀናተኛ ሁነህ በአንጻሩ የይሖዋ ምስክሮች ደግሞ በመሰረተ-ትምህርታቸው ልቀው በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎችን ወደ ራሳቸው መሳባቸው ቁጭት እንዳሳደረብህ ከስሜትህ መረዳት ይቻላል፡፡ነገር ግን አንድ አባባልህ መታረም እንዳለበት ይሰማኛል፡፡የአዲሱ ዓለም ትርጉም ስለሚባለው መጽሀፍ ቅዱሳቸው ስትገልጽ የግሪክኛ ቋንቋ የሚችል ሰው ከመካከላቸው ሳይኖር በራሳቸው ና በሚስማማቸው መንገድ ተረጎሙት ብልሀል፡፡ይህ ትክክል ነው ብየ አላምንም፡፡ ምክኒያቱም የዕብራይስጡን የአረማይኩንም ሆነ የግሪክኛውንም…በዘመኑ የነበረው በኩረ ጹሁፍ በማንኛውም ቋንቋ የሚያስተላልፈውን ሀሳብ ባልተዛባ ትርጉም ነው መገለጽ ዕንዳለበት የሚያስማማን ከሆነ የይሖዋ ምስክሮች ያስካከሉት ሆነ ያደረጉት ይህንኑ ነው፡፡ለምን ከነሱ ውስጥ ግሪክኛ የሚተረጉም የለም እንዳልክም ገርሞኛል፡፡በአንድም በሌላም ቋንቋ ይተርጎም ነገር ግን ዋናውን/የበኩሩን/ጹሁፍ ሀሳብ መያዝ አለበት፡፡መዛባት የለበት የሚለው ነው የሚገዛን፡፡ያለነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው፡፡ስለሆነም የተዛባ ካለ መጠየቅም ማጋለጥም ይቻላል፡፡እኔ በአሁኑ ግዜ የይሖዋ ምስክር አይደለሁም፡፡ነገር ግን ከ30 ዓመት በፊት ተመስክሮልኝና አጥንቼ ራሴን ሳልወስን ለስጋየ አድሬ እንደቀረሁ በትህትና ራሴን እገልጽልሀለሁ፡፡ነገር ግን እነሱ ጋር የተማርኩት ዕውነት ዛሬም ከ3 አስርት ዓመታት በኋላም ከነሱ ውጭ ወደየትም ሊወስደኝ አልቻለም፡፡ለምን ብትል የተማርኩት የሰራዊት ጌታ የይሖዋ ዓምላክን ዕውነት ነበርና ነው፡፡እነዛም ከቻርለስ ራስል ጀምሮ ከፍተኛ የወንጌል ዕውቀት የነበራቸው የድርጂቱ 4 በየደረጃው የነበሩ ፕሬዘዳንቶች ምክኒያታዊና ካለማስመሰል በቀጥታ ዕውነት በሆነ ጉዳይ የማይደራደሩ የነበሩ ይመስለኛል፡፡ አክባሪህ፡፡

    • @SenaitHiluf
      @SenaitHiluf ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሃል,ትዝብቴን ነው የገለፅከው::ተባረክ!

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 9 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሰው ቀድሞ የይሖዋ ምስክር ነበር?አሁን ግን ከሀዲ ነው!

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@alexandershiferaw4082እናንተው ናችሁ የክህደት ትምህርት የምታስተምሩት!

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 6 หลายเดือนก่อน

      @@alexandershiferaw4082 ከሃዲው ራስህ ነህ!

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 10 หลายเดือนก่อน +1

    bezu yesebkalu gen bezatu bezan yakel menem alchemerem

  • @muday2643
    @muday2643 2 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yibarkih!tenana selamun yabzaliy!!!

  • @jecoliahastat3847
    @jecoliahastat3847 10 หลายเดือนก่อน

    የምንመሰክረው ጥፋትን ፈርተን ሳይሆን አምላክን ስለምንወደው ነው።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      Excuses

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 ปีที่แล้ว

    ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆኗል

  • @bikilelikesa4897
    @bikilelikesa4897 3 ปีที่แล้ว +3

    መንገዱ ይህ ነው አትዩ ሌላ ትክክለኛ መንገድ መርምሮ መግኛት ዬኛ ፈንተ ነውና ቃሉን ማንበብ የነበብነውን መስለስል ግድታችን ነው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ ጳውሎስ ሁሉን ጠቅልሎ መያዝህ ልክ አይሆንም ጳውሎስም እኮ ሰው ነው

  • @mesfineshetu5493
    @mesfineshetu5493 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ድካማቸው ቁጥራቸው አልጨመረም

  • @agapeinfo897
    @agapeinfo897 2 ปีที่แล้ว +1

    አታጥምም ምውየ ።ለክርስቶስ ፍቅር ጭም ነው የምሰብኩት

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 10 หลายเดือนก่อน

      kunene yelem eyalu selemen sebket newu

  • @gechtube9519
    @gechtube9519 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላናግርህ እፈልጋለሁ?አናግረኝ

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 ปีที่แล้ว

    አንዳዱን በግምት ነው የምታወራው?
    ግሪክኛ የሚችል ምሥክሮች የሉም ያልከው ከመሪዎቹ ለማለት ነው?

  • @SabaElma-z3d
    @SabaElma-z3d 4 หลายเดือนก่อน

    ጥናት አጠና ነበር አሁን ግን አቆርጫለዉ

  • @dawitdawit308
    @dawitdawit308 3 ปีที่แล้ว

    Can you tell me about in bible revelations say

  • @solomongeberekidan2904
    @solomongeberekidan2904 ปีที่แล้ว

    ደ/ር የጻፍከውን መጽሐፍ እንዴት ላገኘው እችላለሁ ?ላገኚበት የምችልበት መንገድ አለወይ ?

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 6 หลายเดือนก่อน

      @@solomongeberekidan2904 Find it in his channel

  • @agapeinfo897
    @agapeinfo897 2 ปีที่แล้ว

    401 ቋንቋ

  • @lidu192
    @lidu192 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሖዋ የቁጥር ችግር የለቀትም አላነበብክም እንዴ በጠባቡ በር የሚገቡት ጥቂቶች እንደሆኑ ... ክርስትና ከባድ ነው ሰው ስለፈለገ ብቻ የይሖዋ ምስክር አይሆንም ምክንያቱም ብቸኛው የ እውነት መንገድ ነው የይሖዋ ምስክሮች ሃይማኖት❤

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 9 หลายเดือนก่อน

      ሁሉ ነገራችሁ ጥሩ ነው ግን ኢየሡስን ፍጡር አርጎ መቀበል ይከብዳል

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጆባ መንፈሳቸው ይታሰሪ

    • @netash3030
      @netash3030 3 หลายเดือนก่อน

      @lidu192
      “ስለዚህ ኢየሱስ ዳግም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ የበጎች በር እኔ ነኝ።”
      ‭‭ዮሐንስ‬ ‭10‬:‭7‬ ‭NASV‬‬ ጠባቡ በር ኢየሱስ ነው ድርጅት አይደለም።

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 ปีที่แล้ว +1

    ጭራሽ ደገምከው?
    እባክህ አኔ ግሪክ ማንበብ መጻፍ እብራይሥጥ ማንበብ መጻፍ እችላለሁ እንዴት 8ሚሊየን አባላቸው ውሥጥ አንድ ሠው አይገኝም
    ያልከው አያሣምንም

  • @semuyemane9442
    @semuyemane9442 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ተስፋዬ .... i have only 2 Comments ... 1st read more about JWs. 2nd Read Acts 6:38 thanks

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 7 หลายเดือนก่อน +1

    Min zuriya timitim mehed yasfeligal? Tikikilegnawuna yemiyadinew emniet Only Jesus bicha naw !

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      ተው ባክህ!

    • @mekonnenbogale3231
      @mekonnenbogale3231 6 หลายเดือนก่อน

      Betikikil !

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekonnenbogale3231 You are a heretic!

    • @mekonnenbogale3231
      @mekonnenbogale3231 6 หลายเดือนก่อน

      @@ignitus7777 You too!

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekonnenbogale3231 When you say "You too!" , you're also including yourself in the category of heretics. If you're wrong about your grammar, what else are you wrong about?

  • @lidu192
    @lidu192 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ መፅሃፍ ቅዱሱም ስተሃል አይይይይይ በቃ ተውኩት ምንም አልገባህም

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      ከገባህ አንተ ራስህ ታስረዳ ነበር

    • @netash3030
      @netash3030 3 หลายเดือนก่อน

      Jehovah Witnesses ኢየሱስ ለሁሉም የሰው ልጅ መካከለኛ አይደለም ብለው እንደምያምኑ ታውቃለህ/ሽ?
      በተመሳሳይም ታላቁ ሙሴ ኢየሱስ ክርስቶስ በይሖዋ አምላክና በሁሉም የሰው ዘር መካከል ያለ መካከለኛ አይደለም። እርሱ መካከለኛ የሆነው በሰማያዊው አባቱ በይሖዋ አምላክና 144, 000 ብቻ የሆኑ የተወሰኑ አባሎች ባሉት በመንፈሳዊ እስራኤል መካከል ነው። ይህ መንፈሳዊ ሕዝብ የይሖዋ በግ መሰል ሰዎች የተሰባሰቡበት አንድ ትንሽ መንጋ ነው።
      የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት ገጽ 10-11
      “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
      ‭‭1 ጢሞቴዎስ‬ ‭2‬:‭5‬ ‭NASV‬‬

  • @TsegeJember
    @TsegeJember 4 หลายเดือนก่อน

    ቀፎ ቀዳዳ ባዶ ጭንቅላት ለምን ጊዜህን የሰዉን ነገር በመፈትፈት ታጠፋለህ ብታነብ ትጠቀማለህ ዳዊትህን:: ጠንቋይ

  • @bilalshukur5944
    @bilalshukur5944 2 ปีที่แล้ว +1

    Ante melaxa swyee mitinagerewn iwek,
    JWs ikoo manim ihen haymanot keyaze buhala aytewm. Ketewem lela haymanot ayiketelim, because tikikil slehonee!!!

    • @GetachewBirhanu-b7y
      @GetachewBirhanu-b7y 10 หลายเดือนก่อน

      Yeman lij indehonk rasu yastawukal,any how ke chalk le Dr melis sit

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ያንን ሃይማኖት የለቀቁ ሰዎች አሉ

  • @mssaraaaa4143
    @mssaraaaa4143 2 ปีที่แล้ว

    ከፈሎ፣ይላሎ፣ላልከው፣ወሸት

  • @alazaralazar8103
    @alazaralazar8103 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ምን አገባህ ሰለ እራስህ እወቅ

    • @agapeinfo897
      @agapeinfo897 2 ปีที่แล้ว

      ፍየል ራሷን አታቅ በግን ትስቃለች

    • @GetachewBirhanu-b7y
      @GetachewBirhanu-b7y 10 หลายเดือนก่อน

      bro you must be know z truth 🙏