Are you sure that we Ethiopians are fighting hard in every front? rather pp is sealing what we have. explanations coming from Egypt are fake and the feed back information is initiated from 4t killo Abey Ahmed. don" t make full of yourselves.
Dear Citizens, act responsibly. Each of us unique power both individually and collectively to vanguard and up keep our future prosperity. Let us put our legacy sustainably to our GERD!!
Bravo to the concerned Ethiopian scientists! The so called Egyptian scientists went this far to convince or confuse (qerros style :)) the scientific community. The question is how come this politically motivated and scientifically meaningless publication passed the journal's editorial process?
Pls guys say to Thank You to Dr Abiy. If you hesitate to see his Positive side for the sake of God and your country just keep quiet. Thank you again to our scientists who exposed unstoppable Epypt's conspiracy!!
ሁላችንም በየእምነታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን እንፀልይ እስቲ🙏🙏
Gg
የሀገሪ ጀግኖች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ
ግብፅ አይደለም የአለም ሴራ ሀገራችን ላይ አይሰራም ምክንያቱም የሚጠብቃት አይተኛም
በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html
@@zewditube9689 ,
@@zewditube9689 p)11
@@zewditube9689 ሆኛለሁ አንቺም
@@nolawiztewahdotube9024 እሺ አመሰግናለው እኔም ይሄው በታማኝነት ቤታሰብ ሆኛለው
ኩራት ያገሬ ሙህራን እድሜያቸውን ያርዝመው
ዜና አቅራቢው, አቀራረብህና ርጋታህ ደስ ይላል። ግብፅ አትልፊ የኢት/ያ አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነ አንቺንና የውስጥ ጠላቶቿን እያጋለጠ በጃችን እየሰጠን ነው።
እጅግ በጣም ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል ። አመሰግናለሁ ሌሎችም ምሁራንም ከዚህ ልትማሩ እና ለውድ ሀገራችን አስተዋጽኦ ልታበረክቱ ይገባል ።
Together we will make our beautiful Ethiopa strong for ever 🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
Unity for our future.
Solidarity and multi faceted support to GERD!!!
Thank you so much Feta good job keep it up 👍 💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏
ደስ የምል ኢትዮጵያዊ ስሜት የተሞላበት አደረጃጀት ትግሉ ይቀጥል
ኢትዬጵያም ህዝቦቾ የእግዚአብሔር ናቸው የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም አብይና ለአገራችን መልካም ለሚያስቡላት ባለስልጣን በሙሉ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁም አብሮነቱ አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን
I am happy that we Ethiopians are fighting hard in every front ✊
Are you sure that we Ethiopians are fighting hard in every front? rather pp is sealing what we have. explanations coming from Egypt are fake and the feed back information is initiated from 4t killo Abey Ahmed. don" t make full of yourselves.
solomon abreha pathetic
@@melesesalilih1244 take it easy,it is fact
አይ በቃ እጆ አልስጥም ኢንሽ የዛሪ ሁለት አመት
አልቆ ለማየት ያብቃን ኢንሽ አላህ ከአብያችን ጋር በደስ እናከብረዋለን 🇪🇹🇪🇹
በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html
ሠላም ፈታ ዴይሊ በጣም እናመሰግናለን የሀገራችን ሠላም ይርግልን
እናመሰግናለን 🙏
ጀግኖች ናቸዉ
Great, we are Ertippian,, thanks you this information.
በኤትዮጵያሙህርኩራትተሰምቶኛል፣ግብጽግንየዳቢሎስወዳጅ፣ሁሌም፣ማፈሪያናት
Thanks
አቤት ፈርኦን ሲጀመር ጀምሮ ለአምላክም ለሰዎችም ሳይመች ይሄው ከእስራኤላዊያን እስከኛ ደረሰ አንድ ቀን አሸንፎ ደሞ አያውቅም ወደፊትም አያሸንፍም ነገር ግን ክብር ለኛ ዎቺ ክቡራን የሳይንቲስቶች ዛሬም አሸንፈውታል ነገም ለዘላለምም የሚያሸንፉ የኢትዮጵያ ልጆች ነየማእዘኑ ስላሏት እምዬ ኢትዮጵያዬ ማህፀንሽ ይባረክ አምላ አልረሳሳሽም ደግሞ ወደብልፅግና የምናደርገውን ጉዞ ከአስተዋዩ መሪያችን ጋር አንጓዛለን ።
በኢት ሳይንቲስቶች ኮራን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
I don’t have a million birr but definitely I will contribute for this great plan that is the way Ethiopia able to develop
Dear Citizens, act responsibly. Each of us unique power both individually and collectively to vanguard and up keep our future prosperity. Let us put our legacy sustainably to our GERD!!
ኢትዮጵያዊያን ምሁራን እኔም ለሃገሬ ብለው በራሳቸው አነሳሽነት ላደረጉት ሙግት ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በመሐመድ አል አሩሲ የተጀመረው "እኔም ለሃገሬ" ፍልሚያ ሁሉንም ዜጋ በማንቀሳቀስ እንዲህ አይነት ተሳትፎ ሲታይ ኢትዮጵያችን ትታከማለች። ጀዋር፡ ኦነግና ህውሃት የተጫወቱባት ኢትዮጵያ ልጆቿ የሩቅ ተመልካች ሆነው በመገኘታቸው እንጂ ጀግኖች ሳይኖራት ቀርቶ አይደለም። አሁንም ምሁራኖቻችን ተሰባስበው ምን እንርዳ ብለው አብይን ማነጋገርና አገራቸውን የመጠበቅ ግዴታቸውን እንዲወጡ እለምናቸዋለሁ። ኢትዮጵያዊነት ይቅደም፣ ዘረኝነት ይውደም።
Stop Etnicity domestic fights!!! Everybody is Ethiopian..why are you making the enemies happy?? Build Ethiopia Together 💚💛❤️
ግብፅ እኮ የአለም ውሸታም ናት አይገርምም ከስባ አመት በላይ ስለኢትዬጵያ ስትቀባጥር ስትዋሽ የኖረች ወደፊትም ከእውሸት የማትፀዳ የእውሸት አለቃ ናት የኛ ተግባር መሆን ያለበት እንደነዚህ ሙሁራኖች እየተከታተሉ ማጋለጥ ብቻ ነው ለሌባና ለውሸታም መፍትሄው በመረጃ ለአለም ህዝብ ግብፅን እርቃን ማስቀረት ነው ክፉዎች ፈጣሪ ያያል ይፈርዳል በጣም ቆሻሾች ናቸው ብቻ ከስር ከስር ማጋለጥ ነው መድሀኒቱ
*ለመረጃው አመሰግናለሁ። በግብፃውያን ሃሰተኛ መረጃዎች ላይ ወቅታዊና ትክክለኛ የአፀፋ መልስ መስጠት የሚችል የምሁራን እንቅስቃሴ በመሆኑ ሃቀኛ ኢትዮጵያውያን የሚደግፉት ነው። እንዲያውም ለወደፊቱ አንድ የመረጃ ማዕከል ቢፈጠርና ሌሎችም ጥቆማዎች እየተሰበሰቡ ማብራሪያና መልስ የሚሰጥበት አውድ ቢሆን ለመግለፅ እወዳለሁ።*
Ma Sha Allah Ma Ma Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ፈታዎች በርቱልኝ በተለይ ስለ ህዳሴ ግድብ ለምትሰጡት መረጃዎች ክብር አለኝ።
ድሮስ ግብጽ መቼ ሳይንስ ታውቃለች!!
ከድሮ ጀምሮ ዉሸታም እንደሆኑ ታሪክ ይናገራል ግብፆችን
የአምስት ሚኒየል እራት በአንድ ቀን ከሚበሉ በጎርፍ ለተጎዱት ለአፍር ወገኖቻችን አይለግሱትም ይህ ነው የሚያዋጣው
ትክክል ለአፍር ወገኖቻቸን ይሄአጭበርባሪ መንግስት አሁን ለማርሳሳት የማይቆፍረው ድንጋይ የለም የገደሎቻቸውን ሰውች ለማርሳሳት።
It’s clever way of investing people’s money back to people? The maths is spending 5 million in return of 3billion😍!! Listen the news properly 🤪
ከመቃወምሽ ወይም ሀሳብ ከመስጠትሽ በፊት መረጃውን እስከመጨረሻው ስሚው ወይም ተረጂ ጫፍ ይዘሽ አትጋልቢ ።
ጀዛከላሂይረን ወድሜ
Repent to jesus, the end is near
ግብፅ የኢትዮጵያ ህዝብ እደዳቦ ሸሽና ሸሽና በቁማችን እዳቀብረን እፈራለሁ በቁማችንም ለመቅበር ግብፅ መቼም አትመለስም ግብፅ የምታጠፋን የውስፅ ባዳወቻችንን እዬገዛች ነው ለነዝህ ባዳወች ምግስት ጠበቅ ያለ እርምጃ ለወደፊቶቹም ለሚመጡት ባዳወች የሜስተምር እርምጃ መውስድ አለበት ይሄን ታላረገ ግብፅ ገና ብዙ እድል እደሚኖራት የልብ ልብ ነው የሚሰማት ግብፅ ተስፋ እድቆርጥ እጇን ታገራችን ላይ እድታነሳ ተተፈለገ ባዳወች ላይ ከባድ እርምጃ መውስድ አለበት
እኔ እነዚዘ ግብፆች በፕሮ ፖጋዳ ኢትዮጵይ አትከስም ለምን አገራችን ትለማመጥ አለች የግብፅ ሚሊአርደር ጋዜጠኛ ፣45 . ሺይ ቶሮሪሰት አሰልጥና አማረኛ የሚናገሩ ልኳል
ኢትዮጵያን ለመበበጥ
አገራችን በአለም አቀፍ መክሰሰ አለባት ብዙ መለማመጥ ወጣችን ረግጠዋል
Abichuyee koo gotaa onee sibilaa jabaadhuu rabii sii walini haa jirituu🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳💞🇪🇹💞🌳🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
Amen eebbifami
Amen
Amen
አሁን የሴራው ፖለቲካ እንኩዋን ሃገራችንን ከድጡ ወደ ማጡ እየሆነበት ባለበት ስዓት ኢትዮጵያውያን ከትላንቱ ይበልጥ እየጠነከሩ ነበር በርቱልን
ተግባረ ሰናይ
እንደ: ጥናቶች: ውጤት: -- መሬት: መንቀጥቀጥ: አ.አ. ፍልውሃ: አካባቢ; ስምጥ: ሸለቆ: እና: በሰሜን: ተራራማ: እንጂ: ግድቡ: አካባቢ: አይደለም:: ሰው: ሰራሽ: መንቀጥቀጥ: ካልሆነ: በስተቀር:: ለዚህ: ደግሞ: እኛም: ሆነ: ግብፅ: ቴክኖሎጂው: የለንም::
የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
Bexam desi alen tebareku
ሰው፣እያለቀ፣፣የስር፣ሚሊዮን፣እራት፣?
ሟርተኛ ምን ችግር አለው ግድቡ ሰው ሰራሽ ነው ከፈረሰም ደግመን እንሰረዋለን ለማፍረስ አስባቹ ከሆነ አትድከሙ አይፈርሰም አላህ ይጠብቀዋል አብይን ያሰብከው ያሳካልህ በልልኝ በገንዘብ ባልረዳም በዱዋ እረደሀለው
ግብፅ የተባለ ስሙን እንኳን መስማት ጠላዉ የፊራዎን ዘር ሸረኞች በየ ሄዱበት አላህ ያዋርዳቸዉ
እሜን ለጠ/ቅላያችን ግብዣ!!!
💚💛❤🇪🎊🇪🇷
Gebtoch. Betam.meknoch.nachew.Ye. Ethiopia. Teltoch. Gebetoch. Aysk aleshm. Ethiopia. Lezelam. Tenorlgn💚💚💛💛❤️🙏🙏
አቤት መስር ኢቶዮጲያ እደምትበልጣት እደምትበለጵግ በህልሞም በውኖም ታይቶታልኮ kkkkkkkkkመተኛትአልቻለችም
🎉🎊Wake up and shine 🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥
እውነትም አብይ !!!
አብይ ማለት ዋና እና ወሳኝ ማለት ነው፡፡ አንተም እጅግ ወሳኝ እና ትውልድንበጣም የምትጠቅም ወሳኝ ሰው ነህ፡፡
አንተ ባለ ልዩ አእምሮ መሪ መሆንህን ጠላቶችህ ሳይቀሩ እንደሚመሰክሩልህ እሙን ነው፡፡
አንድ ነገር ይቆጨኛል፡፡ አንተ እውነተኛው ዶክተር(ምዕናበ ሰፊው መሪ) በመንግስቱ ኃለማርያም ዘመን ነግሰህ ቢሆን ኖሮ የዓለም ቁጥር አንድ ብልጹግ ህዝቦች ታደርገን ነበር፡፡
ይሁን እንግዲህ ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራምና የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው እንበል፡፡
ነገር ግን ግን አጠገብህ ያሉትን ደናቁርት አማካሪዎች እና ልግም በገላ የሀገር የአመራር አካለት በጥንቃቄ ለይተህ ካላስወገድክ እርቀት ሳታስጉዘን እንጎዳዳለን፡፡
አንተ ግን ፈጣሪን የምታውቅ እና የምትፈራ ሀገርን እና ትውልድን የምትጠቅም ዜጋ ስለሆንክ ፈጣሪ ከማልጠቅመው ከእኔ ሲሶውን እድሜዬን ቀንሶ ሰጥቶህ በሠላም፣ በጤና፣ በስኬት እና በገናናነት እንዲያኖርህ ሙሉ ፈቃዴን እሰጥሀለው፡፡
ወንጪ ማለት የት ነው? የሚለማው
Wow ye ethiopa kuret ken derash egeziaber yetebekachew be melashachu des belognal hulem andelay bemehon agerachenen entebek enedzi senetebaber new yemiamereben fetari kegonachu yekum meret ethiopa noch🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹 lezelalem tenur
ልማት ሀገር ሰላም ሲሆን ነው በመጀመርያ የተፈናቀሉ ሰዎች መረዳት አለባቸው ሸገር ትላላችሁ ህዝብ እያለቀሰ እየታረደ በኢትዮጵያዊነት በጣም አሳፋሪ ነው
ያፈሩበጥላቻሙገወድከመኸድበሰላምቢገቡጥነበርእነትአያሳፍርምኢትጵያሀቋነ
አንበሶች !!!!
ፈርወኖች አብደዋል ተዋቸው ይበጫበጩ ሙያ በልብ
ገብፅ ኢትዮዽያን ለማኮስስ ተኝተው አያውቁም ሰለዚህ ኢትዮዽዌ ሙህሮቻችነ በርቱልነ ውሽትምን ውሽታም ካላልከው ውሽታም መሁኖን አያቅም ሰለዜህ በርቱልን ግብፅ በተፈጠሮአቸው በሪ ወለደ ናቸው
ግብፅ ተስማምተሽ ብትጠቀሚ ጨለማ ከሚውጥሽ
ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ እኔም Subscribe አደርጋለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ በያላችሁበት በመጀመሪያ ጤንነቱን ከዚያም ከሰው መግባባቱንና ሀብቱን ይስጣቹ::
አላማችን
ከዘረኝነት; ከሐይማኖት; እና ከፖለቲካ ነጻ የሆነ የቅን ልቦች የመገናኛ ብዙሀን መስርቶ ሁሉም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ ዜጎቿ በአንድ ላይ በመተሳሰብ እየተረዳዱ በሰላም አብሮ መኖር ነው::
የቁርጥ ቀንለት ከእናት በላይ ከነድክመቴ ከነጥፋቴ የትዋልክ የትአደርክ የት ከረምክ ሳትል በደስታ ችግሯን ተቋቁማ የምትቀበለኝ እናት ኢትዮጵያ ትባላለች:: ለዘላለም ክበሪልኝ የሚሊየኖች እናት::
እናስተውል!
Social Media ላይ በምናሰራጫቸው የጥላቻ ንግግሮች ከፍለን የማንጨርሰው እዳ እያመጣን ስለሆነ በውጭ ሀገር ያላቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ሰከን በሉ እናቶችና ህጻናት እየተጨፈጨፉ ነው ንቁ ሰው ሁኑ ወደፊት ተራመዱ ለውጭ ጠላት ሳንሸነፍ እርስ በራሳችን በየተራ አንሙት:: ያልተጎዳ የለም ያለፈውን አንመልሰውም የሞቱት በእኛ ነው ለኛ ነው ለኢትዮጵያ ነው:: ሰላም እና ፍትህ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ እስከዘላለሙ አሜን::
America ለምትኖሩ Ethiopian and Eritrean ነፃ የትምህርት እድል በተለያዩ የስራ ዘርፎች ያሰለጥናል: I am ready to help all of you!
ይህን ስል ግን መኗሪያ ቤት, ምግብ, .... ሌሎችንም ሸፍኖ ከማኖሩም በላይ በትርፍ ሳት መስራትም ይቻላል እየተማሩ::
WWW . JOBCORPS . GOV
h
መቼም። ለመጣው ለኤደው። የሚያጎበድድ ብቸኛው። የኢትዮጵያ። ሚድያ ናችሁ።
እስቲ ተረባሩ። አዋተንም። ቢሆን። ሳውዲህ ያሉትን። እናስገባ። እስር ቤት ያሉትን።
You failed to say what you want .make it clear it is Amharic not hard
Egyptian have been stealing Ethiopian.. Israel too.. wow.. Pray for Mercy 🙏🙏🙏🙏🙏
እነዚህ ቅሌታሞች ናቸው ልፉ ብሏቸው ነውጅ ግድቡ የኛ ነው በእውነት ቢሸነፉ በውሸት ሳይስ ዞሩ ሌቦች
በቅንነት ቤታሰብ እንሁን th-cam.com/video/E3hSKS_87F4/w-d-xo.html
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏽👍🏽
Salem Salem
Yehe hulu ye hawahate yeareba gareda tensesa new leboce
Gegnawune abeye kesarawu manema woda huwala yemilawu yelem kuretacewune yewoku💪💪💪💪💪
ተአምረኛው መሪያችንን ይዘን ወደፊት ወሬን ለባለቤቶቹ ለ360 ሚዲያ ማስረከብ ግመልች ይሄዳሉ ዉሾች ይጮሀሉ ምክንያቱም ስራቸው እንጀራቸው ነው።
ዝም ብለህ ተመልከት ማንም ላይ ጣትህን ሳትቀስር
አፈር ያስበላችሁ እግዚአብሔር አምላክህ ከላይ መቅሰፍቱን ይላክባችሁ ለኦሮሚያ ባለ ሥልጣን በሙሉ እርጉዝ ሴት ሳይቀር በዘግናኝ ተገድለዉ 😭😭😭😭የጊዜ ጉዳይ ነው
Bravo to the concerned Ethiopian scientists! The so called Egyptian scientists went this far to convince or confuse (qerros style :)) the scientific community. The question is how come this politically motivated and scientifically meaningless publication passed the journal's editorial process?
ቤተስብ መሆን የሚፈልግ በኔ ኑና ደምሩ እኔም እመልሳለሁ
Sorry is not enough they need to buy by wrote onosenes book lol.
ምን አለ በልቶ ሽትቤት በሚጥለው ምግብ የታረዱት ቤተስቦቹ ያጡ ቤተሰብ ቢረዳ
Ye erat gebeza eyaderega birr sebesebo hager leyateramesebet nekechalewu yantegn erat ezawu genzeba bekesa
Koranebachu muhuranochachen
Pls guys say to Thank You to Dr Abiy. If you hesitate to see his Positive side for the sake of God and your country just keep quiet.
Thank you again to our scientists who exposed unstoppable Epypt's conspiracy!!
Bexam yasazinallu gin le agarachin faxari alle
Hagare wudi lejoche Che alushe fatare yetabekache
ፈታ ደይሊ ምርጫዬ
እናመሰግናለን
ምነጊዜም ኢትዮጵያ ትቅደም
Sudane fasame aye wodeko mefarageta la melalate new sudane yale akemwa tenterarace angolebisa gula
Ye ethiopiawe malahe gegnenate manema ayedaferagnem telalece ethiopia new milaheu weganoce
Ethiopia hulema talakente ethiopia gebse arasewa tefresa la ethopia yemaye baguyefrasu gebse laba acebarbare nate yece leba tatewane kehageracen laye tanesa leba durose arebe.. kenasu men yetabakale
ፈታ ብዙ ይጠበቅባታል:: ሪፖርተር ጋዜጣን በድምፅ ለማሰማት ብቻ ብዙውን ጊዜ መመደብና መዘገብ ሌላ ምንጭ ደረቀባችሁ? ያስብላል::
በዚያውም ሪፖርተር ጋዜጣ ይቅርታ ወደ ሚጠይቅበት ዘጋቢነት እየወረደ በመጣበት ወቅት ፈታንም ይዟት እንዳይወርድ ተጠንቀቁ::
🙏 ልክ ኖት አስተያየቶን ተቀብለናል እናመሰግናለን
በረሀብ አለንጋ የሚገረፍ ህዝብ ይዞ 5ሚልዬን ለልደት ትንሽ አልበዛም ለሁሉም ግዜ አለው
ምነው ገቢው እኮ ለተራበው ህዝብ እንደሆ ብትገነዘቡ ጥሩ ነው እንደውም አንሷል
ዝም ብሎ መቸክቸክ ቀለምም ያሳልቃል
Dingay rad
ሰዎች መጠልያ አጥተው ቤተክርስቲያን ተጠልለው ባሉበት ሰዓት የዳቦ እንቆቅልሽ ባልተፈታበት ሀገር አሰር ሚሊዮን ለእራት ግብዣ እና ከቀድሞ በምን ተለየክ እሰኪ ንገረን
አንበሶች !!!!