በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ዳግም ግጭት ሰዎች ያለሕግ እየታሰሩ መኾናቸው ተገለጸ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ ከልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ዳግም ከተቀሰቀሰው የጸጥታ ችግር ጋራ በተያያዘ፣ ቢያንስ ከ60 በላይ ሰዎች ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ መታሰራቸውን፣ የቤተሰብ አባላት እና የአካባቢው ነዋሪዎች አስታውቀዋል፡፡
    ከታሳሪዎቹ ውስጥ፣ በግጭቱ ዙሪያ ለቪኦኤ አስተያየት ሰጥተው የነበሩ ቄስ አስሬ ፋቴ እና አራት ቀሳውስት እንደሚገኙበት ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ ከአካባቢው ባለሥልጣናት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
    - - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
    🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
    ፌስቡክ - / voaamharic
    ኢንስታግራም - / voaamharic
    X - / voaamharic
    ዌብሳይት - amharic.voanew...
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic
    ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
    📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
    VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.

ความคิดเห็น •