የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 11/2017-January 19/2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ለትወዳጅዋ ዕለተ ሰንበት blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @HakimMusa-y2z
    @HakimMusa-y2z 12 วันที่ผ่านมา +8

    ሲስ የኢትዮጵያ ኮንክሪት ነህ በርታልን ፅንፈኛ ተበታትኖ ከሀገራችን ተጠራርጎ ይጠፋል ኢንሻአላህ

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 12 วันที่ผ่านมา +3

    I appreciate your patience.

    • @HalenLule
      @HalenLule 11 วันที่ผ่านมา

      አቶ እዳልካቸው እውነተኛ ሰው።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @HalenLule
      @HalenLule 11 วันที่ผ่านมา

      አንተ ወያኔ ይመለስ ነው የምትለን። ለምን ጆኖ ሳይድ ነው ።መከላከያ ያረደ ወበዴ ተገጣይ ጆኖ ሳይድ የፈጠረው እሱጂ መከላከያ አላረገም። አስሮ ለጅብ ሲሰጥ የነበር ጩኸቴን ቀሙኝ ካላለ በስተቀር።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 วันที่ผ่านมา +4

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት እንኳን በደህና አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ ምንጊዜም ምርጫችን ሉአላዊዊዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed

  • @berhanuf1033
    @berhanuf1033 12 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሳችሁ፡ ሰደረሰን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪💪💪

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ አንኳን አደረሰህ ሲሳይ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @NesredinYakub-q5z
    @NesredinYakub-q5z 12 วันที่ผ่านมา +6

    አመፅን የሚቀሰቅሱ ግለሰቦች የሃሳብ ድርቀት ያለባቸው ናቸው፡፡

  • @NesredinYakub-q5z
    @NesredinYakub-q5z 12 วันที่ผ่านมา +8

    አንዳንዱ ግለሰብ ልማቱን ይወዳሉ ግን አገዛዙን ይጠላሉ እና ይገርማል ከቻሉ እነሱም መልእክታቸውን ማስተላለፍ ነው ስራም ከሱ በላይ የሰራ የለም በእምነት ዙሪያም ከሱ በላይ አማኞችን ያቀራረበ የለም ሌሎች የነጣጥለክ ግዛ መርሐቸውን ያከሸፈ ቢኖር እሱ ነው፡፡

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you my sester ❤

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 12 วันที่ผ่านมา +11

    ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ታላቅ የኢትዮጵያ መሪ ነዉ፣እንደገና አሁንም ለአምስት አመት ይቀጥላል ከዛ በላይ ቢሆንም ይመራል ተስፋህን ቁረጥ የእንግዴ ልጅ

  • @rebka5068
    @rebka5068 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሲሳይ ውንድማችን እንኳንም ለበአለ ጥምቀቱ አደርስህ

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 12 วันที่ผ่านมา +3

    ...ዓለማችን በውስጧ ከባዱ አደጋን ኣጪቃ ይዛለች..😘ከምራ እና በኣንቁልባዋ አዝላ ይዛለች እንደማለት ነው 🙏🙏🙏

  • @onpoint..
    @onpoint.. 12 วันที่ผ่านมา +3

    አቡቹ... the founder of Modern Ethiopia

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 11 วันที่ผ่านมา

      Betam betikikil

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 วันที่ผ่านมา

    ያው እንድተለመድው እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ። Thanks so much your page Spich right and then Have A good night Ethiopia.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 12 วันที่ผ่านมา

    Wende 🙏

  • @ያልፍልተክሌ
    @ያልፍልተክሌ 11 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ሲሳይ እና የሊአላዊ አድማጭና ተከታዮች ሰላምና ለናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ሀገርን ለማዳን መፍትሄ የሚያፈላልግ የሳቱትን የሚመልስ ነው አቶ ተድላ ጤናማ አስተሳሰብ የለውም በየጊዜው እየገባ አጀንዳ ያስቀይራል እድሉ ባይሰጠው እላለሁ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ተድላ ፀበል ይሞክሩ አያድርስሕ ለሚቀጥለው አመት ።

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 11 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰልም ሲስ❤❤❤❤❤❤

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 11 วันที่ผ่านมา +1

    Administrative corruption and unfit personnel must be addressed.

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 12 วันที่ผ่านมา

    ስለ ጠቅላይ ሚንስትሩ የበዓል መልዕክት ፖለቲካን ከቅዱሣን መፃሕፍት እያጣቀሡ ማስተላለፍ እኔም የማይመቸኝ መልዕክት ነው

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 12 วันที่ผ่านมา +2

    የ ሽማግሌ ዴንቆሮ ተድላ ይባላል አትቀየሙት ድድብናው ነው እንዲ የምያዘላብደው.

  • @rebka5068
    @rebka5068 11 วันที่ผ่านมา

    የተከበሩ አንባሳደር ብሎም ፕሬዝዳንት እናመስግኖታለ አባቶቻችን መካሪ አያሳጣን ይላሉ እርሱም እንድ ኖት የተከበሩ አንባሳደር ምክሮ ብልባችን ይደር እርሶንም እድሚ ከጢና ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፍዎች ይጠብቅልን የአመቱ ስው ይበለን

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 12 วันที่ผ่านมา +4

    EGYPT +SHABIYA =WEYANE +SHENE+FANO

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 12 วันที่ผ่านมา

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 12 วันที่ผ่านมา

    ምንአይነትሰወችናቸውሁሉንምሀይማኖትመማርአችልምእደ

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekegebrehana7407
    @zelekegebrehana7407 12 วันที่ผ่านมา

    አንድ መረጃ ልጠቁምህና ፈልገህ ለሕዝብ ብታቀርበው
    ጀዋር ተከበብኩ ባለ ጊዜ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ደጀኔ ጉተማ ጀዋርን አሁን ሁኔታው ተስተካክሏልና ለዚህ ብለው ለወጡ ሰዎች የምታስተላልፈው መልዕከት ካለ ሲለው ሕዝቡ የጀመረውን ትግል ይቀጥል አለ። ከዚያ በኋላ ነው ያ ሁሉ ሰው የተገደለው ።የጀዋርን ፍላጎት ወይም ሴራ ተመልከት

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 12 วันที่ผ่านมา +2

    Most people focus on systems not on root cause of problems. The root cause of Ethiopia’s problems is ETHNIC FEDERALISM!!!! Until and unless NONE ETHNIC BASED FEDERALISM IS established the problems will continue. Other countries have got rid of ethnic based federalism and solved their problems.

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 11 วันที่ผ่านมา +1

    በወያኔ ጊዜ ፀት ያለ ነበር ለትምሉት
    ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ ነው እስከሚያስኝህ ድረስ ሲያፍን ሲሲሰውርህ በእስር ቤት ሲይጉርህ
    ዓይንህን ጨፍነህ ኣሁን ደርሶ ዘራፍ

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 11 วันที่ผ่านมา +1

    ብሄርተኛ ስትሆን ከመንደርህ ርቀህ የማሰብ ፀጋ የለህም:: ዛሬ የኒውዮርኩ ፋኖ ሉዕላዊ ሚድያ ደውለው በሰፈሬ በቀበና የተደረገውን የወንዝ ዳር ልማት አደንቃለሁ ብለው ሁሌ ስንለው የነበረውን ማንነታቸው እራሳቸው ነገሩን:: አንዴ ብሄርተኛ ከሆንክ ብትታከም እንኳን ይሻልህ እንደሆን እንጂ መዳን አይቻልም::

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 12 วันที่ผ่านมา

    I mean to the Patriarch

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ በበኩሌ ያለኝ ሀሳብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፅሃፍ ቅዱስንና ፓለቲካን አብሮ ማስኬድ ተገቢ አደለም የፓለቲካው አለም ሌላ ነው የእምነት እና የመፅሀፍ ቅዱስ ነገር ደሞ ሌላ ሰማያዊ ጉዳይ ነው ስለዚህ ባይቀላቀል ባይ ነኝ ፓለታካን ባለን ህዝብን በማስተዳደር ላይ ፓሊሲ ነው ይዘን የምንቀርበው የምንመዘነውም በፓሊሲያችን ነው እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች አደለም ስለዚህ ባንቀላቅለው ባይ ነኝ ሲሳይ።

  • @BeletemekonenTesema
    @BeletemekonenTesema 12 วันที่ผ่านมา

    በጣምእሚገርምነውለምንሙህርሆነሙህርማለትእኮሁሉንምሀይማኖትማርይችላል

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 11 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ በራታ ጀግናነ የኢትዮጵያ ዘመነ ለጥምቀት ፍየለ አልታረደልኝም ብሎ ከጎጃም ፋኖ ሊሰራቅ ሆደ በተመንግሰት ቢገባ እኛን ይበላናል ሸፍታ ማሴንቆ እገዛለታለው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 วันที่ผ่านมา

    የምን መድብለ ፓርቲ ነው ?. ሦስተኛው እብድ መፍትሔ ነው የተጠየከው 😅 ያማችሗል እንዴ ? 😅 I'm sorry ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን እናድርግ ነው የሚላችሑ መፍትሔ ነው የሚላችሑ ሉአላዊ ሚዲያ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ መስለኝ ባልሳሳት ውይይት ጥሩ ነው by the way.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 วันที่ผ่านมา

    Thanks Ethiopia Thanks our brother ጆኖሳይድ ወይም የጅምላ ዘር ማጥፋት የስውን ልጅ በማንነቱ ማጥፋት የነበረው ሩዋንዳ አፍሪካ ውስጥ ብቻ ነበር እሱም አልፏል እናም ኢትዮጽያ ውሥጥ የለም በእርግጥ TPLF ሞክሮ ነበር በጅምላ ቀብሯል ግን የአማራን ወይም የኦሮሞን የኢትዮጵያ ሕዝብ በጅምላ ማጥፋት አልቻለም ይሐው ነው ።

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 12 วันที่ผ่านมา

    By the way by the way Taseqalehe Hulem Kanete Yejemeral Antem Addis Abeba Wesexe Yalehe Ye Mengest Serategna Nehe Selezi Hezeben Kemiyagulalut Andu Ante Nehe Lelaw American Yeserut Bezuwochu Military Neberu

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 11 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ሽፍቶች አይደሉም አለ 😂 አማራን እያረዳችሁ ለአማራ ነፃነት የቆመነው ትሉናላችሁ ሹሉቃ በእድሜ የገፉ የአሜሪካ አዛውንቶች በመምረጥ በመመረጥ እንደማትካተቱ የኢትዮጵያ ህዝብ አስረግጠን የምንነግራችሁ በማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም አመለካከታችሁን እ ን ቀ በ ል ም 10 ለዜሮ እየመራችሁ ያለ የተጎሳቀለ ህይወታችሁን ብትመሩ ይሻላችኃል ዱንዙዝ ሁላ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 11 วันที่ผ่านมา

    አይ አቶ ተኩላ ልማት አልቃወምም ይላል ምን ደግፈህ ታውቃለህ ልክ እንደዘር የመንገድ ልማት አልደግፍም የወንዝ ዳርቻ ደግፋልሁ ይላል ተምታቶበታል አንዳንዴም እራሱን አድራጊ ፈጣሪ ለማረግ ይሻዋል እድሜውን ሙሉ ጭንቅላቱ ላይ ተንኮል ግንብ የገነባበት የሽማግሌ ቀላል ነው

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 12 วันที่ผ่านมา

    Fano mehayim jawisawin hidina teyikew mengist min madreg yichilal hig maskeber halafinetu new

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 12 วันที่ผ่านมา

    Your relatives are the ones responsible

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 12 วันที่ผ่านมา

    Fasam

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 วันที่ผ่านมา

    እዚሕ ወጥትሕ አብይ አብይ አብይ አሕመድ ብትል ምንም ጠብ የሚልልሕ ነገር የለም ወገኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥራውን ይሥራበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተግባር ስው ነው እስቲ ምን አጠፋ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ???😢አብይ አሕመድ አንድ ስው ነው ኢትዮጽያዊ አትንጫጫ ፅንፈኛው ተማሩ እንደሱ አሑን ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት አለ No way.

  • @WondimuKassa-m1n
    @WondimuKassa-m1n 12 วันที่ผ่านมา

    MR. Getachew mostly what you said is false or baseless information!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา

    ስማ ሑለተኛው እብድ መንግሥት የኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት በየመንደሩ እየዞረ እንዳንተ አይነቱን አውቆ የተኛን ጠማማ ሕዝብ አይቀስቅስም ኢትዮጽያዊ ነን የምትሉ ከሖናችሑ ግቡና መንግሥትን እርዱት መንግሥት ማለት ሕዝብ ነውና ። እፈሩ ወሬ ብቻ Shem on you.

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 12 วันที่ผ่านมา

    Woyane mehaym fashistu be selasa ametat yalserawin new jegnaw musse Dr abyi be sidist ametat wist bicha yasazew siraw bicha yimesekiral

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 12 วันที่ผ่านมา

    አሁንም ወሬሬሬ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา

    አንተ እብድ ነሕ ተድላ 😅 ዝም በል ቱሪ ናፋ ።

  • @MeqrezB
    @MeqrezB 12 วันที่ผ่านมา

    ሲስ ፎርጂድ ሉዓላዊ ተፈጥሯልth-cam.com/video/B-qZGId9j-o/w-d-xo.htmlsi=DHP62qn7yIuoIzIS

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 12 วันที่ผ่านมา +1

    Fasam