ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የብሩኬ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍👌
❤❤❤❤
❤❤❤❤አለን
ደምርኝ ውዴ
@@MarimMarim-m6cእኔእምለው ፈጣሪሁላችሁንም ሩታ ቢረጋችሁ ትመኜሁ 😂😂ብራክነው እውነቱንጋ ማዬት አችሉ ዝምብላች እዴፈረሰ አትሩጡ 😁😁😁😁😁😁😁
የናተ ብራክ ደስ የሚለኝ ነገር ለተመልካች ክብር አላችሁ መጀመሪያ ትናገራላችሁ ብራክ መሆኑን ምክንያቱም እኛ እዳናስብ ሁላችሁንም እወዳቸሃለሁ♥️♥️♥️👍👍👍
ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት የመዳም ቅመሞች ዬሄየ ለኛ ነዉ ጠንቀቅ ማለት አለብን
wow ብሩክ ዊና ተከራከረ አይገልፀዉም ገደኛ የለዉም ነወ ያለዉ ወይኔ ዊና ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እናተ ልጆች የጋደኛን ጥግ እናተ ዉስጥ ነዉ ያየሁት ዊና ምንድነዉ ከቡሽ ሳይወጣ የልከዉ ምንድነዉ ወይ ሆዴ ቆሰለ ወይኔ ዊና በጋደኛህ ያለህ እምነት በጣም አደንቅሀለሁ በእዉነት ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤
የነዚ ልጆች ጓደኝነት ስወድላቸው ያላቸው መተዛዘን መተሳሰብ አቤት ደስ ሲሉ አቦ አይለያችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤
ብሩኬ በጣም ዕድለኛ ነህ እነዚህን የመሳሰሉ ጓደኞች ❤❤❤ ስላሉህ አይለያቹህ!!
🎉🎉🎉yes 🙏
👍👍👍👍🌹🌹🌹
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 100ላይክ እፈልጋለሁ❤❤❤❤ በዚህ ፊዶ 50kእናስገባው 👍👍👍
😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወይኔ የናንተን ፕራንክኮ ሲመቸኝ ፀብ የለው ጭቅጭቅ የለው ሁሌ ለሰው ለጓደኛ የምትኖሩ ልጆች አላህ ይስጣቸሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
Yes ❤❤❤❤...
Yene wedoch❤❤❤
ማርያምን እሄ ታሪክ አብዛኛውን የአረብ ሀገር እሴት ታሪክ ነው እናተ በፕራክ ብትሰሩትም ትልቅ ትምህርት ነው
የማርክና የዊና ወዳጆች እስከ በላይክ አሳዩኝ❤ብሩኬ የኔ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ❤💪
እረ ቪድዮ ስሰሩ ሄሉ ትኑርበት ናፍቃናለች❤❤❤❤ሄሉዬ ሱሴ
የጎደኝነት ጥግ😢😢😢❤❤❤❤❤አቦ ፈጣሪ እድሜ ዘመናችሁን አይለያችሁ🎉🎉🎉
የውና ደምጽ ማነው እደኔ የምወደው 🥰👍🏻ቡራዬ በርታ 🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻
👍👍
ለሴት ልጅ የምትሰጡት ክብር በጣም ደስ ይላል ማክ ዊና ግን ጌታን ትለያላቹ እኮ
እኮ
አቤት የጓደኝነት ጥግ ከየት ነው ግን የተገናኛችሁት በኢየሱስም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልቤን
ልጅቷ ታምራለች የምትሉ ላይክ እንዳታልፉ ❤❤❤❤
ከከከከ እነ
ጀመራችሁ ይጋቡ በሉ ደሞ😂😂😂😂
የምር ይጋቡ❤😂
አዉ@@ማርያምእናት-ቐ4በ
😂😂😂
ዊናየ ቀድሞ ደራሽ ♥♥♥♥አነጋረሩ ቁም ነገር ፕራካችሁም አስተማሪ ስለሆነ ደስ ይላል ቡራዩ ♥♥♥♥ማርኬ ንግስትህን እረሳህ ሄሉ ናፍቃን አለች በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ♥♥♥♥♥♥
ይህ ትምህርት ለኛ ለማዳም ቅመሞች ነው የውነት ትምህርቱ ገባኝ ወንድ አላምንም እዚህ ሁኝ
ግን ሰዉ አክባሪ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሁላችሁም አብሷ ለሴት ልጅ እጅግ በጣም ይለያል ❤❤❤
ዊናየ ለባም ገበዝ አስተዋይ አድናቅህ ነኝ ክፍ አይንካህ እስት ዊና እና ብርኬ 50k እናግባቸው ምትሉ ላይክ
ብሩኬን50k አስገቡት👏👏
❤❤❤❤❤❤
A b Salam
❤❤❤❤🎉🎉
ዋዉዉ ደስ ይላል ትለያለህ ዊና ትክክል ✅
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋
ብራዬ ተራህን ጠብቅ😂😂😂
ያበደራችሁትን እኮ ነው የከፈላችሁ ዊናየ ተወጅ እኮን እሱ እኔ ወላህ አልቅሻለሁ
Winaye🥰🥰🥰
Winaye ante egziyabher yebarekeh lij
በጣም የሚያስቀኑ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው ለሴት ልጅ እንዲሁም ለማንኛዉ ላገኛችሁት ሰዉ ያላችሁ ክብር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በእዉነት
ማርክ ዊና ለሰው ለሴት ያላችሁ ክብር ስወደው እውነት ጓደኛ የሚለው ቃል እኮ አይገልፃቹም ብሩኬ እነኚን የመሰሉ ወንድሞች ስላለክ በጣም እድለኛ ነክ እውነት ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝትዝት ያርግላችሁ ❤❤
እኔ ግን እኒህን ጓደኛሞች ስወዳቸው ማነው እደኔ በጉጉት እሚያያቸው ምርጥ ጓደኛሞች ❤❤❤❤❤
ወይኔ ቡራው ግን አይዲያህ ምርጥ ነው አስተማሪ ፕራንክ ነው ዊና እና ማርክ ግን የጓደኛ ጥግ ናችሁ አይለያችሁ😅
ዉደደምሬኚ❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
አንደኛ ብሩኬ😅 ግን ውጤቱን ጠብቅ ክክክክ መልሱን የነሱን ብሩኬን 100K እናድርሰው
ብሩኬ አረ ፕራክ ይብቃችሁ ሰሞኑን ተጠማመዳችሁ በፕራክ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ደስስስ ትላላችሁ
በስመ አብ ብሩኬ በጣም እድለኛ ነህ እውነት እነዚህን የመሰለ መልካም የሆኑ ወንድሞች ሰቶሃል እውነት ዊና ማርክ ትለያላችሁ እውነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 በርቱ🎉
በውነት መመረጥ ነው ሀሌ ቤተክርስትያን ልሄድ ነው በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን እስብ በተግባር አለ በቤቱ ያፅናችው ስነምግባራችው እራሱ ይናገራል
ኡፍፍፍ ዊናዬ ና ማርክ ና ብርክዬ ስዎዳችሁ የምር ይመቻችሁ የዎንድምነት ጥግ ናችሁ❤❤❤❤
ማርያምን የዊና ንግግር እኮ ልብ አርስ ነው ኬት አባቱ 🤣🤣🤣
😂😂
በጣመ
በድንግል ማርያም ደምሩኝ እዳታልፉኝ
ኬት አባቱ 😂😂😂
የምናባህ ቤት ነው የሰራከው አላለም አዬ ዊና ስትናደድ ስትስቅ ሁሉም እሚያምርብክ ነገር ደስ ይለኛን
ወላሂ እደዚህ የሚያስተምር ነገር መስራት ሀሪፍ በርታ
ወላህ ዊና የምወደለት ነገ ወላህ ኩሁሉም በቅደማ የምደረሰዉ ነገረሰ አላህ ከከፉ ነገረ የጠበቅከ ያረብ🤲🤲🤲🤲
ዉድ ደሚሪኝ 7:56
ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@@AyatMensur ደሚረሸለዉ መሊሽ👈
ስለ መልእክቱ ቴኪዉ ለደናቁርቶች ለማይገባቸዉ ወድልጅ በገዘብ አገኘዋለሁ ብለዉ ለሚዘላዘሉት 😅😅ግን በዛዉም ልክ ጀግና ሴትም አሉ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነክ 24 ሳት ሳይሞላ ተበቀልካቸዉ ❤Smart❤
ለምንድ ነው ለውሸት እግዚአብሔርን የምትል ዊና በከንቱ አትማሉ ይላል መፅሓፍችን ኮ🙏በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ😍
😢ፕራክ ስለሆነ አያቁም
አሪፍ ፕራክ ነው የመዳም ቅመሞች ትምህረት እንወሰድበት ዊና ና ማርክ ግን እዴት ያለክ መልካም ወድም ነቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ቡራዬ የኔ ምርጥ ደና አድርገክ ትበቀላቸዋለክ አ ብቻይመቻቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤
ቡታጀራ ግን ሴቶቹም ወንዶቹም ቆንጃጂት ናቸው
ውሀው ነው መሰል😂
እወለኔግጣሜንልፍልግነውከደሴሔጀ🤪🤪🤪🤪🤪💔💔🤣🤣🤣
እና ምን ዋጋለው ኣልቃሽ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂
ዋው ዊናዬ እና ማረክ ብረክ ብራንክ ቢሆንም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤
ፕራክ ቢሆንም የሠራኸው ብሩኬ በአረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶቻችን በብዛት እደዚህነው በሚያቁትም በማያቁትም ገዘባቸውን የሚበሉት ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ገዘባችሁን ከሚበላ ሂወታችሁን ከሚያበላሺ ነገሮች ሁሉ በአረብ ሀገር ለምትደክሙ ውድ እህቶቸ ❤❤❤❤❤
ዊናዬ ስወድህ እንዲህ አይነት የዋህ በዚህ እድሜ የለም ትልቅ ነህ ትልቅ ትሆናለህ የተባረከ ቤተስብ ነው ያሳደገህ
ብሩኬ ሰራላቹ እውነተኛ ጓደኛሞች ናቹ ግን ነገርዮ አስተማሪ ነው ዊና ምርጥ ልጅ ይንገር ማኛ ማይክም ጎበዝ ነህ ይሄ ነው ጓደኝነት
ሴቶቹን ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ ቆይ😂😂😂 ብድር ሳይመለስ አይታደርም ነዉ እንዴ ቆይ😂😂 ዊና ማርኬ የኔ የዋሆች❤❤❤🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውና ልብ አርስ እኮነው የኔ የዋህ😢 የትአባቱ አግቶ አላለም አየ ብራ በድር በብድር❤❤❤❤ እኛ ስደተኞች መማር አለብን ይህ ፕራክ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው የኔ አድርቆች❤❤❤
የእነዚኅ ወንድሚች ፍቅራቸዉ ያስቀናል ❤❤❤❤ ሰዉ የእናቱን ልጅ በሚገልበት በተጨከከነበት ዘመን እንደዚኅ የሚዋደዱ የሚተማመኑ መገኘቱ የእዉነት
አቤት ወላህ የጓደኝነት ጥግ አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
ዊና ሚስኪን ቶሎ ነው የሚናደደው😂😂😂 ምርጥ ጓደኛሞች የምር አይለያችሁ ስታምሩ 🌷
በደንብ ለሚገባ ሰው በጣም ትምህርት ይሆናል የጎደኝነት ጥግ ነው ሁሌም የሚታሳዩን❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንንንን❤
አሜን
Ameeeee wude
ክክክክክክክ ማቸም ጉዳችሁ አይልክማ የኔን ዉድ ዎንድሞቼ ፍቅራችሁ ይቸመርልሽ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤
ዊና በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት ❤❤❤❤
መሸአላህ ብሩኬ ደስይበልህ ግን ከይቅርታ ጋር ፀጉርህን አስተካክለው ፊትህን አከሳህ
*_በጎደኛው ላይ አንድ ለአንድ ያለው እምናት አንደት ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ አይ ዊይና አለቅን ዘንድሮ አላለም ሚስኪን ክክክክክክ_*
ያልተዘመረላይ ያልተወራላት የሀረብ ሀገር ሴት😢😢😢😢
ቲማችሁ ደስ ይላል በርቱ👍
❤❤❤❤❤🎉🎉
ውይ የኔ ጀግኖች ሞቸ ነው የምወዳችሁ እድሜ ተጤና ያድላችሁ በናተ ቅን ልብ ሁሌ እደሰታለሁ የኔ ጀግና ወድሞች ትለያላችሁ😘😘😘😘😘😘😘
ጎደኙችህን ሣላደቅ አላልፍም ጀግናወች በርቱልን
ስወዳችሁ ማርያምን ጓደኚነታችሁት እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤🙏 የዛሬዉ የመዳም ቅመሞችንም ይመለከታል አይታችሁ እንድታልፉ ሣይሆን ተማሩበት ነዉ😂👌
የኔ ማሮች ሽ አመት ኑሩ የቡታጅራ ልጅ ጋር ብጋጭ መቼም ለእናንተ ነው የምናገረው እኔ ወሎየ ነኝ ተባረኩ
ወይኔ የጓደኝነጥግ ማሻአላህ መልካም ጓደኛ መግዜም መልካም ነው አላህ ይጠብቃችሁ
ለሴት ልጅ ያለቻዉ ክብር እሄ ጉሩፕ😢❤
ዉለህ ለኛ ለማዳም ቅማሞች ትምርት ነዉ❤❤❤❤❤ በርቱ
ቡራዬ❤❤ማርክዬና ሄሉ ተናፍቃችኋል ኑልን😢😊😢😢
ተበቃቀሉ የታባቱ ማን ከማን ያንሳል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ዉዶች
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ሱሶች እናተን እኮ በፍቅር ነው ምጠብቀው የጓደኝነት ስሜት ምን ደሆነ የገባቹ እናተ ናቹ ❤❤Bik 1
የኔ ማር ያርብ ሀገሯ ሴት ትለያላችሁ አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ
ዋዉ በጣም ነዉ የተማርኩበት ግን በዚህ ሀሳብ ላይ ትንሽ ምክር ብሰጡን ማለንም ብዙ እህቶች እየተጎዱበት ነዉ እናም ዉድ ወንድሞቻችን ሰብሰብ ብላችሁ ሀሳባችሁ ብታካፍሉን በጣም ነዉ የተመካሁባችሁ እንዳናተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
ብሯ የኔ ጨዋ❤🥰ፍቅር ከእምነት ይጀምራል😂😂
yene maroche wuddddiiii ❤❤❤❤❤❤Dhugaa waqaa baay'ee namati toluu jabadha ❤❤❤❤hiriyoota jalalaa
😂😂😂😂😂❤❤dhugaa jetee
ሰላም በማርያም እርዱኝ የቀን ጭለማ ሆነብኝ እባካችሁ ግዙልኝ ልጆቼን ከረሀብ ታደጉልኝ እርዱኝ 😢
ምን እንርዳሽ ልጆችሽ ምን ሆንቡሽ ያአላህ አት እርዳት
Yet nesh ena min erash enat?
የትነው ምንእናግዝ
ምን ሁነሽ ነው በደንብ ንሪን አለንልሽ
በጣም በጣም ምርጥ ጉዋደኞች እና እና ማርክ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ዛሬ በምድር ላይ በ4 እግር ቢኬድ እንደዚህ አይነት የልብ ጉዋደኛ አይገኝም ረዥም እድሜ ተመኘሁላቹ ❤❤❤
ዊና እና ማርክ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
በጣም ትልቅ መልዕክት አለዉ አብዛሀኛወቹ ወንዶች እንደዚህ ናቸዉ ማርኬ ዊናኮ ማርያምን ትለያላችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ሲቀጥል የጎዴኝነት ጥግ ያየንባችሁ❤
ሁለቱንም ባንዴ ተበቀላቸው የት አባታቸው በትልቁ ተገኝተዋል😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
ብሩኬ ቅቤ አጠጣሕኝ ማርክ ዊና ተበቀላችሁ ዋዉ ስታምሩ ❤
እዲህ ነው በቀል ባንድቀን 😂😂😂😂ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ 😂😂❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤
እኔ ደሥ የሚለኝ. ለሴት ያለቸው ክብረ. አቤት ተሠጦ. በጣም ነው የምወዳችሁ. ዊናየየየ ማረክየ. ቡራየ ልጅታ ደሞ ቆንጅየ ናትኝ
ዊና ትለያለክ እውነት ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ዋው❤❤❤❤ማርክ ትለያለክ እውነት ጓደኛ እንዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
እሩታዬ ትላት ባለቀስችበት የከፋዉ👍🥺
ወግጅ
አበዳችሁ እንዴ እሰዉ ቤት😂😂😂
😂😂😂😂😂🤮🤮🤮🤮
Ine😢😢😢
😢😢
ጓደኝነት በነ ብሩኬ፣ማርክ፣ዊና 🎉🎉🎉🎉
የብሩኬ ፕራንክ ሚመቸው😂👍👍👍👍
ማርያምን ከልብ ጎደኞችህ ናቸው ኢትዮጵያየ ሀገሬ ትለያለሽ❤❤❤
Waw ጓደኞቺክ ይለያሉ የምር ኣይለያቺሁ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
ወድሞቼ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጓደኝነታችሁ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ግን እደዝህ አይነት ጓደኝነታችሁን የሚያሻክር ፖራክ አትሰራሩ የናተ ጓደኝነት ዛሬብቻ ሳይሆን ባለትዳር ሁናችሁ እራሱ መቀጠል አለበት እስከዛኛው አለም 👍 ፖራክ ቀንሱ።
ብድር ማይመልስ ልጅ አይወለድ ብሏል አባቴ ደግ አደረክ ብሩክ
ዋው ምርጥ ፕራንክ ጀግና ብሩኬ ተበቀልካቸው የታባቱ ምን ከማን ያሳል 😂❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ እትዮ ስገባ ቡታጀራ ካልሄድኩ እኔን አያድርገኝ ከሰወቹ ፍቅር የሀገሩ ለምነት ከዛሬ 5አመት በፊት ለይላ የምትባል ልጅ ታወራኝ ነበር ግን እንደዚህ ጠልቄ አላስባቸውም ነበር የኔ ቆንጆ የት ትሆን አሁን ሁለት ልጆች ነበሯት 😍
ወላሂ ማሻአሏህ በአሁን ሠአት እንደዚህ አይነት ወንድሞች የትም የለም ሁሌም ሠላማችሁ ብዝት ይበል
ቡራዬ ስወድህ ምርጥ የሀገሬ ልጅ❤
ኦሆሆሆሆ አሌና የፈለገው ፍቅረኛ ቢኖረኝ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል አይደለም ብር ቸኮሌትም አልክለትምእንዴ እኔ የማዳም ቅመም ለለውጥ ለአላማ ነው የወጣሁት16አመት ሙሉ እማዳም ኩሽና ያለሁት
16 አመት አይከብድም እህት
16 ስደት ላይ አብሽሪ
@@ababachadmasa-bo7ci የእኔውድ ይከብዳል እግዚአብሔር ይመሰገን የወጣሁለትን አላማ አሳክቻለሁ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አገራችንን እገባለሁ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ
@@ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ አዎ በሰራ ሶሪያና ቤሩትሹክረን የሃያቲ
ዘንድሮ ማለቃቸን ነዉ አላለም ዊናየ የኔ የዋህ ልጅ አይዛህ ቻለዉ😂😂😂😂😂❤❤❤
ዘንድሮ ማለቃችን ነው አላለም እና ዊናየ ፈጥኖ ደራሽ ምንም አፍ የለህም እንዴት እንደ እምወዳቹሁ በቃ ፈጣሪ ይጠብቃቸው አሜን አሜን አሜን
ትክክል ዊናዬ ብሩኬ አያረግም ምርጥ ጏደኛ እንደአንተአይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ምርጥ ሰው ዊናዬ
ብሩኬ ግን አይደያህ ከባድነው ግን ምላሹንእሰብበት❤
እሥኪ የብሩኬ ወዳጆች 50k እናሥገ🙏🙏🙏ባው
ክክክ አይዊና ዘድሮ ማለቃቺነው አላለም ብርኬ ሠራህላቸው 😂
የብሩኬ ፍቅረኛ ስትል እ...እ ምትሉት ነገር 😂😂😂ቆይ እሱ እዳያፈቅር ተገዝቶል እዴ😂 ዊና&ማርክ ምርጦች ናቹ ማርያምን ዊና😂የምናባህ ቤት ነዉ የሰራህዉ አላለም😂
ዋው አስተማሪ prank በጣም ደስ ይላላል ጋደኜቹ በጣም በጣም አሪፍ ናቹ ቡሩኬ እንደዚይ አያረግም ሰው ተሳስተሻል እንዳትሆኒ ብለዋል ጋደኝነት እንደዚይ ነው ማርያምን ሰው እንዳይ ሰማ ሐማንም ሰው አትናገሪ ብለዋል ገንዘቧ መልስላት በአጠቃላይ በጣም ደስ ይላል እኔ ብዙ prank አይቸዋለው እንዚህ አስተማሪ አይቼ አላቅም ቀጡልበት በርቱ ።በተሌ ዊና እድሜ እና ጤና ይስጥህ ማርቆስም በጣም ጡሩ ሰው ነክ በተረፈ ውድድ❤❤❤❤
የብሩኬ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍👌
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤አለን
ደምርኝ ውዴ
@@MarimMarim-m6cእኔእምለው ፈጣሪሁላችሁንም ሩታ ቢረጋችሁ ትመኜሁ 😂😂ብራክነው እውነቱንጋ ማዬት አችሉ ዝምብላች እዴፈረሰ አትሩጡ 😁😁😁😁😁😁😁
የናተ ብራክ ደስ የሚለኝ ነገር ለተመልካች ክብር አላችሁ መጀመሪያ ትናገራላችሁ ብራክ መሆኑን ምክንያቱም እኛ እዳናስብ ሁላችሁንም እወዳቸሃለሁ♥️♥️♥️👍👍👍
ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት የመዳም ቅመሞች ዬሄየ ለኛ ነዉ ጠንቀቅ ማለት አለብን
wow ብሩክ ዊና ተከራከረ አይገልፀዉም ገደኛ የለዉም ነወ ያለዉ ወይኔ ዊና ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እናተ ልጆች የጋደኛን ጥግ እናተ ዉስጥ ነዉ ያየሁት ዊና ምንድነዉ ከቡሽ ሳይወጣ የልከዉ ምንድነዉ ወይ ሆዴ ቆሰለ ወይኔ ዊና በጋደኛህ ያለህ እምነት በጣም አደንቅሀለሁ በእዉነት ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤
የነዚ ልጆች ጓደኝነት ስወድላቸው ያላቸው መተዛዘን መተሳሰብ አቤት ደስ ሲሉ አቦ አይለያችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤
ብሩኬ በጣም ዕድለኛ ነህ እነዚህን የመሳሰሉ ጓደኞች ❤❤❤ ስላሉህ አይለያቹህ!!
🎉🎉🎉yes 🙏
👍👍👍👍🌹🌹🌹
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 100ላይክ እፈልጋለሁ❤❤❤❤ በዚህ ፊዶ 50kእናስገባው 👍👍👍
😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወይኔ የናንተን ፕራንክኮ ሲመቸኝ ፀብ የለው ጭቅጭቅ የለው ሁሌ ለሰው ለጓደኛ የምትኖሩ ልጆች አላህ ይስጣቸሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
Yes ❤❤❤❤...
Yene wedoch❤❤❤
ማርያምን እሄ ታሪክ አብዛኛውን የአረብ ሀገር እሴት ታሪክ ነው እናተ በፕራክ ብትሰሩትም ትልቅ ትምህርት ነው
የማርክና የዊና ወዳጆች እስከ በላይክ አሳዩኝ❤
ብሩኬ የኔ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ❤💪
እረ ቪድዮ ስሰሩ ሄሉ ትኑርበት ናፍቃናለች❤❤❤❤ሄሉዬ ሱሴ
የጎደኝነት ጥግ😢😢😢❤❤❤❤❤አቦ ፈጣሪ እድሜ ዘመናችሁን አይለያችሁ🎉🎉🎉
የውና ደምጽ ማነው እደኔ የምወደው 🥰👍🏻ቡራዬ በርታ 🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻
👍👍
ለሴት ልጅ የምትሰጡት ክብር በጣም ደስ ይላል ማክ ዊና ግን ጌታን ትለያላቹ እኮ
እኮ
አቤት የጓደኝነት ጥግ ከየት ነው ግን የተገናኛችሁት በኢየሱስም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልቤን
ልጅቷ ታምራለች የምትሉ ላይክ እንዳታልፉ ❤❤❤❤
ከከከከ እነ
ጀመራችሁ ይጋቡ በሉ ደሞ😂😂😂😂
የምር ይጋቡ❤😂
አዉ@@ማርያምእናት-ቐ4በ
😂😂😂
ዊናየ ቀድሞ ደራሽ ♥♥♥♥አነጋረሩ ቁም ነገር ፕራካችሁም አስተማሪ ስለሆነ ደስ ይላል ቡራዩ ♥♥♥♥ማርኬ ንግስትህን እረሳህ ሄሉ ናፍቃን አለች በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ♥♥♥♥♥♥
ይህ ትምህርት ለኛ ለማዳም ቅመሞች ነው የውነት ትምህርቱ ገባኝ ወንድ አላምንም እዚህ ሁኝ
ግን ሰዉ አክባሪ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሁላችሁም አብሷ ለሴት ልጅ እጅግ በጣም ይለያል ❤❤❤
ዊናየ ለባም ገበዝ አስተዋይ አድናቅህ ነኝ ክፍ አይንካህ እስት ዊና እና ብርኬ 50k እናግባቸው ምትሉ ላይክ
ብሩኬን50k አስገቡት👏👏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
A b Salam
❤❤❤❤🎉🎉
ዋዉዉ ደስ ይላል ትለያለህ ዊና ትክክል ✅
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋
ብራዬ ተራህን ጠብቅ😂😂😂
ያበደራችሁትን እኮ ነው የከፈላችሁ ዊናየ ተወጅ እኮን እሱ እኔ ወላህ አልቅሻለሁ
Winaye🥰🥰🥰
Winaye ante egziyabher yebarekeh lij
በጣም የሚያስቀኑ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው ለሴት ልጅ እንዲሁም ለማንኛዉ ላገኛችሁት ሰዉ ያላችሁ ክብር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በእዉነት
ማርክ ዊና ለሰው ለሴት ያላችሁ ክብር ስወደው እውነት ጓደኛ የሚለው ቃል እኮ አይገልፃቹም ብሩኬ እነኚን የመሰሉ ወንድሞች ስላለክ በጣም እድለኛ ነክ እውነት ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝትዝት ያርግላችሁ ❤❤
እኔ ግን እኒህን ጓደኛሞች ስወዳቸው ማነው እደኔ በጉጉት እሚያያቸው ምርጥ ጓደኛሞች ❤❤❤❤❤
ወይኔ ቡራው ግን አይዲያህ ምርጥ ነው አስተማሪ ፕራንክ ነው ዊና እና ማርክ ግን የጓደኛ ጥግ ናችሁ አይለያችሁ😅
ዉደደምሬኚ❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
አንደኛ ብሩኬ😅 ግን ውጤቱን ጠብቅ ክክክክ መልሱን የነሱን
ብሩኬን 100K እናድርሰው
ዉደደምሬኚ❤❤
ብሩኬ አረ ፕራክ ይብቃችሁ ሰሞኑን ተጠማመዳችሁ በፕራክ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ደስስስ ትላላችሁ
በስመ አብ ብሩኬ በጣም እድለኛ ነህ እውነት እነዚህን የመሰለ መልካም የሆኑ ወንድሞች ሰቶሃል እውነት ዊና ማርክ ትለያላችሁ እውነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 በርቱ🎉
በውነት መመረጥ ነው ሀሌ ቤተክርስትያን ልሄድ ነው በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን እስብ በተግባር አለ በቤቱ ያፅናችው ስነምግባራችው እራሱ ይናገራል
ኡፍፍፍ ዊናዬ ና ማርክ ና ብርክዬ ስዎዳችሁ የምር ይመቻችሁ የዎንድምነት ጥግ ናችሁ❤❤❤❤
ማርያምን የዊና ንግግር እኮ ልብ አርስ ነው ኬት አባቱ 🤣🤣🤣
😂😂
በጣመ
በድንግል ማርያም ደምሩኝ እዳታልፉኝ
😂😂😂
ኬት አባቱ 😂😂😂
የምናባህ ቤት ነው የሰራከው አላለም አዬ ዊና ስትናደድ ስትስቅ ሁሉም እሚያምርብክ ነገር ደስ ይለኛን
ወላሂ እደዚህ የሚያስተምር ነገር መስራት ሀሪፍ በርታ
ወላህ ዊና የምወደለት ነገ ወላህ ኩሁሉም በቅደማ የምደረሰዉ ነገረሰ አላህ ከከፉ ነገረ የጠበቅከ ያረብ🤲🤲🤲🤲
ዉድ ደሚሪኝ 7:56
ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@@AyatMensur ደሚረሸለዉ መሊሽ👈
ስለ መልእክቱ ቴኪዉ ለደናቁርቶች ለማይገባቸዉ ወድልጅ በገዘብ አገኘዋለሁ ብለዉ ለሚዘላዘሉት 😅😅ግን በዛዉም ልክ ጀግና ሴትም አሉ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነክ 24 ሳት ሳይሞላ ተበቀልካቸዉ ❤Smart❤
ለምንድ ነው ለውሸት እግዚአብሔርን የምትል ዊና በከንቱ አትማሉ ይላል መፅሓፍችን ኮ🙏
በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ😍
😢ፕራክ ስለሆነ አያቁም
አሪፍ ፕራክ ነው የመዳም ቅመሞች ትምህረት እንወሰድበት ዊና ና ማርክ ግን እዴት ያለክ መልካም ወድም ነቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ቡራዬ የኔ ምርጥ ደና አድርገክ ትበቀላቸዋለክ አ ብቻይመቻቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤
ቡታጀራ ግን ሴቶቹም ወንዶቹም ቆንጃጂት ናቸው
ውሀው ነው መሰል😂
እወለኔግጣሜንልፍልግነውከደሴሔጀ🤪🤪🤪🤪🤪💔💔🤣🤣🤣
እና ምን ዋጋለው ኣልቃሽ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂
ዋው ዊናዬ እና ማረክ ብረክ ብራንክ ቢሆንም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤
ፕራክ ቢሆንም የሠራኸው ብሩኬ በአረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶቻችን በብዛት እደዚህነው በሚያቁትም በማያቁትም ገዘባቸውን የሚበሉት ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ገዘባችሁን ከሚበላ ሂወታችሁን ከሚያበላሺ ነገሮች ሁሉ በአረብ ሀገር ለምትደክሙ ውድ እህቶቸ ❤❤❤❤❤
ዊናዬ ስወድህ እንዲህ አይነት የዋህ በዚህ እድሜ የለም ትልቅ ነህ ትልቅ ትሆናለህ የተባረከ ቤተስብ ነው ያሳደገህ
ብሩኬ ሰራላቹ እውነተኛ ጓደኛሞች ናቹ ግን ነገርዮ አስተማሪ ነው ዊና ምርጥ ልጅ ይንገር ማኛ ማይክም ጎበዝ ነህ ይሄ ነው ጓደኝነት
ሴቶቹን ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ ቆይ😂😂😂 ብድር ሳይመለስ አይታደርም ነዉ እንዴ ቆይ😂😂 ዊና ማርኬ የኔ የዋሆች❤❤❤🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውና ልብ አርስ እኮነው የኔ የዋህ😢 የትአባቱ አግቶ አላለም አየ ብራ በድር በብድር❤❤❤❤ እኛ ስደተኞች መማር አለብን ይህ ፕራክ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው የኔ አድርቆች❤❤❤
የእነዚኅ ወንድሚች ፍቅራቸዉ ያስቀናል ❤❤❤❤ ሰዉ የእናቱን ልጅ በሚገልበት በተጨከከነበት ዘመን እንደዚኅ የሚዋደዱ የሚተማመኑ መገኘቱ የእዉነት
አቤት ወላህ የጓደኝነት ጥግ አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
ዊና ሚስኪን ቶሎ ነው የሚናደደው😂😂😂 ምርጥ ጓደኛሞች የምር አይለያችሁ ስታምሩ 🌷
በደንብ ለሚገባ ሰው በጣም ትምህርት ይሆናል የጎደኝነት ጥግ ነው ሁሌም የሚታሳዩን❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንንንን❤
❤❤❤❤
አሜን
Ameeeee wude
ክክክክክክክ ማቸም ጉዳችሁ አይልክማ የኔን ዉድ ዎንድሞቼ ፍቅራችሁ ይቸመርልሽ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤
ዊና በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት ❤❤❤❤
መሸአላህ ብሩኬ ደስይበልህ ግን ከይቅርታ ጋር ፀጉርህን አስተካክለው ፊትህን አከሳህ
*_በጎደኛው ላይ አንድ ለአንድ ያለው እምናት አንደት ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ አይ ዊይና አለቅን ዘንድሮ አላለም ሚስኪን ክክክክክክ_*
ያልተዘመረላይ ያልተወራላት የሀረብ ሀገር ሴት😢😢😢😢
ቲማችሁ ደስ ይላል በርቱ👍
❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ጀግኖች ሞቸ ነው የምወዳችሁ እድሜ ተጤና ያድላችሁ በናተ ቅን ልብ ሁሌ እደሰታለሁ የኔ ጀግና ወድሞች ትለያላችሁ😘😘😘😘😘😘😘
ጎደኙችህን ሣላደቅ አላልፍም ጀግናወች በርቱልን
ስወዳችሁ ማርያምን ጓደኚነታችሁት እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤🙏 የዛሬዉ የመዳም ቅመሞችንም ይመለከታል አይታችሁ እንድታልፉ ሣይሆን ተማሩበት ነዉ😂👌
የኔ ማሮች ሽ አመት ኑሩ የቡታጅራ ልጅ ጋር ብጋጭ መቼም ለእናንተ ነው የምናገረው እኔ ወሎየ ነኝ ተባረኩ
ወይኔ የጓደኝነጥግ ማሻአላህ መልካም ጓደኛ መግዜም መልካም ነው አላህ ይጠብቃችሁ
ዉደደምሬኚ❤❤
ለሴት ልጅ ያለቻዉ ክብር እሄ ጉሩፕ😢❤
ዉለህ ለኛ ለማዳም ቅማሞች ትምርት ነዉ❤❤❤❤❤ በርቱ
ቡራዬ❤❤ማርክዬና ሄሉ ተናፍቃችኋል ኑልን😢😊😢😢
ዉደደምሬኚ❤❤
ተበቃቀሉ የታባቱ ማን ከማን ያንሳል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ዉዶች
ዉደደምሬኚ❤❤
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ሱሶች እናተን እኮ በፍቅር ነው ምጠብቀው የጓደኝነት ስሜት ምን ደሆነ የገባቹ እናተ ናቹ ❤❤Bik 1
የኔ ማር ያርብ ሀገሯ ሴት ትለያላችሁ አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ
ዋዉ በጣም ነዉ የተማርኩበት ግን በዚህ ሀሳብ ላይ ትንሽ ምክር ብሰጡን ማለንም ብዙ እህቶች እየተጎዱበት ነዉ እናም ዉድ ወንድሞቻችን ሰብሰብ ብላችሁ ሀሳባችሁ ብታካፍሉን በጣም ነዉ የተመካሁባችሁ እንዳናተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
ብሯ የኔ ጨዋ❤🥰ፍቅር ከእምነት ይጀምራል😂😂
ዉደደምሬኚ❤❤
yene maroche wuddddiiii ❤❤❤❤❤❤Dhugaa waqaa baay'ee namati toluu jabadha ❤❤❤❤hiriyoota jalalaa
😂😂😂😂😂❤❤dhugaa jetee
ሰላም በማርያም እርዱኝ የቀን ጭለማ ሆነብኝ እባካችሁ ግዙልኝ ልጆቼን ከረሀብ ታደጉልኝ እርዱኝ 😢
ዉደደምሬኚ❤❤
ምን እንርዳሽ ልጆችሽ ምን ሆንቡሽ ያአላህ አት እርዳት
Yet nesh ena min erash enat?
የትነው ምንእናግዝ
ምን ሁነሽ ነው በደንብ ንሪን አለንልሽ
በጣም በጣም ምርጥ ጉዋደኞች እና እና ማርክ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ዛሬ በምድር ላይ በ4 እግር ቢኬድ እንደዚህ አይነት የልብ ጉዋደኛ አይገኝም ረዥም እድሜ ተመኘሁላቹ ❤❤❤
ዊና እና ማርክ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
በጣም ትልቅ መልዕክት አለዉ አብዛሀኛወቹ ወንዶች እንደዚህ ናቸዉ ማርኬ ዊናኮ ማርያምን ትለያላችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ሲቀጥል የጎዴኝነት ጥግ ያየንባችሁ❤
ሁለቱንም ባንዴ ተበቀላቸው የት አባታቸው በትልቁ ተገኝተዋል😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
ብሩኬ ቅቤ አጠጣሕኝ ማርክ ዊና ተበቀላችሁ ዋዉ ስታምሩ ❤
እዲህ ነው በቀል ባንድቀን 😂😂😂😂ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ 😂😂❤❤❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤
🎉🎉🎉❤
እኔ ደሥ የሚለኝ. ለሴት ያለቸው ክብረ. አቤት ተሠጦ. በጣም ነው የምወዳችሁ. ዊናየየየ ማረክየ. ቡራየ ልጅታ ደሞ ቆንጅየ ናትኝ
ዊና ትለያለክ እውነት ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ዋው❤❤❤❤ማርክ ትለያለክ እውነት ጓደኛ እንዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
እሩታዬ ትላት ባለቀስችበት የከፋዉ👍🥺
ወግጅ
አበዳችሁ እንዴ እሰዉ ቤት😂😂😂
😂😂😂😂😂🤮🤮🤮🤮
Ine😢😢😢
😢😢
ጓደኝነት በነ ብሩኬ፣ማርክ፣ዊና 🎉🎉🎉🎉
የብሩኬ ፕራንክ ሚመቸው😂👍👍👍👍
😂😂😂
ማርያምን ከልብ ጎደኞችህ ናቸው ኢትዮጵያየ ሀገሬ ትለያለሽ❤❤❤
Waw ጓደኞቺክ ይለያሉ የምር ኣይለያቺሁ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
ወድሞቼ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጓደኝነታችሁ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ግን እደዝህ አይነት ጓደኝነታችሁን የሚያሻክር ፖራክ አትሰራሩ የናተ ጓደኝነት ዛሬብቻ ሳይሆን ባለትዳር ሁናችሁ እራሱ መቀጠል አለበት እስከዛኛው አለም 👍 ፖራክ ቀንሱ።
ብድር ማይመልስ ልጅ አይወለድ ብሏል አባቴ ደግ አደረክ ብሩክ
ዉደደምሬኚ❤❤
ዋው ምርጥ ፕራንክ ጀግና ብሩኬ ተበቀልካቸው የታባቱ ምን ከማን ያሳል 😂❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ እትዮ ስገባ ቡታጀራ ካልሄድኩ እኔን አያድርገኝ ከሰወቹ ፍቅር የሀገሩ ለምነት ከዛሬ 5አመት በፊት ለይላ የምትባል ልጅ ታወራኝ ነበር ግን እንደዚህ ጠልቄ አላስባቸውም ነበር የኔ ቆንጆ የት ትሆን አሁን ሁለት ልጆች ነበሯት 😍
ወላሂ ማሻአሏህ በአሁን ሠአት እንደዚህ አይነት ወንድሞች የትም የለም ሁሌም ሠላማችሁ ብዝት ይበል
ቡራዬ ስወድህ ምርጥ የሀገሬ ልጅ❤
ኦሆሆሆሆ አሌና የፈለገው ፍቅረኛ ቢኖረኝ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል አይደለም ብር ቸኮሌትም አልክለትም
እንዴ እኔ የማዳም ቅመም ለለውጥ ለአላማ ነው የወጣሁት16አመት ሙሉ እማዳም ኩሽና ያለሁት
16 አመት አይከብድም እህት
16 ስደት ላይ አብሽሪ
@@ababachadmasa-bo7ci
የእኔውድ ይከብዳል እግዚአብሔር ይመሰገን የወጣሁለትን አላማ አሳክቻለሁ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አገራችንን እገባለሁ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ
@@ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ
አዎ በሰራ ሶሪያና ቤሩት
ሹክረን የሃያቲ