ለአሰራር ቀላል የሩዝ እና የፉርኖ ዱቄት እንጀራ/Ethiopian food enjera recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 3 ปีที่แล้ว +1

    ላስተያየቱ ሞክሬዉ ተመልሼ እመጣለሁ ፡ ጤፍ መቆጠቢያ ይሆናል አንዳንዴ ፡ እናመሰግናለን ፡ ፡

  • @semirasemirasemira2458
    @semirasemirasemira2458 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowow yene konjoo❤️❤️❤️❤️❤️ Ejishi yebaraki❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawajojo8536
    @hawajojo8536 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣምያምራል
    ኢሻአላህእሞክረዋለሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ SEBSሰብክራይብ

  • @zehabeshafood3409
    @zehabeshafood3409 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ እንጀርራ እናመሰግናለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
    @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስ ይላል የተባረከ ይሁን የኔ እናቴ 😋😋

  • @Amin-j3n
    @Amin-j3n ปีที่แล้ว

    በርቼ ያምራል❤

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እህቴ እሩዙን እዴት መፍጨት እችላለን እኔ ምጋግረው እሩዙን ዘፍዝፊ ተዜእፉጨዋለሁ

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 4 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh betam konjo enjera new
    Thank you for sharing 🙏❤️

  • @HgfhBbgj
    @HgfhBbgj ปีที่แล้ว

    Selam she yebizalng bexam tekukil new endezi areg mokirew fexari yebarkiesh des yemil huno new yewexaw ❤❤❤❤

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjoo 😍😍

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 11 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ እንጀራ ተባረኪ

  • @hawajojo8536
    @hawajojo8536 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እህቴ

  • @nazirabassil4388
    @nazirabassil4388 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እዴት እደሚያምር እጅሽ ይባረክ እኔም ያንችን ቪዲዎ አይቸ ሞክሬው ነበር እና አንድ ጊዜ እቢ ብሎኝ አሁን ግን በጣም አሪፍ ሆኖልኛል እሩዝ ካለበት ደሞ የተለየ እጀራ ነው የሚሆ ነው ሀገሬ ያለሁ ነው የመሰለኝ ሁሌ እየጋገርኩ እጠቀማለሁ ለብዙ ጓደኞቸ ሸር አድርጌላቸዋለሁ በርች እማ የኔ ባለሞያ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሁሌ ስበላ አነሳሻለሁ ሰሌምሽ ይብዛ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህት አለም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ

  • @tringokifletube2859
    @tringokifletube2859 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Enkune Abero Aderesne mare konjo thank you 💕💕💕💋💋💋

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 5 หลายเดือนก่อน

    ነጭ ዱቄትና የሩዝ ድቄቱ እኩል ነው የሚደረገው

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 4 ปีที่แล้ว +1

    መጥበሻዉን ብትቀይሪዉ ጥሩ ነዉ እንጀራዉ ቆንጆ እያለ በመሃል ኣብጠዋል መስራትሽ ኣይቀር ።ደሞ መክደኛዉ ጨርቅ ኣርጊበት እንፋሎቱ እንጀራዉ ነዉ የሚመለሰዉ።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም አዳቂሽ ነኝ የድስጥ ክዳኑ ውሀ እንዳያጠባብብሽ እንጀራው ላይ ንፁህ ፍጣ ካለሽ እስሪበት ክዳኑ ላይ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @tigistbelay840
    @tigistbelay840 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @Fano775
    @Fano775 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @hawajojo8536
    @hawajojo8536 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @MuuluuTadasaa
    @MuuluuTadasaa 7 หลายเดือนก่อน

    God❤❤❤❤😊

  • @nafisasaeidsaeid3960
    @nafisasaeidsaeid3960 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @banchitube801
    @banchitube801 4 ปีที่แล้ว

    Yena bale muya hulam enjerashi betam yamral

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ እህቴ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 10 หลายเดือนก่อน

    ስንት ኩባያ ነጭ ዱቄት፡ ስንት ኩባያ የሩዝ ዱቄት መሆን ኣለበት?

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዴት እደሚያምር እጅሽ ይባረክ እህቴ ለምን አትሸጭም ?

  • @rara-i8u
    @rara-i8u 23 วันที่ผ่านมา

    thank u

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

      Wድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 4 ปีที่แล้ว

      @@zenanebil4133 እሽ እህቴ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 4 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ የኔ ባለሙያ ብዙ ቪዲዎች የእጀራ አገጋገር አይቻለሁ እዳቺ ግን ምርጥ አላየሁም እጅሽ ይባረክ ግን አድ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ አደኛ የሩዝ ዱቄቱንና የፍሮ ዱቄቱን እኩል በኩ አርገን ብናቦካው ችግር አለወይ እዳየሁት ከሆነ የሩዝ ዱቄቱን አች ትንሽነው ያረግሺበት እና እኩል በኩል ብናረገው ችግር አለወይ? 2 የሩዝ ዱቄቱ ልክ እደፍርኖ ዱቄቱ ብናምሰው ችግር አለወይ ? እና ደግሞ እርሾ ስትበጠብጪ ባልታመሰ ዱቄት ነው በታመሰ ዱቄት እርሾውን ብንበጠብጠው ችግር አለው ? ይሄን መልሺልኝ ለበአል ላዘጋጅነው በተረፈ ምርጥ ባለሙያ ነሽ እና ደግሞ ማለትነው እርዝ መስሪ የሚባል ነጭ እርዝ ለሰሊግ የምንጠቀመውን ብናደርገው ይሆናል ወይስ አይሆንም ? አመሰግናለሁ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ የሩዝ ዱቄቱን ካበዛሽው ሊደርቅብሽ ይችላል እና በመጠኑ ይሁን የእርሾውን ዱቄት ደግሞ አመስሽ ብታቦኪውም በጣም ያምርልሻል

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ ! የሩዙን ዱቄት ካበዛሁት ይቀልጥ ይሆን ብዬ ፈርቼነውጂ መድረቁ አይቸግረኝም ብዙም ስለማልጋግር ለማንኛውም በጣም ነው የማመሰግንሽ

  • @زوزوامعبدالسلام
    @زوزوامعبدالسلام 2 ปีที่แล้ว

    شاطرة

  • @efrataefrata9955
    @efrataefrata9955 3 ปีที่แล้ว

    Metbeshawen keyet suk endegezashew betnegrin

  • @senu2939
    @senu2939 2 ปีที่แล้ว

    በናት ሩዝ ብቻ ኣሳይን

  • @selamdemissie9989
    @selamdemissie9989 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ

  • @meseretgenene9138
    @meseretgenene9138 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝነሽ በርች ግን እሩዝ አያደርቀውም? ቆንጆ ያላብሲት ሲጋገር

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @seadihabeshawit9509
    @seadihabeshawit9509 3 ปีที่แล้ว

    እህት በጣም አመሰግናለሁ አይኑ ጥሩ ሁኖ ሳለ የሆነ ሽታ አለዉ ከምን ጉድለት ነዉ😘

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 ปีที่แล้ว +1

      የዳቦ እርሾ ከበዛበት ነው የሚሸተው

  • @إشراقةأمل-س2ص
    @إشراقةأمل-س2ص 3 ปีที่แล้ว

    😋🤗😍❤️🥀

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነው ነሽ ማር ግን እኔ እየደረቀብኝ አስቸገረኝ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @tikethabibi5951
    @tikethabibi5951 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 4 ปีที่แล้ว

    Good job honey(ከዚህ እንጀራ ጋር ማን ነው ምርጥ ዱለት ሚፍልግ👌)

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @aሰደተኜዋ
      @aሰደተኜዋ ปีที่แล้ว

      እኔ😊😊😊😊😊😊😊

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እዴት አባቱ ያምራል
    ኧረ አዬ ትንስ ላኪልኝ እዴ እኔኮ የመሰለኝ እኮል በኩል የምታደርጊው ነው የሩዙን ና የስዴ ዱቂቱን ለካ ትንሽ ነው የሚደረገው ቤት ውስጥ መፍጨት ይቻላል

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว +1

      አወ ፍርዬ ይቻላል

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      አወ ፍርዬ ይቻላል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @elyaslemma9398
    @elyaslemma9398 4 ปีที่แล้ว +1

    ዱቄቱን ሳላምሰው የፉርኖ ዱቄት ለማቡካት መጠቀም ያለብኝ ውሃ ሞቅ ያለ ውሃ ነው ወይስ ቀዝቃዛ ውሃ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      ካላመሽው አያምርልሽም

    • @elyaslemma9398
      @elyaslemma9398 4 ปีที่แล้ว

      @@ayutube6498 ማመሱ ቀላል ነው ግን ወንፊት የለኝም ዱቄቱን መንፊያ ለዚህ ነው ሳላምሰው በምን አይነት ውሃ ማቡካት እችላለሁ ይሄን ነው ማወቅ የፈለኩት እርሾውን በቀዝቃዛ ውሃ በትብጫለሁ ከሰባት ሰአት በዋላ ስለማቦካው ለዚህ ነው በተረፈ አመሰግናለው በርቺ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      ወንፊት ከሌለሽ ዱቄቱን እሳቱን በመጠኑ አድርገሽ እጅሽን ሳታነሽ በደንብ አምሰሽ አቡኪው ያለ ማቋረጥ ካመሽው አይክረጠረጥም

    • @elyaslemma9398
      @elyaslemma9398 4 ปีที่แล้ว

      @@ayutube6498 ሲጀመር እኔ ወንድ ነኝ ደሞ ስትዘገይቢኝ ትንሽ ሞቅ ባለ ውሃ አቦካውት ለሚቀጥለው ግዜ እንዳልሽ እሞክረዋለው ለአዲሱ አመት ልሞክር ብዬ ነው የኤሮፓ አገር ወንደ ላጤ ነኝ ለዙህ ነው እኔ ያለውበት አካባቢ አበሻ የሚባል የለም እኔ ብቻ ነኝ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      ውይ በጣም ይቅርታ ወንድሜ አላወኩም ነበር እሽ በቀጣይ እንዳልኩህ ስራው

  • @nadiakassem3562
    @nadiakassem3562 2 ปีที่แล้ว

    يا ريت مقادير بلعربي 😘

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እንጄራ ነው ማሻአላህ በቅንነት ተምሬሻለሁ አንችም ነይ ተደመሪ እህቴ ስብስክረይብ ስታዴርጉኝ ፃፉልኝ እኔም አይቼ ዝም አልልም ስብስክራይብ አዴርጋለሁ እንዴማመር በቅንነት ያገሬ ልጆቸ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @hanahana9136
    @hanahana9136 4 ปีที่แล้ว

    በ12ስአት ይደርሳል?

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      እርሾ ካለሽ አዎ

  • @khatimalikhatimali9015
    @khatimalikhatimali9015 3 ปีที่แล้ว +1

    Yena mare camerana yetgnaw ersho now yechamershew

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 ปีที่แล้ว +1

      የዳቦ እርሾ

    • @AsaAljbri-oh3zu
      @AsaAljbri-oh3zu หลายเดือนก่อน

      @@ayutube6498 የሩዙን ዱቄት በፎቶ አሳይኝ ስሞትልሽ

  • @መካነሠላምውብሀገሬ
    @መካነሠላምውብሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    የካሜራው ጠአም ወጣብኝ የእንጀራ ጣእም የለውም ግን ዱቄቱ ቡር ነው ነጭ ዱቄት ስለለኝ የመዳምን ዱቄት አከሰርኩት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
    @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +2

    ጤፍ ተወደደ እየለቹ አትጨነቁ አረብ አገር ምርጥ ምርጥ ሞያ አስተምሮናል እዩ እናመሠግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ ሄዳን በምጣድ ብንጋግረው ይወጣል ወይ ?

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว +2

      አወ እማ በሚገባ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @susutube9833
    @susutube9833 4 ปีที่แล้ว

    ምጣዱንበምንአሞሽሽው እህት

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      በወይራ ዘይት እና በተፈጨ ጨው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እየገዛው ነው ምጠቀመው ያለሁበት ሰፈር እንጀራ ይሸጣል ።ግንበፊት ሞክሬ ሞክሬ ተስፋ ቆርጫ ነው የተውኩት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
    @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    አበሹ ማለት እህት አላገባኝም ንገርኝ እባክሽ አይተሽ ዝም እንዳትልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማየ 😘

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      አብሽ ነው እም ምኑ ነው ያልገባሽ

    • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
      @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

      እወ እህቴ ይቅርታ ሰለ አላገባኝ ነው🙇‍♀️

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  4 ปีที่แล้ว

      እሽ ማማዬ ታድያ እንደት ላስረዳሽ እህት አለም በአማርኛ አብሽ ነው የሚባለው በአርብኛ ደግሞ ህልባ

    • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
      @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አንደኛ ሩዙና ሁለተኛስ ምንድነው ያደረግሽው እካ ነው የምልሽ እህቴ

    • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
      @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

      እንጀራ ትሰርሕለኺ ሓደ ሩዝ ሓደኺ ታይኡ አላውቀውም ።?

  • @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
    @ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    የሩዝ ና የዱቆት ነው አላገባኝም 😢

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
    @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ነው መጥበሻሽ እርጉዝ ናት እንዴ ?

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም ድምፅሽ አይሰማም