💎እወድሀለው መልካሙን ተመኘውልክ:ሪም የውስጧን ተናግራ ሄደች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @MunaNesru-g2w
    @MunaNesru-g2w 10 วันที่ผ่านมา +157

    በሰዉ እጂ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ከጎንክ ነን የምትሉ እስኪ😢😢😢😢

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 10 วันที่ผ่านมา +77

    ሙቤ ወጣት ነህ ለምንድነው ተስፋ የምትቆርጠው ብዙ ጊዜ እንደዚህ ትላለህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ችግሮችህን ሁሉ መስገጃህ ላይ ሁነህ ንገረው ሁሉንም ነገር ጀሊሉ ያሳምርልህ ሪሞ አይዞሽ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 10 วันที่ผ่านมา +145

    ተሥፍ መቁረጥ የለብዃም ፈጣሪ በምን እደሚከሥ አይታወቅም

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 10 วันที่ผ่านมา

      ❤😢🎉❤

    • @almanal8814
      @almanal8814 10 วันที่ผ่านมา

      ሳህ አልሚዬ😢

    • @halenLove
      @halenLove 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤👌

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 วันที่ผ่านมา +172

    ሙብየ አይዞህ የምትሉ

  • @umuyuser-1
    @umuyuser-1 10 วันที่ผ่านมา +102

    ሙቤ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም አብሽር

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሙቢ ግን ምን ሆነህ ነዉ ወጣት ነህ ጉልበት አለህ ጤና አለህ ጌታህን አመስግንጂ አንተ ግራ ገብቶህ እሪምንም ተመልካችንም ግራ አታጋባና 😭 ፍቅራን ተቀበላት ምርጥ ልጅ ናት

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 10 วันที่ผ่านมา +20

    አብሽር ወንድማችን እንዳይከፋህ ሁሉም ለኸይር ነው አንተ የዋህ ልጅ ነህ መቸም አትወድቅም😢😢😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 10 วันที่ผ่านมา +34

    ኣይዞህ ደካማ ሰዉ ነዉ ተስፋ የምቆርጠዉ አንተኮ ጅግና ነህ የኔ የዋህ ነጌ ሌላ ቀን ነዉ ኣይዞህ እኛ አለንልህ😢😢

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 10 วันที่ผ่านมา +45

    ልክ አይደለህም እሪም በጣም ጥሩ ልጅ ናት የተረጋጋች አንተን ብላ ብዙ መመስዋዕትነት የከፈለች ለምን ትገፋታለህ ይቆጭሀል እረጋ ብለህ አስብ

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 10 วันที่ผ่านมา +1

      እሷኮ አትፈልገውም እሱነው እንጅ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 10 วันที่ผ่านมา

      Asemime enda ewdehalew eyaleche eko new

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 10 วันที่ผ่านมา

      ስለማፈልገው ነው እብታጂራ ድረስ የምትሄደው ምን ማለት ነው ግን ​@@ፍቅር

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@MozaRrrr መውደድእኮ ማፍቀርአደለም መጀመሪያ በደንብእውቁ ልዪነቱን

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@zainabazainaba1936 እሷየምትፈልገው በወንድምነት ነው እሱግን ያንአልፈለገም አለቀ

  • @Lela-dc9ey
    @Lela-dc9ey 10 วันที่ผ่านมา +10

    አላህ ከጂናብይ ሴት ከማታቃቀፍ ይፈርጅ በቶበት ያጽናክ ወድሜ

  • @Pnice-hq3fp
    @Pnice-hq3fp 10 วันที่ผ่านมา +14

    ተስፋ አይቆረጠም አላህ እያለ ያለንን ማመስገን ነዉ አንተ ጤነኛ ነህ ስንት የታመመ አለ እኛ ፊታቺንን ስንታጠብ ኲላሊቱን የሚያሳጥብ ሞልቶል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ ሙቢ እሪምን አታስደንግጣት መናገር አቃታት እኮ እየተቀጠቀጠች ነው የምታወራው እሪምዬ አይዞሽ❤❤❤

  • @omerseid5200
    @omerseid5200 10 วันที่ผ่านมา +13

    አብሽር በአላህ ተስፋ አትቁርጥ ከአላህ መንገድ አትውጣ ያዘዘንን መታዘዘን ነው

  • @abeldinkesa832
    @abeldinkesa832 10 วันที่ผ่านมา +7

    ፕራንክ እያደረካት፣ እያደረከን
    መሆን አለበት! እንደዛ ይሰማኛል!

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 10 วันที่ผ่านมา +16

    ሙቢየ ወድሜ ተስፋ አትቁረጥ እኛያለን 😢😢😢😢😢😢ሰለመላያየት አታሩ

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 10 วันที่ผ่านมา +18

    ሙስሊምከፈጣሪውተስፋአይቆርጥ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ሙቤ ይሄን ያህል ምነዉ ይሄን ያህል ልቧን የምትረብረዉ ተዉ ሴት ልጅ ናት አትፈታተናት ❤❤❤❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 10 วันที่ผ่านมา +84

    አንድኛ ነኝ እስኪ ማን ነው እንድኔ ሙቤን ሚውድው እስኪ ሙቤን ምትውዱ በሙቤ ስም ላይክ ሰብ❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 10 วันที่ผ่านมา +1

      በሙቢ ስም አረኩሽ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 10 วันที่ผ่านมา +1

      በሙቤ ስም

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 10 วันที่ผ่านมา

      ከዚህ ኮሜንት ግን ሁላችሁም ሪምሪምየምትሉ እሱምን ያርጋት እሷኮ ወደ ፊት አብራው ለመኖር ሀሳብ የላትምእሱግን ይወዳታል ስለዚህአብሮ የማይዘልቅን ስው በአጫሩመተው ነው አለቀ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @aumiaaaa7121
      @aumiaaaa7121 10 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 10 วันที่ผ่านมา +13

    ወድም ሙባ ሙሥሊም ሠዉ ተሥፋ አይቆርጥም የሪም እና ያተ ጓደኝነት በዉሥጥ ይሁን ብዙ ግዜ ቪደወ ሥደልት እደድሮዉ አይደለም ቻናልህ ቀዝቅዟል እና አይዞህ አለንልህ ወድማችን

  • @Fatima-hy7sm
    @Fatima-hy7sm 10 วันที่ผ่านมา +16

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሙብየ🎉🎉🎉ሙስሊም ተስፋ አይቆርጠም

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u 10 วันที่ผ่านมา +7

    አትፍረዱበት ክፋትእሚያስብ ሰው አይዴለም ግን ውስጡ ጥሩአይዴለም😢😢😢😢አላህ ከችግር ቡሀላ ምቾት እዳለ በቁረአንተናግሯል አብሽር ለኸይርነው😢😢😢😢

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 10 วันที่ผ่านมา +9

    ከአላህ ተስፍ አይቆረጥም ሙቤ ዱአ አድርርግ ልመናን ተቀባይ ነው እና አይዞህ ሙቢዬ ውዴሜ

  • @MunaNesru-g2w
    @MunaNesru-g2w 10 วันที่ผ่านมา +19

    አተ ጀግና ነክ አላህ ካተጋር ይሁን አብሽር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 10 วันที่ผ่านมา +6

    ለምን ብትጋቡ ሣ ሪም ጥሩ ልጂ ነው ሙቢ

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ 10 วันที่ผ่านมา +9

    ሙቤየ አብሽር የኛ የዋህ ተስፋማ መቸም ቢሁን አትቆረጥ እኛ የአላህ ባሮች ተስፋ አንቆርጥም አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @fatum164
    @fatum164 10 วันที่ผ่านมา +19

    መቸም አትለያዩ ሪም & ሙቤዬ😢❤❤❤

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc 10 วันที่ผ่านมา +14

    ኧረሙቤ አይዞህ 😢😢😢ለምዲነው ግን ትገናኙና በአጪርጊዜ ትለያያላቺሁ🤔

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 4 วันที่ผ่านมา

    ሙቤ ምርት ሰው ነው ሪም ደግሞ በጣም ትሩ ሰው ናት አግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ❤❤❤❤❤

  • @واجه
    @واجه 10 วันที่ผ่านมา +13

    ኤሬ ሙቢ እየጎዳሃት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 วันที่ผ่านมา +17

    ሙቤ ምን ነከህ😢😢😢😢😮 ሪም ምርጥ ልጂ ነታ😢

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 10 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ያርጋት እና

  • @nomore8101
    @nomore8101 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሪምዬ እርጋታሽ ቁጥብነትሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ እወድሻለሁ ❤😘😍 በራስህ ችግር እሷን አታነካካ ራስህን አግኝ ፀልይ

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 10 วันที่ผ่านมา +9

    ሙቤ ወድሜ ተስፍ መቁረጥ የለብካም ፈጣረ በምን እደሚከስ አይታወቅም ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 10 วันที่ผ่านมา +11

    አይዞክ ሙቤ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ፈጣሪ አለ አንተ ብቻ በርታ 😢❤❤❤❤

  • @HawaIbrahim-gn1du
    @HawaIbrahim-gn1du 10 วันที่ผ่านมา +13

    ተመልካቻች እራሱ የምረ እያያችሀለት አይደለም

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 10 วันที่ผ่านมา +17

    ወድሜ አብሺር ካአላህ በታቺ አለንህ ተጎንህ እኛ እህቶቺህ መቸም ትሥፋ እዳቆርጥ ከአላህ አተም አድቀን ከፍ ያደርጋሀል አላህ አይዞህ የኔ መልካም 😢 ደሞሙ ጎደኙቺህ ጋር ሥራ እሧ ተመጣቺወድህ ነው ቻናልህ የሞተው አተም ሂወትህ ብሥቆልቁል አለ የፊቱ ፈገግታህ ጠፋ በቻልከው አቅም ጠካራ ሁን ወድሜ 😢😢😢😢

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 10 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ባልም ባላሰብኩት ምክንያት ፈታኝ ምህኛት ደርድሮ የምወደውን ያአህል እንድጠላው አደረገኝ ቱው ይቅርብሽ ካንች ብቻ ከሆነ ፍቅሩ መጀመርያ ተልፈስፍሰው ተነጥፈው ያአገቡንና እኛ እንድ ወደድናቸው ሲያውቁ ይሸሹ ናአል

  • @ሲፋን
    @ሲፋን 10 วันที่ผ่านมา +12

    ካሙቢ ይምውድለት ነግር ግልፁን ነው ሚናገርዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา

      @@ሲፋን አብርሽምኮ የተቀየመው የገጠር ልጅ ነው ብሎ አስተዋውቆት ጋቢ ሾው ላይ ከቡታጅራ ወቶ እንደማያውቅ ያደገው እዛ እደሆነ ስለተናገረ ነው ሀሀሀ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 10 วันที่ผ่านมา +26

    ወላሂ በህይወቴ አላህና እናቴ ስላሉልኝ ተስፋ አልቆርጥም ግን ሙቤ ሰው ተስፋ አይቆርጥም እኳን ፈጣሪ አላህና እናት እያለህ ወደራስህ ተመለስ ሰው ተስፋ አይቆርጥም😢😢😢😢😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም እዳችነኝ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 10 วันที่ผ่านมา

      @@SSenaytgonderwa አባት የለኝም

    • @Zahra-pk6dx
      @Zahra-pk6dx 10 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ እኔም 👍👍👍👍👍

  • @halehale7257
    @halehale7257 10 วันที่ผ่านมา +10

    እንዴ ልጅቱ ምን ታድርግህ ሙቤ

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 10 วันที่ผ่านมา +12

    ወአሊኩም ሰላም 🎉 ሙቤ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም 😢😢 ብለዋል ረሱል صلى الله عليه وسلم እና አልሃምዱሊላህ ነው 😊😊 እሚባለው አብሺር ደሞ ያልፋል 😔😔

  • @MahraSaeed-t5d
    @MahraSaeed-t5d 10 วันที่ผ่านมา +6

    እሪምየበአላህ አለባበስሽን አስተካክይዉ ሜሬ

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 10 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞክ ሙቢ የማያልፍ ቀን የለም ተስፋ አትቁረጥ የኔ የዋህ በዚ የዋህነትህ አላህ ጥሎም አይጥልህም አይዞክ ሙቢ ❤❤❤❤ወድሜ የናቱ ልጅ

  • @abdilazizhamizasuliman
    @abdilazizhamizasuliman 10 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቱ መሻ አላህ የተረገጋች ጨርሳ ምትሳማ ዋዉ ወደድኳት

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሙቤ አይዞአችሁ በአሏሕ ተሥፋ አይቆረጥም አሏሕ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሕ ወድም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omerseid5200
    @omerseid5200 10 วันที่ผ่านมา +9

    አላህን አጥብቀ አስታውስ ሁሌም

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 10 วันที่ผ่านมา +14

    ተስፋ አትቁረጥ እኛ እያለን ሰጀምር ተስፋ አትቁረጥ ተስፋ እሚቆረጥ በቁየማ እኔም በስደት ተስፋ እቆርጥነበር ነገን በተስፋነዉ እጃ😢😢😢😢😢😢

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 10 วันที่ผ่านมา +14

    ይሀሄንን ኮሜት የምታዩ በሙሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ እኔንም ደምሩኝ😘😘😘😘😘

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሙባዬ የኔየዋህ መቸም ተሥፋ እዳቆርጥ ከአላህ ተስፋ አዪቆረጥም
    በርታ ወዲሜ እኛ እህቶቺህ አለን ከጎንክ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቤ አብሽር ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ አላህ ሁሉንም ነገር ለኸይር ያደርገዋል

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 10 วันที่ผ่านมา +18

    አንደኛ ❤ ሙቤ ተስፉ አትቁረጥ 😪

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 10 วันที่ผ่านมา +10

    ሙብየ ኢሥላም ተሥፋ አይቆረጥም አተ እኮ ህጻን ልጁነህ ይሄን ያህል አታማር

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 10 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ልጂ ግንየሆነ ለዉጥ እየታየበት ነዉ እባክህ በሃይማኖትህ በርታ ካልሆነ ወደ ህክምና ሂድ ብዙእገዛ ያስፈልገዋል

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 10 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከሆነ ቆየ እኮ

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 10 วันที่ผ่านมา

      @loveጉራጌ ለምን ቤተሰቦቹ እና ጎደኞቹ የሆነ መፍትሄ አይፈጥሩም ችግሩ በግልጽ ይታያል

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 10 วันที่ผ่านมา +29

    ሀይሚና ብሩኬ ለምን ተውህ ግን 😢ሰው በቃ የዋህ ሰው አይወድም ማለት ነው 😢😢

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา +6

      ወረት ፍቅር አለቀ ባዳ ባዳ ነው ሲቀር ይቀራል ይባልነበር በተግባር አየሁት😢😢😢😢😢

    • @haset21212
      @haset21212 10 วันที่ผ่านมา +6

      አረ ተው ተነገራችሁ ባለፈ በኛ ውስጥ አትግቡ አንድ ነን አለ እኮ ግድ አብረው ካልመጡ ነው እሱም እየሰራ ነው አደለዴ ምነው በነሱ ነው ሚንቀሳቀሰው አላችሁ ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 10 วันที่ผ่านมา

      እርእድህአትበሉንብሎልሙቤባለፈዉእኛተካሜራጀርባአብርንነንእናተግንእድህአትበሉንብሎልእናሁሉምየየራሡህይወትአለዉአትቀባጥሩይሥሩበትእነሡሁሌምአድናቸዉ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@haset21212እና ምን ይበልሽ ? ተጣልተናል ካለማ ነገር ተበላሸ እሱ አንዴ ሪምጋ አንዴ ሀሰጋ ተጣላሁ እያለ ድብርቱን የሚነግረን ከሀይሚጋ ስለተጣላ ነው ከታማኝ ሰው ነው የሰማሁት ምንም ስለሆነች ሳይሆን በጣም ይዋደዱ ስለነበር ነው የተጎዳው😢😢😢😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 10 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንምን ሀይሚጋ እደድሮዉ አይደሉም እደ ግን እደ በፊታቸዉ አይደሉም

  • @SofiaAli-f2w
    @SofiaAli-f2w 10 วันที่ผ่านมา +5

    መቼም ቢሆን በአላህላይ ተስፋአትቁረጥ ወድም❤❤❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 10 วันที่ผ่านมา +4

    የሙቢ ጓደኞቺ የት ናቺሁ ሚፈታህ የት ነህ ይህ ልጂ ቁራአን አሰቀሩበት በሰላሙ አይመሰልም

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 10 วันที่ผ่านมา +2

    አርሙቤ እሪምንአታስከፍት ምንታርግህእሷ እኦሁልየም ገጎንህአይደለችምእዴ😢😢😢

  • @nta2615
    @nta2615 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሙቢየ መቸም ተሥፍ እንዳትቆርጥ ወንድሜ አንተ የዋህ ነህ እመነኝ መጨረሻ ላይ አንተነህ አሽነፌ 😢😢💜💜🙏

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 10 วันที่ผ่านมา +9

    ሙቤ የኔ የዋህ አንተላይ ለምን ወላሂ ሄሉዬ ዊናዬ አንተም ተከፍታቹ ማየት አልፈልግም❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሙቤ የኔ የዋህ አይዞክ🥺🥺ተስፋ አትቁረጥ😢😢

  • @Seadagumataw
    @Seadagumataw 10 วันที่ผ่านมา +4

    ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ሙቤ ዱአ አድርግ አላህ ልመናን ተቀባይ ነው እና አይዞህ

  • @HgKl-d9y
    @HgKl-d9y 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙቤ,,,,,ሴትን,,,,አታስለቅስ😭😭😭😭😭😭😭

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙእሚን ተሥፋ አይቆርጥም ሙቢ ቁል አልሃምዱሊላህ

  • @uadh7751
    @uadh7751 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሙባዬ የኔ ወድም በአላህ ማቼም ታስፋ አይቆራጥም😢❤❤😘

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 10 วันที่ผ่านมา +5

    ሙቤ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም❤

  • @fufy2285
    @fufy2285 10 วันที่ผ่านมา +7

    ለምንሙቤአላህተስፍአትቁረጥ😢😢😢😢❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 10 วันที่ผ่านมา +10

    ከዝንጀሮ የኋለ መለቃቀም የለም አለ ያገሬ ሰው የቡታጀራ ልጆች አንድ አይነት ድራማ 😂😂😂😂😂

    • @AyhAaa-u4s
      @AyhAaa-u4s 9 วันที่ผ่านมา

      አች ነሸ የገባሽ 😂😂😂😂

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 9 วันที่ผ่านมา

      @AyhAaa-u4s እረ ያነሱ ዲራማኛ ሌላ መናቃለን እኛን እኮ ጅል አደረጉን 😆

  • @ShagayDego
    @ShagayDego 10 วันที่ผ่านมา +7

    አይዝክ ውድሜ ተስፋ አይቆርጥም እይዝክ ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 10 วันที่ผ่านมา +8

    ግን ሙቤ ከይቅርታጋ እሪም ሂጃብዋን እድታስተካክል አትመክራትም🎉🎉🎉🎉

  • @halenLove
    @halenLove 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሙባዬ አይዞህ ወንድም ተስፋ አትቁረጥ ፈጣሪ አለ ለሁሉም ነገር❤❤

  • @sofigondar5941
    @sofigondar5941 10 วันที่ผ่านมา +4

    ወግድ አትጃጃል ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ጠክረህ ስራ አትጃጃል

  • @KdaKsa-cq4me
    @KdaKsa-cq4me 10 วันที่ผ่านมา +2

    በአላ ተስፋ አይቆረጥም ድዋ አርግ ስገድ እና በተረፈ በርታ❤❤🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 วันที่ผ่านมา +15

    አይዞኝ ሙባዬ ቅማሞቼ እናሰድጋው የኔ ሄወ 😢😢👍🙏

  • @በእምኒ21
    @በእምኒ21 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሙባዬ አይዞህ ተስፋማ አትቁረጥ😢😢የኒ የዋህ ወንድም😢

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 10 วันที่ผ่านมา +6

    ተስፋ አተ መቆረጥ የልባችሁ የምትሉ ልክ ♥️♥️❤️♥️♥️♥️

  • @samritube645
    @samritube645 10 วันที่ผ่านมา

    *ፕራክ ነው በሉኝ😳ኧረ ሙባ ወንድሜ እሪምን በፍጹም ልትርቃቴይ አይገባም ወንድሜ ቆም ብለህ አስ አይዞህ ሁሉም ያልፋል*

  • @MehretBereket
    @MehretBereket 10 วันที่ผ่านมา +6

    አብሽር የኔ ወድም አትከፋብን ባአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 10 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞህ ሙቢ በርታ ሁሉ ይስተካከላል

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 10 วันที่ผ่านมา +2

    የሚወዳቸውን እና የማይወዳቸውን ለይተው አያውቁም ማሀይም ሁላ

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 10 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞህ ተስፍ አትቁርጥ ሁሉም ያልፋል

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 10 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞህ ሙባ በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ለኸይር ነው

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙሰሊም ተሰፋ አቆርጥም ምንድን በዛ ላ ወጣት ወድ ልጂ ሰርተህ የመትለወጥ ነህ ለምንድን ነው የማጠረክረው

  • @Zina-w4j
    @Zina-w4j 10 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ሙቢ እሪምን አታሥቀይማት አሥብበት መጀመሬያ

  • @hawa-m6u
    @hawa-m6u 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙቤ ተስፋ መቁረጥ የለብህም ሁሉም ነገር ለኸይርነው😢❤

  • @fhussen
    @fhussen 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም😢😢😢😢

  • @FkbbVmgb
    @FkbbVmgb 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሙቢዬ የኔ የዋህ አይዞህ ተስፋ መቁረጥ የለብህም በርታልኝ😢😢❤❤

  • @YounusKhan-b9r
    @YounusKhan-b9r 10 วันที่ผ่านมา +6

    አሪም ጥሩልጅናት ሙቤ ተው

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 10 วันที่ผ่านมา +16

    ሙብዬ የኔ የዋህ😢❤❤❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ውድ ከሀይሚጋ ሳይጣሉ አይቀሩም ሰው ነግሮኛል ስለዚህ ጫና አድርገን ቢታረቁልን ምን ይመስልሻል ተስፋ መቁረጡን የሚነግረን ምክንያቱ ይሄ ነው😢😢😢😢

  • @حوديهاميايه
    @حوديهاميايه 10 วันที่ผ่านมา +2

    ኣይዘህ የማያልፍ ቀን የለም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቤአይዞህ በረታ መቸም ተስፋኤዳቆረጥ ሁሌም ከግንህነን😢😢😢😢

  • @Sahiba-s7o
    @Sahiba-s7o 10 วันที่ผ่านมา +8

    ,ሙቢ ከባለፈ ካመመው በሀላ የፊቱ ፈገግባ በሙሉ ጠፉብኝ አረ ሙቢ ተው ደሞም ባላህ ተስፉ አይቆረጥም ጀግና ሁን ወንድም አለም❤🎉🎉

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา

      አልታመመም እሱ ድብርት ውስጥ ነው ሀይሚጋ ተጣልተዋል 😢😢😢የሚያስታርቅ የለም የሚያራርቅ እንጂ

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንእርአልተጣሉምእደምድነዉየምትቀባጥሪዉአሠንቤትልደትባድአደልእደያከበሩትሀይሚጋርመሽምአይጣሉምዝምብላችሁአትቀባጥሩ

    • @Sahiba-s7o
      @Sahiba-s7o 10 วันที่ผ่านมา

      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን መች ተጣሉ እንዴ አንድ ላይ አደሉም እንዴ ዝብላቹ አትቀበጣጥሩ ደሞም ከሀሚይ ቢጣላስ ለምን ይደብረዋል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅አንድ ላይ 😅😅😅አይተሻቸዋል ? ይሄኔኮ እናትሽን ድምጿን ከሰማሽ ቆይተሻል እዚህ ግን ጠበቃ ነሽ​@@Sahiba-s7o

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንአንች በክት የሀይሚን ስም ካላነሳሽ አይሆንልሽም😮

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 10 วันที่ผ่านมา +7

    አችሴት ይደለሸዴ ለምን ትረጀዉምያፈቅረሻልኮ እሱ በተፈጥሮዉ ብራርቶ መናገረአይችልምፈቅረ ኸፊቱ በጣምያሰታዉቃል ለምን አጨይቂወም ፈቅረህኚ ነወይ ዉቤብለሸ እዉነቱን ንገረኚበይዉ አቸእድነሪዉ አይነይነሸን እያየሸ እኮነዉ ይገባሸምዴ ምንቁጨብለቸዉታወሩም አቸእራሱ እወድአለዉየምትይዉ መወደድማ ሁላቸንምእንወዎለን ግን የምታፈቅሬዉከሆነ ከቢዲሆ ጀረባ ቁጨብላቸዉአዉሩ አቸካላወሸዉ ዉቤመነገረአይቸልም አቸየዉሰጡን ተረጀዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሙቤአይዛህ፡ሁሉምየአላህፍቃዲነዉ፡ትስፍደሞአትቁርጥ፡ያልፍልበዱኔለይሆኖፈትናያለነዉ፡

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቢ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል።

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 10 วันที่ผ่านมา +2

    ኣይዞህ ደካማ ሰዉ ነዉ ተስፋ የምቆርጠዉ አንተኮ ጅግና ነህ የኔ የዋህ ነጌ ሌላ ቀን ነዉ ኣይዞህ እኛ አለንልህ 🌄💪💪💪💪💪💪🦋🦋🦋🎉🎉🎉❤

  • @HawaIbrahim-gn1du
    @HawaIbrahim-gn1du 10 วันที่ผ่านมา +5

    ግን ሚፍታህና ሀሰን ከጓኑ ልትሄኑ ይገባል ወደማችሁነው አማኝ ለአዱ አማኝ ልክ እደግደግዳ ነው ያጠብቀዋል

  • @Almetshay
    @Almetshay 10 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን መልክት ለሙባረክ አድርሱለት ቢረዝምም ግድ ነው እና በመጀመሪዪያ ደረጃ በጣም አሰከፍተካታል እሷን ለመራቅ ብለክ የተጠቀምከው ሰበብ ይሁን የምርክን አልገባኝም አንቺ ከመጣሽ ወዲያ ቻናሌ ልክ አደለም አልኳት አደለ የሰማሁት እንደዚ መሰለኝ brother ምንክን የሚያምክ እንዴት እንደዚህ ይባላል ለማንኛውም ያው ዛሬ እንቅልፍ አተክ ውሳኔ ልክ ነው በቀረብኝ ኖሮ እያልክ ስለምታድር ኮመንት አንብብ ወንድ ልጄ ሴት ልጅን መራቅ የሚፈልገው ለእሷ ወይም ለግኔኙነታችን በቂ አደለሁም ሀላፊነት መውሰድ አልችልም ብሎ ጥርጣሬና ፍረሀት ሲኖረው ይመስለኛል አሁን ማንን ነው የምሸውደው ራስክን ወይስ ሪምን አልያም ተመልካችን ያንቺ ስሜት ካልነገርሽን አላቅም ብሎ ነገር አለ ይሄው ዛሬ የ2 ሰአት መኔገድ ስትመጣ አየከው አደለ እንዴ በትንሹ so ይሀውልክ እንደ እህት ስመክርክ ጨዋ ተጫዋች አስተዋይ አዋቂ ነክ እድሜ ለሀይሚና ለብሩኬ youtube ለክፈውኝ እናንተንም ሰብስክራይብ አድርጌ በገዛ ስልኬ እቃጠላለለሁ ሀይሚና ብሩኬ ሲፈራሩ ሲተፋፋሩ ይሀው በስተመጨረሻ ፍቅር የሚባል ሀያል ነገር 1, አደረጋቸው so አሁንም አንተ ከሪም ፍቅር አለብክ ሪምም እንደዛው አንተ ስትጠፈ ፈልጋ ከጓደኞችክ ብትጣላ አስታርቃ እናት ጋር ስትሄድ ሄዳ ምን ሆነ ብላ ጠይቃ ነው አደለ መቼስ ወዳክ አፍቅራክ እንጂ ዘመድ አደለች አልያም እናት እህት አደለች የምትንከራተተው አዎ ምናልባት አብራቹሁ ብትሆኑ ማድረግ መስጠት መውሰድ ማዝናናት የሚባል ነገር ሊኖር ይችላል ብለክ ለእሱ ኢኮኖሚም አይምሮዬም ዝግጁም አደለም መጦር ያለብኝ እናት አለችኝ ከሪም ጋር ከሆንኩ ደሞ ልትጎዳ ትችላለች ብለክ ይሆናል ግን አዎ ሴት ነች እንክብካቤ gift ልጠብቅ ትችላለች ተቀምጣቹ ብታወሩ ብቻክን የወሰንከው የመለያያት ሀሳብ አይመጣም ነበረ ሴት ነች ትረዳካለች ደሞም ትወድካለች ጓደኞችክ ሳይቀር በሷ እየተረቡክ ስሜትሽን ማወቅ አልችልም አይባልም ጠይቃት የኔ ጎደኛ መሆን ትፈልጊያለሽ ወይ ነገሽን ከእኔ ማሰብ ትፈልጊያለሽ ወይ ምንድነን እኔና አንቺ በልና ጠይቅ ወንድ እነደመሆንክ ባንተ ያምራል ፍቅረኛም ለመሆን መጋበዝ ባንተ ሲመጣ ይቀላታል ወይ እሺ አልያም ይቅር ነው የምትልክ ደሞሞም ተግባሬ ይናገራል ካለች አደለም ላን ለእኛም ግልፅ ነው ስሜት እና ቦታ እንዳላት ሰለዛ ዛሬ በጣም የማይባል ነገር ሀሉ ብለክ አስከፍተካታል ትልቅ ይቅርታ ደስተኛ ወኔ ወደፊት ከሚራመደው ከተጫወቹሁ ሙቢ እኔ ጠብቃለሁ በግሌ በተረፈ በህይወታቹ አትቀልዱ መሆን ያለበት ነገር ነው የሚሆነው የምን ተሰፈ ቆርጫለሁ መለያየት ፈልጋለሁ የሚል ወሬ ከወንዝ ማዶ ጣልና ምክሬን ከፈለክ ተግብር አልያም ምርጫው ያንተ ነውbro

  • @MesiMesi-m4x
    @MesiMesi-m4x 10 วันที่ผ่านมา +14

    ሙቤ ሪም ካገኘህ ጀምረህ ደብሮኛል ከፊቶኛል ተስፋ ቆርጨለሁ እያለህ ነዉ ደሞ ከጋደኘሞችህ ርቀሃል ሳቅህ ና ጨዋተህ ጠፋ ኮ የኔ የዋህ 😢❤❤

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሙቢዬ አይዞክ በአላህ ተፍ አይቆረጥም😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 10 วันที่ผ่านมา +17

    ከፋኝ በጣም😢ምን ላድርግ😢😢😢

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 10 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ😢😢😢😢

    • @ይኖራላውባታስፋ
      @ይኖራላውባታስፋ 10 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም❤ያልፈል❤አብሽር❤እህቴ

    • @KjKl-x2j
      @KjKl-x2j 10 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ውዴ😢😢😢😢😢

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 10 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሁቢ የልፈል አተስቢ አችነሸ እደሉኩ እኔም እደች ነዉ ግን

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k 10 วันที่ผ่านมา +11

    ሙቢን ምትወዱ🎉😂❤