የኢትዮጵያው ፕሮፌሰር ስለምጽዋና አሰብ፤ የአሜሪካው አምባሳደር ስለመለስና አብይ፤ ፑቲን ስለትራምፕ Ethiopia Eritrea

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዶዉም ኢትዮጵያ ከ ሀይለ ስላስ ጀምሮ እስከ ደርግ በግድ ወረዉ የተጠቀሙበት ና ላደረሱት ዉድመት ካሳ መከፈል ኣለበት።

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 วันที่ผ่านมา

    🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🌹🌹🌹

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 วันที่ผ่านมา +3

    ፓሮፊሰሩስ የባሕር በር አሰብ ይሁን ምጽዋ በ1952በፊዴሪሺን ወደኢትዩጲያ ስትቀላቀል የነበራትን ሉአላዊ አቀማመጦን የመቀይረው ማንም ይሁን ማን ከኤርትራ ሕዝብ በስተቀር ስልጣን የለውም ።

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 วันที่ผ่านมา +1

    Please Do Not Miss Quote the professor statement!! The professor said Ethiopia was the First country that recognized the independence of Eritrea; He DID NOT Say Ethiopia have Assab port to Eritrea. If your memory is short, ShaEbia liberated Eritrea and Ethiopia; Col Mengistu run away to Zimbabwe because ShaEbia chased him away from Addis Abeba. Woyane had No Say in Eritrean independence, Woyane was happy to be supported by ShaEbia but ended up backstabbing Eritrea just like what your Child PM Abiy doing to Eritrea now.

  • @samidane
    @samidane วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሚገርመኝ አብይ በመለስ ጊዜ አይደለም በሚኒሊክም ጊዜ ነበር ማለታቹ አይቀርም😂😂😂

  • @AyelcheWolde
    @AyelcheWolde วันที่ผ่านมา

    ታድያ መለስና ኢሳያስ ጫካ ሆነው ቃል ተግባብተው ነው ኤርት😢😢

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስንት ደንቆሮ ኣለ ታሪኽ ኣምብብ ዉሸት ከመስማት

  • @MULUNEHGELETA-x4m
    @MULUNEHGELETA-x4m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Leba

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ASSAB👈Y-ETHIOPIA MERIWOCH WODEW AYDELEM ASSAB-N YASREKEBUT😮
    TALIAN ERITREA-N🇪🇷 SIREKEB KARTAWN YIZO HEDO MEJEMERIA YEGOBEGNEW ASSAB NAW. EZAM YEGIBX ASSA ARBIWOCHN ABARERU.
    [ ANDIT SET SETIFATA CHAMAWAN TILA ATHEDM]

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣፋቸኡ ዝጉ የ ኤርትረአ ወደቦች ማንም ሊሰጥ ማንም ሊነጥቅ መብት የለዉም ህዝንብ ማደናገር ይቁሙ!
    አድያዉም ኢትዮጵያ ኤርትረኣን ወራ 30 ዓመት በ ነጻ የ ተጠቀመችኡ ካሳ መክፈል አለባት
    ኢትዮጵያ ባሕር በር ኖራት አያቅም ሊኖራትም ኣትችልም መከራየት ግን ትችላለች!!!

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፌሰሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው ሐሠብን የሠጠው ይላል ግን ለኤርትራ እውቅናን እና ሐሠብን በተመለከት በወቅቱ የነበረው መንግስት የሽግግር መንግሥት ነበር ይህን የማድረግ ሥልጣን አለነበረውም የተሠራው ሥራ ሁሉ በሸፍጥ በሴራ የተሠራ ሥራ መሆኑ ግልፅ እያለ ፕሮፌሠሩ ይህን ለምን አላየው ያቀረበው ትንተና ሚዛናዊ የጎደለው ነው በአጠቃላይ ቅጠረኛ ነው

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 วันที่ผ่านมา +1

    የሽግግር መንግስት ነወ! የሽግግር መንግስት ደግሞ ሀገርን ወክሎ ዉል መግባት አይችልም!

    • @natnaeldesale9707
      @natnaeldesale9707 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂 ተማር ልጄ

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሽግግር ይሁን አይሁን መብት የለዉም! ኢትዮጵያ 30 ኤርትረኣን ወራ 2 የ ኤርትረአ ወደቦች በነጻ የተጠቀመችቸኡ ካስ መክፈፍል አለባት!!!