🦋ሃሰን እና ሃይሚ በጥፊ ተላላሱ😱ብሩኬ ያለበት ከባድ ሁኔታ💔ከሂዎታችን ውጣ💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ሃይሚ እና ሃሰን ከባድ ንትርክ ውስጥ ገቡ ከሂዎታችን ውጣ አለችው😱

ความคิดเห็น • 28

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 6 วันที่ผ่านมา

    በትክክል እህቴ ይገርማል
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ትዝብት ነው ትርፉ 😊❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለቸን እውነት ለመናገር

  • @ShewayeBelayneh-w3b
    @ShewayeBelayneh-w3b 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @benchayosabek2675
    @benchayosabek2675 6 วันที่ผ่านมา

    በትክክል 😭😭😭😭😭😒😒😒🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በላቸው ማለት ዛሬ ነው የድራማው ርዕስ እንዳትነግረው ንገሪው የሚል ነው በደንብ ያዙት ወፍ የለም የህንድ ፊልም ሆነብን ዛሬ በእርግጠኛነት ለብሩኬ ትላንት ነግረውታል ባትነግረው እንደዚህ በኮንፊደንስ አታወራም ፕራንክ ባይሆን ሀሰን ሲያገኛት ፊትሽ ምን ሆኖ ነው ምናምን እያለ ነበር እና ነቄ ንነን በያቸው

    • @Tsegi
      @Tsegi  7 วันที่ผ่านมา

      ትክክል የኔ ውድ👍👍

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወየይኔ የዘንድሮ ፕራንክ የሆነ ቦታ አንዱ ምን አረገ መሠላችሁ የማያቃትን ሴት ለመርዳት ብዬ ነው ብሎ የሁለት አመት ልጅ አለው ብላ መጣችና ትክክለኛ ሚስቱ ከቤት አባረረችው 5ቀን ከቤት ወጥቶ አድሮ ቤት ያለችው ልጅ እና ሚስቱን ሲያስለቅስ ቆይቶ ከሳምንት በኋላ መጥቶ ፕራንክ ነው አላለም እና ዩቲበሮች ፕራንክ ስክሯቸዋል አሁን ይሄ ምን ይባላል ከቤት አባረረችው መላ የሌለው ነገር እና ለሰው የሚያስቡ አይመስለኝም

    • @Tsegi
      @Tsegi  7 วันที่ผ่านมา

      አዩ ናት አይደል ዜድ ተብዬዋ ጉደኛ ጭራሽ እኮ ቤት ገብታ ደባል መሆን አምሯት ነበር በጣም ቅጥ ያጣ ወዝ የሌለው ፕራክ ልክ እዳሁኑ እደሃይሚ ፕራክ ይገርማ ዶላር አሰከራቸው እና ለሰው ስሜት መጨነቅ አቆሙ💔

    • @ZTEZtee-p8r
      @ZTEZtee-p8r 7 วันที่ผ่านมา

      @Tsegi አዎ አዩ ናት ካየሽውማ አይከብድም

    • @Tsegi
      @Tsegi  6 วันที่ผ่านมา

      @@ZTEZtee-p8r አይቸው በጣም ተገርሜአለሁ አዩ እኮ በጣም አዝና አልቅሳለች እደቀልድ መተው ፕራንክ ነው😱

  • @JshdhjsjsGshsysjhs
    @JshdhjsjsGshsysjhs 7 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏BH😢😢😢❤🙏🙏🙏

  • @RozaAbdi-ef6jr
    @RozaAbdi-ef6jr 7 วันที่ผ่านมา

    ደስአይልምይደብራል😊😊😊😊😊😊

  • @tameutafes
    @tameutafes 6 วันที่ผ่านมา

    Bh😢😢❤❤

  • @GjfidGhrud
    @GjfidGhrud 7 วันที่ผ่านมา

    በትክክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MuluneshAbore-s7z
    @MuluneshAbore-s7z 7 วันที่ผ่านมา

    BH😢😢😢😢😢😢😢

  • @HAYTA99-zt6lp
    @HAYTA99-zt6lp 7 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 6 วันที่ผ่านมา

    ይህ ግልፅ ነው ጋደኛ በሁልት ፍቅረኛሞች መሀል መግባት እንዴለብት ያስተምራል ይህንን።እፍሺን ቆጥብ አርጊ አታስጠምጃችው ። እንኳን እንድ ሶስተኛ ሰው እይ ግብ ነው ።መልክቱ

  • @SabedaAlso
    @SabedaAlso 6 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤H❤BH❤❤

  • @UdenechIndrias
    @UdenechIndrias 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @AdiaOppo
    @AdiaOppo 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማር

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግርእጂየለለዉወሬነዉ😂😂😂😂😂

  • @Meribsrat
    @Meribsrat 7 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Badreah-v7m
    @Badreah-v7m 7 วันที่ผ่านมา

    ሰለቸንአሁንስስቀውየሚመጡበትቀንናፈቀኝእኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝየሆነነገር

  • @MyPrincess-o6b
    @MyPrincess-o6b 6 วันที่ผ่านมา

    H 😂H🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsiget4477
    @tsiget4477 7 วันที่ผ่านมา

    Sisters you are right she plays games I don’t like her

  • @HjxjHjxjhz
    @HjxjHjxjhz 7 วันที่ผ่านมา

    😂🤭🤭🤭🤭🤭

  • @HjxjHjxjhz
    @HjxjHjxjhz 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂