የኡሙ አሚራ ድንገተኛ ስጦታ ❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025
  • ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ

ความคิดเห็น • 127

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀግናዉ አቡ አሚራ ከነቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 ปีที่แล้ว +11

    ትዳራችሁ ያስቀናን መሸአላህ የኛንም ትዳር አላህ ያስተካክልልን ሸይጧንን የምናሸንፍ ያርገን

    • @ፋፉነኝ
      @ፋፉነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ሂንሻ አላህ👍👍👍👍👍

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍ.የኔማሮች.ባባ.ሀቢቢ.ሲሉ.አፋቸዉ.ማርር.ይቆረጣን.ልጆቻችሁ..ፈጣሪ.ያሳድግላችሁ.ፍቅራችሁን..ያብዛላችሁ😍😍😍😍

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አቡ አሚራ አላህባለህበት ይጠብቅህ ከልጂህ ከባለቤትህጋር ሰላምህይብዛ

  • @newmodel2207
    @newmodel2207 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አቡ አሚራ እና ኡሙ አሚራ በጣም ታምራላችሁ

  • @Tube-ph3wk
    @Tube-ph3wk 2 ปีที่แล้ว +2

    ባባ ሀቢቢ ስትል ደስ ስትል ልጅቶ🥰🥰🥰

  • @ሱሱነኝተሰፈኛዋ
    @ሱሱነኝተሰፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውደታእሰከ ጀነት ያድርግላችሁ

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ወላሂ ትዳሩን ባለቤቱን ሚያከብር ወድ ደስ ይለኛል ወላሂ አቡ አሚራ እሙ አሚራ አላህ ቀሪ ዘመናቹን አብዝቶ ይባርክላቹ ከፍ በሉ ሂወታቹም የሰመረ ይሁን !

  • @sofiamulagat1656
    @sofiamulagat1656 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ💝

  • @yarbeberhmtehberhmth8200
    @yarbeberhmtehberhmth8200 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ አላህ ልጆቻችውም ያሳድግላቹ

  • @aminaamina9280
    @aminaamina9280 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በራህመቱ ያሳድግላቹ ያርብ

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙ አሚራየ ማሻ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ወደቤቴ ብትመጡ ደሥ ይለኛል😍

  • @fatumaomar2054
    @fatumaomar2054 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ከባሌጋ እንደዚህ የምዝናናበትንጰቀን ያቅርብልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ግን አቡ አሚራ ልክ አይደለህም ስንት ባሉ የናፈቀው ሰው አለ አንተ ታስቀናናለህ ክክክክክ

  • @Mema-youtube
    @Mema-youtube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ፍቅራቹን አላህ ዘላቂ የርግላቹ

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይኸሊይኩም ሊባአጥ ያረብ

  • @አላህወኪል-ኰ2ዠ
    @አላህወኪል-ኰ2ዠ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጥብቃቼሁ

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ👍

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን ጣይፍን ሰላም በሉልኝ ሳውዲ ናፍቆኛል ጣይፍ የሰራውበት ከተማ 😁😁😁

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባለትዳሮቺ በፍቅርኑር አቦይመቻችሁ አቡአሚራ ለልጆቹየለው ፍቅር ማሻላህ ሀቢቢ

  • @tayba1611
    @tayba1611 2 ปีที่แล้ว

    ምሻአላህ

  • @makkamakkah3797
    @makkamakkah3797 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጆቹ ቁርጥ አባታቸውን አላህ ያሳድግላችሁ ግን አማርኛ አስተምራቸው ኢትዮጲያ ሲገቡ ይቸገራሉ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @melkamtadle2957
      @melkamtadle2957 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል የሰው ሀገር የሰው ነው

  • @خالدحسن-ظ7ي
    @خالدحسن-ظ7ي 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አሚራ ያጎቴን ልጂ ትመስለኛለች ሁሌም ሳያት አላህ ያሳድጋት ማሻ አላህ

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሚስትን በጣም ክብር አለክ ተማሩ እነገለቴ
    ተማሩ ከአባሚር ሴት የአያያዝ

  • @nesibanesiba4710
    @nesibanesiba4710 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰_ወወ ማሻ አለህ

  • @yasintube6263
    @yasintube6263 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ 💕💕💕😍✌ አላህ ይጠብቃችሁ ካሊዶ ሀቢቢ🙏

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ 😍

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠበረቀችሁ ወንድመችን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ እረ አቦ ክበሩልን

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ በውዲታ ለምለሚታ አገራችሁ ይስጣችሁ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ባል ና ሚስት ናችሁ
    🌹🌹🌹🌹

  • @kahsksvd9252
    @kahsksvd9252 2 ปีที่แล้ว

    አለል

  • @سعيدهسعيده-ش2ي
    @سعيدهسعيده-ش2ي 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 ปีที่แล้ว

    Lemanignawum Betam Fegegtachihu Des Yilal Allah Yasebachihun Yasakalachihu.

  • @hawamoosa819
    @hawamoosa819 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله الله اكبر

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 ปีที่แล้ว

    የተወደደ ቤተሰብ ስታምሩ አቡ አሚራ ባለቤትህ ልባም ሴት ናት በርቱ ፍቅር ይብዛላችሁ 😍😍😍😍

    • @vbnpoi6988
      @vbnpoi6988 2 ปีที่แล้ว

      ፋከከሸከከኳከኀሠከአከኀሠአኀሠ

  • @kedijakedija4457
    @kedijakedija4457 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡ አሚራ ወላሂ ይገባሃል ለሚስትህ ባጠቃላይ ለቤተሰብህ ያለህ መተናነስና ክብር መልካም ሰው ነክ እንወድካለን የአሙራ እናት ላንቺ ደግሞ ወርቅ ይገባሻል ከስጠታሽ በላይ ባልሽን በውድ ቃል ማመስገንሽ (ባል ሲመሰገን ሲከበር ደስ ይለዋል ሴቶች ተማሩበት ቤተሰብ አርጉኝ

  • @zm5638
    @zm5638 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ

  • @amytube1013
    @amytube1013 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ካሊዶ

  • @hayattube5113
    @hayattube5113 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳችሁ

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 ปีที่แล้ว

    Sijemer Genzeb Binorih Inkuwan Le Haji Nabi Bet Ayshetm Kilkil Nawu Saudi

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ዳስ ስትሉ በርቱ አለህ ያጫምርለቹ

  • @ሂራዩቱብ
    @ሂራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህተምርላቺሁ

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ ክፉ አይካችሁ

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 2 ปีที่แล้ว

    ለባሌ ልግዛለት እንዴ ደስ ይላል እኔ እራሱ ሁሌም እሱሰጠኛልእኔግን ምንም ሰጥቸው አላቅም

  • @mayahikmat5216
    @mayahikmat5216 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚሸጠው

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءلله

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላ ለዚህ ባት አድስ ነኝ

  • @toybaendris2607
    @toybaendris2607 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጥብቃችሁ

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 ปีที่แล้ว

    Saudi Arabochum Kiray Alchalum Inkuwan Habesha Bet Ligeza

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Zenetabdu
    @Zenetabdu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 2 ปีที่แล้ว

    የሸጋ አሚራ አባት የራያው ደሜ❤❤❤❤

  • @ZDነኝ
    @ZDነኝ 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @آميسر-ش7ي
    @آميسر-ش7ي 2 ปีที่แล้ว

    Amora yene konjo Edige Byieee

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว

    አቡ አሚራ👍👍😘😘

    • @dyydhjxfjfi1303
      @dyydhjxfjfi1303 2 ปีที่แล้ว

      አቡ አሚራ ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ረጅም እድሚና ጤና ይስጣችሁ፣❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fairozafairoza5383
    @fairozafairoza5383 2 ปีที่แล้ว

    😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ማሜየሀበሻው-ሠ5የ
    @ማሜየሀበሻው-ሠ5የ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁን አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @qalutube7721
    @qalutube7721 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ አይለያችሁ ትዳራችሁ ይለምልም

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈🇪🇹

    • @enatbest1234
      @enatbest1234 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አልሀምዱሊላህ ሱመአልሀምዱሊላህ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 ปีที่แล้ว

    ሥወዳቺሁ ወላ

  • @neimetumuhammed3457
    @neimetumuhammed3457 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍🥰🥰

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 2 ปีที่แล้ว

    እና አድነገርላስቸግርህ የወድሜልጂ በሳኡድምደር አለች ስኖርግን የብርነገር የሁለትአመት ይዘውባታል እናመፍቴእዳለህ ብትተባበርኝብይቆይ በአላህስምልጠይቅህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

    አብቡት🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺

  • @htube5413
    @htube5413 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ባጋጠመህ ነገር አትዘን
    ነገር ግን አይኖችህ እንባ ይዘው በሐቅ ያ.....ረ......ብ.... በል!
    በቀደርህ ገጾች ውስጥ ለአንተ ምን እንደተደበቀልህ ስለማታውቅ
    አላህ ከሀዘን በኋላ ደስታ ያደርገዋል
    ቤተሠብ አድርጎኝ ፕሮፋይሊን ተጭናችሁ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ግን ልጆችህ አማርኛ ያወራሉ??

  • @fhhhmmm616
    @fhhhmmm616 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀከከ

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ ሀቢበቲ እማማኸሊድ አላለችም

  • @imannasirii8540
    @imannasirii8540 2 ปีที่แล้ว

    WL WL WR ❤❤❤🌹🌹

  • @ፉፊየአላሕባሪያ
    @ፉፊየአላሕባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ኒቃሚስቱዋ ታድላ

  • @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ
    @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😘

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 ปีที่แล้ว

    💦 ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ
    〰〰〰〰〰〰〰〰〰
    ↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
    🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም አቡ አሚራ መብሩክ እድህ ነው ጥዶች ማለት✌

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አቡ አሚር 😂😂 እኛ ታዛዥ ነኝ እስኪ አንድ ቅን እንኳ ሼር አድጉልን ቅንነት ለራስ ነው የመዳም ቅመም

  • @haymanotteka4677
    @haymanotteka4677 2 ปีที่แล้ว

    Sheto segezalet lebale wey shetoh seytafet eyalu 3 sete setegut kayehu behuwala lebale sheto seteche alawekem yemer

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም wowwwwwwwwwww

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ሱሱነኝተሰፈኛዋ
    @ሱሱነኝተሰፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    😂😂ኑ እናንተም ተረጭ አላለም

  • @mohammedhassan-gn9jq
    @mohammedhassan-gn9jq 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 2 ปีที่แล้ว +1

    ሪያድ በሙቀት ልንቀልጥ ነው

  • @lulutube208
    @lulutube208 2 ปีที่แล้ว

    አቡ አሚራ እንደመር

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 2 ปีที่แล้ว

    ✅🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅👍👍👍✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ

  • @hearmedailytech
    @hearmedailytech 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @مريممحمد-ك7ت7د
    @مريممحمد-ك7ت7د 2 ปีที่แล้ว

    ♥️😂♥️☕️

  • @yasintube6263
    @yasintube6263 2 ปีที่แล้ว +4

    የሸተተኝ መሰለኝ😅😅

    • @iiksa659
      @iiksa659 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @masaratmasarat5449
    @masaratmasarat5449 2 ปีที่แล้ว

    TikTok ፎሎ መልስ

  • @ruhmedia188
    @ruhmedia188 2 ปีที่แล้ว

    ሩህ ሚዲያ

  • @medinamedina3034
    @medinamedina3034 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅሩን ጨምሮ ይሰጣችሁ😘😘

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሻአላህ ተሠጠጣ 😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      የኔውዴዋበቅንነትዋውዴዋ

  • @samirasamira5438
    @samirasamira5438 2 ปีที่แล้ว +1

    የሸጋአባሚረ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍታድላችሁ እኔስ ሙቀት ተቃጠልኩ ግሲም ነኝ የዝህ ሠሞኑ ይለያል