ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚህ ላንቀላፋው ህዝብ ይሄን እንጭጭ መሪ ግልፅልፅ አድርገህ ስለምታሳየው ሁሌም አከብርሃለው ያዬ 🙏❤
ያየሰው: አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ።
betam❤❤❤🙏
@@Makeda-p5s Ye Abebe Belewnm Tibarek
Ye Abebe Belewnm Tibarek🍎🍎🍎
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሜን።
የግዜዉ ምርጥ ሚድያ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዬ ፎረሞች
😊😊😊😊😊
❤@@debebetilahun-y3r
@@debebetilahun-y3r000000000000000000000000000000000000000000😊😊😊😊😊😊0😊😊0😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
ያዬ አገዛዙን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታሣየን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤!!!
Prosperity party become become dismantled him selves
The best ever Ethiopian news media! I like Anchor media, but this is much better than any Ethiopian news channels. I will definitely subscribe this.
ያየ ሰው የጭቅኖች ልሳንጀግና በትግራይ ህዝብ ልብ የተቀመጥክ ምርጥ ልጁ ጤና እመኝነልሃለሁ
ልክ ነው በጣም ታማኝ ነው ምክንያቱም ያው የወያኔ ተከፋይ እንደመሆኑ መጠን ወያኔ ብትፈራርስም እሱ ግን ታማኝነቱም ለወያኔብቻ ነው ።ለኛ ግን ታማኝ የሚባለው ወያኔን ብልፅግናንም እኩል መተቸት ሲችል ነው። ምክንያቱም ብልፅግና ያጠፋውን ያህል ወያኔም ብዙ ጥፋትአጥፍታለች ግን ይህ ለፎረሞች አይታያቸውም ሁሌም እንደሸፍፈኑት ነው ።በነገራችን ላይ ስለአሁኑ ወቅት አይደለም ገና ከመጀመሪያው ጀምረው የወያኔ ታማኝ ቅጥረኞች ናቸው። ይህ ወደአንድ ወገን ያዘነበለ አሰራር ደሞ ፍትሀዊ ሳይሆን የወያኔ ታማኝ ነው የሚባለው ።
ያየሰው የምሬን ነው ሁሌም አድናቂህ ነኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወዴት እንደምንሄድና ከሀገር ጥለን እንደምንጠፋ ግራ ገብቶን እና መንገድ ጠፍቶብናል በየቀኑ ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው የምትሰማው እና የምትመለከተው ብቻ የኢትዮጵያ ነገር ነገር በጣም ያሳስባል😢😢😢😢😢
DV mula😂
@@Syntifik100 ቀላል ይሞላል🙏
ወደ መንግስ ስንቀስር፣ ሦስቱ ጣቶቻችን ወደኛ ይቀስራሉ።
እኛ ሰርቶ አዳሪ ምስኪኖች ያለእውቀትና የስራ ልምድ በዘር ተመርጠው ስልጣንይዘው ከሚዘርፉት ጋር እንዴት እኩል በጥፋተኝነት ታወዳድራለህ ?
Join Fano, get up and fight back.
The Ethio-Forum ! It is as Often an Excellent Reporting and journalistic Analysis !
ያበደ ሰውዬ ምኑ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ የሚያስብለው እብደቱ መጨረሻ የሌለው ለሱ ደስ ያለው ሁሉ ለሌላው ደስ የሚለው ይመስለዋል።
ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የጋዜጠኝነት ጥበብ በርታልን
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
የሀ ስርዓት ተባብረን ካላጠፋነው በኢትዮጵያውያን ደምናድህነትንይቀጥለዋል
ትግራይ ላይ ተዉ ንቁ ሰንል አብያችን ንገሰልን ሰትሉ አሁን ምን እንበል እኛ😢
ደግ አደረገ :ገለሞታን ያጥፋት።
@@hwhshhsgwhwhhhs6756በተራችሁ ንገስልን እያላችሁ እኮ ነው
ወገኖቸ ሆይ በኮመንት ከመበሻሸቅ ይልቅበገዛ ሀገሩ ለስቃይ ለሞት ለእስር ለመፈናቀል ለድህነት ለውርደት ለመከራና ለእንግልት ለተዳረገው ኢትዮጲያዊ ወገናችን ድምፅ እንሁን እብሪተኛውና ቅጥረኛው አቢይ አህመድ አሊኢትዮጲያን ለማፍረስ ከአጋሮቹ ጋር በመሆንበፍጥነት እየሰራ ነውወገን እንንቃበኮታ ስልጣን ከያዘ አጨብጫቢ ካድሬናከምርኮኛ ጀኔራሎች የምንጠብቀው ለሀገርናለህዝብ የሚጠቅም ነገር የለምፋኖን እንደግፍ !ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ የነጻነት ታጋዩ ፋኖ !ፋኖ ያሸንፋል !!!
የመምህራን ደሞዝ ምንም አልተጨመረምህ ማለት ይቻላል በጣም የሚያሳዝን ነው ያሳፍራል። ክብር ለመምህራን ትውልድን እያፈራህ እደሻማ ሚቀልጥህ።
You are true journalist, voice of Ethiopian people
ድል ለአምሓራ ፋኖ።💪💪💪💪💚💛❤️ሞትና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።አምሓራን የሚነኩ ሁሉ ይደቃሉ ይዋረዳሉ።
ያዬሰው የአገዛዙን የዘወትር ሴራና ውድቀት እንደዚህ ፍንትው አድርገህ ስለምታሳየን እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤
በራሳችን ገንዘብ የራሳችን ህዝብ በድሮን አናስጨርስ።ሁላችንም ባለመግዛት እናምፅ።
ያየሰዉ ሽመልስ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ በመረጃና በማስረጃ በማቅረብ አንደኛ ነህ
የአገራችን እንቁ ሰዉ ነህ የቋንየልና❤❤❤
ባንዳዎች ገደል ግቡ!
አምባገነን አገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ አመጽ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
በእንኳን ደስ አላችሁ አለቅን እኮ በድሮን ለመጨረስ ነው እንኳን ደስአላችሁ 😢 በድሮን ሊፈጀን
Thank you Ethio Forem 👍👍👍👍👍👍👍
#ህልማቸው መግደል እና ዘር ማጥፋት ነው።#ለአማራ ማጥፊ ነው ግን አይችሉም #አማራ💪💪🇪🇹
ቀጣይ አየር መንገድን ለሿሿ ያቀርባል 🙏🙏ይሂችን ሊዝቢን መጨረሻዋን ያሳየን💀💀
Thanks brother for your magnificent journalism
ድህነታችን የሚያዉቅ መሪ ይስጠን መሪዉ ዱባይ ያለዉ መሪዉ ጋደኛዉ ስለሆነ የዛን አገር ሕዝብ የሚያስተዳድር ነዉ የሚመስለዉ
በየ ቀኑ በየ ሁኔታው በአገሪቷ እየሆነ ያለው አጠናክረህ ግዜ ሰጥተህ በምታቀርባቸው ዘገባዎች በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ኮንዶምኔየም የቆጠበ ሑሉ የደም እንባ እያለቀሰ ነው።ፈጣሪ እባቸውን ያብሰው።
ያዬ የምንግዜም ምርጡ ጋዜጠኛ ኑርልን አይናችንን ግለጥልን
እኔን ድንቅ ያለኝ ከዚህ ወፈፌ እንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ሣይሆን ብዙ ቶክሲዶ አልባሳትን የለበሡ ወፈፌዎችን በአንድ አዳራሽ ማየቴ ነዉ።
Enezih Kebtoch yihe yabede chekla eyesedebachew note yemitsefu nachew ekko. Asmesayoch lehodachew bicha yaderu weshoch!!!
ፍሬ ህይወት የተረገምሽ ፍሬ አልባ ያድርግሽ ገረድ ነገር ነሽ
😂😂😂😂😂
እረረረ ሊያሳብድ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን 😭
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ
ፈጣሪ ያዋርድህ አንተ ርኩስ ልጆችክ በተኙበት ሞተው አግኛቸው አልቅስ እዘን ድል ለፋኖ
ይህ ሰይጣን በስልጣን ለማቆየት ልጆቹንም ከማረድ ወደኋላ አይልም።
አንተ ማዳምጥ ነገሮች በቀላሉ ለመርዳት ረደቶናል በርታልን
ተከብራና የዕድገት ጎዳና ላይ የነበረችው አገር እንዲህ የህፃናት መጫወቻ መሆኗ ያሳዝናል😢
Ethiopia siyansat new medre buda.
@@BoazAtaklti ለኪማትና እኮሞ ወዲ ዓበይቲ
ታዲያ ለምን ለነዚህ ከብቶች ጥላችሁ ፈረጠጣችሁ?
@@abuhaile6517emerika ekonat mahelachn yegebach atakm ende ene aboy syum sinegruh alneberum yetneberk
ሳንደመር የተጎዳነውን የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምሕረትህን አውርድልን 🙏🙏🙏
መቼም የትግራይ ሕዝብ አይደመርም ባንተ ቤት የትግራይ ተወላጀ ለመመሰል ነዉ ቀሸም
Yeeko smo atfi mhonu metafkdus kkut blowal yetgray hzb lezi kedegefe egzabiher yatefanal slezi egzabiher begalay endikota anfelgm andemerm mot yshalenal
እባክህን ተባበረን ።ይሔን ቁጭ በሉ ወመኔ አታሳየን !!,ድምጹን አታሰማን
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
ያየሰው ሽመልስ ልብህ ቅቤ ይጠጣ በጣም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤
The father of media & journalists tank you for you evidence & explanation report
ያዬ ቸሪ ያሰማእ ፈጣሪ ኑሪልን
ነገር ትችላላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Negativ ብቻ አይደለም የራሱ ከፍተኛ ጥቅሞች አሉት።እሱንም ብታወራበት ጥሩ ነው።❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል የአማራ አሻራ አለበት የሚሉት በሙሉ ሲጠሉት እናያለን። ነገር ግን አማራ የቆረቆራት ከተማና የመሰረታቸውን ተቋማት ለመውረስ ፣ ለመሸጥ እና ለመለወጥ ማንም አይቀድማቸውም። የኦሮሙማ ፕሮጀክት በአውሮፓውያን የተፃፈ እና የተደገፈ ነው። ኢትዮጵያ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እንደሸጧት ግን በታሪክ ይፃፋል። የታሪክ አተላዋች!!!
Sint amet degefshiw ?
Welcome welcome❤❤❤❤❤Yayesew abebe tanks❤❤❤❤
እባካችሁ ይሄንን ሰገራ የሆነ ሰውዬ አታሳዩን🤮🤮🤮
ያየሰዉ እዉነተኛ የጋዜጠኝነት ሙያ የተገበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሣሪያ ይዞ ብልፅግናን ከሚታገለዉ ከአማራ ፋኖ ጎን ለጎን አንተም በብዕርህ እየታገልክ ስለሆነ ከፍተኛ ክበር ይገባሀለህ እግዚያብሔር እድሜህን ያርዝመዉ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
"ይህን ለሰፊው ህዝብ ድምፅ እየሆነ የለን ሚዲያ ቁጥረ Subscribe & like & share የተከታይ ቁጥሩን ማሳደግ የሁላችንም ኢትጵያውያን ግዴታ ነው!
ይህን ሰይጣን መሪ ግን አንድ የሚገለዉ ሰዉ ጠፋ ህዝቡ ሆ ብሎ መነሳት አለበት😢😢😢
መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! ❤❤❤
ይህ ነው እውነትም የጋዜጠኛ ሞያ!!!እናመሰግናለን
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!
እንኩዋን ደስ አላችሁ የድሮን ጥይት መግዣ ስጡኝ😂😂😂😂😂
እንኳን ደስ አላቹ ከተባለ 🏃➡️🏃➡️🏃➡️
መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
The best media❤❤❤❤
ሳፋሪ ኮም ለምን አትጠቀምም ስለው አንዱን ተጋሩ** በሱ ብር መስሎኝ ድሮን ተገዝቶ የተገደልነው * ያለኝ እስከአሁን ይገርመኛል !! ልክ ነው ???❤❤❤
Thank you Ethuo Forum !!!
ከእውቀት ነፃ የሆኑ የመሀይም ስብስብ ሀገሪቷን ይዘው ወደ ገደል እየገሰገሱ ነው😢
Nice explanation
እንደትልቅ ሰሙ ሰውራ ዊ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሕዝብች ይድናሉ
እንዲያው አገሪቱን ብትንትን አድርጎ ከነንብረቷ ሲሸጣት ተኮልኩለው የውስጥ ሱሪአቸውን እያበሰበሱ አነሱንም አብሮ ሲሸጥም እንዲሁ እያጨበጨቡ ወደ ኦሮምያ በባርነት ሊተላለፉ ነው ማለት ነው? ጉድ ነው መቼም
gerdena wagaw yihew newe
አገር እየቸረቸሩ እንኩዋን ደስሽያላችሁ ሰውየው ከለቀቀ እኮ ከረመ ምነው የአማኑኤልን መንገድ ብታሳዩት
Yaye enkan bebale bebolem bleh ke Ethiopia 🇪🇹 wetah yhe hulu ket ensemaw neber❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹ ስለቸን ስልችት አገሪቶ ለአረቦች ይሽጥና እንኳን ደስ አላቹ አረ ይስለቻል
I'm proud of myself coz I'm the first viewer of this video
ይህን ሰዉዬ ማን ያምናል የወር ኢንተርኔት ፖኬጅ እንኳን በስርዓት 15 ቀን መጠቀም አልቻልንም
Nice report thanks
አብይ አህመድን ያመነ ጉም የዘገነ
ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ በሰዉ ልጅ ታሪክ ዉስጥ አቢይ አህመድን የመሰለ ጨካኝ፣አረመኔ እና ሰይጣን አልተፈጠረም።
I really like the way of your presentation 😂if they say congrats its really comes with many surprises 😂
ወገብህ ይሰበር፡፡በሰበር ዜና ሰባበራቹን፡፡
Our voice ❤❤❤
ይህ ጠ.ሚ ከመጣ ወዲህ ሀገሩቱ አዘቅጥ ውስጥ አስገባት ምን አለህ ለዚህ ሰውዬ የወጣውት ሰልፍ አሁን ላይ ይቆጨኛል ፈጣሪ ከዚህ ሰውዬ ያድንነን
ኡሙየ ኢ/ያ 😢
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ 🤔
ይህን አክሲዮን የገዛ ኢትዮጵያዊ ለራሱ ማጥፊያ መሳሪያ እንደገዛ ይቁጠረው ዋዋዋዋዋዋ
ለውጥ የምጣው ቁጭ ብለው ለሚያጨበጭቡት ብቻ ነው የሚያጨበጭቡት ወደውም ይሁን ተገደው ፣ሌላዉ መንግስት መክፈል ያለበትን የስፖርት ይልማት የቀይ መስቀል የሚሊሻ እያሉ ህዝቡን ባዶ አስቀሩት ባዶ ያስቀራቸዉና።
❤ለትንታኔህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ያየ እወድሀለሁ ።ለኢትዮጵያ የተሰጠህ 4ኛው መንግስት።
ጢባ ጢቤ ነው የተጫወተብን ውላችንም ላይ እስካውን የሰከረም አለ ከ አንጎበርም የነቃም አለ
ፍትሐ ለአማራ ህዝብ 😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ ስትሉን የሚታየኝ ችግር እና መከራ ብቻ ነው ምን አይነት መዓት እንደሚመጣብን እንደሆነ ሳውቅ ያስፈራኛል ውይይይይይይ
❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮ ፎረም እናመሠግናለን
ኢትዬ ፎረም መረጃው እውነት ያለውና በጣም ታማኝ ነው ። ግን እኛ ሰምተን ምን ተጠቀምንበት ? ቤት ቆልፎ ለመቀመጥ ከሆነ ባንስማው ይሻላል ። ኢትዬ ፎረምም ይህን ማሰብ አለባችሁ ምክንያቱም እናንተም በስርሃቱ ተጎጅ ናችሁና ።
ግልጥ ያለ እዉነት😮😮😮😮
Great explanationThanks
ጥሩ አቀራረብ ነወ 27 ቢሊዮን በር ግብር በመክፈል ነው አንደኛው ተቅዋም ነው የተባለው
በስራ 'ና በግብይት ኣመኻይቶ እንዲሁም የኣቅም ጉዳይነ ኣሳቦ ለኢሉሚናት እንደሚሸጠው እርግጠኛ ነኝ። ገና ትልልቅ ቦታዎችን እና መሰረታዊ የሃገሪቱን እሴቶችን ፋይዳ በሌለው ግዜ በሚጋለጥ በሚስጥር ሽጦ የህዝቡ ያልሆነች ኣገር እንደምትፈጠር በቅርቡ እናያለን።ኣይቀሬ ነገሮችን ቀድሞ ለመረዳት እርስበርስ ከመፋጀት ይልቅ እራስን 'ና ወንድሞችህን ማወቅ ኣብሮነትን ማስቀደም ያስፈልጋል። ማንም ይሁን ማንም የፈለገውን ይበልም ይስራ በወንድምህ 'ና በወገንህ ሲመጣ ገደል ግባ ብሎ ማለት ይገባል።ግን ምን ዋጋ ኣለው ህዝባችን ኣሽቃባጭ ስለሆነ ያኔ ደርሶ ወንድሙን ወንድሙ እንደሆነ እርግፍ ኣድርጎ ይረሳዋል። ታዲያ ይህ ህዝብ መጠቃትና መከራ መቀበል እሚበዛበት በምን ሂሳብ ነው?
እንኳን ደስ አላችሁ ሲለን ደስ ሲለን ለካ አገር እየሸጠ ነው
በግፋ የተጨፈጨፉት የትግራይ የአማራ እና የኦሮሞ ደም ይፋረደዋል !!!
Selame selame ❤❤❤❤
ቀለቡን እና ቀልቡን መግዛት ያልቻለ ህዝብን አክሲዮን ግዛ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት በደሀው ረሀብ መሳለቅ መሳለቅ አና ቁስሉን እንደ መቆስቆስ ነው።እስቲ የቤት ኪራየን ከፍየ ሆዴን ልሙላ😭🤔
Ethio forum ❤❤❤❤❤
"ጦርነት መንግስታዊ ፖሊሲ በሆነበት ሀገር ውስጥ" ምርጥ ገለፃ!!
ጀግኖች❤❤
ኦህዴድ ነገ ለኦሮሞ ጥለውለት የሚሂዱት ነገር ያስፈራል ብቻ አይገልጸውም
ለዚህ ላንቀላፋው ህዝብ ይሄን እንጭጭ መሪ ግልፅልፅ አድርገህ ስለምታሳየው ሁሌም አከብርሃለው ያዬ 🙏❤
ያየሰው: አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ።
betam❤❤❤🙏
@@Makeda-p5s Ye Abebe Belewnm Tibarek
Ye Abebe Belewnm Tibarek🍎🍎🍎
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሜን።
የግዜዉ ምርጥ ሚድያ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዬ ፎረሞች
😊😊😊😊😊
❤@@debebetilahun-y3r
@@debebetilahun-y3r000000000000000000000000000000000000000000😊😊😊😊😊😊0😊😊0😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
ያዬ አገዛዙን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታሣየን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤!!!
Prosperity party become become dismantled him selves
The best ever Ethiopian news media! I like Anchor media, but this is much better than any Ethiopian news channels. I will definitely subscribe this.
ያየ ሰው የጭቅኖች ልሳን
ጀግና በትግራይ ህዝብ ልብ የተቀመጥክ ምርጥ ልጁ ጤና እመኝነልሃለሁ
ልክ ነው በጣም ታማኝ ነው ምክንያቱም ያው የወያኔ ተከፋይ እንደመሆኑ መጠን ወያኔ ብትፈራርስም እሱ ግን ታማኝነቱም ለወያኔብቻ ነው ።ለኛ ግን ታማኝ የሚባለው ወያኔን ብልፅግናንም እኩል መተቸት ሲችል ነው። ምክንያቱም ብልፅግና ያጠፋውን ያህል ወያኔም ብዙ ጥፋትአጥፍታለች ግን ይህ ለፎረሞች አይታያቸውም ሁሌም እንደሸፍፈኑት ነው ።በነገራችን ላይ ስለአሁኑ ወቅት አይደለም ገና ከመጀመሪያው ጀምረው የወያኔ ታማኝ ቅጥረኞች ናቸው። ይህ ወደአንድ ወገን ያዘነበለ አሰራር ደሞ ፍትሀዊ ሳይሆን የወያኔ ታማኝ ነው የሚባለው ።
ያየሰው የምሬን ነው ሁሌም አድናቂህ ነኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወዴት እንደምንሄድና ከሀገር ጥለን እንደምንጠፋ ግራ ገብቶን እና መንገድ ጠፍቶብናል በየቀኑ ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው የምትሰማው እና የምትመለከተው ብቻ የኢትዮጵያ ነገር ነገር በጣም ያሳስባል😢😢😢😢😢
DV mula😂
@@Syntifik100 ቀላል ይሞላል🙏
ወደ መንግስ ስንቀስር፣ ሦስቱ ጣቶቻችን ወደኛ ይቀስራሉ።
እኛ ሰርቶ አዳሪ ምስኪኖች ያለእውቀትና የስራ ልምድ በዘር ተመርጠው ስልጣንይዘው ከሚዘርፉት ጋር እንዴት እኩል በጥፋተኝነት ታወዳድራለህ ?
Join Fano, get up and fight back.
The Ethio-Forum ! It is as Often an Excellent Reporting and journalistic Analysis !
ያበደ ሰውዬ ምኑ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ የሚያስብለው እብደቱ መጨረሻ የሌለው ለሱ ደስ ያለው ሁሉ ለሌላው ደስ የሚለው ይመስለዋል።
ያዬ አገዛዙን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታሣየን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤!!!
ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የጋዜጠኝነት ጥበብ በርታልን
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
የሀ ስርዓት ተባብረን ካላጠፋነው በኢትዮጵያውያን ደምናድህነትንይቀጥለዋል
ትግራይ ላይ ተዉ ንቁ ሰንል አብያችን ንገሰልን ሰትሉ አሁን ምን እንበል እኛ😢
ደግ አደረገ :ገለሞታን ያጥፋት።
@@hwhshhsgwhwhhhs6756በተራችሁ ንገስልን እያላችሁ እኮ ነው
ወገኖቸ ሆይ በኮመንት ከመበሻሸቅ ይልቅ
በገዛ ሀገሩ ለስቃይ ለሞት ለእስር ለመፈናቀል ለድህነት ለውርደት ለመከራና ለእንግልት ለተዳረገው ኢትዮጲያዊ ወገናችን ድምፅ እንሁን
እብሪተኛውና ቅጥረኛው አቢይ አህመድ አሊ
ኢትዮጲያን ለማፍረስ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን
በፍጥነት እየሰራ ነው
ወገን እንንቃ
በኮታ ስልጣን ከያዘ አጨብጫቢ ካድሬና
ከምርኮኛ ጀኔራሎች የምንጠብቀው ለሀገርና
ለህዝብ የሚጠቅም ነገር የለም
ፋኖን እንደግፍ !
ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ የነጻነት ታጋዩ ፋኖ !
ፋኖ ያሸንፋል !!!
የመምህራን ደሞዝ ምንም አልተጨመረምህ ማለት ይቻላል በጣም የሚያሳዝን ነው ያሳፍራል። ክብር ለመምህራን ትውልድን እያፈራህ እደሻማ ሚቀልጥህ።
You are true journalist, voice of Ethiopian people
ድል ለአምሓራ ፋኖ።
💪💪💪💪💚💛❤️
ሞትና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
አምሓራን የሚነኩ ሁሉ ይደቃሉ ይዋረዳሉ።
ያዬሰው የአገዛዙን የዘወትር ሴራና ውድቀት እንደዚህ ፍንትው አድርገህ ስለምታሳየን እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤
በራሳችን ገንዘብ የራሳችን ህዝብ በድሮን አናስጨርስ።ሁላችንም ባለመግዛት እናምፅ።
ያየሰዉ ሽመልስ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ በመረጃና በማስረጃ በማቅረብ አንደኛ ነህ
የአገራችን እንቁ ሰዉ ነህ የቋንየልና❤❤❤
ባንዳዎች ገደል ግቡ!
አምባገነን አገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ አመጽ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
በእንኳን ደስ አላችሁ አለቅን እኮ በድሮን ለመጨረስ ነው እንኳን ደስአላችሁ 😢 በድሮን ሊፈጀን
Thank you Ethio Forem 👍👍👍👍👍👍👍
#ህልማቸው መግደል እና ዘር ማጥፋት ነው።#ለአማራ ማጥፊ ነው ግን አይችሉም #አማራ💪💪🇪🇹
ቀጣይ አየር መንገድን ለሿሿ ያቀርባል 🙏🙏ይሂችን ሊዝቢን መጨረሻዋን ያሳየን💀💀
Thanks brother for your magnificent journalism
ድህነታችን የሚያዉቅ መሪ ይስጠን መሪዉ ዱባይ ያለዉ መሪዉ ጋደኛዉ ስለሆነ የዛን አገር ሕዝብ የሚያስተዳድር ነዉ የሚመስለዉ
በየ ቀኑ በየ ሁኔታው በአገሪቷ እየሆነ ያለው አጠናክረህ ግዜ ሰጥተህ በምታቀርባቸው ዘገባዎች በጣም እናመሰግናለን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ኮንዶምኔየም የቆጠበ ሑሉ የደም እንባ እያለቀሰ ነው።
ፈጣሪ እባቸውን ያብሰው።
ያዬ የምንግዜም ምርጡ ጋዜጠኛ ኑርልን አይናችንን ግለጥልን
እኔን ድንቅ ያለኝ ከዚህ ወፈፌ እንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ሣይሆን ብዙ ቶክሲዶ አልባሳትን የለበሡ ወፈፌዎችን በአንድ አዳራሽ ማየቴ ነዉ።
Enezih Kebtoch yihe yabede chekla eyesedebachew note yemitsefu nachew ekko. Asmesayoch lehodachew bicha yaderu weshoch!!!
ፍሬ ህይወት የተረገምሽ ፍሬ አልባ ያድርግሽ ገረድ ነገር ነሽ
😂😂😂😂😂
እረረረ ሊያሳብድ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን 😭
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ
ፈጣሪ ያዋርድህ አንተ ርኩስ ልጆችክ በተኙበት ሞተው አግኛቸው አልቅስ እዘን ድል ለፋኖ
ይህ ሰይጣን በስልጣን ለማቆየት ልጆቹንም ከማረድ ወደኋላ አይልም።
አንተ ማዳምጥ ነገሮች በቀላሉ ለመርዳት ረደቶናል በርታልን
ተከብራና የዕድገት ጎዳና ላይ የነበረችው አገር እንዲህ የህፃናት መጫወቻ መሆኗ ያሳዝናል😢
😂😂😂😂😂
Ethiopia siyansat new medre buda.
@@BoazAtaklti ለኪማትና እኮሞ ወዲ ዓበይቲ
ታዲያ ለምን ለነዚህ ከብቶች ጥላችሁ ፈረጠጣችሁ?
@@abuhaile6517emerika ekonat mahelachn yegebach atakm ende ene aboy syum sinegruh alneberum yetneberk
ሳንደመር የተጎዳነውን የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምሕረትህን አውርድልን 🙏🙏🙏
መቼም የትግራይ ሕዝብ አይደመርም ባንተ ቤት የትግራይ ተወላጀ ለመመሰል ነዉ ቀሸም
Yeeko smo atfi mhonu metafkdus kkut blowal yetgray hzb lezi kedegefe egzabiher yatefanal slezi egzabiher begalay endikota anfelgm andemerm mot yshalenal
እባክህን ተባበረን ።ይሔን ቁጭ በሉ ወመኔ አታሳየን !!,ድምጹን አታሰማን
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
ያየሰው ሽመልስ ልብህ ቅቤ ይጠጣ በጣም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤
The father of media & journalists tank you for you evidence & explanation report
ያዬ ቸሪ ያሰማእ ፈጣሪ ኑሪልን
ነገር ትችላላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Negativ ብቻ አይደለም የራሱ ከፍተኛ ጥቅሞች አሉት።እሱንም ብታወራበት ጥሩ ነው።❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል የአማራ አሻራ አለበት የሚሉት በሙሉ ሲጠሉት እናያለን። ነገር ግን አማራ የቆረቆራት ከተማና የመሰረታቸውን ተቋማት ለመውረስ ፣ ለመሸጥ እና ለመለወጥ ማንም አይቀድማቸውም። የኦሮሙማ ፕሮጀክት በአውሮፓውያን የተፃፈ እና የተደገፈ ነው። ኢትዮጵያ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት እንደሸጧት ግን በታሪክ ይፃፋል። የታሪክ አተላዋች!!!
Sint amet degefshiw ?
Welcome welcome❤❤❤❤❤
Yayesew abebe tanks❤❤❤❤
እባካችሁ ይሄንን ሰገራ የሆነ ሰውዬ አታሳዩን🤮🤮🤮
ያየሰዉ እዉነተኛ የጋዜጠኝነት ሙያ የተገበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሣሪያ ይዞ ብልፅግናን ከሚታገለዉ ከአማራ ፋኖ ጎን ለጎን አንተም በብዕርህ እየታገልክ ስለሆነ ከፍተኛ ክበር ይገባሀለህ እግዚያብሔር እድሜህን ያርዝመዉ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
"ይህን ለሰፊው ህዝብ ድምፅ እየሆነ የለን ሚዲያ ቁጥረ Subscribe & like & share የተከታይ ቁጥሩን ማሳደግ የሁላችንም ኢትጵያውያን ግዴታ ነው!
ይህን ሰይጣን መሪ ግን አንድ የሚገለዉ ሰዉ ጠፋ ህዝቡ ሆ ብሎ መነሳት አለበት😢😢😢
መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! ❤❤❤
ይህ ነው እውነትም የጋዜጠኛ ሞያ!!!እናመሰግናለን
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!
እንኩዋን ደስ አላችሁ የድሮን ጥይት መግዣ ስጡኝ😂😂😂😂😂
እንኳን ደስ አላቹ ከተባለ 🏃➡️🏃➡️🏃➡️
መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
The best media❤❤❤❤
ሳፋሪ ኮም ለምን አትጠቀምም ስለው አንዱን ተጋሩ** በሱ ብር መስሎኝ ድሮን ተገዝቶ የተገደልነው * ያለኝ እስከአሁን ይገርመኛል !! ልክ ነው ???❤❤❤
Thank you Ethuo Forum !!!
ከእውቀት ነፃ የሆኑ የመሀይም ስብስብ ሀገሪቷን ይዘው ወደ ገደል እየገሰገሱ ነው😢
Nice explanation
እንደትልቅ ሰሙ ሰውራ ዊ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሕዝብች ይድናሉ
እንዲያው አገሪቱን ብትንትን አድርጎ ከነንብረቷ ሲሸጣት ተኮልኩለው የውስጥ ሱሪአቸውን እያበሰበሱ አነሱንም አብሮ ሲሸጥም እንዲሁ እያጨበጨቡ ወደ ኦሮምያ በባርነት ሊተላለፉ ነው ማለት ነው? ጉድ ነው መቼም
gerdena wagaw yihew newe
አገር እየቸረቸሩ እንኩዋን ደስሽያላችሁ ሰውየው ከለቀቀ እኮ ከረመ ምነው የአማኑኤልን መንገድ ብታሳዩት
Yaye enkan bebale bebolem bleh ke Ethiopia 🇪🇹 wetah yhe hulu ket ensemaw neber❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹ ስለቸን ስልችት አገሪቶ ለአረቦች ይሽጥና እንኳን ደስ አላቹ አረ ይስለቻል
I'm proud of myself coz I'm the first viewer of this video
ይህን ሰዉዬ ማን ያምናል የወር ኢንተርኔት ፖኬጅ እንኳን በስርዓት 15 ቀን መጠቀም አልቻልንም
Nice report thanks
አብይ አህመድን ያመነ ጉም የዘገነ
ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ በሰዉ ልጅ ታሪክ ዉስጥ አቢይ አህመድን የመሰለ ጨካኝ፣አረመኔ እና ሰይጣን አልተፈጠረም።
I really like the way of your presentation 😂if they say congrats its really comes with many surprises 😂
ወገብህ ይሰበር፡፡በሰበር ዜና ሰባበራቹን፡፡
Our voice ❤❤❤
ይህ ጠ.ሚ ከመጣ ወዲህ ሀገሩቱ አዘቅጥ ውስጥ አስገባት ምን አለህ ለዚህ ሰውዬ የወጣውት ሰልፍ አሁን ላይ ይቆጨኛል ፈጣሪ ከዚህ ሰውዬ ያድንነን
ኡሙየ ኢ/ያ 😢
ወደሽ ከተደፋሽ
ቢረግጡሽ አይክፋሽ 🤔
ይህን አክሲዮን የገዛ ኢትዮጵያዊ ለራሱ ማጥፊያ መሳሪያ እንደገዛ ይቁጠረው ዋዋዋዋዋዋ
ለውጥ የምጣው ቁጭ ብለው ለሚያጨበጭቡት ብቻ ነው የሚያጨበጭቡት ወደውም ይሁን ተገደው ፣ሌላዉ መንግስት መክፈል ያለበትን የስፖርት ይልማት የቀይ መስቀል የሚሊሻ እያሉ ህዝቡን ባዶ አስቀሩት ባዶ ያስቀራቸዉና።
❤ለትንታኔህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ያየ እወድሀለሁ ።ለኢትዮጵያ የተሰጠህ 4ኛው መንግስት።
ጢባ ጢቤ ነው የተጫወተብን ውላችንም ላይ እስካውን የሰከረም አለ ከ አንጎበርም የነቃም አለ
ፍትሐ ለአማራ ህዝብ 😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ ስትሉን የሚታየኝ ችግር እና መከራ ብቻ ነው
ምን አይነት መዓት እንደሚመጣብን እንደሆነ ሳውቅ ያስፈራኛል
ውይይይይይይ
❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮ ፎረም እናመሠግናለን
ኢትዬ ፎረም መረጃው እውነት ያለውና በጣም ታማኝ ነው ። ግን እኛ ሰምተን ምን ተጠቀምንበት ? ቤት ቆልፎ ለመቀመጥ ከሆነ ባንስማው ይሻላል ። ኢትዬ ፎረምም ይህን ማሰብ አለባችሁ ምክንያቱም እናንተም በስርሃቱ ተጎጅ ናችሁና ።
ግልጥ ያለ እዉነት😮😮😮😮
Great explanation
Thanks
ጥሩ አቀራረብ ነወ
27 ቢሊዮን በር ግብር በመክፈል ነው አንደኛው ተቅዋም ነው የተባለው
በስራ 'ና በግብይት ኣመኻይቶ እንዲሁም የኣቅም ጉዳይነ ኣሳቦ ለኢሉሚናት እንደሚሸጠው እርግጠኛ ነኝ። ገና ትልልቅ ቦታዎችን እና መሰረታዊ የሃገሪቱን እሴቶችን ፋይዳ በሌለው ግዜ በሚጋለጥ በሚስጥር ሽጦ የህዝቡ ያልሆነች ኣገር እንደምትፈጠር በቅርቡ እናያለን።
ኣይቀሬ ነገሮችን ቀድሞ ለመረዳት እርስበርስ ከመፋጀት ይልቅ እራስን 'ና ወንድሞችህን ማወቅ ኣብሮነትን ማስቀደም ያስፈልጋል። ማንም ይሁን ማንም የፈለገውን ይበልም ይስራ በወንድምህ 'ና በወገንህ ሲመጣ ገደል ግባ ብሎ ማለት ይገባል።
ግን ምን ዋጋ ኣለው ህዝባችን ኣሽቃባጭ ስለሆነ ያኔ ደርሶ ወንድሙን ወንድሙ እንደሆነ እርግፍ ኣድርጎ ይረሳዋል። ታዲያ ይህ ህዝብ መጠቃትና መከራ መቀበል እሚበዛበት በምን ሂሳብ ነው?