Protestant mezmur | የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች | Ethiopian new mezmur protestant

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Protestant mezmur | የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች | Ethiopian new mezmur protestant
    #protestantmezmur​ #mezmurprotestant​ #Ethiopia​
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    In this video
    You will listen to morning slow prayer songs that bring around you to personal intimacy with God.
    God bless you!
    This channel shares #Mezmur #Ethiopian​ #protestant​ songs specially we call spiritual songs (mezmur). (መዝሙር)
    Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs new 2020 አምልኮ-worship tube official Amazing Worship songs new 2020 Ethiopia #mezmur​ protestant, #protestant​ mezmur, mezmur, ethiopian protestant mezmur, ethiopian mezmur protestant, Gospel song amharic worship songs, protestant cover son, protestant mezmur amharic new 2020,Mezmur Protestant New Ethiopian Gospel Song 2020 የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች protestant song #Ethiopia​ new protestant song ethiopia addis mezmur , mezmur, mezmur tube mezmur clip mezmur video, 2020 new mezmur , new amharic mezmur , amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች morningworshipsongs Amazing new non stop protestant gospel song cnew Ethiopian protestant mezmur 2020 Amazing new non stop mezmur Ethiopian protestant mezmur 2013 ,Amharic Christian mezmur Ethiopian Gospel songs AMHARIC gospel song
    Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs Ethiopian protestant Amharic mezmur
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP" "Lij Bin App" "yesuf app"

ความคิดเห็น • 27

  • @hannatewolde7281
    @hannatewolde7281 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን powerful song GBU dear

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen 🙏 🙌 tebareku

  • @edendaniel4814
    @edendaniel4814 7 วันที่ผ่านมา

    ❤️🙌🙏

  • @user-xp3bk9zf9g
    @user-xp3bk9zf9g 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤

  • @tasamawolagano5350
    @tasamawolagano5350 3 ปีที่แล้ว +2

    አዎን ነፍሰችን የምትነፍቅ አየሱስን ነው ተበርክ

  • @tgzeena8267
    @tgzeena8267 3 หลายเดือนก่อน

    Waw betam Desi yilal tebarek tsegawun yabizalish

  • @user-wm4zs7kx5v
    @user-wm4zs7kx5v 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ❤️❤️

  • @mardadani4742
    @mardadani4742 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @lidiyawegayehu6305
    @lidiyawegayehu6305 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ🙏🙏😍😍😍😍

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Amenn. tabaraku wowowo💞📖📖✋🌼💝

  • @user-zv2bl6tu5v
    @user-zv2bl6tu5v 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾

  • @egizabertiliqinowaqayoguda8455
    @egizabertiliqinowaqayoguda8455 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen teberk 🤲🤲🤲

  • @merryhayile4901
    @merryhayile4901 3 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏🏾🙌

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ii

  • @nally5385
    @nally5385 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebaraku 😢😍😍

  • @selamawitgeleta426
    @selamawitgeleta426 27 วันที่ผ่านมา

    አረ መዝሙሩን በትክእል ዘምረው መላውን አጠፉህ 😮😮

  • @kyleyoung225
    @kyleyoung225 3 ปีที่แล้ว +1

    tabrkulgn

  • @EtgenAmare
    @EtgenAmare 2 หลายเดือนก่อน

    Aemn🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeabbuyoutube7787
    @yeabbuyoutube7787 3 ปีที่แล้ว +2

    Betsb argin

    • @merawit3
      @merawit3 3 ปีที่แล้ว

      Amen kebere leget yhune

  • @yeabbuyoutube7787
    @yeabbuyoutube7787 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen