Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፮

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @GjghghHhghhhgg
    @GjghghHhghhhgg 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይስጥልን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን እኛንም ለሐገራችን ያብቃን ለደጁ እደት ደስይላል በውነት😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @YeshambelErstie
    @YeshambelErstie หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እሄን በሠማሁ ጊዜ ነብሴ ታርፋለች ❤❤❤

  • @yirgedugetenet1013
    @yirgedugetenet1013 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስን የሚያድስ ቅዳሴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @kubromnegash5167
    @kubromnegash5167 4 ปีที่แล้ว +8

    ቅዳስ መላእክት የስመዕልና ፨፨፨፨አግዚኣቢ ሐር ኣምላክ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ

  • @Nebity
    @Nebity 7 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍሴ ሰላሟን አታ
    ስትራብ እና ስትጠማ
    ቃልህ ምግቤ ነዉ.
    ያባቶቼ አምላክ ትናንትን ያልተውከኝ
    ዛሬ ምን ያክል ባድፍ እና ብቆሺሽ
    ይቅርታ እና ምረትህ ግን ከ ሁሉም ትበልጣለች እና በ መረትህ ጎብኘኝ 🙏

  • @tikelsir
    @tikelsir 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቅዳሴ ነፍሴ ስትጨነቅ የምያረጋጋኝ በጣም የምወደው ሥርዓተ ቅዳሴ ነው እኔም ቀዳሽ ነኝ ነገር ግን ከልጅነቴ ጅምሮ ስቀድስ አንድ አስፈሪ የቅዳሴ ክፍል አለ እሱም '' ንፁህ የሆነ ከቁርባኑ ይቀበል ንፁህ ያልሆነ ግን አይቀበል ለሳይጣንና ለመለእክተኞቹ በተዘጋጀው በመለኮት እሳት እንዳይቃጠል በልቦናው ቅምን የያዘ ልዩ ያሳብና ዝሙት ያለብት ብኖር አይቅረብ እጄን ከአፋው እድፍ ንፁህ እን ዳደረኩ ከሁላችሁም ደም ንፁን ነኝ ደፍራችሁ ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም ብትቀርቡ ሃጥያታችሁ በራሳችሁ ይመለሳል እንጅ እኔ ከበደላችሁ ንፁ ነኝ '' የላል ካህን ዲያቆኑ ''የንን የካህኑን ቃል ያቃለለ የገሃነም ፍርድ የቀበላል '' ይላል ይሄንን እየሰማ ማን ይቀበል ይሆን ? እላለሁ ሁሌም ግን ክርስቶስ በዝህ ልክ ጨካኝ ነው እላለሁ ?
    በዝህ ልክስ ንፁህ ከተኮነ መቀበሉስ ለምን አስፈለገ እላለሁ? ንስሐ አለ ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን ንባቡ ለንስሐ አይጋብዝም ካህኑም እጁን ይታጠባል ብቻ አስፈሪ ነው

    • @abrahamtegen3938
      @abrahamtegen3938 4 หลายเดือนก่อน

      Abatochin teyik, bedenb anib keza tredawalek kahnum deaconum lemn endeza endaluu.
      Sijemer siga demun lemekebel manm nitsuh yelem
      Manm sew siga demun sikebel gn erasun zik adrgo nisha gebto keza buhala ene le ezih maereg biku ayidelehum blo maseb sijemir, ene hatiyategna negn blo yasebe seat yane biku nw yilalu abatoch siyastemru.
      Le hulum neger gin abatochin meteyek kenesu memar tiru new zim blo ferto ke betekrstian kemerak seyitanm ehenn agatami felgo yarkhal.

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 หลายเดือนก่อน

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም እንደ ውሀ ኩልል ያለ ቅዳሴ ኡፍፍፍፍ ደስ ይላል እድሜና ጤናውን ለአባቶቻችን ይስጥልን።

  • @yirgedugetenet1013
    @yirgedugetenet1013 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስን የሚያድስ ቅዳሴ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤አሜነ

  • @addiszeleke4524
    @addiszeleke4524 5 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን ኦርቶዶክስ እንዴት ደስ ይላል

  • @gezahegnkristos9079
    @gezahegnkristos9079 ปีที่แล้ว +1

    I like it father thank you .

  • @ttuy1213
    @ttuy1213 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️💒💒💒💒

  • @gashawjebena9439
    @gashawjebena9439 ปีที่แล้ว

    O Lord Our Savior Jesus Christ .Keep us in your prayers House Qidist Orthodox Tewahido Church such great and Graceful prayers.Amen.I felt like we are encircled with your All Saints.

  • @at-gx3wo
    @at-gx3wo 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜን ✝️✝️✝️ አሜን

  • @solalema3210
    @solalema3210 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ዜማ ትውስታ ያለበት ብቻ ይህንን ዜማ ሰምቶ
    የተሰማውን ስሜት እና
    ያለውን ፍቅር ይግለጽልኝ
    በተለይ በቤተ ክርስቲያን
    አገልግሎት አድገን በተለያየ
    የስራ ሁኔታ የራቅን ስሜቱ እንዴት ነው
    ኮሜንት

  • @bestethiopianmusic2093
    @bestethiopianmusic2093 3 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @wyye4haya795
    @wyye4haya795 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ።

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤💒🙏አሜን💒❤🙏አሜን💒❤🙏

  • @danielkubrom2758
    @danielkubrom2758 4 ปีที่แล้ว +2

    Weyne qdasie welde negodgad 💯💯💯🌹💯🌹💯🌹🌹💯🌹 qal hiwet

  • @kibromaraya178
    @kibromaraya178 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Abotatna Egzabher bereketkum ykfelena

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @agar.8783
    @agar.8783 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @محمدمحمد-ق7س8خ
    @محمدمحمد-ق7س8خ 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 💒❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abebeabereha5752
    @abebeabereha5752 5 ปีที่แล้ว +2

    Tewahido le zelalem tenur

  • @እግዚኦኢየሱስ
    @እግዚኦኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እንደናፈቀኝ ቅዳሴ

  • @N3amen
    @N3amen 8 หลายเดือนก่อน

    ጸልዩ

  • @hamdanbontuutiya3411
    @hamdanbontuutiya3411 5 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeeeeen

  • @እግዚኦኢየሱስ
    @እግዚኦኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል

  • @HewanAbreha
    @HewanAbreha หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much for your video I like to know your knowledge your refinance mortgages. Lower monthly payment. Thanks

    • @gashayemene
      @gashayemene ปีที่แล้ว +1

      ስለ እግዚአብሄር እየስማን ገንዘብ ምን አመጣው።
      እግዚኦ መሃረነ ክርሰቶሰ!!!

  • @merbratwoldemariam8502
    @merbratwoldemariam8502 5 ปีที่แล้ว +7

    ክርሲቲያን በመሆኔ እኳራለሁ

    • @danielkubrom2758
      @danielkubrom2758 4 ปีที่แล้ว +1

      Krstiyan bemihon tru now orthodox bemihon domo kehulu yetemrete orthodox lezelaalem tnur

  • @bestethiopianmusic2093
    @bestethiopianmusic2093 3 ปีที่แล้ว +1

    betam des yemile sera nw yeserahaw degmo betam yemiyamer kidasie nw

  • @EnatMamoo
    @EnatMamoo ปีที่แล้ว

  • @N3amen
    @N3amen 8 หลายเดือนก่อน

    ጸልዮ

  • @anonymousnoob1567
    @anonymousnoob1567 ปีที่แล้ว

    lemin yeregeme tensiu alarekewm?

  • @dawiteyob5399
    @dawiteyob5399 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ቅዳሴ ማለት ወልደ ነጎድጋድ።

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @agar.8783
    @agar.8783 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @HewanAbreha
    @HewanAbreha หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 ปีที่แล้ว

    አሜን