አርሰናል 2-1 ቶተንሃም - የአርሰናል የሰሞኑን አሉታዊ ስሜት ያሰናበተበት እጅግ አስፈላጊ ድል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 96

  • @YetimworkDebele
    @YetimworkDebele 20 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም በጉጉት እየ ጠበኩህ ነበር አላዛር 🥰

  • @Tofatofa-dn2hp
    @Tofatofa-dn2hp 20 วันที่ผ่านมา +12

    አላዛር በጣም የምትመቸኝ ሠው በጣም የምወድህ ሠው ነህ ኤፍሬም የማነና መንሡር አብድል ቀኒ ካተ በጣም ብዙ ነገር መማር አለባቸው

    • @kidstimetogrow2927
      @kidstimetogrow2927 20 วันที่ผ่านมา

      Betam. Ye mensure ena ye Ephraim TH-cam income tekor ajenda lay focus yemiyaregut. I don't even like their daily titles. መረጃ መስጠት ሳይሆን የዩቱብ ተመልካች በዛ ያለ ቬው View ለማግኘት ይመስላል

    • @EstifanosDendena
      @EstifanosDendena 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@kidstimetogrow2927 h esti yesew simin bateru min ale enate yefelegachihutin lemin asemum pluse demo minim bihon yale ewket yemiguazewin ye ETH degafi tadigewal hulum yichilalu

  • @ChristianSamson-i3w
    @ChristianSamson-i3w 20 วันที่ผ่านมา +5

    አላዛር 100k ስለገባህ ደስብሎኛል ከእዚህ በላይ ይገበሀል በርታ

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 20 วันที่ผ่านมา +6

    አርሰናል ግን አሁንም ጎል ማስቆጠር የሚችል ተጫዋች ያስፈልገዋል ትላንትና ቢስቱ እንኳን ችግር አልነበረዉም ግን ጭራሽ ወደጎል መሞከር ሲያቅታቸዉ እያየን ነበር ግን በጨዋታዉ ላይ የነበራቸዉ ስሜት እና በተለይ ከረፍት በፊት የነበራቸዉ የበላይነት የሚገርም ነበር ::ጨዋታዉም ለማየት በጣም ጥሩ ጨዋታ ነበር ትክክለኛ የደርቢ ስሜት የነበረበት ጨዋታ ነበር :: ግን ስለ ልዊስ ስኬሊ አንድ በጣም ሰፋ ያለ ፕሮግራም ያስፈልገናል የሚገርም ተጫዋች ነዉ ገና 18ዓመቱ አይመስልም እኮ :: ጁርየን ቲምበር ደግሞ አምና ባይጎዳ ኖሮ አርሰናል አምና የነበረበትን ችግር በተለይ በግራ መስመር ተከላካይነት ችግር ሙሉ በሙሉ መቅርፍ ይችል የነበር ተጫዋች ነዉ ምናልባት አምና ቲምበር ባይጎዳ ኖሮ አርሰናል ዋንጫ ሊበላ ይችል ነበር ብዬ አስባለሁ :: እና ግን አሁን የማጥቃት ተጫዋች በተለይ ጎል አስቆጣሪ በማምጣት አርሰናል ለዋንጫዉ ያለዉ ተስፋ ማጠናከር የሚችልበት ሰዓት ይመስለኛል ::
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ASsefaE
    @ASsefaE 20 วันที่ผ่านมา +5

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበረ እንኳን ደና መጣቹህ

  • @abdisani5214
    @abdisani5214 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አሌ...ይህን ጨዋታ አርሰናል በፍጹም የበላይነት እንደሚያሸንፍ ገምቼ ነበር ጨዋታው ሲጀመር አካባቢ የነበረው ብልጫ ፍፁም ነበር ። ግን እያሸነፉ ክፍተት ማወቅ ትልቅ እድል ነው ...lewis skelly የመስመር ተጫዋች ቢሆን አሪፍ ነው Gareth Bale እንዲሁ fullback ነበር በ3 ቁጥር መለያ

  • @asraed
    @asraed 20 วันที่ผ่านมา +1

    Hey Aliz, Keep up the good work 🙏🙏🙏

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 20 วันที่ผ่านมา +4

    በአሁኑ ጊዜ የትኛው የስፖርት ተንታኝ ነው ከ አንድ ሰዓት በላይ የአድማጮችን ጆሮ ና ቀልብ ስቦ ጥም ቆርጦ ሚያስደምመን ሚነግረኝ አለ??? ከአላዛር አስገዶም ውጪ!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 20 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር አስኬዶም በጉጉት የምጠብቅክ ምርጥ የእግር ኳስ ተንተኝ ነክ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 20 วันที่ผ่านมา

    The best analysis አስደመጥከን አሊዝ 👌

  • @TibebeMellesse
    @TibebeMellesse 20 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም አላዛር !! በጀመርከዉ መንገድ ሥራህን ቀጥል ። ከአሁን የተሻለ እድል በእጅህ አለ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስ ብሎኛ የቀረውን ከአንተ ሰማለው

  • @gashuesubalew5046
    @gashuesubalew5046 20 วันที่ผ่านมา +1

    ጥልቅ ትንተና እና አናላይሥሥ ነው በርታ

    • @eyasugebrie4797
      @eyasugebrie4797 20 วันที่ผ่านมา

      TINTENA ENA ANALYSIS HAHA...TINTENANA ENA TINTENA

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 20 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ሰሜን ለንደን ቀላል ደርቢ የለም መቼ ነው ቶተንሃም አርሰናልን ኤሜሬት ላይ ያሸነፈው ረጅም ጊዜ ስለዚህ አርሰናል ብዙምመኩራራት የለበትም ቀጣይ ጨዋታዎችን እንጠብቅ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 20 วันที่ผ่านมา

    Chawetawun yrmayibet condition lay alneberkum gin hasab algebagim anten endemadamit sawuk chawetawun endayehu endisemagn Aliss yabraralignal so chawetawun zare ayichewalehu malet new ( Aliss zizu ❤❤❤)

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 20 วันที่ผ่านมา +1

    Alazar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 20 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኩቡራን❤❤❤

  • @chalachewmersha
    @chalachewmersha 20 วันที่ผ่านมา

    Dear best jornalsist,congratulation to reach 100k subscriber

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጽልኝ አሊሾ 🎉❤

  • @Malikodegaard
    @Malikodegaard 20 วันที่ผ่านมา +5

    ስኬሊ ትንሹ xhaka 💪

  • @melamimi4614
    @melamimi4614 19 วันที่ผ่านมา

    እረ አሌዝ ስለ ጋናው ኮከብ ቶማስ ፓርቴ አንድ ፕሮግራም ስራልን!!

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 20 วันที่ผ่านมา +20

    አርሰናል ጥርስ የሌለው አንበሳ እኔ ግን ግራ የገባኝ የቡድኑ ችግር ለቦርዱ አይታየውም ልበል ግራና ቀኙ እኮ የተሰበረ ክንፍ አእኮ ነው የሚመስለው የመስመር አጥቂዎቹ መደንዘዝ ኦዴጋርድንም ፈዛዛ የሆነውን ሀቨርት የበለጠ አፈዘዛቸው ኦኮ እንዴት ነው በዚህ አይነት የሚዘለቀው ግን

    • @yonasworkneh1511
      @yonasworkneh1511 20 วันที่ผ่านมา +3

      በደንብ ገልፀኸዋል
      የአርሰናል ደጋፊ ነኝ
      ተጨዋጭ በኦዴጋርድ ደረጃ ሲወርድና ግራ ሲያጋባኝ አይቼ አላውቅም
      ሙሉ በሙሉ አርሰናል የሚያጠቃበት መንገድ በጣም በጣም ደካማ ነው

    • @kifle-k4v
      @kifle-k4v 20 วันที่ผ่านมา +1

      የምን ግራና ቀኝ ሙሉ ከወገብ በላይ የተቆረጠ እንጂ 😢

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 20 วันที่ผ่านมา

      ኦዴ የወረደው አጨዋወቱ ተገማች በመሆኑ ነው + የሳካም አለመኖር ነው እኔ በግሌ ግን ስሚዝ ሮው ናፍቆኛል ወገን የሚስማማ😥

    • @dejenemekuriya6135
      @dejenemekuriya6135 20 วันที่ผ่านมา

      በግራ ትላላችሁ ..... የመሀል አጥቂ እና
      የቀኝ አጥቂ ነው አንገብጋቢው ጉዳይ.... በዛ ትሮሳርድ ... አንዳንዴም መጥፎ አቋም ላይ የሚገኝ ቢሆንም ... እንደምንም ባሉት መጠገን .. ይቻላል....ቀኙ መስመር ግን አደጋ ላይ ነው .... ንዋነሪ አንኳን ተጓዳ ትንሽ ተስፋ አሳይቶን......

    • @MogesShiferaw-y6l
      @MogesShiferaw-y6l 20 วันที่ผ่านมา

      የሚያዋጣው የመአዘን ምት አና የዳኛ ጥገኛ መሆን ነው

  • @one-107
    @one-107 20 วันที่ผ่านมา

    የአርሰናል ትልቁ ችግር የአጥቂ ቢሆንም ያሉት አጥቂዎች እራሳቸው ሹት የመምታት ችግር አለባቸው። ቦክስ ውስጥ ገብተውም ሹት የመምታት ችግር አለባቸው። ምክንያቱም ከማንኛውም ክለብ በበለጠ መልኩ ወደ ተቃራኒ ጎል እጅጉን ይጠጋሉ ። እንደው ምን አለበት ሹቶችን ቢጠቀሙ እኮ ከብዙ ጥቂት ግል አያጡም።

  • @remedanmuzemilnasir
    @remedanmuzemilnasir 20 วันที่ผ่านมา +5

    አርሰናል ያሸንፍ እንጂ የፊት መስመሩ መፍትሄ

  • @surket6993
    @surket6993 20 วันที่ผ่านมา

    Woooow

  • @EyasuDerso
    @EyasuDerso 20 วันที่ผ่านมา

    አላዛር እወድሃለሁ ግን የማን ዩናይትድ ደጋፊ ነህ በትክክል

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 20 วันที่ผ่านมา

    I prefer not to see commercials. Please maintain your quality.

  • @Muslimuhamza
    @Muslimuhamza 20 วันที่ผ่านมา +1

    Mastaweqiya Eko benetsa ayidelm

  • @tare-gersam
    @tare-gersam 20 วันที่ผ่านมา +1

    Alazar yene wendm siwedh iko 🫡

  • @Betu535
    @Betu535 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላዘር በጉጉት ነው የምጠብቅህ😊

  • @Fairfkw
    @Fairfkw 20 วันที่ผ่านมา

    Bravo Arse!

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aghsepda
    @aghsepda 20 วันที่ผ่านมา

    Alexis my favourite ❤❤❤🙏

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 20 วันที่ผ่านมา

    Alexo እየጠበቅንህ🙏🙏🙏🙏

  • @Ismail-Herbawi
    @Ismail-Herbawi 20 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @Ismail-Herbawi
    @Ismail-Herbawi 20 วันที่ผ่านมา

    💥🎉

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 20 วันที่ผ่านมา

    striker striker❤❤❤❤

  • @MillionGetachew-m5t
    @MillionGetachew-m5t 20 วันที่ผ่านมา

    Alazar❤ ena serawochu
    Wendem b video betiwete kizi belay yemesemat akem ena chelota yalek mert sewu nek
    Editor keterek feta malet new egnam feta enbel enji pls

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 20 วันที่ผ่านมา

  • @gemedag7981
    @gemedag7981 20 วันที่ผ่านมา +1

    My favorite sport channel

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 20 วันที่ผ่านมา

    በተከላካይና ባማካይ አጥቂ ገልብጦ የሚጫወት ቡድን ነው

  • @Zeyennuru
    @Zeyennuru 20 วันที่ผ่านมา

    አርሰናል ከሌለ እግር ኳስ አስበያሚ ናት

  • @dtsegaye206
    @dtsegaye206 19 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያ ምንሼ ነው 😊

  • @LidatuChala-zr2it
    @LidatuChala-zr2it 20 วันที่ผ่านมา

    Les go to 150k alxe

  • @hananiyagizaw
    @hananiyagizaw 20 วันที่ผ่านมา

    Live ይሁንልን ርዕሶቹ ተቆራርጠው

  • @muradhelil4797
    @muradhelil4797 20 วันที่ผ่านมา +2

    Mastewkeyaw beza

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 20 วันที่ผ่านมา +1

    WOW‼ 100K Tnx. God.🙏🙏🙏

  • @one-107
    @one-107 20 วันที่ผ่านมา

    አሊዞ ያው ቶተንሀም መቋቋም የቻለበት ምክንያት እኮ እንደ ሳካ ያሉ ስል ተጫዋች አለመኖሩ ነው እንጂ ሳካ ቢኖር እንዴት እንደሚበታትናቸው ግልፅ ነው።

  • @Bewuketu-g9m
    @Bewuketu-g9m 20 วันที่ผ่านมา +2

    Benatachu TH-cam ላይ ማስታወቂያ አታምጡብን በጣም ነው ሚያስጠላው

    • @abdulazizmussema1031
      @abdulazizmussema1031 20 วันที่ผ่านมา +4

      ማሳለፍ ትችላለህ እኮ

    • @meronnegasi417
      @meronnegasi417 20 วันที่ผ่านมา +2

      ስራ እኮ ነው ካልተመቸህ ማሳልፍ ኣያሻልህም

  • @الاوال-ه2ض
    @الاوال-ه2ض 20 วันที่ผ่านมา

    ትናትናም መአዘን ማግኝት የለለባቸው በዳኛው ችግር ኮርና አግኝተው አርሰናሎች አስቆጥረዋል

  • @AdaneLombard
    @AdaneLombard 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክሶ አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫ ካነሳ ሀገር ቤት ወስጄ ክትፎ እጋብዝካለሁ

  • @fekadubekelebekele
    @fekadubekelebekele 20 วันที่ผ่านมา

    Ere alexo live jemer enj 😢

  • @MamushTesfaye-k2o
    @MamushTesfaye-k2o 20 วันที่ผ่านมา

    Well come 😂😂😂

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 20 วันที่ผ่านมา

    እነ እገሌ የደከመ ቡድን አሸነፈው አለን አለን ማለታቸው የሚጠበቅ ነበር 😎 ይሄ የሰፈር ና የቴስታ ክለብ ለዋንጫ ይፎካከራል እንጂ ዋንጫ ከሚያነሱት መሐል አይመስሉኝም ! ደጋፊዎቹም ከ 1ኛ ይልቅ 2ኛ 3ኛ 4ኛ 5ኛ 6ኛ ደረጃ ይዞ እንደሚጨርስ ያምናሉ አለቀ።

  • @ermiman9202
    @ermiman9202 20 วันที่ผ่านมา

    XG under performance 🤔

  • @fekaduterefe2314
    @fekaduterefe2314 20 วันที่ผ่านมา

    አርሰናል ቢመራም ችግር የለውም

  • @MogesShiferaw-y6l
    @MogesShiferaw-y6l 20 วันที่ผ่านมา

    ወጣ ወጣና አንደሸንበቆ....... ሆኖብን ተቸገርን

  • @legeselegamo1276
    @legeselegamo1276 20 วันที่ผ่านมา

    Mastawokiya be utube biker yishalal

  • @heniBERHANE-rj9tw
    @heniBERHANE-rj9tw 20 วันที่ผ่านมา

    Ya sew merit

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 20 วันที่ผ่านมา

    አሌ በዉጤቱ በጣም ደስተኛ ነክ ሊቨርፑል ነጥብ እንደሚጥል አርሰናል እንዲያገኝ ተስፋ አድርገክ እያወራክ ነዉ እንኳን ደስ አለክ

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለህ

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 20 วันที่ผ่านมา

      ምንድነው ምታወሪው? ሊቨርፑል ነጥብ የጣለው ትላንት ወዲያ ነው።
      ልቨርፑል ቀሪዉን 1 ጫወታ ብያሸንፍ ልዩነቱ ከ 9 ወደ 7 ነው።

    • @SultanSofiya-z7k
      @SultanSofiya-z7k 20 วันที่ผ่านมา

      @@kebirhassen6435 እኔ ምን አልኩኝ ሊቨርፑል ከመጫወቱ በፊት ስለሰራዉ ፕሮግራም ነዉ ያወራሁት

  • @EphremAshine
    @EphremAshine 20 วันที่ผ่านมา

  • @ASsefaE
    @ASsefaE 20 วันที่ผ่านมา

    አረ ማስተዋቄው በዛ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 20 วันที่ผ่านมา

    Arsenal always struggle against relegation zone teams like man utd, spurs, everton....

  • @teferaashenafi8438
    @teferaashenafi8438 20 วันที่ผ่านมา +4

    አይ አላዛር በዬትብ ማስታወቂያ በጣም አይመችም አስቡበት

  • @NiguseKass
    @NiguseKass 20 วันที่ผ่านมา +1

    Koyehiben ko,alazar

  • @NatnaelAs-oo1jd
    @NatnaelAs-oo1jd 20 วันที่ผ่านมา

    promochen eeeee

  • @dawittesfamichael3223
    @dawittesfamichael3223 20 วันที่ผ่านมา

    ለአድቨርታይዙ ዲስላይክ

    • @ከዓለም-ማዕዘናት
      @ከዓለም-ማዕዘናት 20 วันที่ผ่านมา

      ትንተናውን መስማት ፈልገን ደግሞም በነፃ ብቻ አገልግለን ማለትስ አይከብድም ?

    • @dawittesfamichael3223
      @dawittesfamichael3223 19 วันที่ผ่านมา

      @ከዓለም-ማዕዘናት እንደ አንተ ዓይነት አጨብጫቢ መላሽ ፈልጌ ነበር ምን አገባህ አቃጣሪ

    • @ከዓለም-ማዕዘናት
      @ከዓለም-ማዕዘናት 19 วันที่ผ่านมา

      @@dawittesfamichael3223 እሰይ አበጀሁ

  • @tedofernando8644
    @tedofernando8644 20 วันที่ผ่านมา +1

    arsenal front 3 is not sharp at all

  • @seyaSenay
    @seyaSenay 20 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያ በዪቲብ ኧረ አይሆንም !

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ምንሼ ነው ማስታወቂያው 😡

  • @BirukEndrias-i2d
    @BirukEndrias-i2d 20 วันที่ผ่านมา

    ሲል havertez አታውራ it is not player, the worst player all time

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Ismail-Herbawi
    @Ismail-Herbawi 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Ismail-Herbawi
    @Ismail-Herbawi 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MayitooMatiyo
    @MayitooMatiyo 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤