Ethiopia - ስለስምምነቱ ያልተጠበቀው የኤርትራ አቋም በኤርትራ ቀይ መስመር የተባለው ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @menebrayilma2828
    @menebrayilma2828 2 ปีที่แล้ว +28

    የኤርትራ መንግስትና ህዝብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ፍቅርና ሰላም እናመሰግናለን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +26

    ETHIOPIA and Eritrea will always work for the national interest of both nations ❗️
    🇪🇹🇪🇹✌️🇪🇷🇪🇷

  • @samsontewodrose7745
    @samsontewodrose7745 2 ปีที่แล้ว +4

    የጭንቅ ዘመን ወዳጅ የሆነችውን የኤርትራ ጥቅም የሚጎዳ ማንኛውንም ስምምነት እቃወማለሁ።

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 2 ปีที่แล้ว +24

    Ertria is always our beloved neighbor.

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว +41

    ኤርትራ በክፉቀን የደረሰችልን መከላከያችን ልብስ አልብሳ ትጥቅ አስታጥቃ አገራችን የታደገች ምርጥ ጎረቤት ወዳጃች አገርናት 💕💐💕💐💕💐💕

  • @Hana-gj6ly
    @Hana-gj6ly 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራየ አይዞሽ በርችልን

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 2 ปีที่แล้ว +35

    ምን ግዜም ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ ይሁን

  • @andemariamlibsu3004
    @andemariamlibsu3004 2 ปีที่แล้ว +4

    Eritrea will be Sister country of Ethiopia for Ever.

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +41

    ምንጊዜም ሰላምና ፍቅር ለኢትዮ _ኤርትራ 🙏🙏💚💛♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @wondwosentegegn1494
      @wondwosentegegn1494 2 ปีที่แล้ว

      I love Eritrea

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      @@wondwosentegegn1494 ደምሪኝ ውደ

    • @abdujamale5425
      @abdujamale5425 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zikramohammed1234
      @Zikramohammed1234 2 ปีที่แล้ว

      አዳሜ ወሬሽን አድምቂ የትግራይ ህዝብና ህወሀት መቼም አይረሱልሽም ነገር ሲረጋጋ እነሱን ማን ይችላቸዋል ታያላቹ ድሮን ሳይቀር አስገብቶ ዱቄት ያረግሻል የጊዜ ጉዳይ ነው ያኔ አብይ አስበላን አይሰራም

      ትጥቅ አትፍታ አማራ መሣሪያህን ቅበር በሃሃለለ ታሪክህ እንዳይቀበር መቼም ቢሆን ምዕራብውያኑ ዛሬ ያሣየናቸውን ድፍረትና ወኔ አየረሱትም ህወሀትን በደንብ አስታጥቀው ከዛ ትለበለቢያለሽ አዳሜ በአሁኑ አማራ ከታለለ እመኑኝ ለታሪክ አይተርፍም የጊዜ ጉዳይ ነው በእነሱ መካከል ክፍፍል የለም አውቀው ነው ተቃወሙ ተብለው አደባባይ የወጡት እንዲታመኑ ሁሉ ሲረሳ ኮንትሮባንድ እንደሆነ ጥርስ የነቀሉበት ነው 10አመትም ይሁን ከዛ በላይ አንገት ደፍተው ይቆዩና ከዛ ግን ስር ከሰደዱ በሃላ ይታያል ጉዱ አማራ ወሬህን አቁመህ የሁመራን መንገድ ጠብቅ መገንጠል መቼም አይቀርም ግን ወልቃይት ሁመራን ይዘው ነው።

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 ปีที่แล้ว +41

    ምን ግዜም 💪ኢትዮጵያ💚💛❤
    💪ኤርትራ🇪🇷 አንድ ነን🙏
    ሞት ለጠላቶቻችን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless you 🇪🇷❤🇪🇹

  • @ibrahimidris5914
    @ibrahimidris5914 2 ปีที่แล้ว +7

    Peace and prosperity to the people of Ethiopia and Eritrea.🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹
    The good news and for the sake of peace in our region, our common TPLF enemy is defeated in this war and will be disarm.
    Ethiopia and Eritrea will prevail. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yoniwedihager4785
    @yoniwedihager4785 2 ปีที่แล้ว +33

    We Eritreans want peace only ✅🇪🇷👈

  • @tesfalem6978
    @tesfalem6978 2 ปีที่แล้ว +3

    We are happy the agreement between two brothers Ethiopian peace of Ethiopia is the peace of Eritrea 🇪🇷

  • @samsongetachew2998
    @samsongetachew2998 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethio Eritrea Long Live.

  • @hanihani1500
    @hanihani1500 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ከማንም በላይ የኤርትራ ህዝብ እና መንግስት ይፈልጋል ህውሓት ትጥቅ ከፈጣ ካልሆነ ግን በመጀመርያ ለኢትዮጵያ ቀጥሎ ለኛ እረፍት ምሰጥ ጉዳይ አደለም 🇪🇷💪

  • @ዘረኝነት.ጥብናት
    @ዘረኝነት.ጥብናት 2 ปีที่แล้ว +6

    መሪያችን ጥበበኛነው ይችልበታል ሁሉንም. በአላህ ፍቃድ

  • @yeibiotekie314
    @yeibiotekie314 2 ปีที่แล้ว +23

    Peace is our first priority for all my Eritrean people now and always

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 ปีที่แล้ว +10

    ይቅናሽ እምየ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 ปีที่แล้ว +5

    እርትርዊያን እናመሰግናቸዋለን : ሁልግዜም እህት እገር ነሽ

  • @nohisack7796
    @nohisack7796 2 ปีที่แล้ว +16

    ከአሁን በሃላ የኢትዩ ኤርትራ ወዳጅነት ከፍ ባለ ይቀጥላል

    • @erey1307
      @erey1307 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏 yarglen geta

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 2 ปีที่แล้ว

    የኤርትራ መንግስትና ህዝብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ፍቅርና ሰላም እናመሰግናለን Eritrea people I love you Peace is our first priority for all my Eritrean people now and always

  • @seb_eyu_hager
    @seb_eyu_hager 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያውያን እንዳትሸወዱ ፡ እኛ ኤርትራውያን የ ጨለማ ዘመን የ ኢትዮጵያ ወዳጅ ነን ።
    ወዳጅ ብቻ ሳይሆን ኣጋርነታችን በደማችን እያረጋገጥን ህዝብ ነን ።
    በሰላሙ ጉዳይ ምንም ችግር የለብንም ።
    ስምምነቱ ኤርትራን እማይረብሽ ከሆነ ፡ እስኪ ዛሬ የተጓዝነው መንገድ ሰላም ለማስከበር ነው ።
    ትግራይ ያለ የማይታመን ነቀርሳ ሃገራችን መተንኮስ ዛሬም ከቀጠለ ግን፡ ጁንታን ለማስወገድ ትግራይ ይቅር ሲኦል ብንገባ እንኳን ልትገረሙ ኣይገባም ።
    እኛ ኤርትራውያን መለያችን ብሄራዊ ኣንድነት ስለ ሃገር ነው ።
    መልካም የሰላም ጉዞ ወንድማሞች

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤርትራ በጭንቅ ቀን ከአገራችን ጎን በጽናት የቆመች እውነተኛ ወዳጃችን ወንድም ሕዝብ ናቸው
    ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ህዝቦች

    • @jamalahmed6124
      @jamalahmed6124 2 ปีที่แล้ว +1

      ቱልቱላ

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jamalahmed6124 👉 Atekena 👉🇪🇷💞🇪🇹

  • @ibrahimsiraj9906
    @ibrahimsiraj9906 2 ปีที่แล้ว

    Eritrean for Eritrean and peace is good tnks.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +2

    Eritrean are our brothers and sisters ❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️💯🫶we love them and support each other’s

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እንፈልጋለን ወያነ ግን ይታመኑም

  • @elyagebru6723
    @elyagebru6723 2 ปีที่แล้ว

    Selam Selam jgnna serawiten 🎈🇪🇷❤️✌️❤️✌️🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹

  • @alganeshmedhanie4775
    @alganeshmedhanie4775 2 ปีที่แล้ว +5

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Yared1988
    @Yared1988 2 ปีที่แล้ว +2

    Peace for east africa🇪🇹🇪🇷🇰🇪

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +4

    ዕርቅ ሲወርድ የተናደዱ ሰዎች ግን ገርመውኛል:: የኛ እርስ በርስ መተላለቅ ለነሱ እንጀራ ከሆነ ይገርማል:: ስንዋጋ አይዞህ እያሉን ስንታረቅ ግን እንዴት ተዋጉ እንጂ ይሉናል::

  • @alazarhabte4670
    @alazarhabte4670 2 ปีที่แล้ว

    Peace is significant for both countries. Peace and prosperity are a great cooperations among two nations. Love and peace for Eritrea and Ethiopia.

  • @aradomweday9922
    @aradomweday9922 2 ปีที่แล้ว +4

    Eritrea wish and want peace in East Africa. The boarder issues President Abi Ahmed clarified as we accepted the boarder ruling. Done. 🇪🇹 will never question boarder respect by both nations. 🇪🇷 and 🇪🇹 have many resources need to share by signed treaty and agreement. God bless look forward to have peace and prosperity 🙏🌺❤🌺

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 ปีที่แล้ว

    awesome information!
    💪

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +47

    ኤርትራ ከማንም በላይ ሰላም ፈላጊ ሃገር ናት የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ሃገር ናት ጁንታው ነው ኤርትራን እየተነኮሰ የነበረው ሲቀጥል ባድሜ የኤርትራ መሬት ነው።

    • @erey1307
      @erey1307 2 ปีที่แล้ว

      Feth yalew sew ayehu 🤩

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@erey1307 ደምሪኝ ውደ

    • @ስደትአይኑይጥፋ-አ1ዸ
      @ስደትአይኑይጥፋ-አ1ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @afro kemekem ምን ያክል የደነዘዝክ እና የተዝረከረክ መሆን ባደባባይ አታሳይ ኤርትራ መቼም የኢ/ያ ባለውለታ ሆና አታውቅም ጁንታው ምንም ቢሆን ኢ/ያዊ ነው የሆንክ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳ ነገር ነህ እናንተን ይዘን እንዴት ነው ወደፊት የምንሄደው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ስደትአይኑይጥፋ-አ1ዸ አንተ ውለታ መቼ ታውቃለህ ከሃዲ ባንዳ ነህ የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት እና ህዝብ በክህደት እየወጋህ እንደት ኢትዮጵያዊ ልትሆን ትችላለህ? ዜግነት ማለት ምን እንደሆነ የማታውቅ አለሎ ራስ ነህ

    • @Zikramohammed1234
      @Zikramohammed1234 2 ปีที่แล้ว

      አዳሜ ወሬሽን አድምቂ የትግራይ ህዝብና ህወሀት መቼም አይረሱልሽም ነገር ሲረጋጋ እነሱን ማን ይችላቸዋል ታያላቹ ድሮን ሳይቀር አስገብቶ ዱቄት ያረግሻል የጊዜ ጉዳይ ነው ያኔ አብይ አስበላን አይሰራም

      ትጥቅ አትፍታ አማራ መሣሪያህን ቅበር በሃሃለለ ታሪክህ እንዳይቀበር መቼም ቢሆን ምዕራብውያኑ ዛሬ ያሣየናቸውን ድፍረትና ወኔ አየረሱትም ህወሀትን በደንብ አስታጥቀው ከዛ ትለበለቢያለሽ አዳሜ በአሁኑ አማራ ከታለለ እመኑኝ ለታሪክ አይተርፍም የጊዜ ጉዳይ ነው በእነሱ መካከል ክፍፍል የለም አውቀው ነው ተቃወሙ ተብለው አደባባይ የወጡት እንዲታመኑ ሁሉ ሲረሳ ኮንትሮባንድ እንደሆነ ጥርስ የነቀሉበት ነው 10አመትም ይሁን ከዛ በላይ አንገት ደፍተው ይቆዩና ከዛ ግን ስር ከሰደዱ በሃላ ይታያል ጉዱ አማራ ወሬህን አቁመህ የሁመራን መንገድ ጠብቅ መገንጠል መቼም አይቀርም ግን ወልቃይት ሁመራን ይዘው ነው።

  • @ruthfesshaye3978
    @ruthfesshaye3978 2 ปีที่แล้ว

    Eritrea 🇪🇷 is a sovereign country never give up no more Junta and no more pocket money for the activist .

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    Selam lethiopa selam laretera

  • @aemuasfaw2433
    @aemuasfaw2433 2 ปีที่แล้ว +22

    ኤርትራን አትኳት ምርጥ የኢ/ጲያ ወዳጅ ናት።

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት: ነው::ኤርትራ:የኢትዬዽያ: ወዳጅ: ሀገር: ኛት:: ከእግዛቤሄር: ጋር: በመሆን::🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇦🇿🇦🇿🇦🇿

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ያልከው::❤
    ዳግመኛ ኢትዮጵያውያንና
    ኢርትራን ማጣላት አትቹሉም::
    💚💛❤️➕🇪🇷🟰💞💞💞

  • @mnlu
    @mnlu 2 ปีที่แล้ว +1

    good

  • @emamseid8991
    @emamseid8991 2 ปีที่แล้ว

    የኤርትራ ህዝብና መንግስት በጣም ነው የምናመሠግነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @elyagebru6723
    @elyagebru6723 2 ปีที่แล้ว

    God beelss jou 🇪🇹❤️🇪🇷✌️✌️

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉር ሠንጣቂዎች እባካችሁን ሠላም ስጡን። ከኤርትራ ጋር ልታጣሉን አትሞክሩ። የክፉ ቀን ወዳጃችንን ምን ጉዜም አንረሳም።

  • @ahmednkamal2949
    @ahmednkamal2949 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ወንድሞቸችን ነቻዉ ማቼም ኤርትራ ለኛ ክፈ የምማኙት አደለዉም

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 2 ปีที่แล้ว +21

    ፋታ ምነው የ ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ፎቶ ብትቀይረው ስንት የሚያምር ፎቶ ባልጠፋ ?
    የግሌ አስተያየት ነው::

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @diary4991
      @diary4991 2 ปีที่แล้ว +3

      ምንም ችግር የለም ኤሱ ከአለም መሪዎች
      መልክ 1
      ጅግንነት 1
      ለፍቅር 1❤
      ምንም ጎደሎ የሌለው መሪ እግዚአብሄር
      ክብርና ፀጋ የሰጠው ኩሩ መሪ
      ካተ በፊት እኔ የሚል ህዝብ ያለው 💖👑💚♥️💛💙🇪🇷

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 2 ปีที่แล้ว +1

    Good explanation Eritrea is always smart and stand with fact This important for all east Africa. The only problem is America

  • @brhanebr9990
    @brhanebr9990 2 ปีที่แล้ว +13

    ኤርትራ ሁሉ ግዜ ሰላም ነው ምትፈልግ

  • @ethiodagim1651
    @ethiodagim1651 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ኤርትራ ነች / ኤርትራ ኢትዮጵያ ነች ።

    • @yoniyoni8714
      @yoniyoni8714 2 ปีที่แล้ว +1

      dear Ethiopian brothers and sisters we are neighbors we can grow together but we have our own land peace forever selam le eritrean selam le Ethiopian

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 2 ปีที่แล้ว +5

    ህወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አንድ ፓርቲ ነው ኤርትራ እራሷን የቻለችው አንድ ልዑላዊ መንግስት ናት ኤርትራ ግንኝነቷ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ክልላዊ ባለ ስልጣናት ጋር አይደለም ፡ ኤርትራ በምንም ዓይነት መስፈርት የሰላም ድርድር አካታች ልትሆን አትችልም ፡ ኤርትራ የሰላም መፍትሔ እንጂ የሰላም ስጋት አትሆንም አልነበረችም ፡ጠላት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም እና አንሰማችሁም

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @freweynimossazghi4059
    @freweynimossazghi4059 2 ปีที่แล้ว

    እንኝየ አርትዊ ነይ ሰላም፡ከኛ በላ ምፈልግ ኣካል የለም ከህወሓት ጋር ግን፡ዓቢ ጥንቃቅየ ኣስፈላጊ ነው ነዚ ኣይታመኑን።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว

    ኤርትራም ኢትዩጵያም ጥንቃቄ የውጭ ጠላት ደስ እንዳይለው ጥንቃቄ በጣም አስፈላጊ ነው

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 ปีที่แล้ว +8

    ማንም ምንም ይበል ከቻለም ያሟርት ኢትዮጵያና ኤርትራን ሊለያይ የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሀይል የለም ምክንያቱም አብረው ደም አፍስሰዋል ፣ተሰውተዋል በደም የተሳሰረን ግኑኝነት ማን ይነካል ?ከዚያም ውጪ አብያችንና ኢሶ በውይይት ይቋጩታል ።

    • @yoniyoni8714
      @yoniyoni8714 2 ปีที่แล้ว

      Thanks our Ethiopian neighbors we need peace forever selem le jegna hezbi Ethiopian selam le jegna hezbi eritrean

    • @Zikramohammed1234
      @Zikramohammed1234 2 ปีที่แล้ว

      አዳሜ ወሬሽን አድምቂ የትግራይ ህዝብና ህወሀት መቼም አይረሱልሽም ነገር ሲረጋጋ እነሱን ማን ይችላቸዋል ታያላቹ ድሮን ሳይቀር አስገብቶ ዱቄት ያረግሻል የጊዜ ጉዳይ ነው ያኔ አብይ አስበላን አይሰራም

      ትጥቅ አትፍታ አማራ መሣሪያህን ቅበር በሃሃለለ ታሪክህ እንዳይቀበር መቼም ቢሆን ምዕራብውያኑ ዛሬ ያሣየናቸውን ድፍረትና ወኔ አየረሱትም ህወሀትን በደንብ አስታጥቀው ከዛ ትለበለቢያለሽ አዳሜ በአሁኑ አማራ ከታለለ እመኑኝ ለታሪክ አይተርፍም የጊዜ ጉዳይ ነው በእነሱ መካከል ክፍፍል የለም አውቀው ነው ተቃወሙ ተብለው አደባባይ የወጡት እንዲታመኑ ሁሉ ሲረሳ ኮንትሮባንድ እንደሆነ ጥርስ የነቀሉበት ነው 10አመትም ይሁን ከዛ በላይ አንገት ደፍተው ይቆዩና ከዛ ግን ስር ከሰደዱ በሃላ ይታያል ጉዱ አማራ ወሬህን አቁመህ የሁመራን መንገድ ጠብቅ መገንጠል መቼም አይቀርም ግን ወልቃይት ሁመራን ይዘው ነው።

    • @yoniyoni8714
      @yoniyoni8714 2 ปีที่แล้ว

      @@Zikramohammed1234 😂🖐

  • @algh2751
    @algh2751 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉስ፣እግዚያብሄር፣ምንቸገረው፣አንድ፣ኢትዮጵያ፣ቢያረገን፣እስካሁንም፣ያስደፈረን፣ወደፊትም፣የሚያስደፍረን፣ጁንታ፣ነው።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว

    ህገ መንግስቱ ና ስምምነቱ አማራን አይወክልም ገዳይ ነው ታድያ አማራ ኢትዮጵያዊ አደለም ልትሉን ነወይ ምድረ ገዳይ አስገዳይ

  • @yoditaodita9520
    @yoditaodita9520 2 ปีที่แล้ว

    Ertrawyan hulugze y a Ethiopia slam Enfalgalan

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰላማችን እንቅፋት ወያኔ ነበር አሁን ሞተ ሸኔም ይቀጥላል ።።።።።።ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራ የክፉ ቀን ደራሻችን ናት ህወሓት ሰሜንእዝን ባጠቃ ሠአት መከላከያዎቻችንን እርቃናቸውን ወደኤርትራ በሄዱ ሠአት አልበስውና ተቀብለው የተንከባከቧቸው ኤርትራዎች ናቸው ባለውለታችን ናቸው ደግሞ ሠላምን የማይፈልግ ሠይጣን ብቻ ነው

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 2 ปีที่แล้ว

    አማራ እና ኤርትራ መካከት ነበረባቸዉ በስምምነቱ ስላልሆነ ኤርትራ ከአማራ ጋር ሆና እራሷን መጠበቅ።

  • @hailombanteyergaamaha1146
    @hailombanteyergaamaha1146 2 ปีที่แล้ว +1

    Eritrea for sure supports the peace treatment because it made tplf drop the basic tennets that make tplf and now it is different: accepted Ethiopian sovereignty and territorial integrity; agreed to disarm itself and the reinstatement of a provisional administration and conducting of election in Tigray.

  • @shola9388
    @shola9388 2 ปีที่แล้ว

    🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️🧘‍♀️

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    We need pease live cEthiopia alon.

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ አሜሪካ አትበል ሰነፍ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷😍🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷😍🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹😍
    ከማንም በላይ ሰላም እንፈልጋለን እኛ ኤርትራውያን አበረን የተዋጋን አብረን የሰራን ባሕር በነጻ ተጠቀምቦት እኛም እንድንጠቀም ሕወሐት ከመጣ ጀምሮ በኤርትራ ላይ ልክ እንደ አሜሪካ እና ሌሎች ገጂ ሃገሮች ሁሉም አፍሪቃ ሊቆጣጠሩት ኖው የፈለጉት ሕዝባቾውን ያልተቆጣጠሩት ከፈለጋቹ እንደ እስራኤልና ፍልስጤም ዶባችን እንዝጋ ምንም ጸብ ክርክር አያስፈልገንም ከነዚህ እባቦች ኢትዬጵያ አንዲት 🇪🇹 ባንዴራ መኖር አለባት
    ያ ኦነግ ሸነግ ሸነግ የሚባል ድዓሽ ለኢትዬጵያ ብሃላም በጣም ሰበበኛ አጥቂ ሽፍታ ሊያደርጉት ኖው ሕወሐት ጌና የሰላም ድርድሩ አልተዋጠላቾውም ዲያስፈራዎች እኔ ቡዙ ነገር ኖው ያየሁት በሰራዊት እያለሁ ከሃላ ሆኖው ግባ እያሉ ኖው ያስጨረሱዋቾው ምስኪኖች ወታደሮች

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 2 ปีที่แล้ว

    Eritrea wants peace u have seen these MEZGEROCH Tplf the last 30years they put us backward BUT Eritreans we love our country And our people we stick together we will continue our people sacrificed their lives we will be with our government and our people so woyanes or rezerag leave us alone. God bless 🇪🇷 and 🇪🇹 . With peace in our future we Eritreans and Ethiopians will be the most prosperous and peaceful country 🙏 😌 😊 ❤️ ☺️ ✨️ 🙏

  • @abatu655
    @abatu655 2 ปีที่แล้ว

    በኤርትራ የወልቃይት ጉዳይ ቀይ መስመሯ ነው።

  • @worldvideocollection3372
    @worldvideocollection3372 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @Hana-gj6ly
    @Hana-gj6ly 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ የመግስት ደጋፊ በዋላ ይቆጭሀል

  • @weyneshtsherif2192
    @weyneshtsherif2192 2 ปีที่แล้ว

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤርትራ ስጋት የሚባል ነገር.የላትም

    • @yared928
      @yared928 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት?

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

    erteriya yeceneqe geza derasacene😍😘 endatalene

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 ปีที่แล้ว

    አቦይ እኛ የሰሜን ሰዌች ካሁን ብኃላ በውጪም በውስጥም ያለን ህዚቦች ከመጥፍታችን በፌት አንዲ የሚያርገንን ነገር ፈጥርን ባንዲ ላይ መቀሳቅስ አለብን ያለብን ችግር የህልውና ጉዳት ነው የወያኔ ልጆች የሻገተ ጪንቅላት ስላላቸው ህዚቡ አያምናቸውም አሁን የአማራ ህዚብ የሚያምነው የኤርትራን ልጆች ነው

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇷❤️🇪🇹🙏🙏

  • @cnne5932
    @cnne5932 2 ปีที่แล้ว

    ኢሳያስ መርዝ ነው በኢትዮጵያ ጉዳይ አይመለከተውም ባድሜን ወዶ ሳይሆን በግድ ይለቃታል

  • @solomonkidane8494
    @solomonkidane8494 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈታዎች፡ ስለ ዘገባው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ፡ ለምንድነው ይህንን የፕ/ት ኢሳያስ ፎቶ ሁል ግዜ የምትጠቀሙት? ያሳዝናል።

  • @ngusja8300
    @ngusja8300 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ይሔ መገለፅ ካለበት በብልፅግና እና በወያኔ መሀል እርቅ ተፈፅሟል ተብሎ ይገለፅ ከዚህ ውጪ ወደውጪ ስትጣሉ ድረሱልን ኡኡኡኡኡ ስትታረቁ ቤት ዘግታችሁ ስለሆነ አይመለከተንም
    በኛ ቁስል ላይ ጨው መነስነስ አይቻልም።

  • @berhehabteweld4206
    @berhehabteweld4206 2 ปีที่แล้ว

    Tigire teshenifowal Eritrea ashenifalech, juntaw Eritrea getaw endehonech betegibar aytotal arat netib.

  • @wendetemesgen1205
    @wendetemesgen1205 2 ปีที่แล้ว

    Jesus.. Lij

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 ปีที่แล้ว +1

    The poll, how come, Ethiopia,the country used to advise other countries how to establish peace, to become independent, etc. Today, today, Ethiopia going from country to country looking for advice how to have peace for it's citizens ???, Do the Ethiopian intellectuals feel about this ??? After all, the rule of law and Justice are one mother for peace !!!

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 2 ปีที่แล้ว

    ከእንግዲህ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ትሆናለች የመትሉ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yoniyoni8714
      @yoniyoni8714 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 keep drumming we know junta can write amhric so eritrean nezelalem ketnber eya selam le eritrean selam le Ethiopian buy junta

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 ปีที่แล้ว

      ቆንዳፍ ከማጣላት ሌላ ስራ የላቹም ዓጋመ🤮🤮🤮

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 2 ปีที่แล้ว +4

    እናንተም ነገሮችን ለማርገብ ሞክሩ።

    • @samsongetachew2998
      @samsongetachew2998 2 ปีที่แล้ว

      ማን ወጠረው ሰላም ሲባል ምነው ተጨነቅክ

    • @Zikramohammed1234
      @Zikramohammed1234 2 ปีที่แล้ว

      አዳሜ ወሬሽን አድምቂ የትግራይ ህዝብና ህወሀት መቼም አይረሱልሽም ነገር ሲረጋጋ እነሱን ማን ይችላቸዋል ታያላቹ ድሮን ሳይቀር አስገብቶ ዱቄት ያረግሻል የጊዜ ጉዳይ ነው ያኔ አብይ አስበላን አይሰራም

      ትጥቅ አትፍታ አማራ መሣሪያህን ቅበር በሃሃለለ ታሪክህ እንዳይቀበር መቼም ቢሆን ምዕራብውያኑ ዛሬ ያሣየናቸውን ድፍረትና ወኔ አየረሱትም ህወሀትን በደንብ አስታጥቀው ከዛ ትለበለቢያለሽ አዳሜ በአሁኑ አማራ ከታለለ እመኑኝ ለታሪክ አይተርፍም የጊዜ ጉዳይ ነው በእነሱ መካከል ክፍፍል የለም አውቀው ነው ተቃወሙ ተብለው አደባባይ የወጡት እንዲታመኑ ሁሉ ሲረሳ ኮንትሮባንድ እንደሆነ ጥርስ የነቀሉበት ነው 10አመትም ይሁን ከዛ በላይ አንገት ደፍተው ይቆዩና ከዛ ግን ስር ከሰደዱ በሃላ ይታያል ጉዱ አማራ ወሬህን አቁመህ የሁመራን መንገድ ጠብቅ መገንጠል መቼም አይቀርም ግን ወልቃይት ሁመራን ይዘው ነው።

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 2 ปีที่แล้ว

    Eritrea 🇪🇷 kemanim belay selamun tfelgewalech yaw ye juntawun wegeb sebrawalechna.

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የበቀሉ ሽብርተኛ ቡድን ጋር ምንም አይነት ድርድር የማድረግ መብትም አይኖራትም::

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 2 ปีที่แล้ว

    100% ኤሪትራ የኤሪትራ ህዝብ ሰላሙን ይደግፋል ከትግራይ ህዝብ ጥላቻ የለኑም የኛ ጥላቻችን ከወያኔ እን አይዞህ ባዮች እንጂ
    ወደሃላ መለስ ስንል የኤሪትራ ፕሬዚደንት ለወያኔ
    መሪ ለምን ለጣርነት ትዘጋላቹ እሱ የኛ ጉዳይ ነው ብሎ መለሰ ከዛ ቡዙ ችግር
    ፈጠሩብን በአሰመራ ፈንጅ መቅበር መሪዎች የግድያ
    ሙከራ አደረጉ ሰለአመናቸው ታድያ 3 እስኪመታህ አትጠቤቀውም
    የትግርይ መሪዎ እንበል
    እንጂ ሁሉም ኤሪትራዊ
    ማጥፋት ነው ዓላማቸው
    በዘመነ ደርግ ምንም ጥፋት ሳይኖራቸው ሲገድሉ
    ሲይስገድል እየጠቁሙ ብዙ ወጣት ወበረሃ ወደ ስደት
    አመራ በነሱ ሰለዚህ መቸም
    ቢሆን አናምናቸውም ኤሪትራ ባልፈፀመቹ መወንጀል ነው ሥራቸው

  • @ethioselam1105
    @ethioselam1105 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ባለው ሁኔታ፤ ኤርትራና ኢትዮጵያን በሚመለከት፤ ክህደት ይመጣል ተብሎ የሚገመተው ከኤርትራ ይልቅ ከኢትዮጵያና ህወሀት ቡክል ነው፡፡

  • @ww1075
    @ww1075 2 ปีที่แล้ว +2

    Sma ante ye president Eseyas Foto lemn kfu adrgachu tletfalachu endesu melk yelachu

  • @libyabrak6292
    @libyabrak6292 2 ปีที่แล้ว

    ደደቦች ናቸው ጠላታቸው አታውቅም ኤርትራ የታሪክ ጠላቶቻችን ናቸዉ

  • @belyeassefa1440
    @belyeassefa1440 2 ปีที่แล้ว

    ካካካካካካካካካካካkkkkikikikikikikiki ልፈታላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @Danny-pk6ht
    @Danny-pk6ht 2 ปีที่แล้ว

    ኤርትራ ማንም ለፈለፈ ብላ አትለፈልፍም እኛ በ ማውራት አናምንም መጀመሪያ እንታዘባለን ከዛ መልስ ሚያስፈልግ ከሆነ መልሱን እንሰጣለን ልክ ለ ወያኔን ስንት አመት ታግስን እጁን ሰጥቶ ብቃኝ እንዳስባልነው ደቡብ አፍሪካ ላይ ማለት ነው በ ትግርኛ "ኣቅሊ" እንለዋ። ትእግስት ማለት ነው

  • @sabanega4857
    @sabanega4857 2 ปีที่แล้ว

    Viva Viva tdf belom congratulations viva tdf❤❤🎉🎉

  • @amazing8987
    @amazing8987 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gebreabnegasi2829
    @gebreabnegasi2829 2 ปีที่แล้ว

    ድንበር የደፈረች፡ የኣየር ክልል ጥሳ የገባች ኢትዮጵያ በውስጣዊ ሽግር ስትናወጥ የደፈረች ሱዳን ነች ችግር የሎውም ጌታቾው ብረሩም ቢገባ ደስ ይለን ነበር ያሎው ተመትታ የወደቀች የ ኢትዮ ኤየር ክልል በሱዳን ስትገባ ኪ ኖው ያ ግልጽ ኖው ኣይዞዋቹ ኩናቱ ከ ኣመሪካ፡ኤውሮጳ፡ሱዳን ፡ግብጽ ፡ኦነግ፡ህወሓት ገጥሞ ኣሸናፊ ሆኖዋል ኢትዮ፡ኤሪ ወደፊት በ5ማርሽ

  • @anniefarradeche1984
    @anniefarradeche1984 2 ปีที่แล้ว

    Bv bbun

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 ปีที่แล้ว

    ኤርትራ ለኢትዮጲያ ወዳጅ ነች
    ብዙ ቢያወሩም ሼረኛ ወሬኞች
    በቃ አለቀላቸው እነኝህ ለቃቃሚዎች
    ምድረ አክቲቨስት መሠሪ ምድረ ደም መጣጮች
    ቃለብ የሚሠፈርላቸው አይጠግቡ አሳማዎች
    የህወት ጀሌዎች ጨካኝ ዘረኞች።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    Ertra menagabat be Ethiopia

    • @Sulullta
      @Sulullta 2 ปีที่แล้ว

      ጥምር ጦሩ ማንም በማይመክተው አቋም ተስማምቶና ተከባብሮ የጋራን ጠላት በማውደም አቻ ያልተገኘለት ሀይል ነው።💪🇪🇷🇪🇹💪

    • @angeln9985
      @angeln9985 2 ปีที่แล้ว

      @@Sulullta Eritra le werari hayl yematmech hager nech.

    • @Sulullta
      @Sulullta 2 ปีที่แล้ว +1

      @@angeln9985 exactly Angel haftey 💪🏿🇪🇷💪🏿🇪🇷💪🏿🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿🇪🇷💪🏿🇪🇷

  • @milkommedia4020
    @milkommedia4020 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ጋር በራሳቸው ፈቃደኝነት በሪፈረንደም መልሰው የሚቀላቀሉበት ጊዜ አሁን ነው ።አስቡበት ወደእናታችሁ ቤት ተመለሱ 👌✌️

    • @matyas9926
      @matyas9926 2 ปีที่แล้ว +1

      No No

    • @seb_eyu_hager
      @seb_eyu_hager 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ እኔ ኤርትራዊ ነኝ
      ነገር ግን ኣንቺ እምትዩ ኣስፈላጊ ኣይደለም ፡ በ ሁለት ሃገር ሆነን ኣንድ ማንነት ሂዘን እንድንቀጥል ሚከለክለን የለም ።
      100 ሺ መስዋእትነት ለከፈለ እና ሃገር የገነባ ህዝብ፡ ኤርትራ ሃገር ኣይደለችም ማለት በጣም ይከብዳል ። ደሞ ደምነት ቀስቃሽ ነው ።
      የ ኤርትራ ህዝብ ስነልቦና ማወቅ ኣለብሽ
      ተባረኪ።

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      @@matyas9926 ደምሪኝ ውደ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@seb_eyu_hager ትክክል ባላችሂበት ሰላማችሁ ይብዛ ደምሪኝ ውደ

    • @matyas9926
      @matyas9926 2 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ Eshi

  • @memaroma1230
    @memaroma1230 2 ปีที่แล้ว +3

    We know who you are you are against peace find different Job we need peace you bring negative news .

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 ปีที่แล้ว

    አስቀያሚ ወረኛ ❗️❗️❗️❗️❗️ እዚያ ስራ ፈት አሮጊቶች ድምጽ ይዝሀ ዝቃጭ ወሬ ይዘህ ህዝብን ትረብሻለህ

  • @ሀፍታሙኣብርሃኣማረ
    @ሀፍታሙኣብርሃኣማረ 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ አህያ አማራ የ ትግራይ ሕዝብ መቸም ኣይሸነፍም ፈታ ደይልይ ስንት ለፈለፍክ