Selam Desta ናና ሙሽራዬ New Ethiopian Gospel Song 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 955

  • @ruthmekonnen6269
    @ruthmekonnen6269 4 ปีที่แล้ว +713

    ይሄን መዝሙር ጌታ እስኪመጣ አልያም እኔ ወደጌታ እስክሄድ እሰማዎለሁ:: ጌታ እንዴት እደናፈቀኝ!!!!በህይወቴ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ቀን ጌታ የሚመጣበትን ቀን ነው!! ሰላምዬ ብርክ በይልን!!!

    • @tarekegnhadero4258
      @tarekegnhadero4258 4 ปีที่แล้ว +12

      Ruth Mekonin# ተባረኪ

    • @berebere2025
      @berebere2025 4 ปีที่แล้ว +8

      yecomenet westin new yenekagn yemer erasin enday new yaderkegn mezemurum andegna new

    • @firehiwotdagne6865
      @firehiwotdagne6865 4 ปีที่แล้ว +12

      እኔም እጅግ ናፍቆኛል

    • @semeretekleab4284
      @semeretekleab4284 4 ปีที่แล้ว +3

      Yes, this is YEBAKENE GIZE. GETA YIRDAN!!!

    • @edenbayueden8343
      @edenbayueden8343 4 ปีที่แล้ว

      @@tarekegnhadero4258 ነጻ

  • @habtamugebreselassie3850
    @habtamugebreselassie3850 4 ปีที่แล้ว +419

    የአለባበስ ስነ ስርዓት ለሌሎችም ጭምር አስተማር ነዉ፡ የዝማሬ መልክት በእዉነት የሰዉ ልጆች ክርስቶስን ምጻትና መንግስቱን እንድናፈቁ ያደርጋል፡፡ ብሰማ ብሰማ የማልጠግበዉ ዝማሬ ነዉ፡፡ የእኔ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፤ ፀጋዉ ይብዛልሽ፣ ቀጥይ!

    • @salamjradi4084
      @salamjradi4084 3 ปีที่แล้ว +10

      beunet ene erasu bealebabesa betam kesa yetemarkut bizu negr silalebygn getan ijigi adirge amesginawalu💔🙏

    • @devahabesha
      @devahabesha 3 ปีที่แล้ว +7

      በትክክል መማር ለምቺሉ ትልቅ ትምህርት ነው

    • @AstarBogale
      @AstarBogale 11 หลายเดือนก่อน

      Ene erSo

  • @kiyablessedwomankiya7486
    @kiyablessedwomankiya7486 4 ปีที่แล้ว +335

    ሰፊው ሜዳ ተጠናቆ
    የጅረት ጉዞ ተገባዶ
    በባከነ ሰዓት እንዳለሁ
    ዘመኑ ይነግራል የሚሆነው አስረግጦ
    በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴ
    ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ
    ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ
    ናና ሙሽራዬ
    ናና ኢየሱስ ጌታዬ
    በህብረት ሲጠብቊ ቆነጃጂቶች
    በናፍቆት ከልባቸው አንተን ሊያዩ ፈላጊዎች
    ይሁን እንጂ በአምስቱ ስንፍና ይታያል
    ከመቅረዛቸው ዘይት ጎሎ ማብራያቸው ጨልሟል
    አንድ ቀን ተነፋ መለከት
    የጠበቁት ከሰፈር ገባ ድንገት
    ሊሸምቱ በወጡበት ገባና
    አላውቅም አለ ደጁንም ዘጋና
    በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴን
    ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ
    ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ
    በሩን ልክፈት ልነሳና ማልጄ
    ናና ሙሽራዬ
    ናና ኢየሱሱ ጌታዬ
    ሚታየው ሚሰማው ሚሆነው በአለም
    መምጣቱን ያሳያል አርጅቷል ይህ አለም
    ፍጥረታት በሙሉ በእርኩስት ተሞልቷል
    እግዚአብሔር የለም ባይ ቁጥር እጅግ በዝቷል
    የአለምን ለምን ልሻ እርሷም ዝጋለች
    የሰማዩን መንግሥት ነብሴም ናፍቃለች
    የአለምን ለምን ልመኝ እርሷም ዝጋለች
    የሰማዩን መንግሥት ነብሴም ናፍቃለች
    ናና ሙሽራዬ
    ናና ኢየሱስ ጌታዬ
    ተባረኩበት ❤ Selam Desta እግዚአብሔር ይባርክሽ እማሚ ለምልሚልኝ

  • @henonhilemichael5197
    @henonhilemichael5197 4 ปีที่แล้ว +92

    በሰማሁት ቁጥር እየሱስን ከእንቅልፍ የመባነን ያክል ያነቃኛል❤❤አረማመዴን እንዳስተካክል ያደርገኛል!!ተባረኪ እህታችን አለባበስሽም ስብከት ስለሆነ በዚሁ ቀጥይ አለም እንደሆነ ዝ ጋለች ወደራሷ አናድግም ወደ ቃሉ እንጂ🙏🙏🙏🙏❤❤❤የእየሱስ ይባባረክ!!

  • @HaboBt
    @HaboBt 4 ปีที่แล้ว +210

    ይህን መዝሙር በአንድ ቀን 10 ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት።

    • @jerusalemserbessa9729
      @jerusalemserbessa9729 4 ปีที่แล้ว +2

      Enem

    • @mokenninwirtu4149
      @mokenninwirtu4149 4 ปีที่แล้ว +2

      @@jerusalemserbessa9729 me too

    • @kiyablessedwomankiya7486
      @kiyablessedwomankiya7486 4 ปีที่แล้ว

      Gata enme

    • @gebremarimbehayilu3003
      @gebremarimbehayilu3003 4 ปีที่แล้ว

      The meaning Come O come my groom while I'm longing for you, this is the song of intimacy calling for lover our soul body of Christ must avoid from cheap grace ministries, from commercial song, commercial prophecy, commercial preaching all the time give me heal me buy me Lord this and that I'm Lord it's seems tired shame on us let back to our younger love we had God bless

    • @abenezertilahun4729
      @abenezertilahun4729 4 ปีที่แล้ว +1

      Enem 😍😍😍

  • @MengistuKassaye-u3t
    @MengistuKassaye-u3t 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሞኑን የልቤ የሆነ ዝማሬ መተው ያልቻልኩት ዝማሬ እየሱስን ይባስ ያስናፍቀኛል

  • @habtamueticha59
    @habtamueticha59 ปีที่แล้ว +25

    ድንቅ መዝሙር ነው፤ ይህ መዝሙር ግጥሙም ዜማውም የተቀደው ከመንፈስ ቅዱስ ነው።
    ተሰምቶ አይጠገብም እኮ!
    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ!

  • @nahombiruk4011
    @nahombiruk4011 ปีที่แล้ว +114

    I'm from orthodox but this song really touch my heart😍

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰፊው ሜዳ ተጠናቆ
    የጅረት ጉዞ ተገባዶ
    በባከነ ሰዓት እንዳለሁ
    ዘመኑ ይነግራል የሚሆነው አስረግጦ

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 3 ปีที่แล้ว +89

    በእውነት ኤርትራኖችና ኢትዮጲያኖች እራቆታቹ ምትዘምሩ ምታገለግሉ ከእህታችን ተማሩ። እህታችን ተባርኪ ያንቺ መዝሙር ሁሌ ነው ማዳምጠው በስራም እዘምረው አለሁ በሙ፡ አልደራደርም፡ ጸጋህ፡ እኔን አለኝ ራሁማ ... በእውነት ያከበርሽውን ጌታ ያክብርሽ።

    • @ruthabera6335
      @ruthabera6335 2 ปีที่แล้ว

      Zemenishyibarek

    • @alazar854
      @alazar854 ปีที่แล้ว +3

      የእውነት እኔ እራሱ በጣም ገርማኛለች።ጌታ ዘመኑአን ይባርከው።

    • @dayemotegegn1031
      @dayemotegegn1031 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤ና ና ና ና ሙሽራዬ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ልንቃ ላሰናዳ ጎጆዬን❤❤❤❤

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 4 ปีที่แล้ว +58

    ቢያንስ 20 ጊዜ ይሆናል ይህንን መዝሙር የሰማሁት በእርግጥ ጌታ በደጅ ነው ታባረኪ ሰለም

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru 4 ปีที่แล้ว +87

    እህቴ ከተኛሁበት ስለቀሰቀሽኝ ጌታ ይባርክሽ ኑሮ ኑሮ ከመጨረሻዋ ከምንናፍቃት ከፂሆን እንዳንጎድል ሁላችንንም ይርዳን አሜን

  • @kassahunwandimu1456
    @kassahunwandimu1456 3 ปีที่แล้ว +107

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ወጣቶችን እያሰነሳ ምድርን ይባርካል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 4 ปีที่แล้ว +65

    ቀኑን ሙሉ እየሰማሁት ነው ዜማው እና ቃሉ የተሰናኘ በመንፈስ የተቃኘ ወደ ህያው ተስፋችን የሚያሳይ ኢየሱስ በርግጥ ይመጣል እንዘጋጅ

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 3 ปีที่แล้ว +37

    የዮሐንስ ራእይ 22:17
    መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
    አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው አለኝ። እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

    • @buab3117
      @buab3117 2 ปีที่แล้ว

      Amen ,🙏😔😭

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 4 ปีที่แล้ว +51

    ዘመንሽ ይባረክ በጣም የሚያነቃ መዝሙር ነው:: ዛሬ ዛሬ ብዙው መዝሙር ከምድር ያለፈ አይመስልም ; እንዳንቺ አይነት ዘማሪዎችን ጌታ አየላከ ያንቃን:: እባክሽ ሰላምዬ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራሽ ልክ እንደዚ ልባችንን ወደላይ የሚወስዱ ዝማሬዎችን ዘምረሽ ; ከነ አለባበስሽ ዘመንሽ በክብር ይለቅልሽ እወድሻለሁ የአባቴ ቡሩክ☺️🙏❤️

    • @TigistAbrha-kq5ev
      @TigistAbrha-kq5ev ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ❤❤❤

    • @tarikubelachew293
      @tarikubelachew293 ปีที่แล้ว +1

      ዘመንሽ ይባረክ

    • @tarikubelachew293
      @tarikubelachew293 ปีที่แล้ว +1

      ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🧡💛💚💙💜❣️💕💞💓💗💖💘💝

  • @girmagidalawofficial
    @girmagidalawofficial ปีที่แล้ว +10

    እንዲሁ ይመጣል እንዳልን በእርግጥ ይመጣል ኑሮ ስለመረረን ህይወት ስለከበደን አይደለም ና የምንለው በእውነት ናፍቆናል ሁሉም አዲስ የተባለ ነገር ያረጃል ትልቁ ትንሽ ቆንጆ ያረጃል ሁሉም ይቀየራል ይሄ ይመጣል ምንለው ኢየሱስ ዘመን ስፍር ቁጥር የለውም ነገር ግን አዲስ ነው እውነት ተናፍቀሀል ለዚህ መንግስት የሚመጥን ህይወት እንድንኖር የሚያደርግ የእግዚአብሔር ፀጋ ይርዳን #ማራናታ ጌታ ሆይ በቶሎ ና

  • @behailuabera4972
    @behailuabera4972 3 ปีที่แล้ว +17

    1 ቆሮንቶስ 16 (1 Corinthians)
    22፤ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 ปีที่แล้ว +86

    ናናናናና ሙሽራዬ ናናናና ኢየሱስ ጌታዬ ሰምቼው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሸ 🙌🙌🙌😘😘😘

  • @birkbirk6149
    @birkbirk6149 ปีที่แล้ว +13

    ኢየሱስ ይመጣል የሚል ስብከት በጠፍበት ዘመን አንችን ያስነሳ ጌታ ይባረክ

  • @tigistmengistu1230
    @tigistmengistu1230 4 ปีที่แล้ว +52

    ዘመንሽ ይባረክ የሚታይብሽ ስነምግባር የለበስሽው ክርሲታናዊ ውበትንም ያሳያል ከላይ በሚታየው አለባበስሽ እራሱ ወንጌልን ይሰብካል !!!!❤❤ መዝሙሩም የሚገርም መልእክት ነው ተባረኪ ለምለሚ ይብዛለሽ!!!!!

  • @ሰሰን
    @ሰሰን 4 ปีที่แล้ว +90

    I love the way she dressed. Tebareki my lovely sis from eritrea.

    • @mikulove7770
      @mikulove7770 4 ปีที่แล้ว +5

      Me too beautiful 😍

    • @TarikuGiovanni
      @TarikuGiovanni 4 ปีที่แล้ว +7

      one of few Christian worshiper, who glorifies the Lord Jesus in the way she dresses, almost all have adapted the world style thus bringing shame to him. Lord help her to keep herself like this till end. And she is living what the song she is singing as the word says without Holiness no one will see the Lord.
      1 Thessalonians 5:23And the very God of peace sanctify you wholly; and I pray God your whole spirit and soul and "BODY" be preserved "BLAMELESS" unto the coming of our Lord Jesus Christ.

  • @gigikassa6885
    @gigikassa6885 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ ሰታምሪ እባክቀሽ ለሁሉ ዘማሰሪዋች አስተምሪያቸው እንዳንቺ እንዲለብሱ እኔ የማምነው የሚያመልከኝ በእውነትና በመንፈስ ነው ኸካለ ከመታየትናከማሳየት ወቶ እራስን አዋርዶ ደብቆክብርን ለሱ ሰቶ ተደብቆ እሱን ብቻ አድምቆ ነው እኔ የማምነው መድረኩ የጌታ ነው ስጋ ፈቀቅ ማለት አለበት ለሁሉ ልቦና እንዳቺ ይስጠው ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው ደስ የምትይው

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว +7

    ይህን መዝሙር ቀኑን ሙሉ በልቤ ስዘምር ነው የምውለው መቶ ከዚ አለም ቢያሳርፈኝ ደስታዬ ነው።እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @tigistmengistu3411
    @tigistmengistu3411 2 ปีที่แล้ว +16

    የአለባበስ ስነምግባርሽ እጅግ በጣም ነው ማደቀው አይቀይርሽ እስከፍፃሜ ቀጥይ እንደዚሁ ተባረኪ!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @Anania727
    @Anania727 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም

  • @mesfinmara1932
    @mesfinmara1932 3 หลายเดือนก่อน +1

    Des የሚል መልካም ጠረን ያለው መስዋዕት :: ሰሉዬ ተባረኪ የኔ አህት

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 2 ปีที่แล้ว +18

    የዝማሬሽ መልክት በጣም ድንቅ ነው ። ኣለባበስሽ ለዘማሪያን እህቶቻችን ሆነ ለሁሉም በጌታ ኣምነው ክርስቲያን ነን ለሚሉ ሁሉ ምሳሌ ነው ተባረኪ ።

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 4 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ጌታ እንዴት እንደሚናፍቅ በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ዘመን ምንም ጠብ የሚል ስጠፋ የህይወት ረብ ጌታ ብቻ ይበጃል ብመጣልን ፣ ተባረክ ልጄ

  • @YasmenYasssu-eh8et
    @YasmenYasssu-eh8et ปีที่แล้ว +3

    ህንክይዋን ተውለድሺ ለ ቡዞቺ ምሳለ ሆኔሻል እራሺ እስከ ጥፍር መሰናከይያ የለለሺ የ ዘምኑ ዝማረ አንቺን አገናዉት ባርቺ ጌታ ካቺ ጋራ ዩን የ እግዚአብሔር አገልጋይ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ሆይ ና
    አንቃኝ የተዘጋጀሁ እንድሆን እርዳኝ
    የኔ ውድ እረኛ
    የኔ ውድ አዳኝ
    የኔ ውድ አባት
    የኔ ውድ እረረዳ
    ጌታ ሆይ መብራቴ እስክትመጣ የበራ እንዲሆን
    ፀጋህ ያግዘኝ ተባረክ ጌታዬ
    ተባረኪ ውድ የአባቴ ልጅ

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
    @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ 4 ปีที่แล้ว +22

    ልቤን ነው ሚጠግነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና መራናታ እየሱስዪ ቶሎ ና

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሆይ የእኔን ነገር ቧላ አዋየሃለሁ፣ ስለዚህ ድንቅ ትውልድ ባረኩህ ♥ በዘመኔ ስላገኘሁ የክርስቶስ ልብ ያላቸውን ልዑል ሆይ ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግኑሃልና ስምህ ይቀደስ ። ሃሌሉያያ

  • @bayeesayas6155
    @bayeesayas6155 2 ปีที่แล้ว +7

    የአለምን ለምን ልሻ እርሷም ዝጋለች
    የሰማዩን መንግሥት ነፍሴ ናፍቃለች
    ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 9 หลายเดือนก่อน +4

    እሱ እስኪመጣ ቤተክርስቲያንን በልዩልዩ ፀጋ የባረከንን
    የጌታችንየመድሃኒታችን የእየሱስ አባትና አም ላክ የተባረከ ይሁን አ ሜ
    ንንንንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +14

    ስልየኮ የተለየች ናት ስወዳት አለባበሳ ስራት ያለ እግዚአብሔር የምከበርበት ስራት ነው ተባርክልኝ የኔ ጣፍጭ 😍😍😍📖🙇

  • @erminyesustray7306
    @erminyesustray7306 4 ปีที่แล้ว +35

    ኣሜንንን ጎይታ የሱስ ዘበን ህይወትኪ ይባሪክክ ክንደይ ደስ ዚቢል ዝባሪክክ መዝሙር i love this gospil song

  • @prharod9773
    @prharod9773 3 ปีที่แล้ว +14

    ይህንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም !!! ናናና ሙሽራዬ (3X) ናና ኢየሱስ ጌታዬ Amen Amen

  • @gabrielafabryczna5821
    @gabrielafabryczna5821 4 ปีที่แล้ว +44

    Regards from Poland 🇵🇱 Thank you sister for this song. I will for ever be greatful 💫🙏🏽 Ethiopia 🇪🇹 Rise up ♥️🌟💚

  • @omega4407
    @omega4407 4 ปีที่แล้ว +4

    ሚታየው ሚሰማው ሚሆነው በዓለም
    መምጣቱን ያሳያል አርጅትዋል ይህ ዓለም
    ፍጥረታት በሙሉ በርኩሰት ተሞልቱአል
    እ/ግር የለም ባይ ቁጥሩ እጅግ በዝትዋል
    የዓለምን ለምን ልሻ እርስዋም ዝጋለች
    የሰማዩን መንግስት ነፍሴ ናፍቃለች
    የዓለምን ለምን ልመኝ እርስዋም ዝጋለች
    የሰማዩን መንግስት ነፍሴ ናፍቃለች ...... ናናናናና ሙሽራዬ ናናናና ኢየሱስ ጌታዬ :: ኡፈይ ተመስገን ጌታሆይ ዘመንሽ ይባረክ seli

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 3 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ እየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ

  • @ShimelsAbuko
    @ShimelsAbuko 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኣንቺእግዚኣብሄርየባረከሽህእህትክርስቶስካንቺጋርእንዳለየሚያስታውቀውእንደአንዳንድሴትዘማሪያንእራሳቸውንለማሳየትሳይሆንአንቺክርስቶስንለማሳየትእርሱእንዳለሽቀሚስሽንበመልበስናጸጉርሽንበመሸፈንስትዘምሪ፣በዝማሬሽሁላችንምእንደተባረክን፣እርግጠንኛ፣ነኝ።

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 ปีที่แล้ว +2

    amen amen ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና፥

  • @ruthmekonnen6269
    @ruthmekonnen6269 4 ปีที่แล้ว +11

    ናና ሙሽራዬ!! ናና ሙሽራዬ!!!!! መለከቱ የሚነፋበት ቀን መቼ ነው? እረ ናፈቀኝ!!

  • @kasayedibaba2421
    @kasayedibaba2421 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጨረሻውን ዘመን የሚያሳይ ነው መብራታችንን እንድናበራ እግዚአብሔር ባንቺ ተናግሮናል

    • @Senaitgayem
      @Senaitgayem 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @samsonworku258
    @samsonworku258 4 ปีที่แล้ว +37

    What a beautiful song! It is a wake up call for the church. Time is over and Jesus is coming. We should be ready for the rapture. Church - wake up wake up wake up!!!!!

  • @tigistzekarias7062
    @tigistzekarias7062 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ደሰታ ጌታ ይባረክሸ በእዉነት ለዘመኑ የምሆን ምልክት ነዉ በባከነ ሳአት ላይ እንዳለን ዘኤንገተናል ተባረክ ተባረክ

  • @anbikaabiche4772
    @anbikaabiche4772 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ጌታ ይበርክሽ ለምን ? የመዝሙሩ መልዕክት ፣የድምፅ ለዘ፣ እርጋተዋና የአለባበስ ሥርዓቷዋ ለየት ያለ ስለሆነ

  • @almazetewelde6935
    @almazetewelde6935 3 ปีที่แล้ว +9

    በዚ መዝሙር በዙሕ እየ ተባሪከሉ ተባረኩ ።ብሩካት ቤተሰብ ብልበይ ድማ አብቅድሚ እግዚአብሄር አየ ዝፈትወኩም ዘበንኩም ይባረክ።

  • @DAWITSEBA-ld6sd
    @DAWITSEBA-ld6sd 5 หลายเดือนก่อน +3

    ምን እንደምል አላወቅም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ደሞ እዛ እንቀጥላለን

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 4 ปีที่แล้ว +26

    Amennnn amennnn amennn amennnn amannnn amennn
    ተባረኪ ድንቅ መዝሙር ብስማ ብስማ እማልጠግበው በብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን አግዘንም

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 4 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስን የሚያድስና መልዕክቱ ደግሞ ወቅታዊ ነው።ዜማውንና ድምፅሽንም በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ።

  • @lemafeya6334
    @lemafeya6334 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘመንሽህን ጌታ ይባርከው ። መዝሙርሽ በጣም ተባርካሎሁኝ ። አለባበስሽንም አምልኮሽም በጣም ወድጃሎሁኝ ተባረክልኝ ።

  • @WorkneshYalew-t9h
    @WorkneshYalew-t9h ปีที่แล้ว +1

    Amen nanana musheraye 🙏🙏
    ናና አሳርፈኝ

  • @siemkiflom3754
    @siemkiflom3754 4 ปีที่แล้ว +21

    I m from eritrea Nd i love this mezmur i was waiting for the clip. GBU ma sister

  • @samiyonas274
    @samiyonas274 4 ปีที่แล้ว +20

    Am in love with this song
    አባባዬ ሙሽራዬ ነህ እየሱሴ
    ጌታ ብርክ ያርግሽ

  • @biniambehailu5782
    @biniambehailu5782 4 ปีที่แล้ว +34

    ድንቅ ዝማሬ ነው። የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልሽ እኅቴ።

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 are we ready ??
    I am ready ??? 😢 saved by grace of Jesus Christ amen

  • @TEDJES10
    @TEDJES10 4 ปีที่แล้ว +15

    ሰው እንደ ቅጠል በሚረግፍበት በዚህ ጊዜ ጌታን ማስብ...... Bless u sis

  • @HabtamuHaile-f9y
    @HabtamuHaile-f9y หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ማዝሙሮችሽ አእምሮ ያረስርሰል!

  • @solomontsegay1315
    @solomontsegay1315 2 ปีที่แล้ว +4

    ናናናናናና ሙሽራዬ ናናናናናና ሙሽራዬ .....ግዜውን የሚያሳይ መዝሙር በውነት ወቅቱን የጠበቀ ነው ስንቶቻችን የተዘገጋጀ ልብ አለን ጌታ ይባርክሽ

  • @KumnegerHaile-df2bp
    @KumnegerHaile-df2bp 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን መዝሙር ከልቤ ነው የወደድኩት ዘማርት ሰላም እግዝአብሔር ይባርክሽ።

  • @tibebueyasushaga4966
    @tibebueyasushaga4966 4 ปีที่แล้ว +9

    She isn't like other singer. She is real singer with gift and humbled personality . Her dressing made her so unique and santfied her from other hypocritic singer . Be blessed

    • @merhawikiflom2482
      @merhawikiflom2482 4 ปีที่แล้ว +5

      መንፈስ ቅዱስ እያለፈ ነው በመዝሙሩ!
      እንዳንቺ ያሉ ዘማሮች ይብዙልን !!
      ወደሰማይ የምወስድ እነተኛ መዝሙር !!
      ተባረኪ !!!!!!

    • @belhumamo797
      @belhumamo797 4 ปีที่แล้ว +4

      የሰማይ አምላክ ይባርክሽ መዝሙሩን ያቀበለሽን ጌታ ይባረክ ይብዛልሽ ካለባቡስሽ ጅምሮ ተባረኬልኝ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው

    • @sisayalemu2613
      @sisayalemu2613 4 ปีที่แล้ว +3

      እንደ እዉነተኛ ክርስትያን ዘምር እስከ መጫረሸዉ ድረሰ አግ/ር ይበርክሽ

  • @EndaleMathewos
    @EndaleMathewos 7 หลายเดือนก่อน +2

    ናና ኢየሱስ ጌታዬ Amen Amen

  • @almazhailemikael6762
    @almazhailemikael6762 4 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙር።አገልግሎትሽ ይባረክ።

  • @WorkuBAYE-cs4or
    @WorkuBAYE-cs4or 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በአለባበስሽ ብዙወች ሊማሩበት ይገባቸዋል(ማለቴ ጌታን የሚያገለግሉ እህቶች ሁሉ)

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ በባከነ ሰአት ነዉ ያዩነዉ እንድንነቃ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ጌታሆይማሪን
    @ጌታሆይማሪን ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 😢😢😢😢😢ታባራክ ኑሪልኝ በስም ኢየሱስ ስም ይጨምራል 🎉🎉

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 3 ปีที่แล้ว +5

    ደጋግሜ ባደምጠው አልጠገብሽ አለኝ ናና ሙሽራየ ናና ሙሽራየ ናና ኢየሱስ ጌታየ አሜንንንን 🙏 አሜንንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና 🙏 ሰላምየ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 💕

  • @mulla5373
    @mulla5373 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።
    ለክርስትያን የምመች አለባበስ ነው።

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 4 ปีที่แล้ว +39

    ቀኑ ሙሉ ልቤ ላይ የነበረው መዝሙር ይሄ ነው::
    መንፈሱና ሙሽራይቱ ና ይላሉ ራዕይ 22:17

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n 7 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዘመን መደመጥ ያለበት መዝሙር ነዉ ማርራናታ እየሱሰ ቶሎ ናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናአሜን አሜን አሜሜ

  • @abelgebreab8082
    @abelgebreab8082 4 ปีที่แล้ว +10

    I listin 10 time everysingle day and i can't stop listing wowww i just feel maranata ohhh my Jesus

  • @AlemayehuTerefe-cj1ov
    @AlemayehuTerefe-cj1ov 5 หลายเดือนก่อน +1

    የግዜዉ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ

  • @frehiwothailu5127
    @frehiwothailu5127 3 ปีที่แล้ว +19

    No words to express this amazing song from heaven. I have to be energetic with the word of God always to meet the glory of Jesus.

  • @meseretmulugeta9114
    @meseretmulugeta9114 ปีที่แล้ว +1

    😂😂❤❤ ናና ሙሽራዬ ኢየሱስ ጌታዬ❤❤❤ ድንቅ መዝሙር ተባሪኪልን ተዘጋጅተን መጠበቅ ይሁንልን እ/ር ይርዳን❤❤

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ በጣም አነቃቂ መዝሙር ነው ጌታ እነደ አምስቱ ልባሞች ከመቅረዛችን ዘይት ሳይታጣ ጌታችንን እንድንጠብቅ እግዚአብሄር ይርዳን አሜን!!

  • @afeworkalemayehu2078
    @afeworkalemayehu2078 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን መዝሙር ሳልሰማ ዉዬ አላውቅም፤ ምክንያቱም የስልኬ ጥሪ አድርገዋልና

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa 4 ปีที่แล้ว +11

    I can’t stop listening to this song እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ::

  • @yordafanuel
    @yordafanuel 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ በጣም ነቅተን እንድንጠብቅ ያሚረዳ ዝማሬ ነው ይብዛልሺ ተባረኪ

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 3 ปีที่แล้ว +6

    it is a wake up call for us if we can listen this message .Tebareki

  • @hanameseki2004
    @hanameseki2004 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ላድርግሽ አልውጥሽ በአንቺ የታየ እየሱስ ጠቅሎ ክብሩን ይውሰድ ።የኔ ውድ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።

  • @MimiMimi-nn7gh
    @MimiMimi-nn7gh 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሰምቼው አልጠገብኩም ዘመንሽ እንደ አሸዋ ብዝት ይበል ተባረኪ በተለይ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 4 หลายเดือนก่อน

    ሀሌ ሉያያያ ኢየሱስ አንተን መናፈቅ ይሁንልን ተዘጋጅተን መጠበቅ ይሁንልን በኢየሱስም😢

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰማይን የሚያሳይ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልሽ!!!

    • @jinkakasa4337
      @jinkakasa4337 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0h/w-d-xo.htmli

    • @fikrulemaro3255
      @fikrulemaro3255 4 ปีที่แล้ว

      God bless you..

  • @SaraTakka
    @SaraTakka ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ መዝሙርሽ በሙሉ የሚያነቁ ናቸው ሰላምዬ ❤❤❤

  • @lidyajemal3266
    @lidyajemal3266 4 ปีที่แล้ว +22

    Real African beauty, spiritual, wonderful dressing u just made my night God bless you queen.

    • @asnekechurkt1750
      @asnekechurkt1750 2 ปีที่แล้ว +2

      Yene konjo geta ybrksh tbrki be eysusm 💜💜💜💜💜💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BekeleTulu-k9p
    @BekeleTulu-k9p ปีที่แล้ว

    Betam grami mzmur naw eyesus ybarksh ewdshalhu

  • @newstarthabesha23
    @newstarthabesha23 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!! እግዚአብሄርን በሚያስከብር አለባበስ አለምን እንዳንመስል የእግዚአብሔርን መንግስት እንድንናፍቅ በዝማሬሽ እና ባለባበስሽ ስላስተማርሽን ተባረኪ!!!

  • @naolgezahagn7142
    @naolgezahagn7142 3 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop leasing again and again God bless you more and more 🙏!!!

  • @justusmwesiga6723
    @justusmwesiga6723 4 ปีที่แล้ว +9

    I can only hear Yesu coz it's universal as in Jesus, but the feeling of the song is full of God's presence in the place

    • @lolemike985
      @lolemike985 4 ปีที่แล้ว

      its about rapture

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 4 ปีที่แล้ว

      @kidist tesfaye Thank you 🙏🙏🙏

    • @yaee123
      @yaee123 3 ปีที่แล้ว

      It’s about the virgins who had their oils prepared vs those who didn’t

  • @mengehabte1482
    @mengehabte1482 11 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይምጣ አሜን ማራናታ

  • @zufanneway4564
    @zufanneway4564 2 ปีที่แล้ว +3

    አለባበስሽ ሲያምር ስርአት ያለው ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @NiyatMsgna
    @NiyatMsgna 7 หลายเดือนก่อน +1

    I love your voice God give you a beautiful voice I wish my voice was like you you are so lucky your voice is like this God bless you❤

  • @meazatolla4326
    @meazatolla4326 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ሁሌም የእግዚአብሔርን ቃል ስለምትዘምሪ ደስ ይለኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @በላይነሽበላይነሽ-ጘ7ኰ
    @በላይነሽበላይነሽ-ጘ7ኰ ปีที่แล้ว +2

    😢እዉነት ለሁላችንም ጌታ ማስተዋል ይስጥልን ሁላችንም ንስሀ እንግባ🙇🙇☝☝☝☝☝🙇😭😭😭

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 4 ปีที่แล้ว +10

    I can’t stop crying 😢 God bless you sister!!

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 4 ปีที่แล้ว +2

    አባባዬ ሙሽራዬ ነህ እየሱሴ
    ጌታ ብርክ ያርግሽ

  • @justincridable
    @justincridable 3 ปีที่แล้ว +21

    Amazing voice of an angel, The Bridegroom Jesus is at the doorway. ናናና ሙሽራዬ... I listen this song all day long. Glory to be to Jesus our bridegroom.

  • @SinteYegetalij
    @SinteYegetalij 4 หลายเดือนก่อน

    በቃ ልንቃ ላብራ መብራቴን
    ላሰናዳ ይመር ጎጆዬ
    ሙሽራዬ እንዳትቆም ከደጄ
    በሩን ልክፈት ልነሳና ማልጄ
    ናናና ሙሽራዬ
    ናናና ኢየሱስ ጌታዬ❤❤❤❤