መንፈሳዊነት ምንድን ነው?በእርግጥ ሕይወታችን መንፈሳዊነትን የያዘ ነውን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +9

    ተመስገን ነጋለን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    የተባረከ ቀን ይሁንልን አሜን
    ወንድማችን እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesertban6418
    @mekdesertban6418 4 ปีที่แล้ว +2

    ለመከሩን ለአስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ
    @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ለመምህራችንም ለአባታችንም ይህን ትምህርት ለምትከታተሉትንም የምህረት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @kalkidangetu4837
    @kalkidangetu4837 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe 23 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረብን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
    የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሰተዋይ ልቦና ያድለን

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረደኤት በረከታችሁ ፀሎታችሁ አይለየን 👏👏👏

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 4 ปีที่แล้ว +4

    የቃሉ ባለቤት ሉእል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሁ የሂወት ቃል ለምትመግቡን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @Mimi-ds7rc
      @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Egziabher Amlak yetemarnewen Blbachin yistaflen Amen💚💛❤🤲🙏⛪

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መህደረ ተዋህዶ ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን
    ፈጣሪዬ ሆይ የውስጤን መሻት አንተአ
    ንተው ቀድመህ ታውቀዋለህና አሜን ምራኝ መንገዱን አሳየኝ እንዳልሳሳት
    ባዘነበልሁም ግዜ እንዳልወድቅም ጥበቃህን ጨምርልኝ,

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🕊

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚ አብሔር ስሙ የከበረ የተመሠገነ ይሁን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሠምተን 30 ' 60 '100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤

  • @aberashberu6052
    @aberashberu6052 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @phonecase34
    @phonecase34 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894
    @egziabehirnewtesefayyeding9894 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen wedinachn egziabehir yisitilin bedima besga betina yitbekilin amen amen amen

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል ማህደረ ተዋህዶን ያስፋልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ክበሩልን መምህሮቻችን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @ዮሐንስአባቴወንቅሸትህይወ
    @ዮሐንስአባቴወንቅሸትህይወ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว

      ለመከረን ላስተማረን ለቸሩ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ይበሉልኝ ለሌላ ጊዜ:: እኔ መልእክት አስተላላፊ ነኝ በልብ አሳድሮ ለፍሬ የሚያደርሰውን እርሱን መድኃኔዓለምን በጋራ እናመስግነው ለፍርድ ሳይሆን ለሕይወት እንዲያደርግልን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዝአቤሔር የሰማና በልቦናች ለይ የሰድርልን፣፣ቀለህይወት የሰማልን

  • @molomulu.tesefaye6112
    @molomulu.tesefaye6112 4 ปีที่แล้ว

    AMEN 🌻🌻🌻 AMEN 🤲 AMEN 🤲 AMEN. Kalhewet yasemalen. Wedemachen. Yagelgelote zemenachune Egzabeher yabezalen AMEN 🤲 AMEN 🤲 AMEN

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ሳራነኝተስፋያደከመኝ
    @ሳራነኝተስፋያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመክሩን አባታችን /መምህራችን/ ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅ ልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር በልቦናችን ፅላት ይኑርልን❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲አሜን 🙏

  • @mestuteshomemestauteshomem7306
    @mestuteshomemestauteshomem7306 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Waqayoo sagalee jirenyaa sin hadhagesisu

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን መንፈሳዊ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 4 ปีที่แล้ว +1

    የስላሴ ባሪያ ነኘ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @elsabatkelile2486
    @elsabatkelile2486 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤ ቃለ - ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሄወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalhewt yasamaln

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

    Abetu, egziabher hoy be hiwetachn Menfes Qudus yiderbn, kalehiwet yasemaln, Amen.

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwet yasemalen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      "ወንድማችን ከይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ ከቻክ ገድለ ዮሖንስን ኮገኛሕ አብብልን ሁለተኛ ጌዜ ይንአብ እያልኩ ስጠይቅ አንተም አብበሕልናል አሁንም ጌዜም ላይኖርሕ ይችላልና እኛም የምታስተምረን ለፍሬ ያርግልን እድሜ ጤና ይስጥልን"

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙌

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martagemechu2533
    @martagemechu2533 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Bestelotachihu yisbugn welete maryam💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያአማልን ።

  • @meseretejigu8156
    @meseretejigu8156 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን። ግሩም የሆነ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ፀጋ በረከቱን ያላብሶት።

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለሄወትን ያሰማልን ወዲማችን🙏🙏🙏💛❤💚

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን።

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

    ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተግባር ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላሙን ይስጥልን

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ልባችንን ለመልካም ነገር ያነሳሳልን ወድማችን እመብርሐን ትጠብቅህ

  • @adonay6693
    @adonay6693 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወ ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ፀጋውን ያበዛላችሁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለምትሰጡን ትምህት በልኡል እግዛቢሄር ስም ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቃል እንድሰማ ስለፈቀደልኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
    @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንጹሕ ልብ ፈጠርልኝ 😭😭

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
    @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዲያቆን ጥበበ እስኪ ስለጧፍ እና ሻማ ለምን እንደሚበራ እና በምንሰአት መበራት እንዳለበት አስተምሩን?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว

      እሺ ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን በቅርቡ እናቀርባለን

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 አመሰግናለሁ ዲያቆን ጥበበ እኔስ youtube ላይ ብፈልግ አጣሁት ከእርስወ እጠብቃለሁ

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhrachen Amen

  • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
    @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን ልፋታችሁ በሰማይ ይፃፍላቹ እኛም በልቦናችን ይፃፍልን ኣሜን [፫] እኔስ እንኳን መንፈሳዊ ልሆን ከኣህዛብ የባስኩ ሰይጣን ለማገልገል የተፈጠርኩ ይመስል ኡፍፍፍፍ

  • @bietukan877
    @bietukan877 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amenlememeherachin kale hiwet yasemaln yesemanewn blbonachin yasadrbin

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 4 ปีที่แล้ว

    amen Kalhiwet yasemalne

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሠግናልንፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በልቦናች ያግስል

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan inamasaganalan

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
    @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃል. አሜን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ
    @እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በእውነት ጸጋዉን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
    @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊

  • @Lulu-dy6cq
    @Lulu-dy6cq 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwot yasemalen

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว

    አጥንት እሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln wndmachn yagellglot zemen egziyabhar ybark

  • @trooktafara1336
    @trooktafara1336 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lemlemberhe4929
    @lemlemberhe4929 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln
    Be edme betsega yakoyln
    Memhrachn

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 ปีที่แล้ว

    kalhwet yasmealna 🌻🌻🌻🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲🌼🌼🌼

  • @mekdesbogale4154
    @mekdesbogale4154 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፣በፀጋው ያኑርልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፡፡

  • @heluhela4538
    @heluhela4538 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwoten yasemalen

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว

    Amen endekalihe endenore yebekiange🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍

  • @kalkidantaddesse1629
    @kalkidantaddesse1629 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yadelelen !

  • @jdnfbddhjdjdhbdd7250
    @jdnfbddhjdjdhbdd7250 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወ ትያሰማ ልን

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 4 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ✋✋✋📚📚📚⛪⛪⛪⛪💚💛❤📚⛪⛪🙇

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 ปีที่แล้ว

    Kal hywat yasmalne memhere

  • @beletugashaw330
    @beletugashaw330 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @liliaman3621
    @liliaman3621 4 ปีที่แล้ว

    8

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @alemwarri2333
    @alemwarri2333 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ማርያምየኢየሱስእናት
    @ማርያምየኢየሱስእናት 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
    @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን

  • @adanechmitiku2108
    @adanechmitiku2108 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elfakiya9990
    @elfakiya9990 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwete yasemalene

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @betelhemabera6956
    @betelhemabera6956 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን