7 ዓመት ሙሉ ልብሷን አቅፌ ነው የምተኛው! አውሮፕላን በወረቀት ስዬ ልላክልሽ እና ተሳፍረሽ ነይ ትለኛለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 650

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 4 หลายเดือนก่อน +46

    እሸቱ መለሰ መቸም በየግዜው ታስደምመናለህ። እንዴት ደስ የሚል ኘሮግራምነው በርታልንእረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይሁንልህ። ❤❤❤❤❤❤

    • @sifrashniguse
      @sifrashniguse 4 หลายเดือนก่อน +1

      የምር መልካም ሰው ጊዜ የማይለውጠው

    • @rabiakebede8026
      @rabiakebede8026 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንያርብ

    • @munitmamo-s8h
      @munitmamo-s8h 20 วันที่ผ่านมา

      @@sifrashniguse ኦሼ፡ሰላም፡እኔም፡ላናግር፡አችላለሁ፡እባክህ፡፡

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 4 หลายเดือนก่อน +40

    እኔም 2016 ላይ ነው ከአገር የወጣሁት መንትያ ልጆቼን ጥዬ ተሰድጄ ወላሂ በተለይ የመጀመሪዎቹ 2 እና 3 አመታት ጨልዬ ነበር አላህ በእዝነቱ 2024 ላይ አላህ ህልም የሚመስለኝን ነገር አረገልኝ አገሬን ልጆቼን ሙሉ ቤተሰቦቼን ደግሜ ለማቀፍ አደለኝ alhamdulila ከምትለው ቃል ውጪ ምንም ማለት አልቻልኩም❤

    • @salunas-t7x
      @salunas-t7x 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተዶለሽ ለኔም ዱዓ አርግሎኝ በጠም በናፍቆት ስስ ሆኘለዉ

    • @leiilaLov
      @leiilaLov 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @Adme1244
    @Adme1244 4 หลายเดือนก่อน +238

    ልጄ ናፈቀኝ ብላችሁ ስታለቅሱ
    አመመው ብላችሁ ስታለቅሱ
    ተረገዘ፣ተወለደ ስትሉ ስታለቅሱ አብሬ የማለቅስው ለእኔም ልጂ ይስጠኝ ያረብ በዱአ አትርሱኝ

    • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
      @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 4 หลายเดือนก่อน +3

      አቢሽር ዉዴ በአላህ ተስፋ አትቁራጭ

    • @genetfasil
      @genetfasil 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ይሰጥሽ/ህ

    • @Sojoo-md4fv
      @Sojoo-md4fv 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሳውዲ ከሆንሽ መካ ሄደሽ ዱአ አድርጊ ።ሌላ ሀገር ከሆንሽ ዱአሽ ወደ አላህ ስጪ በሁሉም ደቂቃ

    • @Sojoo-md4fv
      @Sojoo-md4fv 4 หลายเดือนก่อน +2

      ተምር ጥሩ ነው ሰውነት ሙቀት ይሰጣል ብይ በተረፈ ዱአ አብዢ

    • @GoseGose-e6t
      @GoseGose-e6t 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን የምታምኝው አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 4 หลายเดือนก่อน +53

    አሼ እንኳን ደና መጣህ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታቅርብልን እናመሰግናለን ይህ ፖሮግራም በጣም ነው የወደድኩት ቀጡልበት ግን የእውነት ድንቅ ልጆች በጣም ናፈቁን ይቅረብሉን እምትሉ👍

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 4 หลายเดือนก่อน +143

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @SenafichHajir
      @SenafichHajir 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @Gallkiros25.21
      @Gallkiros25.21 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yedenglemaryamlej
      @yedenglemaryamlej 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት❤❤❤❤

  • @Emuhuzeyifa
    @Emuhuzeyifa 4 หลายเดือนก่อน +28

    ከልጅ መለያየትን የሚያውቅ ያቀዋል አለሁ ውሥጤ እየተቃጠልኩ ልጀ እወድሀለሁ ሁሌም ትርበኛለህ የኔ ሥሥት

    • @fatuma.Hassen
      @fatuma.Hassen 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ.በጣም..ከባደነዉ.አላህይጠብቅልን.ያርቢ

    • @HhjiccvFgjjrdf
      @HhjiccvFgjjrdf 3 หลายเดือนก่อน

      እረእኔሳልወልድገናእባየንጨረስኩወላሂከባድነውባንወልድምከናታችንተለያይተናል😢😢😢😢የአላህወልጄከልጆቼእንዳይነጥለኝ የአላህያረቢ😢😢😢😢😢😢

  • @tesga9705
    @tesga9705 4 หลายเดือนก่อน +20

    ዉይ የልጅ ናፍቆቴ በቃላት አይገለጠም የእዉነት በጣም ከባድ ነዉ 😢 ብቻ እግዚአብሔር ልጆቻችን በኪነ ጥበቡ ያሳድግልን እኛንም ለእነሱ ሲል ሃገራችን ሰላም አርጎልን ወደ ሃገራችን ይመልሰን

    • @fatuma.Hassen
      @fatuma.Hassen 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን.አሚን

  • @ሀዩቲነኝስደታኛዋ
    @ሀዩቲነኝስደታኛዋ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ በጣም የማል 😢😢የኔ ልጆች በምን አይነት ጉዳት እንደሉ አላህ የውቃል 😢😢

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 หลายเดือนก่อน +152

    እኔ ከልጂጋ ሆኝ ተኝታ እንኳን አላምናትም አይደለም ተለይቻት እግዝሃብሄር የተለያዮትን ሁሉ አገናኛቸው።

    • @JfuehdNcishs
      @JfuehdNcishs 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@JfuehdNcishs ደምረኝ የኔ ውድ

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን፫ እኔ ልጄን 5ወሩ ነዉ የተለየሁት

    • @yemitafere3395
      @yemitafere3395 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @ruthbfser1052
      @ruthbfser1052 4 หลายเดือนก่อน +8

      ኣሜን ግን እንደዛ ኣይባልም ምክንያቱ ወዶ ከልጁ የሚለያይ የለም 15 ኣመት ልጆቼ ኣላየሁም ምክንያቱ ስደት ያለ ወረቀት ብዙ ነገር ኣለ በ ሂወት ኣለ መኖርም ኣለ

  • @Alh973
    @Alh973 4 หลายเดือนก่อน +27

    እኔም እናቴን ከተለየሁ ለሁለት አመት ብየ 13 አመት ሆነኝ ነገ ዛሬ እያልኩ ልጅነቴን ጨረስኩት በስደት እሷም ሁሌ ልጀ እያለች በናፍቆት እየጠየቀች የተለያየን ሁሉ በሰላም ያገናኝን

    • @rahmatube1535
      @rahmatube1535 4 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢አላህ በሰላም ያገናኘን😢😢

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ሞልቶ አይሞላም ሂጅ❤

    • @SadieaSad
      @SadieaSad 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ያረብ እኔም 7 አመቴ አሏህ በሰላም ያገናኜን እማዬ የኔ አለም ናፍቆቴ 💦💦💦💦💦

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አላሁመ፡አምነ፡❤

    • @er-gs1kk9yl5j
      @er-gs1kk9yl5j 4 หลายเดือนก่อน +1

      እር ሂጂ ውደ ሞልቶ አይሞላም😢

  • @Zewda-eq9ej
    @Zewda-eq9ej 4 หลายเดือนก่อน +14

    እኔም ልጄን በሥደት ነዉ የወለድኩት ገና በ3 ወሩሀገሩ ገባ ይሄዉ 8 አመት ሞላዉ የልጅነት ወዙን ሣላዉቀዉ😢 ብቻ ይመሥገን

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችንም ልጆቻችን ትተን ነው የመጣን 😢😢😢 ይህ ክፉ ድህነት ነው አይዞሺ እህቴ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 4 หลายเดือนก่อน +10

    እሽ በክልል ከተሞች ዞር ዞር ብልልን የክፍለሀገር ልጆች ልጆቻቸን ናፍቀውናል❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemtube12
      @alemtube12 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል💔💔

    • @gfyfyfty-qy8po
      @gfyfyfty-qy8po 4 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወላ ግን ወደገጠር አይሄዱም😢😢😊

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 4 หลายเดือนก่อน +10

    አያችሁ የልጅ ነገር አያችሁ የልጅን ነገር እንዴት እንደሚያገበግብ የሚናፍቁልዩ የእግዚአብሔርን ስጦታ ናቸው፡፡ ታዲያ በነዚህ ሕፃናት ይጨከናል? ፍትህ ለሔቨን እየጠበቅን ነው፡፡ የዳኞች ዳኛ ቸሩ መድሐኒአለም ይዳኝልን፡፡

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا 4 หลายเดือนก่อน +3

    የልጀን ናፍቆት የምገልፅበት ቃል የለኝም😢😢😢

  • @FhCh-v9b
    @FhCh-v9b 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ታሪክ ነው እስከሚመስለኝ ነው ወላሂ ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢 ያረብ በሰላም ያገናኜሽ ሀያቲ

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ማር አላህ ያገናኛችሁ ከልጅ መለየትን የቀመሰዉ ነዉ እሚረዳዉ ❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቱ ደግሞ ስታምር በጌታስም እፍፍፍ አይዞሽ የኔ ማር እሺ እድግበይልኝ😢😢
    የኔእናት ይገባኛል ስሜትሽ😢😢😢የልጆቻችንን የነገ ህይወት የተሻለ ለማድረግ ዛሬን ከልጆቻችን በደስታ አብረን ሳንኖሮ በናፍቆት እየተቀጣን የምንኖር ብዙ ሚሊዮኖች ነን የኔ እህት አይዞሽ 😢😢😢እድላችን ሆነና እዲህ ሆነ የኛ እናትነት

  • @HalimaH-r9v
    @HalimaH-r9v 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት አላህ ያገናኛቹህ ህፃኖ ልጀን መሰለችኝ የኔዋምስኪንም እደዝህ ነው የተለየጓት በሰላም ከልጆቻችንጋር ያገናኘን ህፃኗ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ

  • @awdemihret9698
    @awdemihret9698 4 หลายเดือนก่อน +7

    እሼ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በዚሁ ቀጥል እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እፍፍፍፍ በሰደት ያለን እህቶች በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ክልጆቻችንጋ በሰላም የምንኖርበትንግዜ ያቅርብልን

    • @fatuma.Hassen
      @fatuma.Hassen 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን.አሚንያርቢ

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 18 วันที่ผ่านมา

    እኔም ሁለት ሌጆች አሉኝ ዐረብ አገር ሁኜ ብጣም ነው የምናፍቆው
    ሁሌም ነው የሚያለቅሰው የምር 😢😢😢😢
    እግዚአብሔር አምላኽ ለመገናኘት ያብቃን ቤተሰቦቼ ልጆቼ በጣም ነው የሚወዳቹ 🥰😥

  • @betty-2121
    @betty-2121 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ልጆች አስለቀሳችሁኝ ኡፍፍፍ የናት ናፍቆት በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 4 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ የኔንስ ልጅ ማነው የሚያሳየኝ ሀቢቢ ልጄ ናፍቆቴ እመጣለሁ እያልኩ ስንት አመት አስጠበቅኩህ 😢 ልጄ ናፍቆቴ ስስቴ😢 ግን መቼ ነው የምንገናኘው 😢 ደሞ ሰርጀሪ አልሆንኩም እንጂ ታሪካችን ይመሳሰላል 😢 አይ እድሌ ስዴት 😢 ክፉ ነው 😢😢😢😢 የመጨረሻ ግን ትላንትና ማታ ከፍቶት አልቅሶብኝ አስለቀሰኝ 😢😢😢😢😢

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን እኔም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለመቤታችን ለኪዳነምህረት ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ የኔቆንጆ አታልቅሽ እሸቱ መልካምሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አቡሮ አደረስን

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna หลายเดือนก่อน

    በስም ያገናኛች የኔ ማር እባይ ይፍሰስልሽ እማ አይዛሽ ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በስላም ያገናኛች

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ እንኳን ደና መጣህ የእዉነት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ልጆቻችን በኪነ ጥበቡ ያሳድግልን በናፍቆት የተለያየን ሁሉ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝን

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 10 วันที่ผ่านมา

    የልጅ ጣም ምን እንደሆነ ሳላውቀው ማልቀሴ ከልጃቻቹ ተለያይታቹ በሰው ሀገር የምትኖሩ ሁሉም አላህ ሀሳባቹ አሳክቶላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ያላገባንም አላህ ጥሩ ትዳር ሰቶን የልጅን ጣም ለማየት አላህ ያብቃን ያረቢ ስደት ይብቃቹ በለን

  • @ማቲዉኢትዮጵያ
    @ማቲዉኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +3

    መቼ ይሆን ይህ ሁሉ ስደት ስቃይ አልፎ...በሀገራችን በሰላም በፍቅር የምንኖረዉ😢😢😢😢😢

  • @erkebet606
    @erkebet606 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄንን ቪድዮ ሳየው እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ እና ተሼ እኔም 5 አመት ሞላኝ ልጄ ከተወለደች ጀምሮ አይቻት አላቅም ኢሞ ላይ ብቻ ነገር ግን ዳዲየ አትመጣም ስትለኝ ያመኛል በፀሎት አትርሱኝ ልጄ ጋር እንድገናኝ 😢😢

  • @HanaGetahun-e1x
    @HanaGetahun-e1x 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው እደኔ የእናት የአባት ፍቅር የማያቀው ሳባት አመት ሳይሞላኝ የተለየሁት በጣም ከባድ ነው ሁሌም ሲከፍኝ ነው የኖርኩት አምኖረው በሰው ቢት😳😳😭😭😭😭😭😭

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    ልጂቱ ስታለቅስ ይበልጥ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 4 หลายเดือนก่อน +1

    እፍ ልጅ ከእናቱ እና ካአባቱ ባይለየ ምን አለበት ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹህ የኔ እናት አሰለቀሽኝ😢🙏

    • @SabSab-i9z
      @SabSab-i9z 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢አፍየው😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful änd blessd mother. and her dougater❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d 4 หลายเดือนก่อน +7

    Donkey tube የምትሰሩት ስራ እኮ የነብስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭እሼ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክልህ🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ከልጅሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ልጀ በጣም ነው የናፈቀችኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ😢😢😢❤❤

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 4 หลายเดือนก่อน

    ጺዮን ለአክቷ ያላት ፍቅር ሲገርም ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ከ1ሚልዮን በላይ ታይቷል ቪዮው😢❤❤❤

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ሞልቶ ላይሞላ የስንቱን ይይወት አመሰቃቅሎታል 😢 በሰላም ያገናኛችሁ❤

  • @surafelmengesha7997
    @surafelmengesha7997 4 หลายเดือนก่อน +1

    Merry beselam kebetesebochish kelijish yagenagnish betolo enditayat fetari lagerish yabikash ehit ❤❤❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስደት መለያየት አይንህ ይጥፋ አለመታደላችን 😢😢😢

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እናቴ ናፍቃኛለች እፍፍፍ❤❤❤ እማ የኔ ልዩ እወድሻለሁ

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደዚህ የተንሰፈሰፍኩ ለእናትዋ አሰብኩ 😢ፈጣሪ በቶሎ ያገናኛችሁ በዚህ አጋጣሚ ግን አሼ ወንድሜ ምስጋና ይገባሀል 🙏🏾

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 4 หลายเดือนก่อน +13

    አይ ስደት እደዛሬው አልቅሸ አላቅም ልጀዋ ኡላህ በሠላም ያገናኘኝ😢😢

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ ማሬ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዋ እቁ በ1ድ አመቷ ነው የተለየካት አሁን አልሀምዱሊላህ መስከረም 13ት 4ት አመቷ ነው የኬጂ ቱ ተማሪ ሆነችልኝ ጀግና አባት አላት እቷ አጠገቧ ባትሆንም ግን የጎደለውን ለመሙላት ነበር የተሰደድሁኝ ዱንያ መቼም አይሞላ አድነቁ ይሞላል በማለት በመጠባበቅ ላይ ነን ያስለቀሰኝ ቢድዮ😢

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ ልጅ በ11ወሩ በተኛበት እላዉ ላይ አብቸ😢😢 ተለየሁት በ5አመቱ ልገባ ቃል ገብቸ ግን ምንም ሳይሳካልኝ 7አመቱን ሊጨርስ ነዉ😢😢ነይ እያለ እየረበሸኝ ነዉ❤❤😢😢

    • @zaharamohmmed
      @zaharamohmmed 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አብሺሪ ትግናኛላችኩ

  • @messikibru155
    @messikibru155 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ኮመት አልሰጥም ግን ዛሬ ልቤ አመመኝ በጣም ከፍኝ ከልጅ ተለይቶ መኖር ከባድ ነው እኔ ውስጥ ብዙ ህመም አለ ልጄ ይረበኛል ግን መች ይሁን ሚሞላልኝ እላለው አተ የሁሉም አባት ነህ በርታ ወድሜ🥰🥰🙏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤

  • @እሙቢላልዩቱብየመከነሠላሟ
    @እሙቢላልዩቱብየመከነሠላሟ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ በጣም ነውየልጅች ናፍቆት የቀቀሰቀሰው❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅ እና የቤተሰብ ናፍቆት ከባድነው😢

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😭😭😭ናኒዬ አስለቀሽኚ የኔማር ሁላችንም ቤት ያለነገር ነው በሰላም ያገናኛን የወጣነውን

  • @SaraS-ge4ss
    @SaraS-ge4ss 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ ❤❤❤

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ሳምንት በአሜሪ ባለች እናት እንባዬ አለቀ ዛሬ ደሞ አሁንም ከርዕሱ ጀምሮ እስከ መጨረሻ እንባዬ አለቀ እኔም ስደተኛ ነኝ ያውም 15 ዓመት ሆነኝ

  • @HelenAbebe-r1n
    @HelenAbebe-r1n 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ለመጪው ደስታክ አንተም ባለቤትክም እንኳን ደስ አላቹ ደስታችሁ ደስታችን ነው። ግን አንድ ጥያቄ ላስቸግርክ ፡ ከዚ ቀደም ቤተስቤን ይዤ ገጠር እገባለሁ ብለክ አልነበር እንዴት ቤት ገዛክ ማለት የገጠሩ ሀሳብ ቀረ ። ከቻልክ ስለዚ ጉዳይ የሆነ ነገር በለን። እንወድካለን እግዛብሔር ያክብርልንእ

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 4 หลายเดือนก่อน +5

    እሼ ቁስላችንን እየነካካክ ታስለቅሰናለክ አደል ቡቻ ተባረክ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ማሬ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር የምታለቅሰው ልጅ😘💚💛❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 4 หลายเดือนก่อน +15

    ኧረ እሼ ስለ ህፃን ሄቨን ነብስ ይማር ብለህ እናቷን እንኳን አላፅናናሀትም ካንተ እንጠብቅ ነበር ስሁሉ ነገር ፍትህ ለልጃችን ሄቨን😭😭

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ማሬ

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน +2

      ተናግሯል ተዉ

    • @Evana_Ye_Kirkose_Lij
      @Evana_Ye_Kirkose_Lij 4 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው የተናገረው አሳዪና​@@mulu5

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 4 หลายเดือนก่อน +1

      በፁፉ ብሏል ቅዳሜ ድሞ እንደዝ እይነት ኬዝ ያለባችሁ ደውሉ ብሎ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mulu5 ላንቺ ብቻ ነው የነገረሽ

  • @misraktitibekele5131
    @misraktitibekele5131 4 หลายเดือนก่อน +2

    Merrye yene jegena sat ❤❤❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤እሺየ የኛ እንቁ ፈጠራህ 👌👌👌

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
    @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር በሰላም ለሃገርሸ ያብቃሸ በእውነት አሳዘንሺኝ ሰደት አይኑ ይጥፋ ሁላችንም ከምንወዳቸው ልጆቻችንና ቤተሰቦቻችን ያራቀኝ ክፉ ሰደት ነው ዓይኑ ይጥፍ የኔ እናት ሁሉም በጊዜው ይሆናል የቤተሰቦቻችንን እድሜ ያርዝምልን እኔም እናቴ ጋር ነው ትቼ የመጣሁት መድሃኒያለም የልባችንን ሞልቶልን እርፍ ያድርገን

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በስላም ያገናኞቹ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordanosabrham9128
    @yordanosabrham9128 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከልጄ ጋር ከ13 አመት በዋላ ነው ያገኝዋት ስለውሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 4 หลายเดือนก่อน +22

    ብዙም አይገባኝም የዚህ ፕሮግራም ነገር:: እንደው ሰው ፊት ለማልቀስ ወይም ታሪካችሁን ለማካፈል ካልሆነ በስተቀር በዚህ ዘመን ልጄ ናፈቀኝ/ችኝ ብሎ ዶንኪ ትዩብን መጠበቅ ወይስ በተለያዩ አፖች ተጠቅሞ ከልጅ ጋር በቪድዮ ኮል ማውራት::

    • @fafiiTUbe-r9o
      @fafiiTUbe-r9o 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለጥራቱና የሰው ቀልብ ለመሳብ ነው መቸም ሆዴባሻ መሆናችንን አውቀው ለማስለቀስ ኡፍፍፍፍፍፍ ደምሩኝ የእሼ ቤተሠቦች

    • @Fikir-vo6xo
      @Fikir-vo6xo 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢😢

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 หลายเดือนก่อน +2

      Endat aygebshem dedeb neshe enda pasport yemimeleketew akal endiyastekakel vidowen ayto newa aymeroshen tetekemi

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 4 หลายเดือนก่อน

      @@Leena-lu3dbደደብስ አንቺ የተባለው ሌላ የምታወሪው ሌላ:: ከዚህ በፊት የተላለፈውስ ፖስፖርት ለማውጣት ነበር:: ነፈዝ ነገር ነሽ ላንቺ ከማስረዳት ከእባብ እንቁላል የዶሮ ጫጩት መጠበቅ ይቀላል

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽማማየየልጅንነገርየወለደነውሚያቀው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 หลายเดือนก่อน +4

    እህ በልቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት እሼ ተባረክ

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ልጀ ናፍቃኘለይ በባጨረስኩት እናትእናልይ ተለያይቶ ብቻደህናይሁኑልን ባሉበት የሁሉምግዜአለው

  • @yordanosabrham9128
    @yordanosabrham9128 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቅድስ ገብርኤል አባቴ እኔንና ልጄን እንዳገናኝ እናንተንም ይርዳቹ😭😭😭😭😭😭

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ስደት ከወጣው 6አመቴ ነው ህመም ችግር ያየውባትን ልጄ ጥያት ከመጣው 6አመቴን አስቆጠርኩኝ ሞልቶ ለማይሞላ ኑሮ ፈጣሪ የልቤን መሻት ሞልቶ ለአገሪ ያብቃኝ አሜን በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @diboram-ss1we
    @diboram-ss1we 4 หลายเดือนก่อน +2

    From first till the ind am crying 😢😢😢

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 4 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ ስደት እግዚአብሔር በሳላም ከልጆቻችን ያገናኝን

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 4 หลายเดือนก่อน

    እሼ ለኔም ለጆቸን በዚህ መልኩ ብታሳየኝ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ናፍቀውኛል ደውለህ እንኳ በአግባብ አላገኛቸውመ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይይ መለያየት ክፉ እኮነው ብቻ ለመገናኘት ያብቃችሁ😍

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 4 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ ደሞላልቅስ አይ ስደት እግዚአብሔር ከልጆቻችን በሰላም አገናኘን

  • @brookmarley7618
    @brookmarley7618 4 หลายเดือนก่อน +39

    ፍትህ ለሄቨን! እሸቱ በጣም አከብርሃለሁ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ አድናቂህ ነኝ! ነገር ግን ስለሄቨን አለመናገር ከአንተ የማይጠበቅ ነው! ብዙ ልጆችን ወደ ፕሮግራምህ አምጥተሃል፣ ሄቨን አንዷ ልትሆን ትችል ነበር ግን ሞታለች! ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ እና በመላው አለም የሚደርስ የዩቲዩብ ቻናል ነው! ከሁሉም ነገር በፊት ሰው ይቀድማል ብለህ ያስተማርከን አንተ ነህ እና ስራህን ለ 10 ደቂቃ አቁመህ ለዚች ምስኪን ልጅ ድምፅ ለመሆን ሞክር! ፍትህ ለሄቨን!!!

    • @nepalsomana4542
      @nepalsomana4542 4 หลายเดือนก่อน

      Tengrole 18 live xebequng beloale

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน

      ተናግሯል

    • @bmbm5564
      @bmbm5564 4 หลายเดือนก่อน

      ስንት ግዜ ይበል አለ እኮ ለምንአላላችሁም የምትሉስወችግን ከዚህ በላይ ምን ይበል አከበርክ አላከበርከው ምንይሆናል

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 4 หลายเดือนก่อน +7

    ስደት አይኑ ይጥፋ እንዳልል ብዙ ነገር አስተምሮኛል ግን እናትን ከልጅ የሚነጣጥል ስደት አይ እሷ ስታለቅስ እኔም አብሬ አለቀስኩኝ ግን ያልፍ ይሆን በአሏህ ልጄ ናፍቃኛለች እኔም የተለያዬን ቤተሰብ በሰላም ያገናኘን ያረብ እስኪ ውዶችዬ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 4 หลายเดือนก่อน

      Alahyagenagsh

    • @rahmatube6886
      @rahmatube6886 4 หลายเดือนก่อน

      @@طيبه-ب5ن amiiin yareb

    • @የትግልህይወት
      @የትግልህይወት 4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ለምን ይጠፍል ህገወጥ ይጠፋ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉ኣሼ የወጣት ጀግና ይመች💝

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እናቴ አመት በዓል ከአንች ጋ እማከብርበት ቀን ናፈቀኝ

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ አስለቀስሽኝ

  • @SergutGebru
    @SergutGebru 4 หลายเดือนก่อน +2

    good luck for all your family❤️

  • @HaniMolla
    @HaniMolla หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ልጂቱ አስለቀሰይኝ ከመጣው አመቴ ነው እናቴን እየናፈኩ ብዙ አለቅሳለው ከባድ ነው እንኳን ህፃን ተሁኖ ትልቅም ሁነን ናፍቆት አይቻልም

  • @salamsiraj9116
    @salamsiraj9116 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ልጀ ናፍቆኛል አቅቶኛል😢😢😢😢😢😢

  • @Nurhassenm
    @Nurhassenm 4 หลายเดือนก่อน +82

    ውዶች ለአላህ ብላችሁ አበረታቱኝ ደምሩኝ አላህ ያግዛችሁ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ልጆች ከቀረ በሗላ ዶንኪ ትዩብ ቀዝቅዞአል 😢❤❤❤

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ሕይወት እኮ ከትውልድ ጅምር ነው በፍቅር በቅርብ ሆኖ ማሳደግ።

  • @hananmohamed2454
    @hananmohamed2454 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ስደትን በቃ ብሎን ከልጆቻችን ጋር አላህ ያገናኘን 😭😭😭 እኔ ዘጠኝ አመቴ ከልጀ ከተለየሁኝ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለልጄ ብዬ ተሰድጄ መስዋዕት የከፈልኩት እየሄድኩ የማየዉ የማደርግለት ነገር ደስታ አይሰጠዉም እናቴ አይለኝም ይከፋኛል ሁሉን አደረኩለት የአቅሜን እሱም ያለ እናት እኔም ያለ ልጅ በስደት እኖራለሁ ጭራሽ አሁን ዘጋኝ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ሁሌም ክፉ አይንካህ እንቅፋት አይምታህ ልጄ እወድሃለሁ ኑርልኝ መልካሙን ይግጠምህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️",ከልጆቻችን እርቀን የምንኖር እግዚአብሔር ጠብቆን በሰላም ያገናኘን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አስለቀስሽኝ የኔማር😘😘😘😘

  • @FatmaKassw
    @FatmaKassw 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ እሸቱ።መለሰ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሺቱ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔምአለቀሰሁ🎉አይይይመለየት፡እኔምልጇቸን፡በሰላም፡ለግኛቸው

  • @Gebyianesh
    @Gebyianesh หลายเดือนก่อน

    እሽ እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ በጣም አልቀስሁኝ እኔ የታሪኩ አንድ አካል ነኝ ።አይዙሽ እነት

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሄ ታረኪ የኔ ጪምረ ኖው ምኪንያቱ ልጂብ1998 ኖው የወልዲኩት ካዛ ብ2 አመቱ ትቺየ ከሃገረ ወጢቺየ እሲአሁን አልተገኝኚም ና በጣም ይናፊቅኝል ።

  • @BethelYeab
    @BethelYeab 4 หลายเดือนก่อน

    Here be arsemye sm ye ehtua lij malete yemtaleksew mn aynet yelij awaki nech kal yelegnm❤❤❤❤❤❤

  • @Dymanicdivaofficial
    @Dymanicdivaofficial 2 หลายเดือนก่อน

    Love from Edmonton ❤❤❤

  • @SurafelKitaw-v4w
    @SurafelKitaw-v4w 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉በፈጣሪ እሼ እግዛቤር ይክፈልህ

  • @YeabBereket-f8b
    @YeabBereket-f8b 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kidus gebriel yagenanyachu❤❤❤

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna หลายเดือนก่อน

    አሽይ እግዚአብሔር ይባርክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢

  • @Huh-f7l
    @Huh-f7l 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢ከባድነው❤

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed 4 หลายเดือนก่อน

    እኔንም ልጄን ከስኡዲ ከላኳት 7 አመቷ በጣም ናፍቃኛለች የሚገርማችሁ ስሜን እንኳን አታውቀውም የምታሳድጋት የባሌ እህት ናት በጣም ይከፋኛል ከነገ ዛሬ ስል እስከዛሬ ቆየሁ ምነው አብሬት ገብቼ ብሆን እላለሁ ስልክ እንኳን ስትወራኝ እናቴ አትለኝም አባቷን በስሙ ትጠራለች አልተነገራትም አክስቷን እንደ እናት የአክስቷን ባል አባት አድርጋ ነው የምታውቀው አልተነገራትም ትናፍቃለች በሚል ሰበብ አሁን ስሄድ ትጠጋኝ ይሆን ? አክስቷስ ትሰጠኝ ይሆን አሳድጌ ወሰደችብኝ ትል ይሆን እያልኩ የሁል ጊዜ ሀሳብ ሆኖብኛል ። አላህዬ እርዳኝ እባክህን ልጄ ትጠላኝ ይሆን ጨንቆኛል ስደት እንዳንዴ ያስጠላኛል