ሰነድ አልባ ይዞታን ወደ ህጋዊ ካርታ መቀየር 100% ይቻላል፡፡ sened aleba yezotane weda kareta format mekeyer yechalal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 ปีที่แล้ว +3

    ለአስተማሪነት ትመቻለህ በጣም።👌

  • @NaselSemahegen
    @NaselSemahegen 3 หลายเดือนก่อน +1

    nice i gona to subscribed you

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Wow tnx

  • @MebriShume
    @MebriShume 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  9 หลายเดือนก่อน

      Amsegenalew meberiya

  • @redeatbiruk3700
    @redeatbiruk3700 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro....btam tekami vedio nee

  • @EthiPian-p2o
    @EthiPian-p2o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ok nice keep it up

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Ok bro i will

  • @landmanagement2546
    @landmanagement2546 3 หลายเดือนก่อน +1

    congregates bro you find your path

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Already!

  • @mamacoco7901
    @mamacoco7901 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ፡፡ ቀጥልበት

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      tnx

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว

      ​@@mikeinfo1 ወንድሜ ባክህ ካየከው መልስልኝ መንግስት ለወጣቶች የስራ ቦታ ሰቷቸው ቤት ሰርተውታል ግዚያዊ ግንባታ ብለው አስፈቅደው ገዝቼ ነበር ልሽጠው ወይስ ደግሞ የመሬት ምሪት ብር አስዣለሁ ካሳ ሲባል መክፈል ነው የሚቀረን ችግር ያመጣብኝ ይሆን የገዛሁት ቦታ ለዛኛው ምሪት ባክህን ካወክ መልስልኝ😢

  • @MikiaysbirukBiruh-z4v
    @MikiaysbirukBiruh-z4v 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you amesd me quality ppt

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      I feel so happy

  • @Football-rw6ll
    @Football-rw6ll 2 ปีที่แล้ว +2

    Nice work

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you! Cheers!

  • @LowaNsgsc-z4y
    @LowaNsgsc-z4y 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      So 👍

  • @babinani5619
    @babinani5619 2 ปีที่แล้ว +1

    nice of you😃

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      Thank you! 😃

  • @KiraMike-lh6nh
    @KiraMike-lh6nh 4 หลายเดือนก่อน

    wow taht was relly nice

  • @rtttjshdh8814
    @rtttjshdh8814 ปีที่แล้ว +1

    Ebakehen yene wondem sele malakasha bet gudaye ahune yalbet hunate betaseredane gera tegaban eko sende allba tebello eske zare menem melash yelem ahune yenegerken addise memerya new weye betaseredane thank you

  • @abebechgetahun4989
    @abebechgetahun4989 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      enam betam amsegenalew #Abebech Getahun

  • @aquaddis8164
    @aquaddis8164 ปีที่แล้ว

    betam wedejawalew wendem ketelebet goood boy

  • @DamtewKefle
    @DamtewKefle 7 หลายเดือนก่อน +1

    tankwe evdnse❤

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  7 หลายเดือนก่อน

      Tnx

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakeh wendma melselgh yeha heg ahun lay kelel ketma lay yeserabetal??

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Ay ye kell ketem yerasu heg and memeriya alew

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @SolomonKidane-p7r
    @SolomonKidane-p7r หลายเดือนก่อน

    የግለሰብ ቦታ ነው 2015 ነው የተሰራው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @mikiyasbiruk-dq5zw
    @mikiyasbiruk-dq5zw ปีที่แล้ว

    tnx bro

  • @AmarBesher-v3r
    @AmarBesher-v3r ปีที่แล้ว +1

    1997 አየር ካርታላይ ያለ ወንዝዳር ያለቤት ከወንዝ ስንት ሜትር ነው መራቅ ያለበት ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Minimum 10 meters

  • @SileshitsegayeTsegaye
    @SileshitsegayeTsegaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ደግሞ ይዞታው ነባር ሲሆን አባቴ በስጦታ ሰጥቶኝ ክፍለከተማው አፅድቆት ወረዳው ይዞታው የአባቴ መሆኑንአረጋግጦ ለክፍለከተማው ምላሽ ሰጥቶአል ።በስጦታው መሰረት ካርታ ሊሰራልኝ ይችላል ወይስ አይችልም ?ከሰላምታ ጋር

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 หลายเดือนก่อน

      Weredaw amnobet weda kefeleketema kemeraw 50% teri stage lay new gen yemitsedekew kefeleketema new yemiyatsedekew wendema

  • @GebrelaGalloArturo
    @GebrelaGalloArturo ปีที่แล้ว +1

    የግል ይዞታ በኦዲት ግኝት የቀበሌ ነው ስለተባለ መፍትሄው ምንድነው እባክህ ንገረን

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Yalachun documents yezachw kefelaketema discuss maderg new engi lela menm mercha yelem

  • @danielshume5453
    @danielshume5453 2 ปีที่แล้ว +4

    ከ97 አመተ ምህረት እሰከ 2003 ድረስ የተያዙ ሰነድ አልባ ቦታዎች ይፀድቃሉ ተብሎ ዶክመንት ማሰገባት ተጀምሮ ነበር እና አሁን ምን አዲሰ ነገር አለ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว +2

      awo wedema bakerbu tebek kentiba biro eytaya new

    • @linayassin1108
      @linayassin1108 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mikeinfo1 እባኮ አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር?

  • @tadessewasa3469
    @tadessewasa3469 ปีที่แล้ว +1

    ካርታውን በማዛወር ሂደት ላይ ሳለሁ የሽያጭ ውሉ ኦርጂናሉ ጠፍቶብኛል ችግር ይኖረው ይሆን እባክህን መልስልኝ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Awo yalcheyache welu aysetukem, degami masewtat techelalek yemeselegal weyem ke gezahachew sewoch legizaw betekebelachews

  • @tofashebaw2976
    @tofashebaw2976 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @solomonkebede8644
    @solomonkebede8644 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከ 75ካሬ በታች ከሆነ ቀጣይ ምንድን ነው የሚሆነው? ወይስ ሌላ መመሪያ የሚወጣ ይኖራል?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Kareta lewetalet aychelm be ayer kareta endale yeketelal or proportional carta endiweta masedereg yechalale

  • @kiramike4340
    @kiramike4340 11 หลายเดือนก่อน

    Wow🎉

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  10 หลายเดือนก่อน

      Tnx

  • @abre3103
    @abre3103 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም መልስልኝ የይዞታ ካርታ ከጠፋ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ኮፒው አለኝ ግብር እገብራለው

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว +1

      Carta ketefa maderg yalebek neger ba gazeta asawegek, kaza metefatun la 11dum subcity asawekek then eged yewetabet ena ka 3 -6 month tebekek yeseralekal

    • @abre3103
      @abre3103 ปีที่แล้ว +1

      Amesegnalew አዲስ አበባ አይደለሁም ሁሉም ቦታ አሰራሩ አንድ አይነት ነዉ

  • @AddisuSida
    @AddisuSida 8 หลายเดือนก่อน +1

    የማይንቀሣ ንብረት 1/2 በስጦታ ሕጉ ምን ይላል ???

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  7 หลายเดือนก่อน

      I will check and do a video it is interesting topic

  • @agezeteshome8566
    @agezeteshome8566 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሁንልን። በአ ም ከተማ አስተዳደር የትርፍ በታን ለማካተት እየተተገበረ ያለው ለተወሰኑ ሰዎች ትርፉ ቦታ ቶለራንስ ተቀንሶ ቀሪው በአማካኝ የጨረታ ዎጋ ሲሰላ ለተወሰኑ ሰዎች ቶለራንስ አይቀነስም ፤ እባክህ የህጉን አተገባበር አብራራልን።

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Eshi video esrabetalew

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሚያዝያ 1997 በፊት ወረዳው ፅፈት ቤት መረጃ መግባት አለበት ማለት ነዉ ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      አይ ግዴታ አይደለም ግን እንደሱ አይነት መረጃ ካለክ ያጠናክርልካል፡፡ እንጂ እንደ ግዴታ አይታይም

  • @YichlaleSimachew-r9k
    @YichlaleSimachew-r9k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከከተማው ወጣ ብሎ የይዞታ መሬት እንዴት ልግዛው እባክህ እርዳኝ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Esu enda kelelu selamiwesen yeleyayal gen merat lay genzeb maskemet hegawi eskehone ders awachi new

    • @YichlaleSimachew-r9k
      @YichlaleSimachew-r9k 3 หลายเดือนก่อน

      ህጋዊ አይደለም ባህርዳር

  • @MeazaTekele
    @MeazaTekele 7 หลายเดือนก่อน +1

    በ2013ዓመተምህረት የታያዘ ቦታ በምን ኣይነት ወደ ግል ባለ ይዞታ ማዞር ይቻላል ህጋዊ ያልሆነ ይዞታ ለማን እና በምን መጠቆም ይቻላል እባክህ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  7 หลายเดือนก่อน

      Contact me on Gmail mikiyasbiruk10@gmail.com

  • @RoothMa-tb1qu
    @RoothMa-tb1qu ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ! አንድ ጉዳይ ላማክርህ ነበረ ፍቃደኛ ከሆንክ እባክህ በዚሁ አሳውቀኝ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  11 หลายเดือนก่อน

      Mikiyasbiruk10@gmail.com

    • @RoothMa-tb1qu
      @RoothMa-tb1qu 11 หลายเดือนก่อน

      የቤቱ ባለቤቶች ውጪ አገር ናቸው የእናትና የአባት ቤት ቢሆንም አሁንም ድረስ ስም አልዞረም በዚ ላይ ካርታ ወይም ሰነድ የለውም በርግጥ ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ አለ ካርታ ማውጣት እንዴት ይቻላል? ለምትመልስልኝ መልስ አስቀድሜ ታላቅ ምስጋናዬን ከወዲሁ አቀርባለሁ 🙏🙏🙏

  • @SaraTwelde
    @SaraTwelde 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ውክልና ሰተን ሰነድ አልባ መሬታችንን የወከልነው አየር ላይ ሸጨዋለው እያለን ነው እናም አማካሪ ተቸግረናል ባካችሁ እርድን

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  5 หลายเดือนก่อน

      Yeha ye ba heg new yemifetaw ba ferdbet new yemifetaw

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  5 หลายเดือนก่อน

      Mulu wekelena kehona yeseteshew kebad new meshet melewet selamichal

  • @musthafamusthafa1665
    @musthafamusthafa1665 ปีที่แล้ว

    በአዋጅ የተወረሱ ቤቶች ያሉበት ግቢ ውስጥ ያለኝን የግል ቤት ካርታ እንዴት ማውጣት ይቻላል?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      ba proportional karta mawetat techelalk yaw ba awaje yeteweresu betoch enda mengest yezota selamikoteru malet new bro

  • @kalyeloza100
    @kalyeloza100 2 ปีที่แล้ว +1

    ከገበሬ የዉርስ መሬት ብገዛ ችግር አለው ምታቁ ንገሩኝ እስኪ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      እንደ ሁኔታው ይወሰናል ወንድም አዲስ አበባ ውስጥ ከሆንክ ካሬው መሙላቱን አረጋግጠክ፣ 1997 አየር ካርታ ላይ መታየቱን አይተክ የሚያሟላ ከሆነ ወደ ህጋዊ መስመር ልታመጣው ትችላለክ

    • @YichlaleSimachew-r9k
      @YichlaleSimachew-r9k 5 หลายเดือนก่อน

      ከከተማው ወጣ ብሎ የይዞታ መሬት ልገዛ ነበር እንዴት አድርጌ መግዛት እችላለሁ እባክህ እርዳኝ

  • @musthafamusthafa1665
    @musthafamusthafa1665 ปีที่แล้ว

    የቀድሞ ካርታ የኃ/ስላሴ ካርታና የአሁን የወቅቱ ግብር የሆነን ይዞታ አዲስ ካርታ እንዲወጣላቸው ምን ማድረግ አለብኝ ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      mejemeriya kefela ketema mehed ena mamelket tehen wede wereda meret lemat astedader lemerush yechelalu gen mijemerew kefel ketema new geber eykefela kehona ena yekedemo kareta ba ejhe kale menm bezu atechegerm bro

  • @midomereja518
    @midomereja518 ปีที่แล้ว +1

    የ2003 አየር ካርታ ላይ የሚታይላቸው ሰዎችስ ምን መረጃ አለ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      A
      Eskahun ba addis abeba cabina menem wesana altelalefem gen weraw ala

  • @martaamberber382
    @martaamberber382 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ማካካሻ ቤቶች ንገረን

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      sela metek bota astate maletek new i will do on the next video

  • @yosefkifle8935
    @yosefkifle8935 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው የይካተትልኝ ጥያቄ የምንጠይቀው

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว +1

      megemeriya ke werdak new mejemerew keza weda kefelaketam new melakew wereda ketechersa buhala

    • @yosefkifle8935
      @yosefkifle8935 2 ปีที่แล้ว +1

      ክብረት ይስጥልኝ የይካተትልኝ ላይ የሰራከው ትምህርት ካለ ባየው ደሰ ይለኛል

    • @samuelhbtemariam4563
      @samuelhbtemariam4563 ปีที่แล้ว

      ለምትሰጠን መረጃ ከልብ እያመሠገንኩ
      የኔ ቦታ 300 ካሬ ነበር 2003 ያየር ካርታ ላይ ይታያል በቦታወም እየገበርኩ ነዉ ሆኖም የኔ ጎረቤት የነበረዉ ሰዉ በህጋዊ መንገድ ከተሰጠዉ ዉጭ የኔን 100 ካሬ የሚሆን ወደራሱ ከለለዉ በመነጋገር ሊፈታ አልቻለም ወደአልሆነ ነገረ ዉስጥ ልገባ ነዉ እባክህ በኔ ጉዳይ ህጉ ምን ይላል፡፡

  • @TESFAYEDALELOFURMISO
    @TESFAYEDALELOFURMISO 5 หลายเดือนก่อน

    ህጋዊ ያልሆና የገጠር መሬትሥ እንዴት ህጋዊ ማድረግ ይቻላል?

  • @MesksemAlemu
    @MesksemAlemu ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ሰነድና አልባ ተብሎ የራሳችን ቦታ ለይ ያለ አጥር እንዳልከዉ የተሰመረዉ የኛ ሆኖ ሳለ ከአጎራባቾች ጋር እያጋጬን ፍርድ ቤት የወሠነዉን መሬት መሻር ይችላል ወይ ጉለሌ ሊያጋድሉን ነዉ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      mikiyasbiruk10@gmail.com

  • @NbsJdj-y4e
    @NbsJdj-y4e หลายเดือนก่อน +1

    የአር ካርታው ላይ የአጥር ግቢ ቢሆንስ አይሳተፍም

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Pls make it clear

  • @YichlaleSimachew-r9k
    @YichlaleSimachew-r9k 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን እፈልጋለሁ በጣም ታስፈልገኛለህ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Ok, 0936530643

  • @samuelhbtemariam4563
    @samuelhbtemariam4563 ปีที่แล้ว

    የኔ 2003 ያየር ካርታ ላይ ይታያል ምናልባት ተስፋ ይኖረዉ ይሆን?
    አመሰግናለሁ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Awo bamigeba, memeriya kakatema eskiwerd becha new metebekew, tench becha tebek

  • @endeshende6118
    @endeshende6118 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yesitota wul endet yizegajal ebakih aschequay new

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Welu wel ena masrega west tsehafiwoch yazegagutal ena kel new

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ye 2003?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  10 หลายเดือนก่อน

      Esun Gena new ab awaje altsedekem

  • @hirutgebrewold8018
    @hirutgebrewold8018 ปีที่แล้ว

    46 ካሬ ሜትር እና 58 ካሬ ሜትር ላይ ኮንደሚንየም ተስርቶ እየተስጠ እንዴት ነው የግድ 75 ካሬ መሆን አለበት የሚባለው

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      this is policy sis we can't amend that

  • @solmoneshetu-rm1dg
    @solmoneshetu-rm1dg ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው እኔ የያዝኩት ቦታ በ1982 አ/ም ነው የአየር ካርታ ወረዳ ውስጥ አለው በተዳዳጋሚ አመልክቼ እንቢ አሉኝ ይሄንን ማስተካከል የሚችሉ ባለሙያዎች አሉሸ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Yemengest kell west kehona yezotaw yalew betam aschegari new mehonew wendema

  • @aminataminat7605
    @aminataminat7605 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ተጭንቃለሁ 2 ወንዶቹ ልጆች አልፈረሙልኝ ልጅ የለኝም ብሎ ሸውዶኝ አሁን እየረበሹ ነው ምንድን ነው ማረግ ያለብኝ እና ደሞ የሸጠልኝ ልዋጭ ቦታ ነው የመሬት ደብተሩ ላይ ልዋጭ ነው የሚለው ታዳ እኔ መሀል ላይ ቀረሁ መረጃ ሣልሰበስብ ገዝቼ ተጨነኩ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      እንደ እኔ ካሬው ከ 75 . በላይ ከሆነ እና የገዛሽው ከ 1997 ዓ.ም በፊት ከሆነ ወዲያው ወደ ወረዳ ሄደሽ አመልክቺ ካርታ እንደሰራልኝ እፈልጋለሁ ብለሽ

    • @aminataminat7605
      @aminataminat7605 2 ปีที่แล้ว

      @@mikeinfo1 አደለም 2012 ነው የገዛሁት ካሬውም 182 ካሬ ነው እና ደሞ በመንደር ውል ነው የተፈራረምነው የጨረቃ ቦታም ነው

    • @SisayGebrseilassie
      @SisayGebrseilassie ปีที่แล้ว

      አባታቸው በሕይወት ካላ ችግር የለውም ከሰህ መብትህን ታስከብራለህ

  • @ru3lg5bm6k
    @ru3lg5bm6k 6 หลายเดือนก่อน

    ቦታ ነበረኝ ኮቻ ወደ ምሪትገብቷል እደት ነው ይወረሳል ይሉኛል በአላህ እዳታልፈኝ ይወረሳል ወይስ አይወረስም

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  5 หลายเดือนก่อน

      Eski deweleleg ena be selke enawera 0936530643

  • @AlmazTegebaru
    @AlmazTegebaru 3 หลายเดือนก่อน +1

    anbessa

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  หลายเดือนก่อน

      Tnx

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክክን በናትክ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Post adergalew

  • @mulugetabezuwork8713
    @mulugetabezuwork8713 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ስልክ ቁጥርህን አሳውቀኝ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  5 หลายเดือนก่อน

      Plc use my telageram and Gmail account
      mikiyasbiruk10@gmail.com

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክክን እኛ የግል ቤት ነን መንግስት ወርሶብን አራት ክፍል አሁን መንገድ ዘጉብን መውጣት መግባት አንችልም እኛ የግል ተበዳይ እያለን ለቀበሌ ቤቶች መብት ተሰጠ ካርታ ተከለከልን መንገድ የላችሁም ተባል እርዳኝ ከቻልክ

  • @SaraTwelde
    @SaraTwelde 6 หลายเดือนก่อน

    ከፒያሣ የልማት ተነሺ ነን

  • @seadah1916
    @seadah1916 2 ปีที่แล้ว

    👍

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      tnx for your support

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw8408 ปีที่แล้ว

    ቴሌ ግራምና ፌስ ቡክ አካውንትህን ኧረ አድርግልን።
    መመሪያውን የት ማግኘት እችላለሁ ..........

    • @mebratgashaw8408
      @mebratgashaw8408 ปีที่แล้ว

      ፌስ ቡክና ቴሌግራምህን አታች ወይ ንገረን ፈልገን አጣንክ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      👑 Ethio con email address: mikiyasbiruk10@gmail.com Or
      👑 Ethio con telegram using this username: t.me/ethiocon10 Or
      👑Ethio con Facebook page using this username : facebook.com/profile.php?id=100083369229571

  • @gerummike2188
    @gerummike2188 2 ปีที่แล้ว +1

    Konjo hassab new sela send alba yetenesaw

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቱ ሕጋዊ ስለመሆኑ ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      እንደ ሁኔታው ይወሰናል ወንድም አዲስ አበባ ውስጥ ከሆንክ ካሬው መሙላቱን አረጋግጠክ፣ 1997 አየር ካርታ ላይ መታየቱን አይተክ የሚያሟላ ከሆነ ወደ ህጋዊ መስመር ልታመጣው ትችላለክ

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg ปีที่แล้ว

    የ1960ዎቹስካረኒያለው

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  ปีที่แล้ว

      Tax paper bechawen tergum yelawem sofi

  • @mohmmedredi3785
    @mohmmedredi3785 2 ปีที่แล้ว

    Your voice not clear.

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  2 ปีที่แล้ว

      ok lemasetekakel teret adergalehu sela feed back amesegenaleu

  • @babinani4919
    @babinani4919 ปีที่แล้ว +1

    tnx bro

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክክን እኛ የግል ቤት ነን መንግስት ወርሶብን አራት ክፍል አሁን መንገድ ዘጉብን መውጣት መግባት አንችልም እኛ የግል ተበዳይ እያለን ለቀበሌ ቤቶች መብት ተሰጠ ካርታ ተከለከልን መንገድ የላችሁም ተባል እርዳኝ ከቻልክ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Ok email me mikiyasbiruk10@gmail.com

  • @Makaliya-b8f
    @Makaliya-b8f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክክን እኛ የግል ቤት ነን መንግስት ወርሶብን አራት ክፍል አሁን መንገድ ዘጉብን መውጣት መግባት አንችልም እኛ የግል ተበዳይ እያለን ለቀበሌ ቤቶች መብት ተሰጠ ካርታ ተከለከልን መንገድ የላችሁም ተባል እርዳኝ ከቻልክ

    • @MulugetaTanga
      @MulugetaTanga 5 หลายเดือนก่อน +1

      Hi

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  3 หลายเดือนก่อน

      Call me 0936530643