ሰበር መረጃ በ አዲስ አበባ የታሰበው ግንባታ አስገራሚ ሆኗል // ኢትዮጲያ ትላልቅ እንግዶችን ልትቀበል ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 3 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልል ማሻ አላህ ብርቅየው ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ሀገራችን ሊጎበኝ ነው አልሀምዱሊላህ❤

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ያሸርክህ ወንድማችን

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና መሪ ሲኖረ እንድህ ነው

  • @emmanuelmazuru8338
    @emmanuelmazuru8338 วันที่ผ่านมา

    አለሃ አፍያ ያድግህ

  • @dyfdd9101
    @dyfdd9101 3 วันที่ผ่านมา +2

    ባባ ኤርዶጋን አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 วันที่ผ่านมา +3

    ባባ ረጀብ ጠይብ ኦርዶጋን አህለን ወሳህለን
    ስለ ቤቶች ፈረሳ ድምፆችን ይስማ እኛን የመዳም ቅመሞችን ያማከለ ህግ ይውጣ ቤታችንን ቦታችንን ህጋዊ አድርጉልን
    እድሜችንን ልጂነታችን በአረብ ሀገር ጨርስን ስርተን በማረፊያችን አታናዱን እባካችሁ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህመድ አላህሙሉአፈያህን ይመልስልህ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኳንም ተሽሎህ መጣህ አህሙየ አላህ ጨርሶ ያሽርህ ስጠፋ አስቤ ነበር አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ አላህ መልካም መልካሙን ያሰማን ያጣልን

  • @khaledlalo4200
    @khaledlalo4200 3 วันที่ผ่านมา

    ይሁን ብቻ መቼም ለኘ ለደሃሐዎች ሚን የደርግልነል ቤቱ ለበለስጠኖች ነው ነው ሚየገለግለው ቤቱ ብቸ አልሃምዱሊላሂ አለኩሊሐል

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገራችን ብታድግ ደስይለናል ግን ደሀውን እያፈናቀሉ ግባታ ምንያደርጋል 😢 ሰላም ፍቅር አድነትን እድገት ብልፅግና የውቢቷ ሀገሬ 🎉🎉

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይማርሕ እንኳን ደናመጣሕ አቀራረብሕ በጣም አሪፍ ነው

  • @rameashetube5341
    @rameashetube5341 3 วันที่ผ่านมา

    ዋዎዎዎዎ ማሻ አላህ

  • @asdzxc7570
    @asdzxc7570 3 วันที่ผ่านมา

    Menaw ahema Allah yashereh

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 3 วันที่ผ่านมา +1

    የቤቶች እና የኮሪደር ልማቱ ወደ ክልል ከተሞችም ይሂድልን የሸገርም መዋብ አንዱ እንደሆነ ሁሉ ወደ ክልል ከተሞችም በነካ እጅሽ አዱ

  • @halimajemaleHalimajemale
    @halimajemaleHalimajemale 2 วันที่ผ่านมา

    ኣሠላሙኣለይኩምበልሥትጀምርኣህሜ

  • @dyfdd9101
    @dyfdd9101 3 วันที่ผ่านมา

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ወድማችን አላህ ያሺልህ

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 3 วันที่ผ่านมา +1

    መቼም ለኢትዮጵያ ህዝብአይገነባም
    ሸገር ሲቲላይነው

  • @Fajaja-o2z
    @Fajaja-o2z 3 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 วันที่ผ่านมา +3

    ለኛ ለፈረሰብን ምስኪን ስደተኞች ቢሆን ጥሩ ነበር ተቃጥላ ምትኖር ያረብ ሀገር ሴት የገነባቹ እያፈረሰ ምን ደስታ አለ 😔

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س 3 วันที่ผ่านมา

    ኸይር አሰማን

  • @FatmahFtom-r8e
    @FatmahFtom-r8e 3 วันที่ผ่านมา

    الحمد لله على سلامتك يا أخي أحمد

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍💐💐💐AmenAmenAmenyesyesyesTiAniku

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ 😢

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 วันที่ผ่านมา

    አብሺርአህመዴ አላህአፊያያድርግህ😊😊

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 2 วันที่ผ่านมา

    አህለን ፌክ ኦርዶጋን🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @Fajaja-o2z
    @Fajaja-o2z 3 วันที่ผ่านมา

    Essey

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከፈለገ ይንደዋል ሰው በምንም ቢሰራው አላህ ከፈለገ በደቂቃ ያወድመዋል

  • @zeinbahmed8640
    @zeinbahmed8640 3 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ቀን8 ነው በኢትዮ

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😮

  • @AliiyaHwjjw
    @AliiyaHwjjw 2 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ይቱብ የትሂድነው አህመድ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 วันที่ผ่านมา +4

    እደ አራት ኩታል ወርቅ ተገኝቷል አለ ዶክተር አብይ
    ያጀማአ ሠምታችሗል ግን ወይሥ ጆሮየነው😂😂😂😂
    ያጀማአ ሠብሥክራይብ እንደራረግ እርሥ በእርሣችን እንጠቃቀም ሥደተኞች

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 วันที่ผ่านมา

      ነይ እንዛመድ

    • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
      @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 3 วันที่ผ่านมา

      እሽ ነይ እንዛመድ

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 วันที่ผ่านมา

      @@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ እኔ ደመረኩሽ እኮ እሜ

    • @AmMuhamed-qx6yd
      @AmMuhamed-qx6yd 3 วันที่ผ่านมา

      @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ ሠብሥክራይብ እኔ አደረኩሺ ውደ አችሥ አደረግሺኝወይ?

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 3 วันที่ผ่านมา

    Ardogan Allaah baallehibet bee hedkibet Allaah yixebiiQiih

  • @zinabzinab6876
    @zinabzinab6876 3 วันที่ผ่านมา

    ተዉርቁ ያጋፍሉን አህመድ ከመዳቤት ያዉጣን እስከመቸ የሠዉፊት እና ይረዱን እያስማናለን😢😢😢😢😅😅😅

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 2 วันที่ผ่านมา

    👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👉💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Temirtube
    @Temirtube 3 วันที่ผ่านมา

    አላህያሺርህአህሙ😂😂😂😂😂

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሆይ ምን አይነት አህያ ሰው ነው የመጣብን. አላህዬ ገልግለን ከአድስ አበባ ውጭ ሌላ ሀገር የለም እንዴ እኛ በሰላም እጦት እያታመስን አድስ አበባ ይጥመሰመሳል 😢 እህህህህ ያአላህ ታአብና አንድ መንግስት እንደት የህዝቡን ሰላም ካላስከበረ ምኑን መንግስት ሆነ ?????😢😢😢

  • @imamMuhammadmusa
    @imamMuhammadmusa 3 วันที่ผ่านมา

    አዳነች መነፀርሽ አካፋ ነው የሚክለው 😂😂😂😂😂

  • @MosMoj
    @MosMoj 3 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 วันที่ผ่านมา

    በነፃ እምታደል መሰለየኝ ቤት😂😂

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h 3 วันที่ผ่านมา

    የቱክ መንግስት አላህ እንዲጠብቀው የሁልጊዜ ዱዓዬ ነው ሌላው እስከነ ወርቃቹ ገደል መግባት ትችላላቹ፡፡እኛ ተፈናቃኞች ያች ደሳሳ ጐጆአችን የኞ የድካማችን ውጤት የነበረው አፈረሳቹብን ሀዘናችን ልፋታችን አላህ ይድረስልን እናተማ ወሬ ብቻ፣፣

  • @zahara-tube
    @zahara-tube 3 วันที่ผ่านมา

    እየሞትን ቤት ግባታ አስመሳይ ሁላ

  • @MosMoj
    @MosMoj 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙆😂😛😜😝

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 3 วันที่ผ่านมา

    አህመድ ሰብስክራዪብ ላነሳብህ ነዉ የአብይ ነገር አጣጥመህ ምታወራከሆነ ገደል ይግባ 😊

  • @طيبه-ن9ط
    @طيبه-ن9ط 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h 3 วันที่ผ่านมา

    የቱክ መንግስት አላህ እንዲጠብቀው የሁልጊዜ ዱዓዬ ነው ሌላው እስከነ ወርቃቹ ገደል መግባት ትችላላቹ፡፡እኛ ተፈናቃኞች ያች ደሳሳ ጐጆአችን የኞ የድካማችን ውጤት የነበረው አፈረሳቹብን ሀዘናችን ልፋታችን አላህ ይድረስልን እናተማ ወሬ ብቻ፣፣