አበባ ደሳለኝ በረከት ሰቶኛል አንድ አንተን ፈጣሪ Abeba Desalegn Bereket Lyrics Video Ethiopian Music
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025
- አበባ ደሳለኝ "ግርማ ሞገሴ" | Abeba Desalegn "Girma Mogessie" lyrics video Ethiopian Music ( Setognal Ande Anten Fetari )
♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️
ሰቶኛል አንድ አንተን ፈጣሪ
ለቤቴ ምሰሶና ካስማ
አልሰጋም ፀጋ ፍቅር አለኝ
ውበቴ ለኔ ትልቅ ግርማ
ኑሮዬ ዳግም መጣፈጡን
ታወቀኝ በረከት አግኝቶ
ገላዬ ፍቅር አሸነፈው
ተረታ ያንተን መውደድ በልቶ
መውደድ ጣሙ ከታወቀ
ዘራችን በቅሎ ከፀደቀ
ምን ደስታ ሊኖር ከዚህ በላይ
አዝልቀን አምላኬ አንድላይ
ስጦታ ገፀ በረከቴ
ምሰሶ በራፉ የቤቴ
አምላኬ አንተን አድሎኛል
ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል
ካንተ በቀር ሌላ ማን አለ
በምድራችን ውብ የበቀለ
ስጦታ ነህ የአምላክ ችሮታ
ውበቴ ነህ የማትረታ
ካንተ በቀር ሌላ ማን አለ
በምድራችን ውብ የበቀለ
ስጦታነህ የአምላክ ችሮታ
ውበቴ ነህ የማትረታ
ሀዘን የደስታ መምህሬ
ህይወትን ያስቆጠርከኝ ፍቅሬ
ምን ቃላት አይገልፅህ ቢከመር
ያንስሀል የዙፋንህ መንበር
ኑርልኝ በዓለም አንተ ብቻ
ፀጋ ነህ በረከት የብቻ
ነፍሴነህ አምላኬ በሙሉ
ይመችህ ላንተ ሳር ቅጠሉ