"የኤዶም የዝምታው መዘዝየ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • #wengel tube ወንጌል ቲዩብ

ความคิดเห็น • 16

  • @NigistMengstu
    @NigistMengstu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይኑ የተከፈተለት የዘመኑን የመንፈሱ አሰራር የተገለጠለት አገልጋይ ስለዘህ ሰዉ አምላኬ ጌታዬን አመሰግናለው በነገራችላይ ስለባቆ የሰበከው የኛን አገር ያሳየናል ተባረክ

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 21 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ"ሁል ግዜ ቃሉን በንፈስ ቅዱስ ኃይል"ስለምትሰብከን!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ዘካሪያስ ሁሌም ተወዳጅ አገልጋይ

  • @peaceforethiopia6490
    @peaceforethiopia6490 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድቅ እና ተፅኖ ፈጣሪ መልእክት ነው ወዳጄ ዶክተር ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Zekaria thank you very much for your teaching the Word of God revelation .
    This generation needs the Gospel of Jesus .
    All Gods blessings upon your Life abundantly.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @yohanneskasaye4153
    @yohanneskasaye4153 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendema endzh ayent sebake yabezalen memenw eswrwerw yemelewn new yemwedew geta egzhbher endzh agweleteh selgeltekew fetare yakeberh❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እግዚአብሔር ክብሩ ጠቅልሎ ይውሰድ እንደዚህ እውነቱን የሚያሰተምሩንናና የሚነግሩን የግድ ነው ካልተነገረን እኮ ከእግዚአብሔርን ቁጣ አናመልጥም ያለመሰማት ,ያለመደንገጥ ከሚመጣው ቁጣ ሆነ ከራሳችን መዘዝ አናመልጥም።
    የቤተክርስቲያናችን አባቶች መገሰጽ , መምከር ተተውታል መሰለኝ ???? የጌታ ሰም ሲቀልብን ,ወንጌል ሸቀጥ ሲሆን ዝም ማለት ግራ ያጋባል & ቤተ ዕምነቱ አእምሮ በሌላቸው ሲወረር የሚገስፀ ,እረ ሃይ የሚለን በጣም በጣም ይናፍቃል ደግሞም የግድ ነው የእግዚአብሔር መንግስት ሁሉ ትገዛለች, ሁሉንም ታንበረክካለች እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !!!እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር የሚሰፈልገን ስለሰጡን , ሰለ አስተማሩን የት ነው የቆምነው እንድንል ሰለ አነቁን ዘመነዎ በእጥፍ ይባረክ ።
    እኔ በግሌ ነፍሰ አልቀረልኝም በግልጽ የሚሰተምሩንም የሚገሱጹን አባቶች እናፍቃለሁ በዘፍጥረት የነበሩ ሃያላን አባቶቼ , ሳሙኤል ,ኤልያስን ,እነ ኢሳይያስን, ሚክያስ እግዚአብሔር ያላቸው ብለው ያለፉ .....ብዝዎቹ ይናፍቁኛል የሐዲስ ኪዳን አባቶቼ ጳውሎስን ሌሎችም ይናፍቁኛል ምነው አሁን በኖረ የያነው ጀራፍ እንዲያቃናን እላለሁ ጌታችን ይመጣ በሁላችንም ላይ ይፈርዳል 😇😇❤❤❤

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 8 หลายเดือนก่อน

      ዶር ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን።❤❤❤

  • @emmausezion5297
    @emmausezion5297 7 หลายเดือนก่อน

    Cool

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 8 หลายเดือนก่อน

    Welcome Dr Zekarias you will be missed your message

  • @menalmenal9874
    @menalmenal9874 6 หลายเดือนก่อน

    Why you cut the praying part? Please don't do that again. Ye'tsadik sew tselot besirawa ejig hayil tadergalech...James 5:16

  • @abiteww.g.2360
    @abiteww.g.2360 8 หลายเดือนก่อน +1

    መዘዝ የ የሚለው ስህተት ነው አይደል?