ኢትዬጲያ ስንገባ ምን ይዘን እንግባ ላላችሁ ይሄው መልሱ ቪድዬን ስሙት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @Tube-wb5id
    @Tube-wb5id 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ እህታችን ጠክሪና ስሪ እኛም እናበረታታሻለን
    እኛ በስደት የምንኖር እህቶቼ በቻልነው መጠን እርስ በርሳችን እንበረታታ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህቢልአፊያእህት ጥሩነውበርቺ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ነው👍👍👍

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባለፈው መጥቸ ድስት አራትመቶብርሲለኚ ሳልገዛ መጣሁ ብሩምጠፍ እናድፍረቱው የለንብርምቢኖር ብዙወጪስለሚኖሩብን ነው እና እዚሁናቺሁግዙ ስገዙ በወርአድእቃ በወርአድቃ ልከዱስትሉ መላኬብቻማውጣት አደወጥቶመግዛት ይከብዳን እናአብሽሩአበርታቱእኔምበቅርብሀገር

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      በሰላም❤ ነይ❤ ውዴ❤ እንቀበልሻለን❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሸ በትክክል እናመሰግናለን ወዴ በርቺ

  • @Shamsia-p1g
    @Shamsia-p1g 9 หลายเดือนก่อน

    ቢል አፊያ
    ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም ሙለኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጥሩ ምክር ነው ❤

  • @amsaadaa724
    @amsaadaa724 9 หลายเดือนก่อน

    በረች

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን በርቺ እህቴ ሠብ መልሽ እኔ ሁሉንም ልኬአለሁ ሠላም እድገባ ዱአ አርጊልኝ❤

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ሰብ❤ አድርጌሻለሁ❤ውዴ❤

  • @ፍቅርTube1
    @ፍቅርTube1 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም እህቴ በርቺ demirgi ደምረሻለሁ 😮😮😮😮😮😮😮

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ ❤ ማርየ❤

    • @hayatube4721
      @hayatube4721 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ደሥሬሻለሑ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሽ አድሥነኝ እህቴ ከጂምሠምና ከብላሥቲክኮርኒሥ ማን ይሻላል ማለት አንዳንዱ ሠው ጂምሠም ነውጥሩ ይላሁ አንዳንዱደግሞ ኮርኒሥነውጥሩይላሉ እናበጣም ግራገባኝ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም ሰላም እህት

  • @SofiyaSofiya-fk9xm
    @SofiyaSofiya-fk9xm 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርች እህት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርችማሻላህ አላህየር ፈትእጀራይስጥሽ

  • @yusufahmed9848
    @yusufahmed9848 9 หลายเดือนก่อน

    Qojiye inde minasha❤❤

  • @KemalHassen-g6f
    @KemalHassen-g6f 9 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ አህሌን

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ 9 หลายเดือนก่อน

    ቤትሽ ከይማ ይመሥላል አልገባኝም ለማንኛውም ሠብአረኩሽ ለሥደተኞች ሣዝንኮ

  • @tube8393
    @tube8393 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኒያሺን ይሙላልሺ የቤት እቃ አረብ ሀገሮች በጣም አረፍ ነዉ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ እቃ ያለዉ የምር

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤ ውዴ❤

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 9 หลายเดือนก่อน

      ካርኒሱ ጅብሰን ነዉ ወይስ ምድነዉ እኔገና አሰርቸ ዉሐልክ አሳሰርኩ እና የች አይነት ካርነስ እፈልገለሑ እሕቴ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 9 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ለሀገር የሚሆን ልብስም ጠቁሚን

  • @ekramyassen5975
    @ekramyassen5975 9 หลายเดือนก่อน

    በርቺልኝ ❤

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

    አጣርች እመልስአለሁ ❤

  • @hazizatasfaye8724
    @hazizatasfaye8724 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 9 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሺ አዲሥ ነኝ ደምሪኝ ዉደ❤❤❤

  • @genetmulu
    @genetmulu 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ነው በርቺ❤❤

  • @redwave4776
    @redwave4776 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Betty-um5fh
    @Betty-um5fh 9 หลายเดือนก่อน

    Barchi❤🎉

  • @tube3507
    @tube3507 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይከ ሰላም ግን ሰአዳ ና አሊን መልኳም ዱምጿም ይመሥላል ልበል የሆነ ነገሯ??

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ❤ሰው ብሎኝል❤ ውዴ❤

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 9 หลายเดือนก่อน

      አረ ምንም ሣአድን አይመሥል ይለያያሉ

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ብየተለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም መሥላኝ ነው ላያት የገባሁት

  • @ነጃት-ተ7ነ
    @ነጃት-ተ7ነ 9 หลายเดือนก่อน

    ዋሊይኩምእሰላም እሀትደምረሺኝልእደ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 9 หลายเดือนก่อน

    enkan dena metshe

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 9 หลายเดือนก่อน

    ሰብልሽውደ❤❤❤ጎበዝ

  • @yemesrachfekadu
    @yemesrachfekadu 9 หลายเดือนก่อน

    Selam.selam....demthsh.ayesemam

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ውዴ❤ እርይሰማል❤

  • @ጅሩሚዲያ
    @ጅሩሚዲያ 9 หลายเดือนก่อน

    የት ሀገር ነወ ያለሽዉ ዉዴ መልሽልኝ

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበባ

    • @ጅሩሚዲያ
      @ጅሩሚዲያ 9 หลายเดือนก่อน

      @@BirtukaneTH-cam ስመጣ ትቀበይኛለሽ ከፈጣሪ ጋር ከ3 ወር በኃላ እመጣለሁ

  • @سعديهحب
    @سعديهحب 9 หลายเดือนก่อน

    አረብያመጂልስየትይሻላል

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      እዝህ❤ ኢትዬ❤ ይሻላል❤ ውዴ❤❤

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 9 หลายเดือนก่อน

    አትሠብሥቡ የ2 ወር ብር በቂ ነው ይዘን ህደን እገዛለን

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 9 หลายเดือนก่อน

    በነትሺ እኔ አድስ ጀማር ነኝ ዩቱብ ለቤትሺም አድስ ነኝ ማሲተዎቅየ እንዴት አድርጌ ነዉ ማስገበዉ

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ውዴ❤ እኔ❤ ይቱብ❤የሜከፊቱት❤ ናቸውያስተካከሉልኝ❤ ቪድዬ❤ እሰራበታለሁ❤

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 9 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ ማስታወቂያ እንዴት እንደሚገባ ቪዲዮ አለኝ

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mitiktube7214ለኔመሰ አሰይኜ እንድት ምከፈት❤🎉

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 9 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔ ተቻግሬ ከፊቼ ገነ ዎር አልሆነኝም ግን አድሰንስ ሞላሎዉ ብዬ ሰለቅ ሪሞብ አደረኩኝ እንዴትነዉ ማማለስ ምችለዉ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 9 หลายเดือนก่อน

      ytub ስቱዶ ስገበ ገነ እሜል እየጠየቃኝ ነዉ የመጀመርየዉን ሳስገበ አልቀበልም እየለኝ አስቻገረኝ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ለምን አትመልሽም በኢሞ😢

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      እሽ❤ አየዋለሁ❤ ውዴ❤

  • @fafesk3um
    @fafesk3um 9 หลายเดือนก่อน

    ደላ የዱባይ ቋንቋ

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

    ውዴቤተሰቤ ነሽ❤

  • @ameraahmed7170
    @ameraahmed7170 9 หลายเดือนก่อน

    ውደ አበረታችኝ አድስነኝ

  • @ፍቅርTube1
    @ፍቅርTube1 9 หลายเดือนก่อน

    ደምሪኝ ዉዴ 😊😊😊😊😊

  • @fatimahussein3946
    @fatimahussein3946 9 หลายเดือนก่อน

    በርችእህት.ብርድልብስእስከስንትማሳለፍይቻላል?

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      አጣርቼ❤ ጠይቄ እመልሳለሁ ❤ ውዴ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቲፊዘውጅ 😅😅😅 ወላ 😂😂 ሁልግዜብቻሽንነውእምትበይው

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ማፌ😂 ዉዴ ❤❤

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አለሂን ጆዝ ማፊ ፋይዳ ማይቢ ሆርማ ይቢ ፍሉስ በስ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂🎉

  • @fgfy3016
    @fgfy3016 9 หลายเดือนก่อน

    ደምጥሽ አይሠማም

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      በቀጣይ ይሰተካላል❤

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 9 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ነሸ

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube  9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mitiktube7214አመሰግናለሁ ውድ እህቴ❤