“ትጥቃችንን አንፈታም.!” የህወሀቱ ጄነራል አፈረጡት.! | “ከጌታቸው የበለጠ የሰደበኝ የለም.!” አብይ | ሙስጠፌ ተቃወሙ! “ኮሽ ሲል አልወድም.!”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im หลายเดือนก่อน +3

    ሉኣላውነት ሳይመለስ የሚፈታ ትጥቅ የለም።ስምምነቱም የሚለውም የሀ ነው።

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 หลายเดือนก่อน

    ትጥቁ የተፈለገው የትግራይን ህዝብ ለመጠበቅ ሳይሆን የማዕድን አውጪዎቹንና የተጠቃሚ ጄኔራሎች ድህንነት ለመጠበቅ ቀጥሎም የአማራ መሬትን በትግራይ ወጣት ደም አስከፍሎ ለመቀማት ነው። ምክንያቱም ለትግራይ ህዝብ ከህውሃት በቀር ከሩቅ ሊወጋው የሚመጣ ጠላት ስለሌበት። የኤርትራ ጠላትነት የሚባለው ህውሃት ውስጥ ውስጡን እየተደራደረ የሆነ መሬት ያዝልኝና ያንን ምክንያት እያረኩ ዕድሜዬን ላራዝምበት ብሎ ጎትቶ ያመጣው ጉዳይ ነው። የኤርትራ ጄኔራሎች ከሚወጣው ወርቅ ጉርሻ ካገኙ ማንኛውንም ከመፈፀም አይመልሱም። የገባው ይገበዋል ለራሱ ህይወት መላ ይፈልጋል። ያልገባው ደሙን በከንቱ ይገብራል።በአከራካሪ መሬት ያለው ህዝብ ህውሃት በትግራይ መሬት እየሰራ ያለውን ጉድ እያየ ለመሆኑ ምን አገኛለሁ ብሎ ነው ወደ ትግራይ ልጠቅለል የሚለው? እንኳን አማራ ሆኖ ትግራዋይ ነኝ የሚል ይቅርና ትግራዋይ ቢሆን እንኳ አይደግፈውም። ፋኖም ቢሆኖ አኳኋኑ የወያኔን አሰራር ኮፒ አርጉ እየሄደ ስለሆነ በአከራካሪ ቦታዎች ያለው ህዝብ ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሞ የራሱን አዲስ የክልል መንግስት አቋቁሞ ሁለቱ እንዳይደርስበት ማድረግ አለበት።

  • @nanamorka6320
    @nanamorka6320 หลายเดือนก่อน

    Can you hear what the TPLF general says?

  • @Berheize
    @Berheize หลายเดือนก่อน

    ከተረዳህ የፕርቶርያ ስምምነት የሚያዘው የትግራይ መሬት በአማራ ይሁን በኤርትራ የተያዘው ማስለቀቅ ተፈናቃይ ወደቦታው መምለስ እና የትግራይ ሃይሎች ወደ የድሮ ስራቸው መምለስ አንድ ላይ እንዲ ደረግ ያዛል የትግራይ ሃይሎች ወደ ሲቪል መመለስ የትግራይ ሰላም ሲረጋጋ ነው ይላል መሬት ይሁን ተፈናቃይ ሳይመለስ ትጥቅ ፍቱ ማለት ለጤና እንዳልሆነ ለሁሉም ግልፅ ነው።

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr หลายเดือนก่อน

    ገገማዉ.ወያኔ..ከሻቢያ..ጋር...ተጠቃቅሳቹ...መከላከያችንን..ልትመቱ....😂😂😂..ለምዳችዋል...መሳሪያ..አስረክቡ..እና...ዞር..በሉልን..ሻቢያን..ፈሱን..ስናስረጨዉ..ታያላቹ..ገገሞች....አይ...ህወሀት..😂😂😂😂

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 หลายเดือนก่อน

    ውነት ነው አትፍቱ ለሻቢያ

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne หลายเดือนก่อน

    ሻቢያን ነጻ ይሁን ትግራይ እና ግብፅ ናቸው የኤርትራን ባንዲራ ከፍ አድርገው የሰቀሉት እነሱ ናቸው ,ዛሬ ምን ሆኑ,

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 หลายเดือนก่อน

    ሻቢያን ብትደመ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ሰራዊት በፍፁም ትጥቅ መፍታት የለበትም ብየተያዙት ግዛቶች ሳይለቀቁ የተፈናቀለው ሳይመለስ ኤርትራ ትላንት ዛላአንበሳን ጠቅልላ ይዛለች መከላከያ ለቆ ስለ ወጣ ተጋሩ እየሞተና እየተፈናቀለ ነው ስለዚህ እንዴት ትጥቅ ፕፈታሉ