"ናስተበቁዕ"በመ/ር አባ ኃይለ ሚካኤል ተስፋዬ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም መ/ር /በደብር ዓባይ የቅዳሴ ዜማ / ሼር ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው ይበል ብለና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yigermalydenkal7493
    @yigermalydenkal7493 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ሌሎች ሊጦኖችን የሰባቱ ዕለታትን ቢለቁልን

  • @ሀብቴቲዩብ
    @ሀብቴቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አባታችን

  • @AAAA-ob9lc
    @AAAA-ob9lc  2 ปีที่แล้ว +2

    ባላችሁበት ቦታ ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በገዳሙ የሚሰጠውን የቅዳሴ ትምህርት በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገርም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንድትከታተሉ እየጋበዝሁ የምትፈልጉትን ሁሉ በየአቅማችሁ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነኝ እግዚአብሔርአምላክ ከናንተ ይሁን የገዳሙ በረከትም ይደርባችሁ።

    • @abrhamzeleke7710
      @abrhamzeleke7710 2 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቅዳሴ መማር ፈልጌ ነበር ገዳሙ ላይ በምን ሰዓት ነው ሚያስተምሩት እባኮትን በጣም መማር እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏

    • @eyobaweke4129
      @eyobaweke4129 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው ሙሉ ሰዓታቱን ልቀቁት ጥሩ ወዝ ነው

  • @hailearaya9816
    @hailearaya9816 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌሎች መስተበቁዖች ቢጨመሩ እንዴት መልካም ነበር ፤ተስፋ እናደርጋለን እንደሚጨመሩት ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማለን

  • @negeseberega5748
    @negeseberega5748 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ክፍል

  • @rhinotube2543
    @rhinotube2543 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን.endet new mawred mchlew embi blogn?