አፍሪካን ብላክ ሶፕ ለፊታች ተስማሚ? / Is African Black Soap good for our skin?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሜሉዬ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በርች ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ስለ ኒቪያ ክሬሞች ምንት ትያለሽ ትንሽ በዋጋም ቀነስ ያሉ ይመስላላሉ የኔ ውድ

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜሎ እኔ ወዛማ ነው ፌቴ ጥቁሩን ሳሙና እየተጠቀምኩበት ነው ለኔ ጥሩ ሆኖ አግኝቸዋለሁ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እውቀትሽን ሼር ስላደረግሽን እደሁል ግዜሺ በጣም አምሮቡሻል ምን አይነት Make up የምትቀቢው?

  • @hanabirshe4641
    @hanabirshe4641 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለ ዱዱ ሳሙና ፊቴ ወዛም ነው ግዴታ ነው የፊት ክሬም መቀባት

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 7 หลายเดือนก่อน +1

    Black soap betam tiru samuna new...my friend tetekmaw betam yemigerm lewit ayichebatalew...may be samunaw lewezam fit selhone ena qodan yemadrek bahirw endayigola sibal coconat oil in small amount techemrobetal beye asibalew, just watch Dr.Dray's comment.

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ በጣም እናመሰግናለን።

  • @ruftana4954
    @ruftana4954 3 ปีที่แล้ว

    You are awesome thanks for info. what should we look out in face mositreizer for kids ? Any suggestions will be appreciated

  • @tsehaymelaku8530
    @tsehaymelaku8530 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አመሠግናለሁ እኔማ ጓጉቼ ልገዛ ነበር ፊቴ ላይ ማድያት ስለወጣብኝ ደረቅም ነዉ ቆዳዬ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ካላስቸገርኩሽ ከቻልሽ ቡኒ ከለሩን ሳሙና ብትልኪልኝ አመሠግናለሁ

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የልብ አውቃ ነገር ነሽ # 3 እጠቀም ነበር አሁን ትቼአለው clinique cream በ ቀጣይ እጠብቃለው!!!

  • @hilinamamo6073
    @hilinamamo6073 ปีที่แล้ว

    ሜሉ የልብ አድርስ እኮ ነሽ ተባረኪ

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን፣በሰላም፣መጣሽልኝ፣እህታችን፣ሰላምሽን፣ያብዛልኝ፣

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 ปีที่แล้ว

    Selam melta betam teru temarta new ❤ egzbiher yesatesha

  • @benatmohammed7333
    @benatmohammed7333 ปีที่แล้ว

    Coca butter is when you use maked black yes or no

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ ጥያቄ ስለ ቁሳቁስ ኦንላይን ግብይት አስረጂን ከአማዞን ላይ መገበያየት እንድንችል

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ እናመሰግናለን የኒሳ የግመል ወተት የተሰራ ሳሙና እሱን እየተጠቀምኩ ነው ፡ ሰለሱ ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ነው፡ እስካሁን ጉዳት አላደረሰብኝ፡ ምክርሽን እፈልጋለሁ፡ በርቺ ፡እህቴ

  • @hiwotmitike6911
    @hiwotmitike6911 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊ የማታ ክሬም የምጠቀመው cocok Butter Formula ነው ለቀን ደሞ cerve sf 30 cocok ልቀባው (ልተው) ከዚህ በፊት ፊቴ ደረቅ እንደሆነ ነግሬሽ ነበር tnx

  • @KidTeacher-xf9iy
    @KidTeacher-xf9iy ปีที่แล้ว

    Yene wud esti benatsh ene bigurina shfita betam yaschgiregnal enam dudu osun shop eytetekmiku nber gin mnim lewt yelewm ebaksh konjo bigur yemyatefa samuna nigerign

  • @nardiberhanu8723
    @nardiberhanu8723 2 ปีที่แล้ว

    Yemr betam gobez nesh stawer erasu ayselchm ena bemegeba melku nw e amesgnalen lene mefte schgne fete burabure honw keler ata nechach wereregne ena eyesefa nw???

  • @brothersinnerdzyy121
    @brothersinnerdzyy121 3 ปีที่แล้ว

    You are the best, thank you so much

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ Everglow የሚባል የ UK ምርት የሆነ skin care product በስፋት ኢትዮጵያ ውስጥ promotion እየተሰራበት ነው እስቲ በ productu ላይ ሞያዊ ትንታኔ ስጭበት።

  • @samiraethotube7373
    @samiraethotube7373 3 ปีที่แล้ว +2

    Welle.Come

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 ปีที่แล้ว

    ቴንኪው ሜሉየ

  • @SaraSara-vq6og
    @SaraSara-vq6og 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 😊 🙏 mar eko neshi

  • @appus525
    @appus525 3 ปีที่แล้ว +1

    እህት እስኪ ስለ ሼ በተር ንገሪን ለፊት ጥሩ ነው

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 😇

  • @etagegnhailu7094
    @etagegnhailu7094 ปีที่แล้ว

    ከ የት እናገኛለን

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much u are reasonable

  • @tigistgebreselassie6508
    @tigistgebreselassie6508 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @agapetvshow4552
    @agapetvshow4552 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉ ለወዛም ፊት የሚሆን ሎሽን አሳይን?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ለወዛም እና ብጉር ለሚያስቸግረው ቪድዮ አለኝ የሎሽን አማራጮችንም እዛ ላይ ታገኛለሽ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው እኔ ዶቭ ነበር የም ጠቀመው አሁን አልቆብኝ ኦሪጅናሉን ላገኝ አልቻልኩም ሁሉም በአረብኛ የተፃፈበት ነው ምን ትመክሪኛለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ በፊት ሽታ የሌለው ነበር ያለው እኔም ቼክ ሳደርግ ያለው በሙሉ parfumerie አለው ፋርማሲ እስቲ ሞክሪ

    • @konjitaguade7255
      @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Thank you

    • @weynitesma8517
      @weynitesma8517 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ ኦርጅናሉ ወይም ሽታ የሌለው ለኔ በጠም ተስማምቶኛል ከዛ በኋላ ግን ደግሜ የገዛሁት ሽታ ያለው ሆኖ ፊት የማድረቅና ምንም ምቾት የሌለው ነው

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen

  • @mikalmussie4736
    @mikalmussie4736 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen ehtiea ,enie etekemewalew metfo kehone gna,le le Derek we zama yemihon yetelayaye samuna btasayn tru neber,bterefe berchi amesegnalrw ehtiea

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      የፊት ድርቀት ያለው ሰው ሳሙና መጠቀም የለበትም እነዚህ አፍሪካን ብላክ ሶፕ የተሰሩት ለወዛም ፊት ነው የፊት ድርቀትን በተመለከተ ቪዲዮ አለኝ እይው

    • @mikalmussie4736
      @mikalmussie4736 3 ปีที่แล้ว

      Sle melesklin betam amesegnalew ehtiea

  • @EkramJabir
    @EkramJabir ปีที่แล้ว

    wde lenormal fit የሚያጠራው (ምርጡ)የትኛው ሳሙና ነው?

  • @maki4428
    @maki4428 3 ปีที่แล้ว

    well ሜሉዬ❤❤

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว

    ሌላው ደግሞ ክሪም ብዙ ተጠቀምኩ ግን ሽሻ የሚል ክሪም ልሞክር ምን ትይኛለሽ

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    Charcoal sop እስኪ ስለሱ ስሪ ለኦይሊይ ፊት እጠቀማዋለው ግን ግራ የገባኝ vegetable oil እና leaf oil አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ከ vegetable oil ሌላ ምን አለው?

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว

    African soap betam fet yaderkal enem aletesemamanem leke neshe thank you yemetawekewen bemasawek kenenteshen saladenkew alalefem andandochu TH-cam meshekeya aderegew ehetochachen eyetegodu new.

  • @seniseni165
    @seniseni165 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ፓፓያ ሳሙና ስሪልን

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

    • @helinatsegaye7492
      @helinatsegaye7492 3 ปีที่แล้ว

      እባክሽን ስለ anti age ንገሪን

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የፊት መታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙናዋችን ማለት አንደ ሴታፊል አይነቶች እስቲ እውቀት ስጭን በተረፈ ሁሌም አመሰግንሻለሁ

    • @AresamaBirhanu-p7x
      @AresamaBirhanu-p7x ปีที่แล้ว

      ሴራቪ ማለትሽ ነው

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 ปีที่แล้ว

      @@AresamaBirhanu-p7x አይደለም ሴታፊል አለ ውዴ

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 3 ปีที่แล้ว

    Please cocoa butter cream sirilin bizuwochachin esun enitekemalen mare

  • @HananHanan-lq3cs
    @HananHanan-lq3cs 3 ปีที่แล้ว

    Tanx meluye yene enat... 💞💞💞

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 3 ปีที่แล้ว

    What soap shall we use for oily skin? Currently am using Shea butter African black soap but I have not seen a change

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      I have a video on oily and acne prone skin , ( on this video you will find list of products lotions and cleansers to use for oily skin ) it’s always recommended to use oil free moisturizing lotions ( not cream ) , and oil free cleanser.

    • @mebayena
      @mebayena ปีที่แล้ว

      አረ ሜሉ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝሽ ሌሎች አማራጭ አስቀምጪልን

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว

    Betam enmsgnale የግመል ወተት የሚለው አዲስ ነው እዴት ነው ብዙ ስለሞከርኩ ነው ሴተፌል ክሊር ክሊነር ሂማልያ እነዚህን ተጠቀምኩ ግን ለውጥ የለም እስኪ የግመል ወተት የሚለው

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

    Meluye inidet nesh ?
    Meluye ine Africa black soap tetekime neber gin betam dry yaderigal inam little iritation alew gin tiru yimesilal for oily skin
    Ine anchi Le Acne yalishun la Roche posay cleanser jemiralew gin fite be african black soap lewit ayichalew
    Lela meluye face steam madireg ayimekerim inide ?
    Pls nigering isti lijemir biye new thank you my love 😘😘

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Facial steam ለፊት በጣም መጥፎ ነው አትጠቀሚ ቪድዮ አለኝ ስለ steam
      የቆዳ dryness and irritation ሁለቱን ካየሽ ሳሙናውን ብትተይው ነው የሚሻለው ለግዜው ያፀዳው እና ጥርት ያደረገው ሊመስልሽ ይችላል በሂደት ግን irritation ሲድን ወደ ጥቁረት ነው የሚቀየረው ድርቀት ደሞ ወደ sensitivity እና ቢቀር ይሻላል La Roch posay ፊትን ሀይድሬት ስለሚያደርግ ነው የሚያፀዳ ያልመሰለሽ ነገር ግን ምንግዜም ፊታችንን ስንታጠብ ምንም አይነት ድርቀት ሊሰማን አይገባም ቆዳችን ሲጢጥ እንከሚል መታጠብ በጣም መጥፎ ነው
      ፊትሽ ወዛም ከሆነ ሌሎች የመታጠቢያ አማራጮች ስለ ወዛም ፊት በሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ እይው

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 thank you fikiriye ine ye bigur nigist neng

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፖፖያ ሳሙናስ እህት

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እንዴት ነሺ እስኪ ቁሳቁስ ገበያ ስለሚባለው ነገር የምታዉቂው ነገር ካለ አስረጂኝ የሚቻል ከሆነ አንቺ የንገርሺንን ምርቶች እንድገዛ ቶሎ መልሺልኝ አምሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አሁን ገና ከአንቺ ነው የሰማሁት ምንድነው?

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 be on line ከ amzon የምትፈልጉትን ዕቃ መግዛት ትችላልቺሁ ኢትዮጵያ ሆናችሁ ነው የሚሉት ሜሉዬ

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo ebakesh meleshilgn.fit yemiakela(skin whitining) cream kawokesh negerign.ene tigur negn mekelat felegalehu

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      Kojic soap and cream made in philippines but anchi berasish color adelem yeteseram for Philippines
      Gin batitekemi yimeretal ine Arab hager sileminor hulunim akewalew kefelekish tsifilishalew gin sitakimiw titekurialesh

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ፊትን ፈካ ለማድረግ
      1. ኤክስፎሌት የሚያደርጉ አሲዶች መጠቀም ይቻላል በሳምንት 3 ቀን ብቻ ለወዛም ፊት ሳሊሲሊክ አሲድ ( Paula’s choice salicylic acid) ለደረቅ ፊት poly hydroxy acid ( Inky list)
      2. Retinol vitamin A ( ቫይታሚን ኤ) መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን እይው ቪዲዮ አለኝ
      3. ቫይታሚን ሲ ለማታ በ Ordinary, Paula’s Choice, facetheory, drunk elephant.
      ኤክስፎሌት የሚያደርግ አሲድ ከተጠቀምሽ ሬትኖል መጠቀም የለብሽም
      ቫይታሚን ኤ እና ሲ መጠቀም ከፈለግሽ በተለያየ ግዜ ነው መሆን ያለበት

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 3 ปีที่แล้ว

      @@selaminamoges5987 amesegenalehu yene konjo gen ene ethiopia nw yalehut.agegnew yehon?yegoneyosh gudates aynorewm mare?

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 3 ปีที่แล้ว

      Tanks yene wud

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      @@skincarefacial8985 marye sitakomiw betam yasitelal izih yetetekemu habeahoch ayichalew key ke honish gin tetekemiw

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 3 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ፊቴ ያልበኛል ምን ትመክረኛለሸ

  • @benatmohammed7333
    @benatmohammed7333 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ruthkass3649
    @ruthkass3649 3 ปีที่แล้ว

    Moroccan beldi black soap ብንጠቀም የተሻለ ነወይ እባክሽን ምክርሽን 🙏🙏

  • @zebentube9553
    @zebentube9553 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እጠቀመዋለሁ😘😘😘😘😘

    • @tigstgebre7929
      @tigstgebre7929 ปีที่แล้ว

      አዲሰ አበባ ከሆንሸ የት ይገኛል ከይቅርታ ጋር ጠቁሚኝ

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 3 ปีที่แล้ว

    Yn fet eyasakekgn nwe.
    Buraburena ymedrke new. Meni letkeme pleas!!!!!!!

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      የፊት ድርቀት ሲኖር ያሳክካል እናም የፊት ድርቀት እንዳይኖርሽ በሳሙና አትታጠቢ ሽታ የሌላቸው ፊትን ሞይስቸራይዝ የሚያደርጉ የፊት ማፀጃዎች አሉ ማታ በሱ ታጠቢና ፊትሽ እርጥብ እንዳለ ወድያው ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ ስለ ፊት ድርቀት ቪዲዮ አለኝ እይው

  • @appus525
    @appus525 3 ปีที่แล้ว

    ሴታቢል የሚለው ሳሙና ፈሳሹ ሳይሆን ደረቁ ሳሙና ጥሩ ነው እስኪ ንገሪኝ

  • @rukiyaAhmed-v4o
    @rukiyaAhmed-v4o ปีที่แล้ว

    Ena dudu anetakem

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว

    Dove ግን ሺታ የለዉም?ለ sensitiv sikin ይሆናል?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሽታ የሌለው አለ fragrance free የሚል እና ሳሙና መጠቀም እፈልጋለሁ ለሚል ሰው እንደ አምራጭ ነው እንጂ ፈሳሽ መጠቀም ነው የሚመረጠው

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 3 ปีที่แล้ว

    እረ ሜሉ ቡጉር አልፋታ አለኝ ፊቴን ምታጠበው በ ኪሊን ክሊኤር ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ብጉር ከምግብ ጋር ቀጥታ ይገናኛል ሁለት ቪዲዮ አለኝ እይው

    • @ካሙቲካሙቲ
      @ካሙቲካሙቲ 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 eshi yene wed

  • @hayulve4811
    @hayulve4811 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ፒፒያ ሳሙና ስርልን

  • @SeadaMuhammed-l4e
    @SeadaMuhammed-l4e ปีที่แล้ว

    Sendel crem etekemalehu ebaksh edet ltew stewew fite edaybelash ferahu

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 3 ปีที่แล้ว

    ለወዛም ፊት ለደረቅ ፊት የሚሆኑ ለኖርማል ፊት የሚሆኑ ሞስቸራይዘሮች ብትሰሪልን ።አመሰግናለሁ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ለሁለቱም ቪዲዮ ሰርቻለሁ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ኦ እሽ እፈልገዋለሁ አዲስ ስለሆንኩ ነው።

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 3 ปีที่แล้ว

    Mare sele Faiza cream negerigi eski?

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 3 ปีที่แล้ว

    Pears የሚል ሳሙና ነው የምጠቀመው ስለዚህ ሳሙና የምታውቂው ነገር ካለሽ ?

  • @samiraethotube7373
    @samiraethotube7373 3 ปีที่แล้ว

    Well come

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 ปีที่แล้ว

    Dove ለደረቅ ፊት ይሆናል

    • @selaminamoges5987
      @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว

      Le face yalitesera neger atitekem

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ሳሙና ለማንም አይመከርም ለፊት በተሰሩ ሽታ የሌላቸው (fragrance free) ነው መጠቀም ያለብን አይ ሳሙና ብቻ ነው የምጠቀመው ለሚል ሰው በአንፃራዊ Dove ምንም ሽታ የሌለው ትንሽ ይሻላል

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 3 ปีที่แล้ว

      Thanks melat

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 3 ปีที่แล้ว

    Thanks