ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠላም እንዴት ናችሁ ለጠየኩት ጥያቄ መልስ ተመልሶልኛል ዶ/ር አሮን ዶ /ር ሳልሃዲን ዶ/ር ኢዩኤል በጣም አመሠግናለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
Wed gudayu gbu
Thank you dr. Aron and dr. Euyel for the knowledge forwarded from your best experience.
❤❤❤
Thanks a lot very informative
በጣም ጥሩ በርታ
Gobezoch bertu, There is some skill gap on Dr Aron, Read before you speak. Thank You Dr Eyueal
Thank you for the comment. By the way this is Dr. Aron Alemayehu writting you back.
መልካም ጥሩ ነው ለምን ኩሳቸው ሲለይብን ለምሳሌ ወደ ብጫ ሲጠጋ በጣም ሲቀጥን የዚ ምልክት ነዉ ብለእ ብታብራራልን
@@lemmamelaku7582 በመጀመሪያ ከማንኛውም የእንስሳት ሐኪም ፣ የዶሮ እርባታ ባለሙያ ወይም አማካሪ በፊት ዶሮውን ከዶሮው ባለቤት ወይም በዶሮው ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ አብረው ከሚያሳልፉ የበለጠ ስለ ዶሮቹ የአጠቃላይ እውቀት የሚያውቅ እንደሌለ ልትረዳ ይገባል።ከላይ የዘረዘርኳቸው ባለሙያተኞች በትምህርታቸው ያካበቷቸውን ዕውቀቶች፣ ባዳበሩት ክህሎት እና ወደፊት ለመራመድ ብቁ ናቸው ብለው ያዩዋቸውን ምክሮች ብቻ ይሰጡሃል። ስለዚህ ተግባራዊ ማድረግ ወይም አለማድረግ የአርቢው ውሳኔ ነው።"የተለመደው የኩስ range" እንደ ዶሮ አመጋገብ፣ የአመቱ ወቅት እና የአጠቃላይ ጤናቸው ይለያያል። ነገር ግን ከዚህ መውሰድ ያለብህ የዶሮ ኩስ በበቂ ያልተፈጨ መኖ፣ ሽንት እና የዶሮዋ የምግብ መፍጫ ሥርዓት ያለፉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን የያዘ መሆኑን ነው።ወደ አንተ ሃሳብ ሲመጣ፣ የገለጽከው የኩስ ቢጫ እና ውሃማ መሆን መንስኤ ሊያመለክት የሚችሉ ብዙ መንስኤ አሉ። እነርሱም;1. በጣም ቀደም ያለ የcoccidiosis ኢንፌክሽን2. የወፍ ታይፎይድ በሽታ3. የውስጥ ትሎች መጠን መጨመር4. የኩላሊት ችግር5. በምግብ ውስጥ በጣም ብዙ የበቆሎ መጠን ወይም ዶሮቹ ለይተው በቆሎውን መመገብስለዚህ እኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር እንዳትደናገጥ ሲሆን፣ ለዚህ ችግር መንስኤ ሊሆን ይችላል የምትላቸውን ለማሰብ ጊዜ መውሰድ ያስፈልጋል። ሁሉንም የእርባታዎ ስርዓት በጥልቀት ተመልክተው፣ ወደ ቋሚ የእንስሳት ሐኪም ለማነጋገር ሞክር። የዶሮዎትን የአያያዝ/management ደረጃ ለማሻሻል ይሞክሩ። በተረፈ በዶሮ እርባታ ውስጥ ቸልተኝነት በጣም ሊያከስረን ከሚችሉ ዋናዎቹ ነውና ያጋጠመክን ችግር ጊዜ እንዳትሰጠው።አሮን አለማየሁ (ዶ/ር)
ሰላም ስለ ዶሮ እርባታ የሚያስተምር pdf በአማርኛ ያለው ካለ pls ተባበሩኝ ማንበብ እፈልጋለሁ
@kassamamushየቴሌግራም አድራሻ ነው
+251913375491ዶ/ር ሳላሃዲን አሊ ላይ ደውለው ያነጋግሩ
@@ethiopoultryacademyሀይ
ይህን ቻናል አንድ ሠው 100 ሽ ሠብስክራይብ ወይም 100ሽ ላይክ ማድረግ ቢቻል ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር የይቲዪብ ህግ ነው ታዲያ ምን ይደረጋል
10q
ሠላም እንዴት ናችሁ ለጠየኩት ጥያቄ መልስ ተመልሶልኛል ዶ/ር አሮን ዶ /ር ሳልሃዲን ዶ/ር ኢዩኤል በጣም አመሠግናለሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
Wed gudayu gbu
Thank you dr. Aron and dr. Euyel for the knowledge forwarded from your best experience.
❤❤❤
Thanks a lot very informative
በጣም ጥሩ በርታ
Gobezoch bertu, There is some skill gap on Dr Aron, Read before you speak. Thank You Dr Eyueal
Thank you for the comment. By the way this is Dr. Aron Alemayehu writting you back.
መልካም ጥሩ ነው ለምን ኩሳቸው ሲለይብን ለምሳሌ ወደ ብጫ ሲጠጋ በጣም ሲቀጥን የዚ ምልክት ነዉ ብለእ ብታብራራልን
@@lemmamelaku7582 በመጀመሪያ ከማንኛውም የእንስሳት ሐኪም ፣ የዶሮ እርባታ ባለሙያ ወይም አማካሪ በፊት ዶሮውን ከዶሮው ባለቤት ወይም በዶሮው ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ አብረው ከሚያሳልፉ የበለጠ ስለ ዶሮቹ የአጠቃላይ እውቀት የሚያውቅ እንደሌለ ልትረዳ ይገባል።ከላይ የዘረዘርኳቸው ባለሙያተኞች በትምህርታቸው ያካበቷቸውን ዕውቀቶች፣ ባዳበሩት ክህሎት እና ወደፊት ለመራመድ ብቁ ናቸው ብለው ያዩዋቸውን ምክሮች ብቻ ይሰጡሃል።
ስለዚህ ተግባራዊ ማድረግ ወይም አለማድረግ የአርቢው ውሳኔ ነው።
"የተለመደው የኩስ range" እንደ ዶሮ አመጋገብ፣ የአመቱ ወቅት እና የአጠቃላይ ጤናቸው ይለያያል። ነገር ግን ከዚህ መውሰድ ያለብህ የዶሮ ኩስ በበቂ ያልተፈጨ መኖ፣ ሽንት እና የዶሮዋ የምግብ መፍጫ ሥርዓት ያለፉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን የያዘ መሆኑን ነው።
ወደ አንተ ሃሳብ ሲመጣ፣ የገለጽከው የኩስ ቢጫ እና ውሃማ መሆን መንስኤ ሊያመለክት የሚችሉ ብዙ መንስኤ አሉ። እነርሱም;
1. በጣም ቀደም ያለ የcoccidiosis ኢንፌክሽን
2. የወፍ ታይፎይድ በሽታ
3. የውስጥ ትሎች መጠን መጨመር
4. የኩላሊት ችግር
5. በምግብ ውስጥ በጣም ብዙ የበቆሎ መጠን ወይም ዶሮቹ ለይተው በቆሎውን መመገብ
ስለዚህ እኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር እንዳትደናገጥ ሲሆን፣ ለዚህ ችግር መንስኤ ሊሆን ይችላል የምትላቸውን ለማሰብ ጊዜ መውሰድ ያስፈልጋል። ሁሉንም የእርባታዎ ስርዓት በጥልቀት ተመልክተው፣ ወደ ቋሚ የእንስሳት ሐኪም ለማነጋገር ሞክር። የዶሮዎትን የአያያዝ/management ደረጃ ለማሻሻል ይሞክሩ። በተረፈ በዶሮ እርባታ ውስጥ ቸልተኝነት በጣም ሊያከስረን ከሚችሉ ዋናዎቹ ነውና ያጋጠመክን ችግር ጊዜ እንዳትሰጠው።
አሮን አለማየሁ (ዶ/ር)
ሰላም ስለ ዶሮ እርባታ የሚያስተምር pdf በአማርኛ ያለው ካለ pls ተባበሩኝ ማንበብ እፈልጋለሁ
@kassamamush
የቴሌግራም አድራሻ ነው
+251913375491ዶ/ር ሳላሃዲን አሊ ላይ ደውለው ያነጋግሩ
@@ethiopoultryacademyሀይ
ይህን ቻናል አንድ ሠው 100 ሽ ሠብስክራይብ ወይም 100ሽ ላይክ ማድረግ ቢቻል ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር የይቲዪብ ህግ ነው ታዲያ ምን ይደረጋል
10q