ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ETHIOPIA MINSKO 2008

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2010
  • ETHIOPIAN MUSIC AZMARI

ความคิดเห็น • 220

  • @metadel2167
    @metadel2167 5 ปีที่แล้ว +23

    "በክላሽ ብትመታው እዳው ብዙ ነው
    በለው በስኪርቢቶ ሰንበር በሌለው!" በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ሳይማሩ የሚያስተምሩን የትምህርት አስፈላጊነት የተረዱ ወላጆቻችን ናቸው። አዝማሪ አትናቁ ሰዎችየ በጣም ሙህሮች ናቸው ጥበብኞችም።

    • @pididiylengmedudi1826
      @pididiylengmedudi1826 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu ปีที่แล้ว

      በጣም ብሰማቸው አልሰለችም ሚስጥሩ መቼም ለተረዳ ዋዋዋ ነው የአአ ተወላጅ ከራሻ

  • @roozroooz7979
    @roozroooz7979 5 ปีที่แล้ว +8

    እዉነትህ ያገሬ ልጅ ሳይነኩት አይነካም አበሳና ትግሬ

  • @ashenafihailekiros16
    @ashenafihailekiros16 4 ปีที่แล้ว +3

    keep it up bro i love so much azmari singers am from tigray

  • @mogosmogos5631
    @mogosmogos5631 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውንት ሙዚቃ ማልት ማሲቆ ክራርና ከብሮ። ውሽንት ነው.ሊስሙ ሚገባቸው። ቃና ያላቸው ደስ ሚያሰኙ። ሙዚቃ። ናቸው። በሀገራችን ይበልጥ በዚህ ሙዚቃዎች። ብንጠቁም። ጥንታዊቶአን ኢትዩ እንደሆነች የግል ሙዚቃ ዕቃዎች እንዳሉን እንናገራለን .

  • @user-iy6rp2rz5i
    @user-iy6rp2rz5i 6 ปีที่แล้ว +32

    እስኪ አትሳደቡ ብሄርን ከብሄር መለያየ ጠባብ ነት ነው
    አንድ የኢትዮጵይ ህዝብ ነን ።።።

  • @user-et2bt6ry8n
    @user-et2bt6ry8n 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ከሂወቴ በላይ የምወደው አጎቴ ማስቆ እና ዋሽት በጣም ይወድ ነበር የኔ ውድ አጎቴ ዘላለም ኑርልኝ

  • @merkoganegi356
    @merkoganegi356 5 ปีที่แล้ว +2

    ኮመንቶች ትግሬ አማራ አትበሉ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን ዘር ለገበሬ ነው one love Ethiopia 💚💛❤

  • @user-yr1xf1ue4g
    @user-yr1xf1ue4g 5 ปีที่แล้ว +11

    እደው ጥሎብኝ ማሲቆ እወዳለሁ እኛ ቤት አዝማሪ ሲመጣ ቶሎ አለቀውም ነበር አይይይይይ

  • @user-mq5ci8ix2v
    @user-mq5ci8ix2v 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራለህ ቀጥልበት ወድጀዋለሁ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +71

    ኦፍ ማሠቆ ሥሠማ ሆዴ በጣም እረበሻል እንባ ይተናነቀኛል

  • @UserB721
    @UserB721 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ድምጹ በጣም ያምራል ውድ ሚዲያው አቅረቡት

  • @aliabeebe5467
    @aliabeebe5467 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመችህ መሲቆ ዉስጤ ነዉ ሸበል ሸበልየ አለ

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ነው ማሲንቆ ውስጤዋ

  • @NameName-sg4us
    @NameName-sg4us 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሲቆ እና ዋሽት ስሰማ ሆዴ ይረበሻል ትዝታ ይመጣል ውይይይ ስዴት

  • @asmareasres9951
    @asmareasres9951 6 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ሚገርመኝ ሁሉም የአንድ ሀገር ልጆችን እና ለምንድን ነው እንደዝህ ደካማ የሆንነው በሀሳብ አንተ ጎንደሬ፣ አንተ ትግሬ፣ አንተ ኦሮሞ ይሄን ማለቱ ለምን አስፈለገ?? እንደዚ አይነት አስተሳሰብ እኛ ወጣቶች ካልቀየርን ማን ይቀይረው?

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል የጠላሁት ነገር ቢኖር ዘርኝነት🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @awetselemun5238
      @awetselemun5238 5 ปีที่แล้ว

      ልክ ብልሃል ውንድም

    • @user-pg3qr7xf8z
      @user-pg3qr7xf8z 5 ปีที่แล้ว

      የእዉነት ትክልልልል ማሰተዋል ይሰጠን

    • @ermiyasdegife9471
      @ermiyasdegife9471 5 ปีที่แล้ว

      ye manm gimatam koshasha leamara yhe mikir aymetinewm ok amara beyebotaw sitaredi minm yemaysemah amara nefshin aymarew keamara wchi yalehi degimo gize lekulu biluwali chawww

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 4 ปีที่แล้ว +1

    የጨነቀዉ እረጉዝ ያገባል ሆና ሀገራችን ትሩ ነገር ይግጠምሽ እኔ አሳዘከኝ

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ነዉ 👍👍👍👍👍

  • @user-zu7zw5sl2y
    @user-zu7zw5sl2y 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝ አለኝ
    ለምለሚቱ ሀገሬ ወሎ
    ግን ሳይነኩት አይነካም ነብርና ትግሬ ሆ አላልክም .
    ሁሌም መኸር ሲሆን ቤተሰባቸውን ስብስበው ነበር እሚመጡ ትግሬዎች
    ደረቆች ናቸው
    አንድ ጊዜ እጀራ አምጡ አሉ አያቴ ነፍስሽን ይማረው ኡፍፍፍፍፍፍ
    አያቴ ሰጠቻቸው በልተው ሲጨርሱ እርጎ አምጭ አሉ የለም አልናቸው ቅቤ አለ እርጎ ግን የለም ስንላቸው ስድብ ጀመሩ ግን ግርም እሚሉኝ ሰው ሊለምን ወቶ ምን ያሰዳባቸውል ጉድ እኮ ነው
    አማራ ለምልሚ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሞጣ. ነው የተባለው ስውየ ነው ሴያምር ማሻአላህ አቤት ቅንብር

    • @GgGg-hg7oo
      @GgGg-hg7oo 2 วันที่ผ่านมา

      አወ

  • @womenumehari3370
    @womenumehari3370 ปีที่แล้ว

    ይህ ነራገር ህዝብ ዕኮ ነው በመሠረታት ሀገር እየተገደለ እየተሣደደ እንዲሁም ሁሌም ችግር ውስጥ እንዲኖር እየተደረገ ያለው። ፈጣሪ ሆይ ድረስልን

  • @naimaanam8769
    @naimaanam8769 5 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አጠገቡ ያለዉ ከፈዉ ኧረ አለቀስኩ እኔ መቸ ነዉ የሚሞላዉ😢😣😣😣😢😢😢😢

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y 4 ปีที่แล้ว

      አይኑ አይኑን እያየሁ እጎኑ ያለው ሰውየ አሳዘነኝ

    • @naimaanam8769
      @naimaanam8769 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እፉፉፉፉ😭😭😭

  • @daynghitlife1232
    @daynghitlife1232 5 ปีที่แล้ว

    I from ethiopia Axum. Amhara mondèmche.

  • @user-fk7is3be4i
    @user-fk7is3be4i 4 ปีที่แล้ว

    አይይ ትዝታ ውይይይ እምዬ ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛው

  • @seidmahummed528
    @seidmahummed528 5 ปีที่แล้ว +4

    ትግራይ እንደለመናችሁኑሩ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እስኪአትሳደቡ ታው ግን ፍቅርነው መጨረሻው የሚምር ጠብደው ዋጋውንእናቃለን ካጎረቤት

  • @user-of8cc6zf2j
    @user-of8cc6zf2j 8 ปีที่แล้ว +5

    Gondar l miss u

  • @getawayemekonen1741
    @getawayemekonen1741 6 ปีที่แล้ว

    Y azmari yagegnut wede Lasta Lalibela Sekota meged New yzare 10 amet. Eyza gize mekinatachen tebelashetew Neber ena b agatami lidjn agichen Neber.

  • @user-dj1fi8sv3k
    @user-dj1fi8sv3k 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክል ኣምበሳ ና ትግራዋይ ሳይነኩ ት ኣይነካም

  • @user-pc2xe2go5l
    @user-pc2xe2go5l 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይሻለኛል አይይይይ አሁንስ እደውም ስደት መሮኛል ኢትዮጵያ ናፍቆኛል
    የማለቅስበት ስበብ ነው የፈለኩት

  • @ethsam4930
    @ethsam4930 8 ปีที่แล้ว +1

    Thanks guys! He's awesome

  • @habibhabib-xv6yc
    @habibhabib-xv6yc 4 ปีที่แล้ว +5

    Everything he said was about wisdom, knowledge, school, education. I think he feels sad not getting the chance to go to school.

  • @user-iq9pj1vn3m
    @user-iq9pj1vn3m 7 ปีที่แล้ว

    እረ ወየው አዝማሬ ሥሰማ ሆደ ይብሠኛል ኧረ ኡፍፍፍፍፍ

  • @kifletechnotube5836
    @kifletechnotube5836 5 ปีที่แล้ว

    betam des yilal denbegna hugnalehu enantem denbegna hunu. Thanks

  • @user-fm2wy1zr8b
    @user-fm2wy1zr8b 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ትዝ አለኝ ልጅነቴ ትግሬዎች ወሎ የሚመጡበት ዘመን በሰኔ እህል ስንወቃ ብቅ ይላሉ ካልሰጠናቸው ይሳዴቡ ነበር🤣🤣☝️

    • @jamaljamal5203
      @jamaljamal5203 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @mehalima5774
      @mehalima5774 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል 😂😂😂😂😂

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክእውነትብንነው

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ማሲነቆ ውስጤነው

  • @awetselemun5238
    @awetselemun5238 5 ปีที่แล้ว

    ኣቤት መሰንቆ ሥሰማ እምሮየን ደስ ይለኛል ንሩልኝ ያገሬ ሰውች

  • @teddybanksmusic3892
    @teddybanksmusic3892 9 หลายเดือนก่อน

    Nice music 👍🎉🎉

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 5 ปีที่แล้ว +2

    I love you godare

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሲቆ ስሰማሆዴን ይባባል

  • @abebesied7314
    @abebesied7314 2 ปีที่แล้ว

    Gec
    ጌች ጥሩ ባህላችንን ታስተዋውቃለህ።

  • @dananasser2953
    @dananasser2953 5 ปีที่แล้ว +10

    ደሰሰሰ ይል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ዘረኝነት እያለው

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l 3 ปีที่แล้ว

    እወዳችሀለሁ ኑሩልኝ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 6 ปีที่แล้ว

    kalnekut aynakam anbesa na tigray awo

  • @zenatajmaan3733
    @zenatajmaan3733 5 ปีที่แล้ว

    ዋይ፡እኒም፡እወዳለሁ።

  • @fano6260
    @fano6260 17 วันที่ผ่านมา

    ሞጣዬ 🥰🥰🥰

  • @tadele2719
    @tadele2719 2 หลายเดือนก่อน

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 5 ปีที่แล้ว

    Msko wset new 😢hager Miss you

  • @bint426
    @bint426 4 ปีที่แล้ว +2

    Oh. አዎዳልሁ. ማስንቆ 👈

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว

    ማስንቆ ስሰማ ክፍ ቢኖረኝ ምን አል ያስበለኛል ክፍት ይለኝ እና በሀሳብ ዝናብ ዳመና ጥርግ ወለል ያለ ጥርግ በዬ በተዝታ እመለሳለሁ ከወድ ቤተሰቦቸ እምዬ ሀገሬ እፍፍፍ😢😢😢😢እናቴ አባቴ ማስንቆ ይወዳል አባቴ ሲያንጎራጎር እናት አባቱ ትዝ ይሉት እና እንባው ኮለል ይላል አንድ ብቻውን ጥለውት ወደ ማይመለሱበት ሀገራቸው ሄደው አባቴ በጣም ይሳሳልናል ለልጆቹ ሊሞት ይደርሳል በኛ የመጣ ክርክር አያውቅም ሁሉ ዘመድ ቤተሰብ እህት ወንድሞቹ እናትአባቱ እኛው ብቻ ነን አባቴ መከታዬ ሂወቴ ኑርልኝ

  • @sisayfekadu8158
    @sisayfekadu8158 5 ปีที่แล้ว +1

    Kalnekut aynekam anbessa ena tigre

  • @demekebirhan9230
    @demekebirhan9230 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሺ

  • @michaelambaye8956
    @michaelambaye8956 6 ปีที่แล้ว +6

    ይች ማሲንቆ ጨዋታ ለምን ቆረጣቹሀት ካልነኩት አይነካም አንበሳ እና ትግሬ ..........

    • @abrshtadese6487
      @abrshtadese6487 6 ปีที่แล้ว

      Michael Ambaye ክክክክክክ ልክ እኮ ነህ አየክ የትግሬን ጀግንነት ሊያነሳ ሲል ተሽቀዳድሞ ቆረጣት ይቁረጠው እንጂ ይህ አህያ ሰምታችኋል ታውቁትም አላችሁ የትግሬን ማንነት ካልነኩት አይነካም ከነኩት ግን ያው እንደምታውቁት አባታችሁ ደርግን የደረሰበት ጥቃት ጠይቁት አህዮች ሁላ

    • @user-tt7zn4oi5s
      @user-tt7zn4oi5s 5 ปีที่แล้ว

      @@abrshtadese6487ጅብ ትግሬ ያየው ሁሉ አህያ መስሎ ይታየዋል ....

  • @user-he4cx8pn2f
    @user-he4cx8pn2f 5 ปีที่แล้ว

    የኔሠርግ።ዳሡየሞላዉባዝማሪነበር።ያንንቀንአሥታወሡኝ።

    • @kadijakafija8457
      @kadijakafija8457 5 ปีที่แล้ว

      ሲያይት ያላማረ ሲበሉት ያቀራል አሉ ጎደር ማለት ታቀዋለህ ክፍት

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 9 ปีที่แล้ว

    Ychi yziachi werada yeweyu sra nechi. Beyegexeru iyezoru indih blih zfen malet yasafral. Tinshoch! Zefagnu gin man indehone balawuqewum yewah slehone igziabhear yibarkew!

  • @asefamelash3906
    @asefamelash3906 5 ปีที่แล้ว

    temirew temirew kalawokubet (2) ejig yasazinal sibakin ewuket

  • @brutekanbalacihw9125
    @brutekanbalacihw9125 5 ปีที่แล้ว

    ይመችክ

  • @AaAa-hi6xr
    @AaAa-hi6xr 5 ปีที่แล้ว

    ይመችህ፣አቦ

  • @aschenkkassaw9160
    @aschenkkassaw9160 5 หลายเดือนก่อน

    ሞጣየ❤❤❤

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ዋውውው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 4 ปีที่แล้ว +1

    😘😘

  • @user-eo6gd9gn9o
    @user-eo6gd9gn9o 8 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሞጣ ነፍሴ ለካ ትክክል ነው ? ሞጣ ሰላም ባለህበት ።

  • @afarafar7548
    @afarafar7548 3 หลายเดือนก่อน

    ሰይድአባተ

  • @semira1209
    @semira1209 6 ปีที่แล้ว

    Mesinko wesetaynwe

  • @freedom161
    @freedom161 5 ปีที่แล้ว

    Yetemare yigdelegne yetebalew leka
    Be digay ena be kilash say hon be bier silemigedil nw!

  • @oumer3
    @oumer3 2 หลายเดือนก่อน

    Agere nafekegni

  • @dxbuae2702
    @dxbuae2702 4 ปีที่แล้ว

    እንዴዛሬው ሳይሆን እንዴው በድሮው የእንድርዋብሬ ልጅ የተጫወትንበት ስርፋው እንዴት ነው

  • @fatiyamusa7608
    @fatiyamusa7608 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @abashiabashi936
    @abashiabashi936 6 ปีที่แล้ว

    lju mn hono new

  • @nuhaminsworld
    @nuhaminsworld 11 ปีที่แล้ว +2

    Nice

    • @user-om6tc8mk5g
      @user-om6tc8mk5g 6 ปีที่แล้ว

      Tewodros Sesay 🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐇🐇🐇🐇🐀🐀🐀🐁🐭🐭🐿🐿🐿

  • @sankaderete2728
    @sankaderete2728 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ጨርሰው ካልነኩት አይነካም አንበሳ እና ትግሬ
    አንጀቴ ይርስ ነበር

  • @alshadayamlaku8961
    @alshadayamlaku8961 5 ปีที่แล้ว

    Min wags alewo alchereskewom.

  • @user-je9bz1sg3y
    @user-je9bz1sg3y 5 ปีที่แล้ว +2

    ለካ።ቦረና።እህል።ሲወቃ።ይመጣሉ።ልመና

  • @user-xn9sb5pe6v
    @user-xn9sb5pe6v 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤

  • @abrhatekle1008
    @abrhatekle1008 5 ปีที่แล้ว

    Luzuy teysemaku aywaliy .btanaydo

  • @gcvn8226
    @gcvn8226 6 ปีที่แล้ว

    Gemteaim tegra lelmnou yemtlou belger

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 ปีที่แล้ว

    ባለማሲንቆውን ዳሩልኝ ለኔ ከከከከከከከከ

  • @user-hm1ln4it5o
    @user-hm1ln4it5o 5 ปีที่แล้ว +1

    👍👍⁦❤️⁩⁦❤️⁩

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇧🇴

  • @jamaljamal5203
    @jamaljamal5203 5 ปีที่แล้ว

    ቤቴ ያዝማሪ ማሳደሪያነበር ለዛውም ለሚከረክርበት እከፍላለሁ ልጅ ስለነበርኩ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fhfdhdf3965
      @fhfdhdf3965 5 ปีที่แล้ว

      ትግሬ ወችዉ ሥጤና ቸዉ እወ ዳቸዋለሁ እኔግንአማራነኝ

  • @user-tg8ir4je8f
    @user-tg8ir4je8f 4 ปีที่แล้ว

    👍👍🥰

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 2 ปีที่แล้ว

    Esye uff sewed masenko

  • @simatamang3729
    @simatamang3729 4 ปีที่แล้ว

    🎀🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cm7dn4zi6u
    @user-cm7dn4zi6u 5 ปีที่แล้ว

    አተ. የቅማላም. ልጂ.

  • @user-lj6vi2qp4o
    @user-lj6vi2qp4o หลายเดือนก่อน

    ክበር ሞጣችን

  • @KsaKsa-it3qm
    @KsaKsa-it3qm 7 ปีที่แล้ว +2

    👌

    • @ahmedandres4722
      @ahmedandres4722 6 ปีที่แล้ว

      ዪቺ አዝማሪ ሀርፍ ነበር ቆረጡት ታልነኩት አዪነካም አበሳና ትግሬ እዉነት ዪመቺህ

    • @walelegnebelay1012
      @walelegnebelay1012 5 ปีที่แล้ว

      1

  • @fatumahussen7035
    @fatumahussen7035 5 ปีที่แล้ว

    አትዘን ያልፈል

  • @kadijakafija8457
    @kadijakafija8457 5 ปีที่แล้ว

    ክፍት ሲጀመር ባት አፍ ጎደር አይጠራም ሲያይዉት ያላማረ ሲበሉት ያቀራል

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 2 ปีที่แล้ว

    ቱባ ባሕላዊ ቅላፄ

  • @semrakonjo1312
    @semrakonjo1312 6 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህህህህ አልታልኩም እኔ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 ปีที่แล้ว

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🥰🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @hayatgetahun-hn2hn
    @hayatgetahun-hn2hn หลายเดือนก่อน

    ሞጣችን የቲክቶኩ ንጉስ በለታሪክ ነህ 😅

  • @mohammedabate9222
    @mohammedabate9222 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ለማኝ ትግሬ መሀር ላይ ሊለምን የሚመጡት ወሎ ላይ ትዝ እንኳን አይላቸውም እንደ

  • @user-xl8zl5dh6i
    @user-xl8zl5dh6i 6 ปีที่แล้ว

    Westa new

  • @iskandarsalemeh4112
    @iskandarsalemeh4112 5 ปีที่แล้ว

    Krarm fkregaye siyasemag embaye ymetal

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 5 หลายเดือนก่อน

    motta new

  • @fatimaosman3003
    @fatimaosman3003 8 ปีที่แล้ว +1

    aye erkashe gonder new yalekew ergteg neg belhe bele teblo new enje leju terti yale amereg tenagare new

    • @nazimakarl2360
      @nazimakarl2360 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkk

    • @getawayemekonen1741
      @getawayemekonen1741 6 ปีที่แล้ว

      Y lidj y Sokota lidj New
      Ezi meged agegnechew, mekinachen tebelachew neber

  • @menbex6680
    @menbex6680 4 ปีที่แล้ว

    gondar yefikir hager

  • @fatumahussen7035
    @fatumahussen7035 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣምዱስይለኛል እርርርርርርይይ

  • @user-rm1gd5fm5b
    @user-rm1gd5fm5b 8 ปีที่แล้ว +5

    አተ እከካም ጎንደር ነው እርካሽ አመዳም እሽ

    • @user-gd8zc3ev8b
      @user-gd8zc3ev8b 5 ปีที่แล้ว

      ከጎንደር ወደዛ የረከሠ አለ? የለም!!!

  • @user-gz3cz1nz7d
    @user-gz3cz1nz7d 6 ปีที่แล้ว

    እይይይይእህልእሚለምኑትናፈቁኝ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 6 ปีที่แล้ว

      Roአብይለኔse Roseበሞባይልእረዳላቸወለሁ እይ ውነትሺነው ማር አሁን አሁን እኮ ቀርተዋል ሚስኪኖች ቡና ነበር የሚሰጣቸው

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 6 ปีที่แล้ว

      @@user-zz9uv8ky3h አወማርቀርተዋልቢመጡምእሚስጣቸውየለምስላምብያለሁማር

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 6 ปีที่แล้ว

      Roአብይለኔse Roseበሞባይልእረዳላቸወለሁ ሰላምታሺንም ተቀብያለሁ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ የኔ ውድ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 6 ปีที่แล้ว

      @@user-zz9uv8ky3h እሺውዴዱባይነበርኩኝ1ወርቀርኝኢትዮጲያልሄድነውአልሀምዱሊላስዴትላይከሆሺበስላምላገራችሁያብቃችሁ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 6 ปีที่แล้ว

      Roአብይለኔse Roseበሞባይልእረዳላቸወለሁ። ኢንሻአላህ ማር በሰላም ከቤተሰቦችሺ ተቃላቅለሺ በደስታ የሞላ ጊዜ ለማሳለሁ አላህ ያብቃሺ ሁቢ እኔ እኮን ያለሁት ጀዛን ነው የመጣሁት በባህር ነው። አገሬም መቸ እደምመለስ አሏሁሱበሀናሁትአላ ብቻነው የሚያቀው ቀጠሮም እቅድም ገደብም የለም የለው የስደት ሂወቴ መቸ እደሚያልቅ አላሁ አለም ማር ብቻ ዱአ አድርጊልኝ መቸም ቢሆን አላህ ከቤተሰቦቸ እዲቀላቅለኝ ሁቢይ ላችም የአላህ እዝነት ባች ላይ ይሁን ያረብ