ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ( የመኖር ፍሬ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @henokdesalegn2004
    @henokdesalegn2004 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 6 ปีที่แล้ว +2

    ኡህ ክብር ይሁን ለጌታ
    ሰምቼም አላውቅም እንደዚህ አይነት ትምህርት
    ውስጤ ረሰረሰ።
    ቅዱሳን እስቲ በጌታ ልለምናችሁ shareአድርጉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችብ ይስሙት።

  • @MerryamyDamte
    @MerryamyDamte ปีที่แล้ว

    Ohhhh my God Evangelist Yared your grace is for me is something different I can feel in my sporty God is the most high God.
    Thank you God for the gift of revealed grace to Evangelist Yared everyday it's New great message for my Saul to get strong and strong thank you For.
    Your grace is not limited
    Give him today again for this wonderful teacher Evangelist Yared Telahun
    Glory to Jesus Christ of Nazareth Amen.

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 ปีที่แล้ว

    ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እየተናገረኝ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 ปีที่แล้ว +1

    I can't get enough of your teaching after a year I listen to it still refreshing my spirit. Outstanding. I no longer live but Christ lives in me.

  • @danielworku2086
    @danielworku2086 7 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ አብዛኛውን ጊዜ ከድሮም ያንተን ትምህርት መከታተል አዘወትራለሁ ብዙ ተምሬያለሁ በብዙ የሂወት ምስክርነትም እንዲኖረኝ ጌታንም አብልጭ እንድወድ እና እንድጣበቅ የማይናወጥ መሰረትን በሂወቴ እንዲተከል ካደረጉኝ ዋንኛው መጋቢኤ ነህና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ
    ወንድምህ ዳንኤል ወርቁ

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 7 ปีที่แล้ว

      አሜን ክርስቶስ ሰርቶ በጨረሰው በእርሱ መኖር እንዴት ያለ ድንቅ መገለጥ ነው።
      እግዚአብሔር ይመስገን እርሱን /ክርስቶስን/ በአንተ ሁኔታ ሊገልፀው ስለወደደ እና ለኛም እንዲመክረን እንድናውቀው ስላደረገው እግዚአብሔር ይባረክ ።
      እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ

    • @tigistshawel5412
      @tigistshawel5412 7 ปีที่แล้ว

      daniel worku yes he is amazing teacher

  • @marylama7953
    @marylama7953 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምንውዳ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል የ እግዚአብሔር ሳው ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።

  • @esachewargachew5666
    @esachewargachew5666 7 ปีที่แล้ว +1

    ስለተሠራሁባቸው ትምህርቶችህ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 6 ปีที่แล้ว

    Our one of a kind man of God.

  • @wajanegakkuwait6358
    @wajanegakkuwait6358 6 ปีที่แล้ว

    Wow geta yibarkh yared

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 ปีที่แล้ว

    Amen we are fruitful !!

    • @samuelzegeye8594
      @samuelzegeye8594 7 หลายเดือนก่อน

      Wow
      Glory to jesus

    • @samuelzegeye8594
      @samuelzegeye8594 7 หลายเดือนก่อน

      There is some background noise.

  • @saragamo9628
    @saragamo9628 7 ปีที่แล้ว

    wowwww yaradeya tebareke lezelealem endate denke merdate nwe

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 6 ปีที่แล้ว

    Thank you brother YARED GBU MORE

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 7 ปีที่แล้ว

    Amazing man of God.

  • @selamjesus9825
    @selamjesus9825 7 ปีที่แล้ว

    man of God bless U

  • @birukmimi7521
    @birukmimi7521 7 ปีที่แล้ว

    God bless you more

  • @sozotube1816
    @sozotube1816 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከፊት ይልቅ የቃሉን ደጀ ይክፍትልህ !!

  • @izra76
    @izra76 7 ปีที่แล้ว

    ይሄን የመሰለ ግሩም ትምህርት በድምጽ አቀራረጽ ድክመት የተነሳ በጥራት ሊሰማ አመቻሉ በጣም ያሳዝናል