እናቶቻችንና እኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም ያልደፈረው ርእስ አነሳሽ በተለይ ኢትዮጵያዊ እናቶች ,ብዙ አየሁ ውዷ ,አሁንም አንቺ አውሪ, እራሴን በብዙ አየሁ ወይ ጉድ ,ግን እውቀቱ ባይኖር በጥበብ ጉድለት እኮ ነው ,እግዚአብሔርን አለማወቅ እኮ ነው,አለመፀለይ እኮ ነው ,እኔ አላስተላልፍም ፡፡ አንግሼ አሳድጋለሁ፡፡ በእግዚአብሔር ጥበብ ማሳደግ፡፡❤❤❤❤

  • @YemisrachYaekob
    @YemisrachYaekob 11 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ ከእናቴ ጋር ያለኝን ግንኙነት ቆም ብዬ አይቼበታለሁ። እንዲህ አይነቱን ነገር ከእናቴ ጋር ለማውራት ከባድ ቢሆንም ማስተካከል ያለብኝን በኔ በኩል ለማስተካከል እንድነሳ አድርገሽኛል። ተባረኪ ቲጂዬ

  • @Honey-x6e
    @Honey-x6e 20 วันที่ผ่านมา +6

    ቲክቶክ ላይ ነበር የምከታተልሽ እዚህም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል🥰😊

  • @robiha3595
    @robiha3595 19 วันที่ผ่านมา +3

    የዘመኑ ሰው ኣብዛኛው ቁምነገር የሌለው ጽናት የሌለው ለእውነት ከመቆም ይልቆ ለውሸት very sad last days are beginning 😢😢😢!!

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 20 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks my dear...l get very important point ❤❤❤

  • @titikasa3388
    @titikasa3388 20 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂዬ ሁሌም ራሳችንንና ቤታችንን ታሳዪናለሽ እናመሰግናለው

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ 20 วันที่ผ่านมา +5

    ኧረ የኛ እናቶች እርግማናቸው ስድባቸው ብር መውደዳቸው ብር ያለውን እንዴት እነደሚሰግዱለት

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  19 วันที่ผ่านมา

      💔

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 17 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ጌታ ይባርክሽ እውነት እውነቱን የሚናገር ሰው አንጀቴን ያርሰዋል

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ሰለምታቀርቢልን አደንቅሻለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hilina3541
    @hilina3541 4 วันที่ผ่านมา

    I could not agree with you more Tigi!

  • @Betelhemmichael1013
    @Betelhemmichael1013 20 วันที่ผ่านมา +2

    I have this trauma with my mom. now adays we have so much conflict. it is to hard to manage. pls say something how can I'm gone to hill from this pain tigiye 🙏🙏🙏

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา

      Join us on telegram t.me/thewisewomen

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 20 วันที่ผ่านมา

      oh sorry 😢 አብዛኛው ቤት አለ ግን በአሁን ሰአት diagnose ማድረግ እየተቻለ ነው you need to get a excellent psychiatrist .

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 20 วันที่ผ่านมา +1

    "በ controlling እናት እና በለዘብተኛ አባት ያደገች ሴት/(alsoወንድ) "....መሪ እና አይዞህ ባይ ሳይኖረው ያደገ ልጅ who is more alone in this world other than this adult child😢?

  • @biruktawitboriso3312
    @biruktawitboriso3312 19 วันที่ผ่านมา +1

    እነሱስ እንዴት አድገው ይሆን?! ምን አይነት ዘርስ ነው የተዘራባቸው?! 😢😢😢

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  19 วันที่ผ่านมา

      ከሚያሳዩት ባህሪይ መገመት አይከብድም የሆነ ቦታ ግን ተፈጥሮ ተጣርስዋል

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 20 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ የልጅ አዋቂ ! የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ሁሌ ግሩም ናቸው በርቺ ❤

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በልጅነቴ ወንድ ሰላም ስል ከታየው ዲቃላሽን ይዘሽ እንዳትመጪ እባል ነበር አሁን 33 አመቴ ነው ወንድ መቅረብም ማግባትም መውለድም አልፈልግም ፡፡እነሱ ደሞ አሁን በተራቸው አረ አግቢ ሂወት እያለፈብሽ ነው ይሉኛል አይ የኛ ሀገር ቤተሰብ😏

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  19 วันที่ผ่านมา +1

      ህይወታችን እንዲቀየር አንዳንድ ንግርቶችን መቀየር ይገባናል ብዪ አምናለው

  • @sachleworku4231
    @sachleworku4231 20 วันที่ผ่านมา +1

    Berch betam astwy ne.'gobz. Sis🎉

  • @Merry-l2z
    @Merry-l2z 20 วันที่ผ่านมา +3

    👋Hi TG, the 5th is my mother, I have seen all the characters you said and now I have worked on myself and I am a new woman🎉Thanks for the great ideas you always come up with😍😘

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา +2

      Rock on!
      I am so proud of you! This is what I wan all women to do!

    • @Merry-l2z
      @Merry-l2z 20 วันที่ผ่านมา +3

      ​​@@tigisperspective200Exactly, TG,I always follow you b/c you work focuses on self-improvement❤

    • @Honey-x6e
      @Honey-x6e 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@Merry-l2z❤❤❤

    • @Yuhg-g
      @Yuhg-g 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@Merry-l2z😊😘

  • @hanimhailu3280
    @hanimhailu3280 20 วันที่ผ่านมา +1

    As always you are making things very vivid! Why don't you write a book ...i mean you are so smart and have a strong perspectives so you have to spread this awakening knowledge to all by writing a"book"

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา

      Thanks Yen wid
      Am considering it in a long run 🤗

  • @konjit13
    @konjit13 20 วันที่ผ่านมา +1

    Tigiye😊

  • @kalkidan4164
    @kalkidan4164 20 วันที่ผ่านมา

    Uffaa tgyee ds blognal yihen selasetmarishen you know are a wise women because you can share and exchange your knowledge ❤❤❤ ችግሩን ማወቅ ና መረዳት የመፍትሄው ግማሽ ነው ! if you continue to teach us ,your younger ones ,what we should do ''to be the behaviour of ሴታሴት ሴት " 😕.......... much love 🥰🥰🥰🥰

  • @Almi-k7x
    @Almi-k7x 20 วันที่ผ่านมา

    This is enlightening 😮

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 20 วันที่ผ่านมา

    yes yes exctley thank you

  • @hanabona9857
    @hanabona9857 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @betelhemdereje6731
    @betelhemdereje6731 20 วันที่ผ่านมา

    Enatochachin betam tenkara nachew yeminelew yemayegebachewn masculine role techawtew nw yasadegun yan bemayet seladegn egnam endenesu lemehon sinmokr feminine mehon yaktenena bizu waga enkeflalen yebizu Ehetoch gudat mikniyatm yehe yemeslegnal. Thank you Tigi konjo point nw yawerashw enem bizu gize kewendeme gar awrechebet awkalew

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา

      Thanks so much darlin you have explained it well

  • @HiwotAddis-c7f
    @HiwotAddis-c7f 18 วันที่ผ่านมา

    1 & 3 r mine but i am healing

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 20 วันที่ผ่านมา +1

    በምን ላግኝሽ ቲጂዬ

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา

      You are not part of sisterhood yet 😱 bey tolo join us on telegram t.me/thewisewomen

  • @leltialemu
    @leltialemu 20 วันที่ผ่านมา

    ትጂ❤

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c 20 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን እስከጉድለታቸው የመጨረሻው Generation ጤነኛ እናቶች የነበሩን እኛ ነን ብዬ ነው የማስበው :: ድሮ እኛ ልጆች ሆነን አያቶቻችን ኣክስቶቻችን ቤት መሄድ ግዴታችን ነበር አሁን ግን 20y ሳይሞላቸው Therapist ጋ ሲመላለሱ ነው የማየው ::

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  19 วันที่ผ่านมา

      Therapist ጋር መሄዱ ሳይሻል አልቀረም ብዙዎቻችን ቁስላችንን ደብቀን ነው ዛሬን የቆምነው ስለ mental health ማውራት luxury ስለሆነ እኛ ሀገር

    • @Habeshawit-f2c
      @Habeshawit-f2c 5 วันที่ผ่านมา

      @tigisperspective200 በሽተኛ ሆነው ሰለ በሽታው ብቻ ማዉራት ችግሩን ብዙም አይፈታዉም:: ከዛ በፊት ለማይቀየርበት ነገር የ ሰው ልጅ 24/7 socialmedia ላይ በመቀመጥ ህይዎቱን ከሚጠላ technology ተጠቅሞ ኑሮዉን ቢቀየር ;እንደ እናቶቻችን ማህበራዊ፣ መንፈሳዊ ሂዎቱ ጥሩ ቢሆን psychologist ስራ ፈት ይሆኑ ነበር፥፥

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 20 วันที่ผ่านมา

    Bimernim ewnti new watuti

  • @eldanayetbarek5412
    @eldanayetbarek5412 20 วันที่ผ่านมา

    Tgye ❤❤❤❤

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 20 วันที่ผ่านมา +2

    wedya

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላየውትም ስላልተመቸኝ

  • @withmeron
    @withmeron 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት በ1ኛ እና 2ኛ ውስጥ ትታየኛለች

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา

      ባህሪሽን እንዴት ታይዋለሽ?

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 19 วันที่ผ่านมา

    ከእናቴ ጋ በህይወት ዘመኔ ቁጭ ብዬ አውርቼ አላውቅም።

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  19 วันที่ผ่านมา

      How does that make you feel? Ahun lalw hiwotish impact alw?

    • @mamamama2489
      @mamamama2489 19 วันที่ผ่านมา

      @tigisperspective200 lalije minaynet enat mehon endalebign alawkim. keenate kifum degim awriten anawkim hiwotin berase sihitetoch new yawokut enji yemimeragn sew alneberem wuste enat yematat aynet badonet ale abate demo boundary yalneberew aynet netsanet yiseten neber ya neger ahun lay kehulum lijochu ga ararkotal.

    • @mamamama2489
      @mamamama2489 19 วันที่ผ่านมา

      ​​@@tigisperspective200lalije min aynet enat mehon endalebign alawkim kifum degim new awriten manawkew enat endalegn awkalehu gin endalegn yemaysemagn gize bizu ne keabatem ga yeneberen ginignunetim traumatic new lezebtegna sileneber zemenawinet yemimesil gin lijin wodetifat yemimera aynet netsanet seton neber zare lay kehulum lijochu ga tenama ginignunet yelewum hulum kabet eyesheshu new.

  • @Mekdi-A5S
    @Mekdi-A5S 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much im 23 years old but if you're born in Ethiopia its must that you have passed from one of those parents gn enesum wedew sayhon enesum yadegubut menged nw this is transferred trauma through generation

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  20 วันที่ผ่านมา +2

      It’s not all of us who were doomed some where wise enough to raise a better daughter coz of their choice…am not here to blame them for sure they serve us what they were told but u know just a wish if they have gone better.

    • @Mekdi-A5S
      @Mekdi-A5S 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @AbelAbate-i9o
    @AbelAbate-i9o 20 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ዶናት ብገዛላት መሀሉን ማን በላው ትለኛለች 😂

  • @ekrammuktar-hg4sp
    @ekrammuktar-hg4sp 20 วันที่ผ่านมา

    yene anjet aresrs weresh hulu sitaft