ሮፍናን በለዛ የ2011 የሽልማት ዝግጅት ላይ ሙዚቃዉን/Leza Award on EBS TV Rohpnan's Performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 254

  • @tageltesfaye5566
    @tageltesfaye5566 6 ปีที่แล้ว +109

    የማከብርህ ሮፍናን
    በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ዕውቀት፣ ችሎታ፣ አስተዋይነትና እርጋታ በዚህ ዕድሜ ላይ ከሚገኝ ሰው በአንድ ላይ
    ማግኘት ይከብዳል፡፡ በጣም ጎበዝና ብሩህ አእምሮ የታደልክ የሀገር ቅርስ ነህ፡፡ ይህ የመጀመሪያ ነው … ከአንተ
    እጅግ ብዙ እጠብቃለሁ፡፡ … በዚህ ከቀጠልክ ሙዚቃችንን የዓለም ሙዚቃ እንደምታደርገው ጥርጣሬ የለኝም፡፡
    የድሮ ትውስታን የሚያጭሩና ጠልቀው የሚገቡ ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ በዚህ ትውልድ እየተዘነጉ የሄዱ ሙዚቃዎችን
    እንዲህ ሙዚቃዊ ውበታቸውን ጠብቀውና ከተፈጥሮ ጋር የተዋሀዱ እስኪመስሉ በጥንቃቄ ተዘጋጅተው ሲመጡ ሊበረታቱ
    ይገባል እላለሁ፡፡ አለዚያ ሙዚቃዎቹ ከትውልድ ትውልድ ተሻጋሪ መሆን ያቅታቸውና ይጠፋሉ፡፡
    እኔ በግሌ ሙዚቃው በጣም ተመችቶኛል፡፡ በሮፍናን ሙዚቃ ውስጥ የመሀሉ የምሰማቸው የሰው፣ የአእዋፋትና ሌሎች
    ንጋትን አብሳሪ፣ መተሳብና በጋራ መኖርን ገላጭ ድምፆች የእናቴን ጣት የሚያስቆረጥም ፍርፍር ከአባቴ አሮጌ ፊሊፕስ
    ሬድዮ ይንቆረቆሩ ከነበሩ መሰል ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች ጋር አጣጥሜ ወደ ትምህርት ቤት እሔድበት የነበረውን ጣፋጭ
    የልጅነት ጊዜ እንዳስታውስ አድርገውኛል፡፡
    በነገራችን ላይ ይህን ሙዚቃ በቀን ቢያንስ ሁለት ጊዜ ሳልሰማው መዋል አልችልም፡፡ ከዚያ በኋላም ቀኑን ሙሉ
    የሙዚቃው ምቶች እየታወሱኝ ሰውነቴን ሲነዝሩት ይውላሉ፡፡ ምን እንደሆነ ልገልፀው የማልችለው ስሜት በሰውነቴ
    ይሰራጫል፡፡ የሙዚቃን ኃይል ያወኩት ገና አሁን ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ከጥላሁን ገሠሠ፣ መሀሙድ አህመድ፣ መስፍን
    አበበና እና መሰል ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች በቀር አላደምጥም ነበር፡፡ ይህ ግን ይለያል….
    በርታ የሀገር ልጅ

    • @melatmatiose111
      @melatmatiose111 6 ปีที่แล้ว +2

      እጅግ: ግሩምና አበረታች አመለካከት ነው። @rophnan ይህን በደንብ ታነባለህ ብዬ አምናለሁ: የትውልዴ ጀግና!!!

    • @bechestedebeke3758
      @bechestedebeke3758 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ቃላት አጣሁኝ ምን ልበል ምርጤ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @seaditube8396
      @seaditube8396 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @ephremtesfaye7561
      @ephremtesfaye7561 3 ปีที่แล้ว

      rophnan he need reply

  • @abusha2002
    @abusha2002 5 ปีที่แล้ว +27

    በዘመናዊ ስራዎች ወስጥ የአገርን በአል ያስተዋወክ ጀግና ነህ 👑♦🔥👏🔝 #✊respect u man

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว +56

    እውነት ኢትዮጵያ አንተን ወለደች ኩራታችን ነህ ሮፊዬ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @dagikiya
    @dagikiya 4 ปีที่แล้ว +15

    I don't even know how to explain my feelings now.. oww God this dude incredibly, awesomely, exceptionally talented. Hats off 👏 🙌 👌

  • @yohannest.5455
    @yohannest.5455 6 ปีที่แล้ว +57

    This guy took the music to the next level Rophnan 🙆‍♂️

    • @birukabate1633
      @birukabate1633 6 ปีที่แล้ว +1

      Rophnan

    • @Yared542
      @Yared542 6 ปีที่แล้ว +1

      yohannes admassu agreed

  • @dertogada1559
    @dertogada1559 3 ปีที่แล้ว +3

    በእግዚአብሄር መንፈስ የተቃኘ የሰማይ የቅዱስ ያሬድ እና የራፍናንሙዚቃ እንዱህ ነች እማማ ኢትዮጵያ ድንገት ውብልጆቾን ከየቦታው ታፈልቃለቸ እንደነብሴ የምወዳችሁ ያገሬ ልጆቸ እንፀልይ ገና እዚችአገር ላይ ድንቅ ነገር አምላካችን ያሳየናል

    • @helenhelen8969
      @helenhelen8969 2 ปีที่แล้ว

      Waw ,❤❤❤😍😍❤😘😘😘😘😘😘

  • @maktube8443
    @maktube8443 6 ปีที่แล้ว +13

    የእውነት ልዩነት መፍጠር የቻልክ የጥበብ ሰው... 👏👏

  • @viva8291
    @viva8291 6 ปีที่แล้ว +39

    ግጥሞችህ ይለያሉ ከምር ዋው ከቃል በላይ ነክ ሮፊ♥♥

    • @lemlemsaid5419
      @lemlemsaid5419 6 ปีที่แล้ว

      L

    • @viva8291
      @viva8291 6 ปีที่แล้ว

      @@lemlemsaid5419 M....

    • @seneshawasress6940
      @seneshawasress6940 6 ปีที่แล้ว +1

      It is authentic, cool, imaginative and masterful performance. Well done Sir!!!

  • @bahunegn
    @bahunegn 5 ปีที่แล้ว +5

    ኣስተዋይና ኣርቆ ኣሳቢ መሆኑን ይስተዋላል። ኣንተን በዚህ ወቅት ማግኘታችን ኢትዮጵያ ተባርካለች። በርታ ሮፍናን፣ ብዙ ስራ ይጠበቅብሃል ፠
    እግዜር የፈቀደ ቀን እንደምገናኝህ ተስፋ ኣለኝ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ችሎታ በጣም ደስ ይላል ለየት
    ያለ የቆንጆዎች ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ
    የሀገሪ ልጆች

  • @seneshawasress6940
    @seneshawasress6940 6 ปีที่แล้ว +12

    It is authentic, cool, imaginative and masterful performance. Well done Sir!!!

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 3 ปีที่แล้ว +1

    Missed a lot from such a gifted and blessed artist. Just knew and heard about it moments ago by accident. What a gift and a blessed young beloved brother! Thank you very much indeed!

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 6 ปีที่แล้ว +34

    ፍቅርን ፈራን እውነት ህብረትን ፈራን የሎሬት ፀጋዬን ግጥም ዋው ገራሚ አንባቢ ነክ ጎበዝ

    • @biruktawitdessalegn2893
      @biruktawitdessalegn2893 4 ปีที่แล้ว

      stupid that is not him reading የሎሬት ፀጋዬን nachew erasachew

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr 4 ปีที่แล้ว

      @@biruktawitdessalegn2893 ካላወቅሽ ለምን እንደ ሰው አጠይቂም ምን ያሰድብሻል ? የሎሬት ፀጋዬን ስራ ነው ሮፍናን በዘፈን መልክ ያቀረበው ፈራን የሚለውን ግጥም መጠየቅ ይሻላል ጠይቂ

  • @strikavivo7417
    @strikavivo7417 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርምና አስደናቂ የሆነ አቀራረብ ነው።🥰🥰🥰 rophyi🙌

  • @tenaadam1896
    @tenaadam1896 6 ปีที่แล้ว +4

    This guy is just an amazing person, I live in DC and a friend of mine knew him and told him that I was, then he personally send me of video message showing me his stage before his concert and the said " thank you for being a fan" , I really wanna wish this guy the best of luck, I can definitely tell his going somewhere.

  • @kirubeltesfaye1387
    @kirubeltesfaye1387 6 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር ፈራን ......
    got me emotional perfect👌

  • @SalamSalam-ze4gr
    @SalamSalam-ze4gr 6 ปีที่แล้ว +2

    ከስምህ የተለየ ጀምሮ እስከ ስራህ ጥበብ ፈጣሪ ፅድት አርጎ የሠራህ ጀንትል ነህ ይበል ያሰኛል ስራህ ተባረክ

  • @melatterefe6123
    @melatterefe6123 6 ปีที่แล้ว +8

    Almost the majority of the people (old generation artists seating) on the award have no clue what a talented person he is. ምርጥ ሰው ሮፍናን!

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው ወይ ድምፅ ወይ ብቃት በርታ 🎧❤️🎧❤️🎧❤️👍👍👍💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว +1

    This is out of this world. I am speechless. Much love💘!

  • @zg3061
    @zg3061 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @negashdesta5679
    @negashdesta5679 6 ปีที่แล้ว +10

    Yes you did good jobs you can
    deliver the message for next generation
    👑👑👑👑👑👑👑👑
    🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
    🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠
    ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
    You testifying your self
    Thank you for your hard work
    we proud !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    keep up !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    we waiting more from you

    • @SamuelMamo-xu1hl
      @SamuelMamo-xu1hl 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettegegn4130
    @genettegegn4130 6 ปีที่แล้ว +72

    "ሞትን ባስቀረው ላንቺ ብዬ! እማማዬ" wow

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 6 ปีที่แล้ว +1

      lib aynekam benatachu uffffffffffffffff

    • @iibroibro4879
      @iibroibro4879 2 ปีที่แล้ว

      ጨርቅ ነሺ

  • @lamrof
    @lamrof 6 ปีที่แล้ว +1

    እማማየ፥ እማየ። ልንገርሽማ፤ በላይ በላይ ላንቺ ደስታን ድርብርብ ያርገው፤ የሰማዩ ልቡ የታመነው። ኣሜን !
    እወቂው ልጅሽ የወድሻል እምየ፤ ሞትን ባስቀረው ላንቺ ብየ።
    ቃላቶች ስላጣሁልሽ፤ ዜማየ ፍቅሬን ይግለጽልሽ።

  • @NumberOne-vt6hr
    @NumberOne-vt6hr 6 ปีที่แล้ว +1

    nice one Rohpi I am proud of you because you are my generation

  • @makdesmakdes8388
    @makdesmakdes8388 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ነው ለየት ያለ ስራ

  • @Sades_Studio
    @Sades_Studio 4 ปีที่แล้ว

    Ante yedrskbet bota endemders amnalhu Ropi 😍😍😍

  • @abiykuza4041
    @abiykuza4041 6 ปีที่แล้ว

    I like old School music's but Rophnan makes me to listen this generation music .

  • @ilahohe6161
    @ilahohe6161 6 ปีที่แล้ว +2

    U take it the next level my brother .......... andegna neh #1

  • @kaleabtadesse7806
    @kaleabtadesse7806 5 ปีที่แล้ว +2

    Yezi teweld ambassador ena areaya ye Ethiopiawiyan mekuriya memekiya Rophnan 👌👌

  • @selflove2509
    @selflove2509 6 ปีที่แล้ว +20

    "በእኔ ትውልድ አምናለሁ"

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +1

    Rophnan my brother l like your music you my etopian brother we love you

  • @eyerusalemsisay998
    @eyerusalemsisay998 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow የምርጦች ምርጥ rofi

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 6 ปีที่แล้ว

    You are talented men keep it up wooooo teams this is phenomenon our Ethiopian music industry big up

  • @etagegnehuseifu6954
    @etagegnehuseifu6954 6 ปีที่แล้ว

    No word ...... Just amazing you are .

  • @ErmiyasTeshome-v2q
    @ErmiyasTeshome-v2q 7 หลายเดือนก่อน

    I love you 💕💕💕💕💕 rophnan

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuanem ye enea teweld honk i am proud of you bro kept

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 6 ปีที่แล้ว +11

    Muziqegna bezalay dj hono endante rega Yale alayewm omg atigegnem🙂🙂🙂

  • @yohannesafework3349
    @yohannesafework3349 ปีที่แล้ว +1

    intro music so loud by EBS very loud earphone aderege lek sijemer selken teyew neber make it balace with the actual music so we can enjoy it well

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 3 ปีที่แล้ว +2

    Musica yilhal yihe newu 👏👏👏👏

  • @abelbirhanu4707
    @abelbirhanu4707 3 ปีที่แล้ว +2

    Who is here after the new album

  • @dawityemane528
    @dawityemane528 3 ปีที่แล้ว +1

    That sign of approval from Teddy Afro says a lot

  • @MrTarikayehu
    @MrTarikayehu 6 ปีที่แล้ว +2

    Hats off to you #Roph. Unique and Tasty. Keep it up Brother

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว

    እሜን!!! እልልልልልልልል❤🙏🙏

  • @mahederayele6683
    @mahederayele6683 6 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopian Music just got upgraded

  • @senayafewerki3708
    @senayafewerki3708 6 ปีที่แล้ว

    this is wat i miss emamamamamamamamamamamamamamaye mmmmmuuuuuyyyyyyyyyyyyyyeeeeeeeeeeeee
    lingersh ema ......................................... motn laskerew lacchi bye..................................................
    long live for my mom

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 6 ปีที่แล้ว +4

    ሮፍናን 👌

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እኔም አደርጋለው

  • @nebiatberhe4061
    @nebiatberhe4061 6 ปีที่แล้ว

    nice one bro I proud for music all of them keep it up going

  • @የታምራትደሰታአድናቂነኝ
    @የታምራትደሰታአድናቂነኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    Rophan songs nice😘😘😘😘😘😘

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢትዮጵያ

  • @onelove9691
    @onelove9691 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowምርጥ ስራ በቃ ሀገርኝ ከዘመነዊ የተዋሀደ

  • @eyobkebede8371
    @eyobkebede8371 6 ปีที่แล้ว +2

    U are from haven bro ,when i listen to Ur music

  • @selamawittedla4116
    @selamawittedla4116 6 ปีที่แล้ว +3

    i luv him he is so differnt n um so tired of wededkesh abedkulsh zefen enqunem gelageken...sewdeh Ropi....

  • @እድለወርቅታስው
    @እድለወርቅታስው 5 ปีที่แล้ว +1

    ስላምህን ያብዛው አቦ

  • @HaregMehari-l2c
    @HaregMehari-l2c ปีที่แล้ว

    Yene konjo❤❤❤❤

  • @Bisre777
    @Bisre777 2 ปีที่แล้ว +1

    Did you see Teddy Afro enjoying the 🎵 🎶...

  • @benreg5953
    @benreg5953 6 ปีที่แล้ว +18

    The music is seriously dope!!! But the audience tho.... are they hit on the head or something ?.. how tf can they sit like that when he drop it at 8:08 ? Really?

  • @ኡሙመስቱራመስቱራ
    @ኡሙመስቱራመስቱራ ปีที่แล้ว

    ከሁሉም እርጋታው ያረካል

  • @dinaali256
    @dinaali256 4 ปีที่แล้ว +1

    I love it

  • @lidetamerga3750
    @lidetamerga3750 5 ปีที่แล้ว +1

    This guy is on fire 🔥

  • @godislove1692
    @godislove1692 5 ปีที่แล้ว

    It's unbelievable, really I gonna say wow.

  • @mahederayele6683
    @mahederayele6683 6 ปีที่แล้ว +1

    best Artist of this generation!!impressive

  • @tinaredet82
    @tinaredet82 2 ปีที่แล้ว

    You are my hero

  • @footballshow711
    @footballshow711 6 ปีที่แล้ว +1

    what a talent........!!!!!!!!!!!!

  • @tedrostilahun3563
    @tedrostilahun3563 6 ปีที่แล้ว +1

    wooow betam mesitognal Rophnan keep it on bro...

  • @tuluaberu4362
    @tuluaberu4362 5 ปีที่แล้ว

    Siwodih......eko 😍😍😍😍😍

  • @muhammedgabi2698
    @muhammedgabi2698 5 ปีที่แล้ว

    Www I can't believe this is Ethiopia musical can be Great.

  • @frimenatos
    @frimenatos 2 ปีที่แล้ว

    the best one!

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 6 ปีที่แล้ว +1

    wow👍👍👍

  • @empire0787
    @empire0787 3 ปีที่แล้ว

    Next Level #Rophi

  • @ዑምሀምዳን
    @ዑምሀምዳን 6 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ሀበሻዊነቴ ኩራቴ ቃኝቱ እራሱ እኮ ክልብ ነው ትርታን ሚስነሳው በርሬ መምጣት ብችል እዝህ ቦታ ብግኝ ምኞቴ ነበር ♥️

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว

    መጽሀፍ ነህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ

  • @djmikohabsha810
    @djmikohabsha810 5 ปีที่แล้ว

    You are amazing for this generation ♦🤟♦

  • @hermuates2675
    @hermuates2675 5 ปีที่แล้ว

    Always #1

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 ปีที่แล้ว +16

    ምንም አልገባኝም እስኪ ልደጋግምልህ ከሙዚቃው አንተ የምታምር መሰለኝ ክክክ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 ปีที่แล้ว +1

      Degagemeshe semewe at same time Ethiopiaweneteshene, baheleshene, yemuzkachenene ametatene ka ahunu ka ega tewuledegare, yebahele muzika mesareyawochachenene be 21st century yemuzka selete wusete gebetewe lezawume ba Ethiopiawe muzekega menamene eyaleshe aselaseyewe.
      Satasebe sheresheroshe ewunetu yegeletseleshale.
      Sele liju sayehone seleserawe aslaseye mejemereya yemuzkawe mister segeleteleshe ketelo weda liju.
      Kedemeshe betegelabetoshu laye focus selaladeregeshe newe muzkawe yalegebashe

    • @agerieyirsaw6641
      @agerieyirsaw6641 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @zadigshiferaw4823
    @zadigshiferaw4823 4 ปีที่แล้ว

    ewenete nwe fiker ferane.................Rofi #1

  • @lidolido5557
    @lidolido5557 6 ปีที่แล้ว

    Wow andya Rofe 😍😍😍❤❤❤❤

  • @jacobzaranyika9334
    @jacobzaranyika9334 3 ปีที่แล้ว

    Hi guys
    Thank you🙏

  • @rahilcharifo6997
    @rahilcharifo6997 5 ปีที่แล้ว

    Wow U are Amazing ❤

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo 6 ปีที่แล้ว

    Uniquely beautiful art!

  • @የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
    @የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ

  • @መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ
    @መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውው
    ቃላት የለኝምምምምም በርታልን

  • @sabaabraham5551
    @sabaabraham5551 6 ปีที่แล้ว

    Best song ever

  • @yaredtadesse7126
    @yaredtadesse7126 6 ปีที่แล้ว

    It’s very fascinating when things are done this extent, ROPHNAN thank you for searching art with your own way and serve it to us

  • @ዙርፌገመቹ
    @ዙርፌገመቹ 6 ปีที่แล้ว

    i'ts a great job keep it up baro😗😗😗😗😗

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว

    እሜን ኢትዮጵያ አላህ ዋአ ኩበር

  • @azalechadmasujesusissaves3625
    @azalechadmasujesusissaves3625 6 ปีที่แล้ว +7

    የዘፈን ወዳጅ አይደለሁም ግን ለአንተ ባሕር እና መልካምነት አይቼ ነው

    • @Yetenbi114
      @Yetenbi114 6 ปีที่แล้ว +2

      AZALECH ADMASU JESUS IS SAVES ምን ታካብጃለሽ? ሙዚቃ ሰውን አይገድልም!

  • @eyobtesfahun8786
    @eyobtesfahun8786 3 ปีที่แล้ว

    God job roph

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 6 ปีที่แล้ว

    OMG OMG OMG......LONG LIVE ROPHNAN

  • @betelhemtadesse1359
    @betelhemtadesse1359 6 ปีที่แล้ว

    you make to be a DJ thanks my brother we will meet on the other side

  • @mujebaabdullah9207
    @mujebaabdullah9207 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobking8673
    @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว +3

    OMGGGGGGGGGGG ቅንብርርርርርርር

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 ปีที่แล้ว

      Egzyabehare yestehe!
      Teru muzikane yemayete or yemagenazebe chelota alehe.

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow nice song

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 4 ปีที่แล้ว

    Mamma mia betame des yelale

  • @eleniamare4256
    @eleniamare4256 6 ปีที่แล้ว

    U r born for music bro

  • @photographmafiina9785
    @photographmafiina9785 6 ปีที่แล้ว

    Yichilla R♦️♦️♦️♦️

  • @SM-uj4my
    @SM-uj4my 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥልበት

  • @esayasgemechu5856
    @esayasgemechu5856 6 ปีที่แล้ว +1

    Yes, you can Rohpnan!!!!

  • @natibeatz7144
    @natibeatz7144 3 ปีที่แล้ว +1

    The crowd was cold

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 6 ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካሉን ወድጄዋለሁ❤