እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 280

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 4 หลายเดือนก่อน +167

    እኔም ማርገዝ አማረኝ😢😢 ይስጥሽ በሉኝ❤

    • @ወዲሓላልወዲሓላል
      @ወዲሓላልወዲሓላል 4 หลายเดือนก่อน +5

      ይስጥሽ

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 4 หลายเดือนก่อน +11

      ይስጥሽ ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው

    • @fstudio4962
      @fstudio4962 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yistish

    • @ሂዊቾ
      @ሂዊቾ 4 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ ይስጥሽ ውዴ እኔም እርጉዝ ሳይ ማርገዝ የሚያምረኝ ነገርስ😊😂

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ይስጥሽ

  • @صابريناوركو
    @صابريناوركو 4 หลายเดือนก่อน +93

    እርጉዝዬ በሰላም ዉለጂ
    እኔም እርጉዝ ነኝ
    አላህ በሰላም የምንወልድ ያድርገን 😘

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

    • @صابريناوركو
      @صابريناوركو 4 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 መረሀባ ማሻ አላህ እርጉዝ ነሽ እዴ

    • @ekramabebe1319
      @ekramabebe1319 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 หลายเดือนก่อน +18

    ባህሏን አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንዴት እንደምወዳቹ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት በጣም ጎበዝና ባለሞያ ልጅ ነሽ ሁሌም አደንቅሻለው በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹ አብራቹ አርጁ እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያምን ይዛቹ ትዳራቹ ይባረክ ይጣፍጥላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 4 หลายเดือนก่อน +20

    እርጉዝዬ 🌸🥰የኪሩ ንግስት በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ዉድዬ🥰🥰🥰🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማሬ

    • @bintbaba-h6k
      @bintbaba-h6k 4 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 ደመርኩሽ ዉዴ በርቺ🌸

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 4 หลายเดือนก่อน +23

    ቤቲና ኪሩ እንኳን አደረሳቹ እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውዶቸ ደምሩኝ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 3 หลายเดือนก่อน

      💕👏

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 4 หลายเดือนก่อน +6

    ያጥር ወፍ ሳሰማሽ በሰላም ተገላገይልን እማ
    መልካም በአል

  • @userd76
    @userd76 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ።ኪሩቤል።ቶፕ።ሼፍ።ነው።አከታተፉ።አሪፍ።ነው።መልካም።በዓል።ይሁንላችሁ።

  • @CghhGgg
    @CghhGgg 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኒህን ልጆች የሚወድ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንክዋን ለዚ ወግ አየረሰሽ የኔ እናት❤❤❤❤እኛም እንዳንቺ አይነት ጥሩ ባል ስናገኝ እግዜር ከረዳን እናረግዛለን🙏🙏🙏🙏

  • @01-le3cq
    @01-le3cq 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ጥፍርሽ ይቅርብሽ እህታለም ሁሉም ነገር ማሻ አላህ ግን ጥፍር ሽ ዘጋኝ

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 4 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ በጣም ነውምወዳችሁ አንችን የ ወለዱና ያሳደጉ የተባረኩ ማሻአላህ የኔትንሽ እህት ባለሙያ ደሞ የቲክቶክ ስማቼው ጠፋብኝ ምታውቁ ንገሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ኮኪየ ደምሪኝ

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 4 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9እሽ እማ ❤️

    • @edomabebe4788
      @edomabebe4788 4 หลายเดือนก่อน

      Kirubae

  • @BetelhamYirg
    @BetelhamYirg 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ ምርጥ ጥንዶች🥰🥰🥰🥰

  • @ሚጣ-te7zu
    @ሚጣ-te7zu 4 หลายเดือนก่อน +4

    እርጉዚት እማምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ 🎉ሰላማቹ ይብዛ ቤቲሻ ኪሩ❤❤❤🎉

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውዶች መልካም በአል🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @Ziz-m1i
    @Ziz-m1i 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ በርቺ እናንተ ሼፎች በርቱ ጓበዞች እናንተ እራሳች አመትባል ናችሁ

  • @SadaAhmed-q7x
    @SadaAhmed-q7x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤በሰላም ሁለት ያርግሽ እንርዳሻለን እርጉዝየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 หลายเดือนก่อน +7

    እርጉዝዬ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ❤🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 4 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ማሮች እዴት እደምወዳችሑ በሑለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረግሗችሑ 🌻😘🌻 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ እና ኪሩዬ ስወዳችሁ ማር እኮ ናችሁ አይዞሽ ማርዬ በርች

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫
    ኪሩና ቤቲ በጣም ደስ ትላላችሁ!! ደግሞ በጣም ባለሙያ ነሽ፣ ሁሉንም መጠንጠን አድርጋችሁ አንድም ሳይቀር ማዘጋጀታችሁ ደስ ይላል፣

  • @AzDa-l4y
    @AzDa-l4y 4 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቆጆ እህቴን የምትመሲኝ ነገርስ 💋😍እመብርሃን ትቅረብሽ 🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ናቸው ❤️❤️❤️❤️

  • @drr8432
    @drr8432 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤት በሰላም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምርጦች ስታምሩ

  • @SebrinaTefra
    @SebrinaTefra 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔሞርጥ ወሎየወች😘😘😘😘😘😘

  • @N33Natty
    @N33Natty 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጣምነው የምውዳቹ፣እንኳ አብሮ አደረሰን የኔምረጧች፣❤❤❤❤🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማሬ

  • @userd76
    @userd76 3 หลายเดือนก่อน

    Next year.we.will.see.you.with..junior..kirubel.happy.meskel.

  • @MeseretZelalem-d4v
    @MeseretZelalem-d4v 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 4 หลายเดือนก่อน +21

    ደግሞ ቆንጅዬ ሆነሻል ልጅሽ ሴት ነው የምትሆነው ይህንን ኮሜቴን እንዳትረሺው በተረፈ እመቤቴ በሰላም የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ❤🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህቴ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน +1

      በምን ይለያል 😂😂😂

    • @sintayehutube2871
      @sintayehutube2871 4 หลายเดือนก่อน

      @@Yeshi987 ሴት ስትሆን እናት ቆንጅዬ ትሆናለች ወንድ ሲሆን አንገት ይጠቁራል መቁንጅናዋን ይቀይረዋል ወዘተ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน

      @@sintayehutube2871 በቃ እኔም ሴት ናት ያረገዝኩት ማለት ነው

    • @kidisttesefaye488
      @kidisttesefaye488 4 หลายเดือนก่อน

      Awo lekenesh set nat

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 4 หลายเดือนก่อน

    ስወደቸው❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወልየዋ የኔቆጁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ ናት

  • @meronSeyoum-z7e
    @meronSeyoum-z7e 4 หลายเดือนก่อน +9

    መጋገሪያዉ የት ነዉ የሚሸጠዉ ማዘር ተቸግራብኛለች ንገሪኝ ቅድስ ሩፋኤል ይቅረብሽ

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ! እንኳን አደረሳችሁ! ለብዙ ወጣት ባልናሚስቶች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ!

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርጉዝዬ እንረዳሻለን😂😂❤❤❤❤

  • @Gocigfigd
    @Gocigfigd 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላች❤❤❤ አብራችሁ ለመቁረብ ያብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @MekdiGach
    @MekdiGach 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጮውን የሰራሽበትን የ እንጀራ ምጣዱን ከየት ነው የገዛሽው እባክሽ አድራሻውን ውዴ🙏🙏

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  4 หลายเดือนก่อน

      TikTok lay badelech blesh or 0972090909

  • @msrak4498
    @msrak4498 4 หลายเดือนก่อน

    የኔልዩወች,የኔምርጦች,,,እንኳን,አደረሣቹ
    እመብብሐን,በሠላም,ጤነኛ,የተባረከ ልጅ,ይሥጣቹ❤❤❤❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 หลายเดือนก่อน

    Yemechachu 🙏🙏🙏

  • @ተዙጉራጌዋ
    @ተዙጉራጌዋ 4 หลายเดือนก่อน

    አይለያቹሁ ውዶቼ❤😮

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 4 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝዬ እንረዳሻለን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ መልክም በአል ። እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ቀብራራዋ አማራ ይመቻቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትየ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እመብርሃን ትቅርብሽ

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉድ ቦሌ ማለት ጎመኑ ሙክክ ብሎ በደንብ እንዲበስል ያረገዋል እንጂ ከለር አይቀይር ም ወዴት ነዉ ሚቀይር❤❤

    • @TigistTaye-rm1sb
      @TigistTaye-rm1sb 4 หลายเดือนก่อน

      እሷም እኮ አረንጓዴ እንደሆነ ነው ያለችው
      ቦሌ የሚጠቅመው ከለሩ ሳይቀር ሙክክ ብሎ እንዲበስል ነው
      አንዳንዴ ጎመን ሲቀቀል ወደ ቢጫነት በተወሰን ይቀየራል

  • @ሂዳያSadik-y6c
    @ሂዳያSadik-y6c 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አይዞሸ

  • @tsionkassa5690
    @tsionkassa5690 4 หลายเดือนก่อน

    wowwww emebete tikerebishi yen enat❤❤❤

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስ ምትሉኝ
    ጥፍርሽን ግን ተይው ምግብ ስሰሪ ያስቸግርሻል ትርፎ መሳቀቅ ነው🎉

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 4 หลายเดือนก่อน +2

    yen balemoya siwadishi iko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kelbi seti neshi yen konjo❤❤❤❤❤ fetari biloo ageree sigabaa kochoo sileemiwadi metichee belalewu eshi ❤❤❤❤emebetee kanchigaa tehuni ❤❤❤❤ wadachewalewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibarkLadam
    @TibarkLadam 3 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችዉ ብርርርርርርርርርከ ይበል ወጠችቶች በቅናት ድፊት አልን

  • @ZizitaBekele-c5h
    @ZizitaBekele-c5h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የሆናቹ ልጆች ስወዳቹ❤❤❤

  • @EnkenyeleshYegetalij
    @EnkenyeleshYegetalij 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzibher be selam yifetash yene maregzi matedl nw ene gn ale tadilkum sedat nag😢😢😢😢😢😢

  • @ጋልትግራይ-ቨ1ቘ
    @ጋልትግራይ-ቨ1ቘ 4 หลายเดือนก่อน

    ጹሩያተይ ❤️❤️❤️

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን.ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 4 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቺሁ እርጉዝዚዬ በሰላም ወልደሽ እሚስሚ ያድርግሽ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ግን በጣም እሚገርመው ቅዱስ መስቀሉን ሆነ ሌላውን በዓል በጋ ስጋዊ ፍቃድ ብቻ ለነፍሳችን እኮ አንሆንም በቃ ለሆድ እዴ ጭራች ሀሙስ ደገሳችሁት ደሞ ቅዳሜ አይደርስ ብሎ ነው ምን አይነት ስግብግብ ትውልድ ነው ነገረ ክርስቶስን ማሰብ ትተናልኮ ነገ እሚመጣው ትውልድ አስቀድሞ ይፈስጋል❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 4 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝየ❤

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እደው ስወዳችሁ😊ያገሬ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን ከጎንሽ አትለይ❤❤❤

  • @Ziyada-u5t
    @Ziyada-u5t 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ የልጅ አዋቂ በጣም ነው ምናመሰግነው እንዲ አሳምረሽ ሰርተሹም የጉራጌ ባህል እንዳላበላሽ ያልሹ ፓርት በጣም አስገረምሽኝ አሉንጂ ቅቤ በነጭ ሽንኩርትና በእርድ እያነጠሩ ክትፎ በቃሪያና በሰላጣ እያቀረቡ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ብለው የሚያስተዋውቁ ቂሎች

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 4 หลายเดือนก่อน

    Yan weboch ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 4 หลายเดือนก่อน +3

    የደሴዋ ቆንጆው

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 4 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዚት እንረዳሻለን😂😂😂😂😂

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  4 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew 🥰🥰🥰

  • @ensratube
    @ensratube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን አደረሳቹ እኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 หลายเดือนก่อน

      ማሬ እንዛመድ በቅንነት

  • @BitnyaGacho
    @BitnyaGacho 4 หลายเดือนก่อน

    በፒክን ፓውደር ማድርግ ትችያለሽ አረንጓዴ ይሆናል

  • @mesaybasazin6358
    @mesaybasazin6358 4 หลายเดือนก่อน

    endet nachehu erguzit egziabher yerdash

  • @dechutizuoffical
    @dechutizuoffical 4 หลายเดือนก่อน +1

    ekuan aderesachu

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles7170 4 หลายเดือนก่อน

    የጥፍርሺነገር ግን ሁሌ ይገረመኛን አደት ነዉ እምትበይዉ ምግብ😂😂😮

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔንግስት💚💛❤😘

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 4 หลายเดือนก่อน

    ውዶቸ እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክትፎዉ ቅቅል ክትፎ ነዉ ወይስ ጥብስ ክትፎ በጣም እሳት በዛበት
    ምኑን ለብ ለብ ሆነዉ ጨነቀኝ እኮ እስኪወጣ

  • @MeronGashe
    @MeronGashe 4 หลายเดือนก่อน

    Stamruuu❤❤❤

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ወፍ አትስማሽ የኔ ማር

  • @ManboraManbora
    @ManboraManbora 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 አንኳን አብሮ አደርሰን

  • @InatuNedi
    @InatuNedi 4 หลายเดือนก่อน

    Yen wadichiiii love you so much family and friends 🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow ❤❤❤❤❤❤😂

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ዉዴ❤❤❤❤

  • @maryameth3006
    @maryameth3006 4 หลายเดือนก่อน

    ቆጮየሚባል ምግብ ።እደትእደሆነ መልኩን ።ም አላቀዉ

  • @MekdesTesfaye-ti1vu
    @MekdesTesfaye-ti1vu 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች እኳን አብሮ አደረሰን

  • @AtnHasan
    @AtnHasan 4 หลายเดือนก่อน

    Wowowo baayee baaredaa❤❤❤❤

  • @Emie-e5s
    @Emie-e5s 4 หลายเดือนก่อน

    መጡልኝ❤❤❤❤❤

  • @HLove-ke4ef
    @HLove-ke4ef 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አደረሳችሁ ዉዷቸ

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes 4 หลายเดือนก่อน

    Woow endet endemetameru betam naw emewedachu enkwan abro aderesen

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ ጎበዝ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 4 หลายเดือนก่อน

    ሽንኮራ እዘውትረሺ ብይ ።ልቃር ጥሩ ነው ።

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 4 หลายเดือนก่อน

    Yene marwchi ❤❤❤❤

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም 🥰🥰

  • @mimatube8355
    @mimatube8355 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ የምር በርቺ

  • @ተዙጉራጌዋ
    @ተዙጉራጌዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ቤትሻዬ ስወዳቹሁ ኦረጄናል ጉራጌ ነሽ ማሪያምን😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳቹሁ❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ እንረዳሻለን ❤

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 4 หลายเดือนก่อน

    ጥፍርሽን አስተካክይ ሌላዉ አሪፍነዉ

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 4 หลายเดือนก่อน

    እኳንዐደርሳችውውዶችየ❤❤❤

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 หลายเดือนก่อน

    እርጊዚት እረዳሻለው እኔምስለማቀው ያስቸግራል

  • @KelemAyaliwe
    @KelemAyaliwe 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ betam nw des yemtlute bertu

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 3 หลายเดือนก่อน

    በተቀቀለውም ጎመን ይቻላል

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 หลายเดือนก่อน +2

    የምዎዳችሁ ጥንዶች 👍👈❤️🥰

  • @Shamsa1-c4m
    @Shamsa1-c4m 4 หลายเดือนก่อน

    ጣባውይመራል❤❤❤❤

  • @Desta731
    @Desta731 4 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ እኮ ያንሳቸዋል የምር እናርጋቸው

  • @destayemekuriyalj4740
    @destayemekuriyalj4740 4 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊