ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ መፀለይ ያስፈልጋል ።ወንድሜ
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ይባርክህ ወንድሜ መምህር አብይ ይልማ ❤!
መምህር አብይ ይልማ እንደምን ነህ በእውነት ስለሀገራችን ምእራባዊያን በጥቁር ህዝቦች ያደረሱብንና እያደረሱብን ያለውን ያንገበግበኛል ፕሮግራማቸውን እያስፈፀምን በዘር ተከፋፍለን በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር አሁንም ከኛ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️!
አብያቺን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታካፍለን ❤
መምራችን እግዚአሔር አምለክ እረዥም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥ ኑርልን የኢትዮጲያ ጀግነ
በእውነት ላይ የተመሰረተበጣም ጠንካራ ትንታኔ ጀግናነህ ለመጀመረያ ጊዜነው እውነተኛ ትንታኔ ተባረክ።
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከስድብ አውሬ ይሰውረን አሜን በቤሩይት ላይ ላለን፣ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃን
መምህር አብይ የዚህ አለም ውጥንቅጥ በምገባ ተንትነህ የምታስረዳን ከዚ ሁሉ ፈተናም ፈጣርን በጥሩ አይምሮ ፀድተን እንድጠብቅ የምታነቃን ነህ ጤና እና እድሜ ይስጥልን
ውድ ወንድሜ ! ይህ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ከመጨረሻው ዘመን ጋር ተያይዞ ያለውነ አንድምታ ብትዘግብልን ደስ ይለናል ።
በጣም እናመሰግናለን አብይ
መምህር አብይ በጣም እወዳሃለሁ፡፡ የመረጃው ትንታነህ እጅግ ትክክል ነው፡፡ ራሳችንን አለማወቃችንን ያሳየናል፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤Tether yilma
ሕግዚአብሄር እድሜ ይስጥልን መምህር ይልማ ብዙ እውቀት እያስታምስርከን ነው በርታ❤❤❤❤ አክባሪክ ተከታታይክ ነኝ
ወንድማችን አቢይ ተባረክ
እግዚአብሔር ያኑርክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
Very strong info provider, we appreciate you
#Abiy #Sades Thank you
አመሰግናለሁ ለሚዛናዊዉ ዘገባ አዋዜ አለምነህ ድምፁን ሲያጠፋ ፐርሺያ ብዙ ታግሳለች ስለ ጋለሞታዋ አሜሪካ እና ስለ መርዝ ጠማቂዋ እንግሊዝ ስትል 😢 ቻናልህ እንዳይዘጉብህ ብቻ በርታ
Thanks!
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንትዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርብልን ክበርልን
Stay blessed!!
ይህ ይመጣል ትለን ነበር አላመንኩም ግን እየሆነ ነው።በርታ ጥሩ ማንቃት ነው
Thank you!
መምህር ኣብይ እድሜና ጤና ይስጥህ ሳብስክራብ አድርግልኝ ኩቡራን 👀
Sling ወንጭፍ እንጂ ሰይፍ ማለት አይደለም
እግዚያብሄር ይባርክህ
ጌታ በቤተልሄም በፍሊስጤም ተወለደ Palestine is a free country
ጎበዝ በርታ !!!!!
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
ሰላምወንድማችን እናመሰግናለን
Memeher abey yilma king 👑
Abiy wondimachin, geta yibarkih. Eniwodihalen. Enameseginalen lemitadergew hulu. 🙏 🙏
እግዚአብሔር አምላካችን የቀደሙ ኢትዮጵያውያን አይከኖቻችችንን ከተቀበሩበት ፈልቅቆ ያውጣልን እነሱን የሚተኩትን ማለት ነው❤❤❤
You are the hero, I really appreciate the way you address your analysis, as it is all evidence based and truth.With a lot of respect.
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስወድክ መምህር
@@abiyyilmasaddistv አላህ የኢትዮጲያን ህዝብ ብልጥ ያድርገን ያረብ።
እስራኤል ስትመታ ነዋ ቁጥጥሩ የሚበዛ የፊልስጤም ህፃናት ሲያልቁ የት ነበሩ ጋለሞታዋ አሜሪካንና መርዝዋ እንሊዝ 😢
ይገርማል ከ።9ሺ ሰው 6ሺ እንዴት ላይክ ይነፍጋል ።በነፃ እየተማርን እዴት ሼምነው ላይክ እናርግ ቤተሰብ❤
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ አይዞን የስደተኛ የምስኪኖች አምላክ ይረዳናል አይተወንም❤
🙏🙏🙏
አብይ በርታ ከጎንክ ነን
ኣማርኛ መስማት የጠቀመኝ ነገር ካለ የዜናህን ኣቀራረብና ኣስፈላጊነቱ ነው ፡ በርታልን ወንድሜ ፡ ሰላም ለኣለማችን 🇪🇷🇪🇹❤️
Abey be'ewnet teleyalek.❤❤❤❤❤❤
@@ebrahimmohammed-p9l 🙏🙏🙏
ማን እንደሚያሸንፍ ማን ያውቃል ሁለቶችም በጣም ከባድ አገሮች ናቸው
መምህር አቢይ እድሜና ጤና ይስጥህ !በኢትዮጵያዊነታችን ከመኩራት ባለፈ ስላለፉት ጀግኖቻችን አለም እንድታከብራቸው በዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ታግለው ተፅእኖ ቢፈጥሩ የተሻለ ነበር❤❤❤
Abiyeeee, engnam betam naw miniwodih. Geta birik yadirgih, yanurilen. Endante yemiweden wondim yeseten egziabiher simu yibarek❤ ❤️ 😍 ❤
ውይ መምህር ህዝቡ እኮ ይሄንን ሁሌ እንዳያስብ ከህፃናት አይምሮ ጀምረው የ ሜንታል ፓራሊሲስ እንዲሆን ነው የተሠራው❤
መልካም ኢራን ፋርስ በመባል በትልቅነቱዋ -ብትታወቅም -ታላቅ የእስልምና አለቃናመሪ መሆን ትፈልጋለች ። በኢትዮጵያ አገራችንም ብናይ ስውር የሆነ እጅ በአክራሪ እስላሞች በኩል የኢትዮጵያን ኃይማኖት በመለወጥ እስልምናንና ቅኝ ግዢን በአፍሪካ ኢትዮጵያን ይዞ ለመስፋፋት -ከቱርክ ጎን ጋር ስውር አጀንዳዎች መሆኑን እናውቃለን ። ስለዚህ አሁን የምታራምደው አካሔድ በእግዚአብሔር አይን -በሰዎችም የሚፈለግ አይደለም። ግን መላውን የአረቡ ን አገሮች በማስተባበር ተነስ ለእምነትህ የሚል ቅስቀሳን እየሰጠች ነው። ይህ ደግሞ( terrorist -stand or terrorism ) የአሸባሪዎች ኃይል ነው ያለው። እስራኤልን ልክ ናት ማለቴ አይደለም ። ምክንያቱም ጦረኝነትን እግዚአብሔር አይፈልግም ፍጥረት ሁሉ የእሱን ልዑላዊነትን- የሚባላ እሳት መሆኑን በቃሉ እንደተፃፈ -ኃይሉን ችሎቱን ስልጣኑን ሊቀበለውና ለእሱ ሊገዛ ያስፈልገዋል ። አይ እኔ እስላም ነኝ-እኔ ኢሉሚናቲ ነኝ እያሉ -ግብረሰዶም ነኝ እያለ መለያ መፈክሩን ለጥፎ አለምን በስህተት- ወደ ሰይጣን ማህበር የሚከቱ ከሆነ ከሚመጣው ቅጣትና ፍርድ የትኛቸውም ኃይል አያመልጡም ።
,ሰላም ወንድሜ በረታ
ሰላም አብይ ወንድሜ ሰላምህ ይብዞ
Yes Ethiopia protected by God & his Army , Bezuwoch Ethiopia noch Aya kutim gin Ye wuch Telatoch yawu kutal ,Berta wenbime🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you teacher.i laughed about tupac
መምህር አብይ ለወቅታዊ መረጃ እና መንፈሳዊ ምክር እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች የት ናቸው ? ዝም እንዲሉ ስፖንሰር ተደርገዋል ? ትውልድ እየጠፋ ነው ወጣቱ ትውልድ መንፈሳዊ እድገት እንዲመጣ ፈረሀ እግዚያብሄር እንዲኖረው አዋጅ በማወጅ ጠንካራ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል በሚዲያ ጭምር:: መምህር አብይ እየሰራህ ያለውን ስራ እግዛብሄር ይክፈልህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ ተልኮ ሰው አልነካም እስራኤልን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
ወንድማችን እንዴት ነህ?
Egizabiher Yetbikih
አግዚአብሔር አስቀድሞ በትንቢቱ ቃል ተጽፏል ።ማንም ከእግዚአብሔር ኃይል በላይ እንደሆኑ አድረገው የሚመጡ መሪዎች ከጥንትም በከፍተኛው የእግዚአብሔር እጅ እየተመቱ ኃይላቸውን ስልጣናቸውን አጥተዋል።አንዱም ፈርኦን ነው። እናም በዚህ ዘመን የተነሱት ኃያላን መንግስታት አጅግ ሊጠነቀቁ ይገባል። አግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነው ይለዋል ቃሉ። በጦርነትም ብቻ ሳይሆ ን በቃሉ እንደተፃፈው -የመሬት መንቀጥቀጥ-ቸነፈር የምድር መናወጥ ይለዋል ።በማቲዮዎስ ምዕ 24-1-...
ስለ ቶፓክ ምን የምታውቀው ነገር አለ History ንገረን?
ሲጀመር ኦክቶበር 7 የተደረገው ጥቃት የራሷ የእስራኤል ፍላጎት ነው በማንኛውም መንገድ ኢራንን ለመምታት ለእውነት ለመናገር ኢራን በጣም ታግሳለች
Hihen muzika keyerewu yekefal.zegechetu teru newe!
እውነት ምርጥ ተንታኝነህ እውነረኛነው ጥላቻ የለው ቀጠልበት
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛ ኢትዬጽያውያኖች በአሁን ሰአት 90 ፐርሰንቱ በዘር የተለከፈ ነው😂 ዘር ለጥራጥሬ ነው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀን✝️ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን🙏እመቤቴ ማርያም ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዬጽያን ጠብቂያት በምልጃሽ በፀሎትሽ ዳቢሎስን አቃጥዬው🙏✝️💚💛❤️
የዚህ ኡሉ የሰላም ነቀርሶች የምዕራቡ ሀገሮች እራስ ወዳድነትና ዱንቁርና ያመጣው ኮተትና ሽብር ነው ለፍልስጤምና ለእስራኤል ወይም ለምስራቁ ሰላም እጦት ምዕራባዊያን ርቀታቸውን ቢጠብቁ ፍልስጤምና እስራኤልም በሰላም በመከባበር በጋራ ይኖሩ ነበር ቀጠናውም ሰላም ይሰፍንበት ነበር ::
አቢይ ያአሜሪካ ሽማግሌዎችምንድነው አለማቸው?ያእኛንም ሀገር እያማሱ ነው።
❤abat yezarew tmhrt wow tebarekln selam lemelaw hzb
አሜሪካን የጦር ነጋዴ
ምርጡ አብያችን
Gardian angle saint Mikael be with you. Patroit Abiy
Genet..Salam.abychen
Ethiopia used to have Gafat__ station but now even the news is not there. This is one of the things why the Darwunians get burned their stomachs that set. Thank You!!!
👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤
ግንግን አሁን ከተናገርከው ተነሥተን ኢራን በአለማቀፉ የጦር መመዘኛ ኤጀንሲ ሚዛን መሠረት ኢራን 14 አራተኛ ኢሥራኤል 18 አይደለችም ወይ? መብለጧን አያረጋግጥም ወይ ?
ለትውልዱ እሲኪ መፀሀፍ ፃፍ ዘመናዊ ባርነት ላይ እንደሆንን እባክህ አብይ ህዝቡ ይንቃ
የሚገርመውነገርይዘገያልእንጂአህያየጅብናትይባላልእስራኤልትበላቸዋለች
ስለ ሰው ሀገር ጦርነት እያወራህ ሰውን አታደዝዝ ስለ ሀገራችን ጦርነት ችግር መፍቴ አቅርብ
They are living in united. But they offer us dividing & fighting each others, it is so stupid idea in 21th country. Thank You!!!
Alh keftna yetbkh fetawi zegba wow
❤ISRAEL❤ has the natural right to exist and to defend itself... Whatever it takes!!!
Weregna
ኤርትራ ናት ለ 300ዓመት ቀኝ ግዛት የተገዛችው ግን የኢትዮጵያ ያህል ነጮች አሜሪካ አይከሱም በ ነጭ ነው አእምሮአችን ተጎዳ ነኩን ሲሉ አይሰማም 🤔
Share
አለዛማ እስራኤል ከበሮ መሆኗ ነው እነሱ በጠገቡ ግዜ ዶፉ ያዘንብቧታላ
ከላአሜራካ ታዝላ በቀር መቸብቻዋን
እረ በእናት ማንም አይደርስም ከማንዴላ
ቅዶሰ እጏዚአብሄር ዬስጥልን
እኛም አክሱማዊያን ነበርን በጥፋታችን ተጠፉፍተን ከሰምን ፤ ኢራንም በአክራሪነታቸዉና በጠብ አጫሪነታቸዉ ደግሞ ለሃገራቸዉ ህዝብ እድገት ሳይሆን ሌሎችን ለማጥፋት እንቅልፍ ማጣታቸዉ ለመጥፊያቸዉ የኒዉክለሩን ፊዉዝ እራሳቸው ላይ መንቀላቸዉን እመን እንጂ እስራኤልን ብቻ አትቀጥቅጥ ።
አልገባህም ወንድም በጣም ይቅርታ
Ya, we have good history,but now why we have war eachother?
atere atre aregeke wede main pointe agebam terue hono gene yenzazale
ምን እናድርግ እስራኤል ትጠፍለች እያልከን ነው
..አለም ሰላምን መስበክ አቅቶት ተያይዞ ሊጠፋፉ ለምን ፈለጉ ..?...በቀል በቀል እየወለደ .ወደ አደገኛ መንገድ እየሄሄዱ ነዉ..ፈጠሪ አምላክ ሰላምን ያወርድልን፡፡
ዝም በለው ለሱ ቱፓክ ቢሆንለትምእሱንም አጠፉለት
Persians (Iran)
Getachwen yeskelu kebad sewch nachw bezu nebyatn gelwal lesw aymlesum
Memhry le amtat sesmah noryalw today sel Ethiopia yetnagrkw amemgn kefagn senasznen
ሲጀመር ጦርነቱ የአሜሪካ እንጂ የእስራኤል አይደለም ለምን የኒኩሌሪ ባሌቤት እንድትሆን ምእራባውያን እንደምንም ብለው ጦርነት ውስጥ እንድትገባ አርገዋታል።
ስሙ እስራኢል ይባላል እንጂ ኢራን እየተዋጋች ያለችዉ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ ከፈረንሳይ ጋር ነዉ። ጦርነቱ በእስራኢልና ኢራን መካከል ቢሆን ኖሮ እስካሁን ጦርነቱ ተጠናቆ ነበር ። እስራኢል ራሷን ችላ ኢራን ጋር መዋጋት አትችልም። ከጀርባ ሆነዉ እየተዋጉላት ያሉት እዉሮፓና አሜሪካ ናቸዉ።
ኢራን ሌላ ይቅር እንደ ዩኩሬን ኣትመክትም
ኢትዮጵያዊ አማርጣ የምትበላበት ዘመን ይመጣል ለዛ ያድርሰን
I don't think so
Please talk about our country, our people day every day why you are talking about other that is so sad
አንተ ሰው በሦስት ነገር ትለይብኛለኽ :-፩ኛ በፅኑዕ እምነትኽ ፣፪ኛ በወኔኽ ፣፫ኛ በእውነት ላይ ያለኽ አቋም እና ታማኝ መረጃዎችኽ ።
ትክክል ምርጥ መምህር አብይ ይልማ❤❤❤
ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ መፀለይ ያስፈልጋል ።
ወንድሜ
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ይባርክህ ወንድሜ መምህር አብይ ይልማ ❤!
መምህር አብይ ይልማ እንደምን ነህ በእውነት ስለሀገራችን ምእራባዊያን በጥቁር ህዝቦች ያደረሱብንና እያደረሱብን ያለውን ያንገበግበኛል ፕሮግራማቸውን እያስፈፀምን በዘር ተከፋፍለን በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር አሁንም ከኛ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️!
አብያቺን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታካፍለን ❤
መምራችን እግዚአሔር አምለክ እረዥም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥ ኑርልን የኢትዮጲያ ጀግነ
በእውነት ላይ የተመሰረተበጣም ጠንካራ ትንታኔ ጀግናነህ ለመጀመረያ ጊዜነው እውነተኛ ትንታኔ ተባረክ።
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከስድብ አውሬ ይሰውረን አሜን በቤሩይት ላይ ላለን፣ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃን
መምህር አብይ የዚህ አለም ውጥንቅጥ በምገባ ተንትነህ የምታስረዳን ከዚ ሁሉ ፈተናም ፈጣርን በጥሩ አይምሮ ፀድተን እንድጠብቅ የምታነቃን ነህ ጤና እና እድሜ ይስጥልን
ውድ ወንድሜ ! ይህ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ከመጨረሻው ዘመን ጋር ተያይዞ ያለውነ አንድምታ ብትዘግብልን ደስ ይለናል ።
በጣም እናመሰግናለን አብይ
መምህር አብይ በጣም እወዳሃለሁ፡፡ የመረጃው ትንታነህ እጅግ ትክክል ነው፡፡ ራሳችንን አለማወቃችንን ያሳየናል፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤Tether yilma
ሕግዚአብሄር እድሜ ይስጥልን መምህር ይልማ ብዙ እውቀት እያስታምስርከን ነው በርታ❤❤❤❤ አክባሪክ ተከታታይክ ነኝ
ወንድማችን አቢይ ተባረክ
እግዚአብሔር ያኑርክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
Very strong info provider, we appreciate you
#Abiy #Sades Thank you
አመሰግናለሁ ለሚዛናዊዉ ዘገባ አዋዜ አለምነህ ድምፁን ሲያጠፋ ፐርሺያ ብዙ ታግሳለች ስለ ጋለሞታዋ አሜሪካ እና ስለ መርዝ ጠማቂዋ እንግሊዝ ስትል 😢 ቻናልህ እንዳይዘጉብህ ብቻ በርታ
Thanks!
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንትዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርብልን ክበርልን
Stay blessed!!
ይህ ይመጣል ትለን ነበር አላመንኩም ግን እየሆነ ነው።በርታ ጥሩ ማንቃት ነው
Thank you!
መምህር ኣብይ እድሜና ጤና
ይስጥህ
ሳብስክራብ አድርግልኝ ኩቡራን 👀
Sling ወንጭፍ እንጂ ሰይፍ ማለት አይደለም
እግዚያብሄር ይባርክህ
ጌታ በቤተልሄም በፍሊስጤም ተወለደ Palestine is a free country
ጎበዝ በርታ !!!!!
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
ሰላምወንድማችን እናመሰግናለን
Memeher abey yilma king 👑
Abiy wondimachin, geta yibarkih. Eniwodihalen. Enameseginalen lemitadergew hulu. 🙏 🙏
እግዚአብሔር አምላካችን የቀደሙ ኢትዮጵያውያን አይከኖቻችችንን ከተቀበሩበት ፈልቅቆ ያውጣልን እነሱን የሚተኩትን ማለት ነው❤❤❤
You are the hero, I really appreciate the way you address your analysis, as it is all evidence based and truth.
With a lot of respect.
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስወድክ መምህር
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@@abiyyilmasaddistv አላህ የኢትዮጲያን ህዝብ ብልጥ ያድርገን ያረብ።
እስራኤል ስትመታ ነዋ ቁጥጥሩ የሚበዛ የፊልስጤም ህፃናት ሲያልቁ የት ነበሩ ጋለሞታዋ አሜሪካንና መርዝዋ እንሊዝ 😢
ይገርማል ከ።9ሺ ሰው 6ሺ እንዴት ላይክ ይነፍጋል ።በነፃ እየተማርን እዴት ሼምነው ላይክ እናርግ ቤተሰብ❤
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ አይዞን የስደተኛ የምስኪኖች አምላክ ይረዳናል አይተወንም❤
🙏🙏🙏
አብይ በርታ ከጎንክ ነን
ኣማርኛ መስማት የጠቀመኝ ነገር ካለ የዜናህን ኣቀራረብና ኣስፈላጊነቱ ነው ፡ በርታልን ወንድሜ ፡ ሰላም ለኣለማችን 🇪🇷🇪🇹❤️
🙏🙏🙏
Abey be'ewnet teleyalek.❤❤❤❤❤❤
@@ebrahimmohammed-p9l 🙏🙏🙏
ማን እንደሚያሸንፍ ማን ያውቃል ሁለቶችም በጣም ከባድ አገሮች ናቸው
መምህር አቢይ እድሜና ጤና ይስጥህ !በኢትዮጵያዊነታችን ከመኩራት ባለፈ ስላለፉት ጀግኖቻችን አለም እንድታከብራቸው በዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ታግለው ተፅእኖ ቢፈጥሩ የተሻለ ነበር❤❤❤
Abiyeeee, engnam betam naw miniwodih. Geta birik yadirgih, yanurilen. Endante yemiweden wondim yeseten egziabiher simu yibarek❤ ❤️ 😍 ❤
ውይ መምህር ህዝቡ እኮ ይሄንን ሁሌ እንዳያስብ ከህፃናት አይምሮ ጀምረው የ ሜንታል ፓራሊሲስ እንዲሆን ነው የተሠራው❤
መልካም ኢራን ፋርስ በመባል በትልቅነቱዋ -ብትታወቅም -ታላቅ የእስልምና አለቃናመሪ መሆን ትፈልጋለች ። በኢትዮጵያ አገራችንም ብናይ ስውር የሆነ እጅ በአክራሪ እስላሞች በኩል የኢትዮጵያን ኃይማኖት በመለወጥ እስልምናንና ቅኝ ግዢን በአፍሪካ ኢትዮጵያን ይዞ ለመስፋፋት -ከቱርክ ጎን ጋር ስውር አጀንዳዎች መሆኑን እናውቃለን ። ስለዚህ አሁን የምታራምደው አካሔድ በእግዚአብሔር አይን -በሰዎችም የሚፈለግ አይደለም። ግን መላውን የአረቡ ን አገሮች በማስተባበር ተነስ ለእምነትህ የሚል ቅስቀሳን እየሰጠች ነው። ይህ ደግሞ( terrorist -stand or terrorism ) የአሸባሪዎች ኃይል ነው ያለው። እስራኤልን ልክ ናት ማለቴ አይደለም ። ምክንያቱም ጦረኝነትን እግዚአብሔር አይፈልግም ፍጥረት ሁሉ የእሱን ልዑላዊነትን- የሚባላ እሳት መሆኑን በቃሉ እንደተፃፈ -ኃይሉን ችሎቱን ስልጣኑን ሊቀበለውና ለእሱ ሊገዛ ያስፈልገዋል ። አይ እኔ እስላም ነኝ-እኔ ኢሉሚናቲ ነኝ እያሉ -ግብረሰዶም ነኝ እያለ መለያ መፈክሩን ለጥፎ አለምን በስህተት- ወደ ሰይጣን ማህበር የሚከቱ ከሆነ ከሚመጣው ቅጣትና ፍርድ የትኛቸውም ኃይል አያመልጡም ።
,ሰላም ወንድሜ በረታ
ሰላም አብይ ወንድሜ ሰላምህ ይብዞ
Yes Ethiopia protected by God & his Army , Bezuwoch Ethiopia noch Aya kutim gin Ye wuch Telatoch yawu kutal ,Berta wenbime🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you teacher.i laughed about tupac
መምህር አብይ ለወቅታዊ መረጃ እና መንፈሳዊ ምክር እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች የት ናቸው ? ዝም እንዲሉ ስፖንሰር ተደርገዋል ? ትውልድ እየጠፋ ነው ወጣቱ ትውልድ መንፈሳዊ እድገት እንዲመጣ ፈረሀ እግዚያብሄር እንዲኖረው አዋጅ በማወጅ ጠንካራ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል በሚዲያ ጭምር:: መምህር አብይ እየሰራህ ያለውን ስራ እግዛብሄር ይክፈልህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ያ ሁሉ ተልኮ ሰው አልነካም እስራኤልን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
ወንድማችን እንዴት ነህ?
Egizabiher Yetbikih
አግዚአብሔር አስቀድሞ በትንቢቱ ቃል ተጽፏል ።ማንም ከእግዚአብሔር ኃይል በላይ እንደሆኑ አድረገው የሚመጡ መሪዎች ከጥንትም በከፍተኛው የእግዚአብሔር እጅ እየተመቱ ኃይላቸውን ስልጣናቸውን አጥተዋል።አንዱም ፈርኦን ነው። እናም በዚህ ዘመን የተነሱት ኃያላን መንግስታት አጅግ ሊጠነቀቁ ይገባል። አግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነው ይለዋል ቃሉ። በጦርነትም ብቻ ሳይሆ ን በቃሉ እንደተፃፈው -የመሬት መንቀጥቀጥ-ቸነፈር የምድር መናወጥ ይለዋል ።በማቲዮዎስ ምዕ 24-1-...
ስለ ቶፓክ ምን የምታውቀው ነገር አለ History ንገረን?
ሲጀመር ኦክቶበር 7 የተደረገው ጥቃት የራሷ የእስራኤል ፍላጎት ነው በማንኛውም መንገድ ኢራንን ለመምታት ለእውነት ለመናገር ኢራን በጣም ታግሳለች
Hihen muzika keyerewu yekefal.zegechetu teru newe!
እውነት ምርጥ ተንታኝነህ እውነረኛነው ጥላቻ የለው ቀጠልበት
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛ ኢትዬጽያውያኖች በአሁን ሰአት 90 ፐርሰንቱ በዘር የተለከፈ ነው😂 ዘር ለጥራጥሬ ነው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀን✝️ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን🙏እመቤቴ ማርያም ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዬጽያን ጠብቂያት በምልጃሽ በፀሎትሽ ዳቢሎስን አቃጥዬው🙏✝️💚💛❤️
የዚህ ኡሉ የሰላም ነቀርሶች የምዕራቡ ሀገሮች እራስ ወዳድነትና ዱንቁርና ያመጣው ኮተትና ሽብር ነው ለፍልስጤምና ለእስራኤል ወይም ለምስራቁ ሰላም እጦት ምዕራባዊያን ርቀታቸውን ቢጠብቁ ፍልስጤምና እስራኤልም በሰላም በመከባበር በጋራ ይኖሩ ነበር ቀጠናውም ሰላም ይሰፍንበት ነበር ::
አቢይ ያአሜሪካ ሽማግሌዎችምንድነው አለማቸው?
ያእኛንም ሀገር እያማሱ ነው።
❤abat yezarew tmhrt wow tebarekln selam lemelaw hzb
አሜሪካን የጦር ነጋዴ
ምርጡ አብያችን
Gardian angle saint Mikael be with you. Patroit Abiy
Genet..Salam.abychen
Ethiopia used to have Gafat__ station but now even the news is not there. This is one of the things why the Darwunians get burned their stomachs that set. Thank You!!!
👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤
ግንግን አሁን ከተናገርከው ተነሥተን ኢራን በአለማቀፉ የጦር መመዘኛ ኤጀንሲ ሚዛን መሠረት ኢራን 14 አራተኛ ኢሥራኤል 18 አይደለችም ወይ? መብለጧን አያረጋግጥም ወይ ?
ለትውልዱ እሲኪ መፀሀፍ ፃፍ ዘመናዊ ባርነት ላይ እንደሆንን እባክህ አብይ ህዝቡ ይንቃ
የሚገርመውነገርይዘገያልእንጂአህያየጅብናትይባላልእስራኤልትበላቸዋለች
ስለ ሰው ሀገር ጦርነት እያወራህ ሰውን አታደዝዝ ስለ ሀገራችን ጦርነት ችግር መፍቴ አቅርብ
They are living in united. But they offer us dividing & fighting each others, it is so stupid idea in 21th country. Thank You!!!
Alh keftna yetbkh fetawi zegba wow
❤ISRAEL❤ has the natural right to exist and to defend itself... Whatever it takes!!!
Weregna
ኤርትራ ናት ለ 300ዓመት ቀኝ ግዛት የተገዛችው ግን የኢትዮጵያ ያህል ነጮች አሜሪካ አይከሱም በ ነጭ ነው አእምሮአችን ተጎዳ ነኩን ሲሉ አይሰማም 🤔
Share
አለዛማ እስራኤል ከበሮ መሆኗ ነው እነሱ በጠገቡ ግዜ ዶፉ ያዘንብቧታላ
ከላአሜራካ ታዝላ በቀር መቸብቻዋን
እረ በእናት ማንም አይደርስም ከማንዴላ
ቅዶሰ እጏዚአብሄር ዬስጥልን
እኛም አክሱማዊያን ነበርን በጥፋታችን ተጠፉፍተን ከሰምን ፤ ኢራንም በአክራሪነታቸዉና በጠብ አጫሪነታቸዉ ደግሞ ለሃገራቸዉ ህዝብ እድገት ሳይሆን ሌሎችን ለማጥፋት እንቅልፍ ማጣታቸዉ ለመጥፊያቸዉ የኒዉክለሩን ፊዉዝ እራሳቸው ላይ መንቀላቸዉን እመን እንጂ እስራኤልን ብቻ አትቀጥቅጥ ።
አልገባህም ወንድም በጣም ይቅርታ
Ya, we have good history,but now why we have war eachother?
atere atre aregeke wede main pointe agebam terue hono gene yenzazale
ምን እናድርግ እስራኤል ትጠፍለች እያልከን ነው
..አለም ሰላምን መስበክ አቅቶት ተያይዞ ሊጠፋፉ ለምን ፈለጉ ..?...በቀል በቀል እየወለደ .ወደ አደገኛ መንገድ እየሄሄዱ ነዉ..ፈጠሪ አምላክ ሰላምን ያወርድልን፡፡
ዝም በለው ለሱ ቱፓክ ቢሆንለትም
እሱንም አጠፉለት
Persians (Iran)
Getachwen yeskelu kebad sewch nachw bezu nebyatn gelwal lesw aymlesum
Memhry le amtat sesmah noryalw today sel Ethiopia yetnagrkw amemgn kefagn senasznen
ሲጀመር ጦርነቱ የአሜሪካ እንጂ የእስራኤል አይደለም ለምን የኒኩሌሪ ባሌቤት እንድትሆን ምእራባውያን እንደምንም ብለው ጦርነት ውስጥ እንድትገባ አርገዋታል።
ስሙ እስራኢል ይባላል እንጂ ኢራን እየተዋጋች ያለችዉ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ ከፈረንሳይ ጋር ነዉ። ጦርነቱ በእስራኢልና ኢራን መካከል ቢሆን ኖሮ እስካሁን ጦርነቱ ተጠናቆ ነበር ። እስራኢል ራሷን ችላ ኢራን ጋር መዋጋት አትችልም። ከጀርባ ሆነዉ እየተዋጉላት ያሉት እዉሮፓና አሜሪካ ናቸዉ።
ኢራን ሌላ ይቅር እንደ ዩኩሬን ኣትመክትም
ኢትዮጵያዊ አማርጣ የምትበላበት ዘመን ይመጣል ለዛ ያድርሰን
I don't think so
Please talk about our country, our people day every day why you are talking about other that is so sad
አንተ ሰው በሦስት ነገር ትለይብኛለኽ :-
፩ኛ በፅኑዕ እምነትኽ ፣
፪ኛ በወኔኽ ፣
፫ኛ በእውነት ላይ ያለኽ አቋም እና ታማኝ መረጃዎችኽ ።
ትክክል ምርጥ መምህር አብይ ይልማ❤❤❤