ቁርስ ሆነዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ሀገሬ ኢትዮጵይ ቀይ ባህር ላይ ጀግናዉ ባህር ሀይላችን ይቆጣጠረዋል አቡቹዬ ኑርልን ፀሎችን ለአንተ መድመቅ ጤና ጉልበት እናቶች እህቶች ህፃናት አባቶቻ በየ ሀይማኖታችኑ እየፀለይን ነዉ ለመሪያቻን ጤ ና

  • @epherembayisa4912
    @epherembayisa4912 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ከጀግናው መሪያችን ጋር ወደ ፊት። ኢትዮጵያዊነት ማለት እንደዚህ ነው። 11:32

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ፈጣሪ ይመስገን አብችዬን የመሰለ ጀግና አገር ወዳድ መሪ ስለሰጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ድንቅ ዉድ ወንድሜ በላይ መንገሻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ጀግና ነህ ስለ ኢትዮጵያና ስለ መሪያችንአብቹ ፍቅር ስላለህ እናከብርሃለን እንወድሃለን።🌲💖🌻🌹🌷💚🌲

  • @abubekarnasir-s8n
    @abubekarnasir-s8n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጀግና በርታ እውነቱን ቁጭ አረክላቸው ከገባቸው

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እምዬ ኢትዮጵያ ታድለሻል የሚወድሽ ንጹህ ልብ ያለዉ ጀግና መሪ አብችዬን አግኝተሻል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ መሪ ጀግና ነው! ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ጀግናዉን አብቹን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በላይ መንገሻ ጀግናችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @urael225
    @urael225 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    We proud of ABICHU

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኢትዮጵያ በስራ ላይ ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኢትዮጵያ አገራችን
    ቀይ ባህር ድንበራችን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ኢሳያስን ያመነ ጉም የዘገነ

  • @AbezuHuseen
    @AbezuHuseen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ያረጁ ዝንቦች ለቅሶ ላይ ናቸው ሀገሬ ጫጉላ ላይ ናት 😂😂😂😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አብቹ የአለም ምርጥ መሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አሰብ ደግሞ ይቀጥላል!

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሰብ መቼ አስጨነቀን ብቻ ባህር ሀይላችን ቀዘፋ ይጀምርና የኮሪደር ልማታችን ከአመት በኃላ ወደ አሰብ ፖርት

  • @walelignabenw
    @walelignabenw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኢትዮጵያ ገና ትበልፅጋለች ክብር ና ሞገስ ለአብቹ ሲንጫጩ የነበርው ግብፅና ኤርትራ ምን ዋጣቸው

  • @hirkonano7974
    @hirkonano7974 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከታጠቅ በላይ በሪተ ከአብቹ ገር ወደፍት❤❤❤❤

  • @NasriTamir
    @NasriTamir 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እየመረራቸዉም ብሆን ይዋጡት😂👍our hero he did it🎉

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አብቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግና መሪ ነው አለቀ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀግና የጀግና ልጅ አብቹ

  • @gdr668
    @gdr668 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአብቹ ፍፁም የሆነ መተማመን አለን አገር የሚሰራዉ በጠንካራ መሪ ነዉ .....ነገ የሚሰራዉ ዛሬ ነዉ ለአገራችን ዘላቂ የባህር በር ጥቅም ለልጆቻችን ብሩህ መፃዒ እድል በልጆቻችን እና በልጅ ልጆቻችን ስም አበክረን ከእነ ጠንካራዉ ቲምህ ጋር እናመሰግናለን ።

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብቹቹቹ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Abye our hero. Leaders

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብችዬ ፍቅር ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ደረጀ ሀብተወልድ በድን እሬሳ ነዉ

  • @wogayehuzewdie1399
    @wogayehuzewdie1399 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በላይ አዲስ ዜና ደስ ይላል
    *** መሪያችን አኮራን
    *** ፈጣሪ ሁሉንም መሪዎቻችን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጀግና ታታሪ መሪ አብያችንን ፈጣሪ አምላክ እንድንመርጠው ስላደረከን እናመሠግንሃለን ። ዲፕሎማቱ መሪ ዛሬም አሸንፎ ድል ይዞልን በመመለሱ እጅግ በጣም ተደስተናል ።ቀይ ባህር ቀይ ደማችን ነው የምንለው በምክንያት ነው ።

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድሮም ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ምክንያቱም በምክንያት ነው ጥያቄዋ

  • @فهدالرويسقيمنق
    @فهدالرويسقيمنق 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አራ " ባላይ ለእና መሳይ እና መሳሎቹ መርዶ አድርሱላቸዉ

  • @souedEdris-t5c
    @souedEdris-t5c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Allhamudllhe Alhmudllha

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነ ፅንፈኞች !! መልሱን ከፈለጋችሁ፡ መጀመሪያ ጌቶቻችሁን cairoና አስመራ ደውላችሁ ለቅሶ ድረሱ።

  • @marumuhammed
    @marumuhammed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኢትዬጵያ ትቅደም ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምቀኛዉ ተንኮለኛዉ በጥባጩን የአስመራዉ ኢሳያስን አላህ ያሽመድምድልን እሱ እስካለ ድረስ ቀጠናዉ ሰላም አይሆንም

  • @jomama151
    @jomama151 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abichu fit man yikomal kefetari beker ❤❤❤❤❤
    Thank you Baly hager wodad ❤❤❤❤

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤በጣም ሀገራችን ገና ነወ ወደፌት ማለት አሁን ነወ ❤ ሰላምሸ ይብዛልን ሀገራቸን ፈጣሪ ይጠበቅልን ጠቅላይ መሪያቸን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እቢቹዬ🥰🥰🥰

  • @melessa3991
    @melessa3991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በመሪያችን ኮራን

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብቹ ያቀደዉን መስራት ይችላል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቀይባህርን በሴራ ወስዶ የአስመራዉ የማያፍር አይናዉጣ ስራፈት ቦዘኔ

  • @Keryihun
    @Keryihun ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክቡራን ኢትዮጵያዉያን በእጅጉ እንኳን ደስ አላችሁ !!! እንኳንም በእጅጉ ደስ አለን !!! ስለወረደዉ ሰላምና ስለተገኘዉ መልካም የድፕሎማሲ የድል ዜና ። ጥበበኛና ትዕግስተኛ ልብ ብርሃን መሪ ይሉሃል ይህ ነው !!! ስለ ጥበበኛዉና ስለ ባለራእዩ መሪያችንና ስለ አብሮ ሰራተኞች እህት ወንድሞቹ ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆች አምላካችንና አባታችንን እግዚአብሔርን በእጅጉ እናመሰግነዋለን እነዚህን እጅግ ትጉና ጀግና መሪዎችን ሹሞ ስለሰጠን። አሁንም ፈጣሪ ለመሪዎቻችን በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ !!! የቅኖችን መንገድ የሚያቀና ፈጣሪ አሁንም መንገዳችሁን ሁሉ ያቅናላችሁ ያከናዉናችሁም !!! እላለሁኝ ። በሁሉም ፈጣሪያችንጌታ እግዚአብሔር ይክበር !!!

  • @adanchegiram8053
    @adanchegiram8053 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብቹ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @RobinADAL-z1r
    @RobinADAL-z1r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Enem ethiopiyaw neyn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SinSin-fd7mm
    @SinSin-fd7mm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እና ማስይ መኮንን ባድንጋጤ ሳይዎድቁ አይቀሩም 😂😂😂😂😂😂

    • @TeketelAbiyo-u5g
      @TeketelAbiyo-u5g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ውይ መሳይ የምሉት አራጂ ብያሳየኝ ባዚች ሳአት ያ ባንደ።

    • @ቃልየፍቅርሰው
      @ቃልየፍቅርሰው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Dr abiy Ethiopian ymra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ande ale Edmondo yemibal CANADA Yeminor Paster youtuber Abiyen betam yemitela yemisadeb tawkutalachu WEREGNA PASTER FETARI ye egun yestew. Amen

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር አብይ ገና ብዙ መስራት ይችላል

  • @adanchegiram8053
    @adanchegiram8053 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም

  • @helenh6930
    @helenh6930 38 นาทีที่ผ่านมา

    በላይ መንገሻ ጀግና ኢትዮጵያዊ ታሪክ አይረሳህም

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብቹ እንቅልፍ እንዳልተኛ ፊቱ ላይ ይታይበት ነበር አይታችሁት ከሆነ የምሬን ነው። ሰውዬውን አይችሉትም እንኳን እነኝህ ልቅምቃሚዎች አሜሪካም ለምና ነው no moreን ያስቆመችው አፍሪካን ዳር እስከ ዳር ሊቆሰቁስባት ነበር። የእኛዎቹ የአረቂ ቤት ጀግኖች እንደሚሳደቡት አይደለም

  • @solomon-s3p
    @solomon-s3p ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብቹ እንኳን ተሰከልህ ሀሌም ጌትዬ ከአንቴ,ገሪ ነዉ ሀልም ፍትህን ይቅደምልህ ምለዉ የለኝ ዘመንህ ይበረክ

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 30 นาทีที่ผ่านมา

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኮራሁ በመሪዬ አብቹ ክበር ንገስ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የተሰጠው ዶክተር አብይ እንደ 🦅🦅🦅ንስር ከፍ ብሎ እየሔደ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🌴🌴🌴

  • @Mamekema
    @Mamekema ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሉካ ንገራቸው ሰውየው ከባድ ነው ማንም አይችሉም ከፈጣሪ ውጪ👈

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 นาทีที่ผ่านมา

    ፅንፈኛው የኤርትራ ብሄርተኝነት ሳይኮላሽ አሰብን ብንይዘውም ትርጉም የለውም ። የኤርትራ ብሄሮች ላይ መሰራት አለበት። እሾክን በእሾክ ነው።

  • @Zewdituet
    @Zewdituet 51 นาทีที่ผ่านมา

    Brother Baku ,you are working hard too media drop belay mengesha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆👏👏👏👏👏👏👏

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ይላል የውስጤን ተናገርክ በዛላይ እስታይል አለክ😂😂😂😂

  • @GIRMAFIYISA
    @GIRMAFIYISA 39 นาทีที่ผ่านมา

    May God protect u from any Demonic atck Bless u

  • @LiyaCarriker
    @LiyaCarriker 30 นาทีที่ผ่านมา

    ተማመን በሚገባ ወድ ጎበዝ መሪ ነው ያለን ምድረ ቅጥረኛ ይጫጫ

  • @michaelrussom
    @michaelrussom 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😅😂😂😂😂

  • @rahimakadir5274
    @rahimakadir5274 38 นาทีที่ผ่านมา

    Asala❤

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብቹ የኢትዮጵያ ጀግና አንዳችም የምትባክን ጊዜ የለም ጊዜ ወርቅ ነው
    አብቹ የኢትዮጵያ እንቁ ነው የጠላትን ሴራ በጣጥሶ የሐገሩን እድገት አረጋግጦ መጣጣጣጣጣጣ 👏👏👏👏👏👏.👏
    ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abichuu koo❤❤❤❤❤❤

  • @fatmamohammad3928
    @fatmamohammad3928 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yan jagen abje❤❤

  • @ተሚኪንተሉንጋ
    @ተሚኪንተሉንጋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዎንድሜ ይማጅ ጀግነ❤🇪🇹💪💪

  • @hasenkadi-yr9bs
    @hasenkadi-yr9bs 25 นาทีที่ผ่านมา

    የሚገርም መሪ እነኳን ኢቲዩፒያ ሆነ

  • @TigistuAsefawPersonaluse
    @TigistuAsefawPersonaluse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Woooo amazing broo💪💪💪💪

  • @abesema4572
    @abesema4572 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ ውድ የሆነ መሪ ነው ለናከብረው ልንወደው ይገባል ጋይስ

  • @ethiopiatikdem624
    @ethiopiatikdem624 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewunt ewunetwan nigerilin❤❤❤

  • @Wegubddnjijnfdfnn
    @Wegubddnjijnfdfnn 23 นาทีที่ผ่านมา

    Teregaga brother atchekul

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 21 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልአቡቹነርልን

  • @hasenkadi-yr9bs
    @hasenkadi-yr9bs 12 นาทีที่ผ่านมา

    አፍሪካን እደሚመራ ምንም ጥርጥር የለኝም

  • @michaelrussom
    @michaelrussom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእወቀት ናጻ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈንጠዝያው ይቆይ
    ባለፈውም ሱማሌላን ብለው ውሀ በልቶታል

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tikklen wondime

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mesay min ale😂😂😂

  • @olanisutuma3277
    @olanisutuma3277 50 นาทีที่ผ่านมา

    ኑርልን አብቹኮ

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 31 นาทีที่ผ่านมา

    I love you my bother ። ❤❤❤❤❤

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Indi nigerachew ke iwunet lerakut thanks antem jegna neh Abichu kegn iji bemewon.

  • @LiyaCarriker
    @LiyaCarriker 26 นาทีที่ผ่านมา

    ቦርጫሙ ማ መቼም መልካም ከአፍ አወጣም ምክንያታም የበላው ገንዘብ መች እረፉት ይሰጠዎል ብለህ ነው የሰራው ውርደት ባገሩላይ

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abicho react

  • @astergizaw2854
    @astergizaw2854 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Me 2

  • @TamiratTamirat-ee1yz
    @TamiratTamirat-ee1yz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aroge Isayas men alew Menge

  • @KebronShewangezaw
    @KebronShewangezaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    BELAY gurega lemayet yabqah yeretra bahr magnet aygegim miknyatu yega Meri bahuru asalfo aysetm me hem 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @eliashail6231
      @eliashail6231 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Atwashy, Asebe Afare , Asebe Sultan Ali Mirah, Asebe yEthiopia haqe nw.
      yEthiopia Shabia aymetnatem. Yebery genbar yemtakel agre yezeh
      Tlach mawrat fear aydelem. Begef yewosdachoten wodebachinen Aseben kaynacho enawtawalen. insha'Allah. Yoga biresa yetewga ayresam.

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ልፋጭ ተላላኪ የፈረሰች አገር ይዘህ ልሃጭህን ተዘረግፋለህ። የሄ የሰፈር አውደልዳይ ዱርየ አቢ አህመድሰው ቀጥረህ ታላዝናለህ ነጪ አፍንጫው አህያ የአህያ ልጅ ኤርትራ ለፈረሰች አገር መልስ ለመስጠት ግዜ የላትም ። አሃዲ ጠብቅ ቅርብ ግዜ ፋኖ መሬት ለመሬት ይጎቱቱሃል።

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸንጋሬ መነፅሩን የትጣልከው ዝም ብለህ ኣትንደቅደቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ምንነቱ በማይታወቅ ስምምነት ኣይሸወድም

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    U layer and talk to much

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አርፈሽ ቁልቋልሽን ብይ ጥቃቅኗ ! አታለቃቅሺ!😂😂😂😂

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      before trying to write in English learn the language well,it layer it is rather liar.Poor English deficiency of knowledge .

  • @kibbe945
    @kibbe945 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante denez, there is no red sea in Somalia .indian ocean

  • @Zara90-ew8tw
    @Zara90-ew8tw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሮንገዝቶ በልጉራ

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ደሮንኮ ኢትዮጵያ ማምረት ጀምራለች መሸመት አያስፈልጋትም።

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀዳዳ !

  • @kibbe945
    @kibbe945 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkk,do you get port? No red sea ........ante fesam

  • @Yoye156
    @Yoye156 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Afekari abye nehi mashekabethin belek aderegew