😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @hayatuu
    @hayatuu หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ብሩኬ ተጫወተባት ሀይሚን😅😅😅

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube หลายเดือนก่อน

    አህለን ውድየ በርች

  • @realstatetube
    @realstatetube 12 วันที่ผ่านมา

    አሰምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @عبيدة-ك6ل
    @عبيدة-ك6ل 28 วันที่ผ่านมา

    بالتوفيق..

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 21 วันที่ผ่านมา

    Aslamu aleykum wide berchi

  • @سهيلسهيل-ث8م
    @سهيلسهيل-ث8م หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم اختي مكية اسف ما جيت على البث 😂😂

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 14 วันที่ผ่านมา

    🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹
    .
    በጫወታ ማሀል.... «ባል ፈልጊልኝ አለችኝ»
    «ምን አይነት አልኳት»
    «ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል አለችኝ»
    የምሯን እንደሆነ ሁሉ ነገሯ ይናገራል
    ጉጉቷ አንጀቴን በላኝ
    «ፍቅርኛ ኑሮሸ ያውቃል ስል ጠየኳት»
    «ነበረኝ አለችኝ» 🌹
    ዛሬ ነገ እያለ ህልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ ሀቅሜን እያሳጣኝ ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን በልቶ
    ተልካሻ ምክንያት ጠቃቅሶልኝ ጥሎኝ ሄደ
    አሁን ላይ ከኔ 10አመት የምታንሰ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው አለችኝ💔
    ማስታወሻ
    ካላገባሀት ካልወደድካት ተዋት
    ቀኗን አታኝከው ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን በጊዜዋ መረጣ ታግባ
    ቀኗን አታኝከው!🌹🌹🌹🌹👍
    .
    🌹አንድ አባት ለልጁ ባል እንዲህ
    ስል...ተናገረው>>
    ለመጀመሪያ ጊዜ እጇን የጨበጠው
    እኔ እንጂ አንተ አይደለህም::
    የሳምኳትም እኔ እንጂ አንተ አይደለህም::
    ያለምክንያት በልዩ ሁኔታ ያፈቀርኳትም እኔ
    እንጂ አንተ አይደለህም::
    ነገር ግን ቀሪውን ዘመን ሊንከባከባትና
    ሊያኖራት የምችለው አንተ እንጂ እኔ
    አይደለሁም:: 🌹 የማይሆን ነገር አጋጥሞህ
    ካልወደድካትና መንከባከብ ከሰለቸህ
    እንዳትናገራት:: እንዳታስከፋት::
    ንገረኝና ወደ ቤቴ እወስዳታለሁ::"🌹👍👍👍🇪🇹
    🌹« ዝምታዬ ይቆጣጠረኝ ይዟል። አንደበቴ መቆጠብን አመጣ። ረጅም ዘመን ያገለልኩት ዝምታ አሁን አቅም አግኝቶ ድል ነሳኝ። ረጅም ዝምታ ብቻ ያምረኛል… ጥልቅ ገደል ውስጥ ያለ አይነት… ደግሞም እቅፍ ያምረኛል… ፀጥ ያለ ረጅም እቅፍ! እዛው እቅፍ ውስጥ ዝም ብሎ መቆየት ያሰኘኛል።
    ቀላጅ ሳይሆን ጨዋታ አዋቂ 🌹 ነበርኩ፣ ነኝም! አሁን ዝም ማለት ብቻ ያሰኘኛል!
    ግን… ግን… እራሳችንን ለመሆን ስንት እድሜ ይበቃናል?
    አንተዬ… ከድፍረቴ ጋር ስታገል ፍርሀት ያሸንፈኛል። በነፃነቴ ውስጥ ስዋኝ ያፈንኩት ያሰጥመኛል። ከሰው ስርቅ እራሴን እያለሁ። ግን… ግን… ልባችንን አደብ ለማስያዝ ስንት ጉዳት ይበቃናል?
    ብቻ… እኔም 🌹 እናንተም ዝምታችን ይቆጣጠረን ይዟል። እንዲያው ነው ደህና የሆንን የሚመስለው… ገፅታችን ነው የአማኝ የሚመስል…
    መገን ጀሊል ስትገልጥም፣ ስትደብቅ ማሳመርን አንተ ብቻ ታውቅበታለህ። የደበቅነውን አስውበው፣ የሸሸግነውን አንተው ውበት አድለው። መገን ጀሊልፐ ነውርን ብቻ 🌹አይደለም ትግላችንንም ደብቀህልናልና እንዳንወድቅ ቁዋውን ስጠን።
    እናንተዬ አብሽሩ! ባይ አያሳጣቹ🌹🌹🌹

  • @سهيلسهيل-ث8م
    @سهيلسهيل-ث8م หลายเดือนก่อน

    انا مستعد تعاقبيني 😂😂