*NEW* | የአባቶቼን ርስት አልሰጥም| በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- This video is presented to you by Mahtot Tube.
© Mahtot Tube is the sole owner of this video and reproduction of this video to any other Social Media Sites is restricted.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ልደትዬ እመብርሃን እናቴ ሞገሴ ከቤትሽ አትለይን፡፡ የእናትነት ፍቅርሽ ፣ ምልጃሽ ፣ ሞገስሽ ለዘላለም ከእኛ ጋር ይሁን፡፡ ክፉውን ሁሉ አርቂልን፡፡ ጥበቃሽ አይለየን ፤ በሁሉም ነገር ጽናቱን ስጭን ፣ ምስጋናም ከአንደበታችን አይለየን ፤ ፍጹም አሸናፊ የሆነው ልጅሽ መድሃኒዓለም እናት በዚህ ክፉ ዘመን ማሸነፍን ስጭን፡፡ ድል ለዘለዓለም ከክርስያን ጋር ይሁን፡፡ አሜን!!! 💚💛💓
አሜን፤ አባታችን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤የአገልግሎት፤ዘመኑህን፤ይባርክልን፤ዘማሪ፤ወንድማችን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤ኦርቶዶክስ፤ለዘላለም፤ትኑር፤💠☝🙌🙏🙏🙏🇪🇹💚💛❤🙌🙌🙌💐💐💐🕊🕊🕊👏👏👏
ልቤ በእግዚአብሔር ሙሉ ነው ክብር ለሱ ምን ልበል ተዋህዶ አንደኛ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጉባኤ ለሁሉም ምስጋናዬ ይድረስ እኛ የተዋህዶ ልጆች አንፈራም እግዚአብሔር የያዘ አይፈራም።
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችል ሲለኝ አውቀዋለሁ ስምሽን እናት ስትወልደኝ ሊቀ ዝማሪያን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጸጋውን ያድልክ ከነ ቤተሰቦችሀሸ የድንግል ልጅ የአባቶቼን ርስት አሳልፌ አልሰጥም።
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ
@@tsegatilhahun4440 አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠው
ማርያም ማርያም ብዬ ሥምሽን ልጥራው
አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአባቶቸን እርስት አልሰጥም እውነትም ደስ የሚል ሀይል የሚሰጥ ቃል ነው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን።
እኛም በዚህ ዘመን ያለን የተዋህዶ ልጆች የአባቶቻችንን ርስት አሳልፈን ለጠላት አንሰጥም ለዚም እግዚአብሔር ይርዳን
ቃልህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን
ቃለ.ሕይውት.ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ማምህራችኖ ቃለሂይዋት ያሣማልን እድሜነ ጤና ይስጥልን
መመህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተባረኩ አሜን አሜን አሜን
ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
አሁንም ጠራውሽ አላስችል ቢለኝ አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ
እልልልልልልል ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ቴድየ የእኛ እንቁ ዘማሪ
እንደው ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተስብ ይስጥልን ዶር መጋቢ። ሀይማኖት ቀሲስ ዘመነ ለማ አንተን የወለዱ ቤተስብ ጌታ ሰማያዊ ወጋ ይስጣቸው በእውነት። የኛ ጀግና የሁሉ አረ አንተ ነህ። ቃልሂውትን ያሰማል በቤቱ ያፅናንን ሁላችንንም
ውድ መምህራችን አባታችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ አተን እድህ በቤቱ ያስዋበህ የናቡቲ አምላክ ይክበር ይመስገን ። እደው መምህር ስታስተምር ልዩ ግርማ ሞገስህ ልዩ ውበትህ ተዋህዶ ልዩ በቤቱ ያስዋበህ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን።
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም በተዋህዶ በእምነታችን ያጽናል ምንም ዓይነት አስፈሪ ቢመጣ በተዋህዶ እምናታችን አንፈራም ይሄ አንክድም
እግዚአብሔር በሽሽ ብጠጋ ኃይሌ ነው!!!
በቤቱ ያጽናን አሜን
Amen amen amen memhr kalehyiwot yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትና በረከት የልጇ ቸርነት አይለየን ።
th-cam.com/channels/2jGngYzA-CK4Ibm3Sa8g8A.html , መንፈሳዊ መርሐግብራትን የሚቀርብበት ነው። ቻናሉን #subscribe በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። እናመሰግናለን።
th-cam.com/channels/2jGngYzA-CK4Ibm3Sa8g8A.html , መንፈሳዊ መርሐግብራትን የሚቀርብበት ነው። ቻናሉን #subscribe በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። እናመሰግናለን።
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን የአባቶቸን እረስት አልሰጥም ጣእም ስብከት በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት መምህራችን 💚💛❤
ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
አልጠግበውም እኔ ብደጋግመው ቴድየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
ሰላም እግዚአብሔር ከኔና ከእናንተ ጋ ይሁን የተዋህዶ ልጆች የመምህር ዘበነ ስብከት ተለቋል ኑና እንየሥማ
ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራዉ
አይደክመኝም እኔ ብደጋግመዉ
እልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሠማልን
th-cam.com/channels/2jGngYzA-CK4Ibm3Sa8g8A.html , መንፈሳዊ መርሐግብራትን የሚቀርብበት ነው። ቻናሉን #subscribe በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። እናመሰግናለን።
ፀጋዉን ያብዛላቹ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች ማሪያም ማሪያም ብየ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመዉም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን
Amen
Amen
Amen
1000000000000000 amet nurulen yega arbegochi.
We love you.
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
th-cam.com/channels/2jGngYzA-CK4Ibm3Sa8g8A.html , መንፈሳዊ መርሐግብራትን የሚቀርብበት ነው። ቻናሉን #subscribe በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። እናመሰግናለን።
Amen amen amen
Zemare malkete yasemanln lemamerchun qali hiyot yasen
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው ኣይደክመኝም እኔስ ብደጋግመው
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲 ኣሜን ✝️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
75% for you 27% for me on privacy
@@geberegzabhrdaniel5621 እ
እግዚአብሔር አለን መመካችን ነው እግዚአብሔር አይሌዬ መጠጋዬ ነው ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታል እናታችን ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
th-cam.com/channels/2jGngYzA-CK4Ibm3Sa8g8A.html , መንፈሳዊ መርሐግብራትን የሚቀርብበት ነው። ቻናሉን #subscribe በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። እናመሰግናለን።
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዉ
አይደክመኝም እኔ ብደጋግመዉ
እናቴ እማላጄ ምስጥረኛዬ መፅናኛዬ ልዬ ነሽ ለኔ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መሜን
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዶክተር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እኛም በአንተ ትምህርት የምንድን ያድርገን አሜን በቤቱ ያፅናን።
Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏kelaa hiwet yesamalen
መምህራችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልም።የምዎዶት መምህሬ
በእውነት አባታችን መምህር ዘበነ ለማ የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛለዎት
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እኛንም በእርስቱ ላይ ያፅናን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ስምተን 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን፫
ኣሜን ኣሜን ኣሜን. የኣገልጊሎት ዝመኖት እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ
የኛ እንቁ መምህምራች በእዉነት ቃል ይወትህን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
ላስተማረን ለገሰፀነ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣባታችን ረጅም እድም ከጤና ያድልልን አሜን ሰምተን 30፣60፣100ፍረ እንድንፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በስነ ልቦነ የሰድርብን 💚💛❤👐
Long life for Memeher Dr. Zebene Lema we love you so much
He is the best
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናንተን ያኑርልን
Amen Amen Amen kale howet yasemaln 💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤
መምህረችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አድሜና ፀጋ የድልልን ለዘላለም የተዋህዶ ከንቁ ኑርልን እሠይ እሠይ እሠይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በእውነት ለውድ መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ኗእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫
(ማህቶት አ
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ!)
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማን ለሜምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ትባርክለት ኢውነት ግንኮ ኢኛ የተዋህዶ ልጅች ታድለናል
በተለይ በምጥ ሰዓት ማርያም ማርያም ሲንል ምጣችን ይቀላልኮ
ውይ ኢንደው ደስ ሲልመታደልኮነው የድንግል ልጅ መሆን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልደትዬ ሰፈሬ ለደጅሽ በሰላም አብቂኝ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለህወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርሰልን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር እረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Kalehuwet yisemlin memhurchn Egziysbher yimesgen yimesgen yimesgen
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥረው አይደክመኝም እኔ በደጋግመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለዝማሪው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አቤት ውበት አምላኬ ሆይ ምንኛ አድለህኝ ነው ክርስቲያን ያደረከኝ ተመስገን
ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ልብ ይስጣቹ መቼም መናፍቅ ናቹሁ ሰይጣን እርር ድብን ይበል
አሜን አሜን አሜን ኡሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።
ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሀን ትጠብቅልን እኛንም በቤቱ ያፅናን የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ።
ክብር ምስጋና ለሉዑል እግዚአብሔር ይሁን የታላቁ የቅዱስ ገዮርጊስ ረድኤት ብርክት ይደርብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን መድኃኒኣለም ክቂም ብቅል ይስውርን የኣቶቼ ርስት ኣለሰጥም ማህትቤ ኣልብጠስም
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
መምህር ዘበነ ለማ ቀን ከሌሊት የእርሶ ስብከት ብከታተል እጂግ ደስተኛ ነን ቃለህይወትን ያስማልን
ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያስማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 💚💛💖
አሜን አሜን አሜን ካለይወት ያሠመልን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህርዬ አንተኮ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ሃዋርያው ፓውሎሳችን ነህ የዘመናችን ሃዋርያ እግዝሐብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባክልህ
Amen Amen Amen Kale Hiwote yasamalen Mamaherachin
ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ዘመኖዎ የተባረከ ይሁንሎቶ አሜን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን ቴዎድሮስ እድሜና ፀጋ ጤናንም ጨምሮ ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
ዘመኖት ይባረክ መምህር
አውነት ነው ኢትዮጵያ ከምንም በላይ አበባ ናት ⛪🇪🇹⛪🇪🇹⛪🇪🇹
ማርያም ማርያም ሥምሺን ልጥራው
አሁንም በደጋግመው አጠቅመኝም
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን።
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችች
ቀለ ሂወት ያሠማልን
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln dingl yagelglot zemenwotn tarzmln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እናመሠግናለን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምራችን የተዋህዶ እንቁ
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ዝማሬ መላእክት ይሥማልን
ያባቶቼን እርስት አልሰጥም !!!!
መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ፀጋሁን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህራችንን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናንይስጥልን ማርያምማርያም ብዬስምሽንልጥራውአይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ዝማሬመልአክትን ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
Qalhewt yasamaln abatachin amen amen amen
Amen amen amen amen amen amen
Zemarye. Mlakten yasemlne
Kale hjwoten yasemlne
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Amen zmarye melaekit ysemalin
Amen Kalehiwot yasemalin
erjem edemy ena tena yestelen
Amen Amen Amen kale hyweten yasemalen
Kale hywetan yasmalen
Amen Amen Amen 🙏🙏💒
Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሠጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በቤቱ ያኑርልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
እልልልልልልልል ስለ ሁሉም ልኡል እግዚዓብሔር ይክበር ይመስገን።
ፈጣሪ የቤተ ክርስቲያናችንን መገፋትና የኢትዮጵያን መከራ በቃ ብሎ ትንሳኤዋን ያቅርብልን።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አለን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እለት እለትእውቀትህ ይደንቀኛል በቤቱ ያጽናልን
Amen Amen Amen kalhioten yasmaeln memeghrachen