የአሜሪካ ልጇ ቀብራራ ነው አሉ ፣መች ያንቀባርራል ሊጥላት ነው አሉ | እማማ ዝናሽ | emama zinash | Zeki Tube
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@z...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።
ዘኪ ና እማማ ዝናሽ ከመላው ቤተሰቦች ጋር ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ
ዘኪ መልከም ስው እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይስጣችሁ
እማማ ዝናሽዬ ለምነው አንችላሉን የምትጠሉት😂
እማማ ዝናሽ ዉሸት እና ማስመሰል አያዉቁም እዉነተኛ ሰዉ ናቸዉ ከጠሉ ጠሉ ነዉ አንቺንአሉ ጠልተዋታል ባትነሳ ይመርጣሉ በጣም አሳቁኝ ዘኪ ተባረክ አቤት ዘና አረከን
እማማ ዝናሽዬ የእኔ አንደበተ ብርቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እሚገርም አነጋገር ነው
እማማ ዝናሽዬ ምግብ ክብር ነው እያሉ እያስተማሩን ነው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዘኪ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ
እኔ ያልገባኝ ነገር እማማዝናሺ አችናሉን ለምንድነው እሚጠሎት ያልገባኝነገር በተርፈ እማማዝናሺየ እርጂም እድሜ ከጤናጋ❤❤❤❤
zekina anchinalu selemiwadedu tenat new
ዘኪ ሁሌ አንቺናሉን እወዳታለሁ ስለሚላቸዉ እማማ ዝናሽ ደሞ ይቀናሉ ምክንያቱም በመሀላቸዉ ሰዉ ሲገባ ቅር ይላቸዋል እንደ ህፃን ማለት እኮ ናቸዉ እንደዉም ጎበዝ ናት
@@samrawitLikdemh ክክክክ እኔኮ ምድነው በየነበር ገባኝ
የሚገርም ትምህርት ነው የኔ እናት በተለይ እኔና መሰሎቸ ምግብ ላይ ማውራት ቁጭ ብድግ ማለት ነው
ግርም እሚለኝ አፋቸዉን ክድን አረገዉ እሚበሉት ነገር የ ሴት ወይዘሮ ዘኪ እመቤቴ ትጠብቅህ ጀማነሽ እዉነት ትለያለሽ
የዘኪ እናት እረጅም ጤና ይስጥወት
እንዴት ደስ እንደምትሉ🤩🥰
ዘኪ ብርቱካንን ልጦ በትንንሹ ቆራርጦ መሰጠት ነው በዛ መልኩ ለመብላት ይመቻቸዋል የሚበላላቸውን ነገር ሞር መሰጠት ነው ተበረክ ወንድሜ 🥰🥰👍👍
እማማ ዝናሽዬ ስውዶት ዘካርያስ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አማማዝናሽዬ ዘካርያስ እግዚአብሄር እድሜናጤና ይስጣችሁ እዲህ እዳላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘኪ አንቺናሉን ደግመክ ስራልን የምትሉ በላይክ
ጀማነሽ ስለሚወድዋት
ውይ ውይ ውይ ትክክል ትልቅ ትምህርት እማማዝናሺ
ሰላማችሀ ብዝት ይበልልን አማማ ዝናሽዬ ከነ ቤተሰቦት እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቤትዬ መልካም ሰው
እማማ የኔ እናት 😂😂😂😂ተባረክ ዘኪ 😊
Zeki ena emama Znash wuddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘካሪያስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
እምገርም ነው ማ ዕድ ክብር አለው አሁንማ የበላበት እቃ ላይ እጁን ይታጠብ የለም
😂😂😂 እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው
ደስ ይላሉ ዘኪና እና
እማማ ዝናሽ ወጣት እየሆኑ ነው የሚሀሄዱት እያደር። ይገርማል
እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ደስታ ፍቅር ሰላም አይለያቹ ፈታ አደረጉን
የኔናት ታሪክ አይረሱም እኛማ እናዛባለን
ኑሩልን ❤❤❤
በዘኪ አይጨክኑም ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ
የኔናት..ደስ.ሲሉ
እማማ ዝናሺ እድሜ ከአደጋ የሰጠ ወደ ዘኪ ወለደ ከበደ
ማማ ዝናሸየ ሰወደወት😊
ዘኪ አድሜ ጤና ይሰጥህ ተባረክ የኔ ልጅ❤
እማማ ዝናሽ.. ኖሩ ብለናል ❤🙏❤
ተገኘወርቅ እና ጀማነሽ እንዴት ናችሁ? ❤😊
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት❤❤
አንቺን አሉ አሪፍ ገፀ ባህሪ ነው I loved it
የሳቃችን ምንጭ 😂😂😂❤❤❤
እማማ ዝናሽዬ እዉት ነዉ ምግብ ከንጉሥ በ በላይ ነዉ ግን ሁሉም ሠዉ ያዉቅ ይሆን?
We love my mom ❤
Emama zinashey erso becha tenageru❤😅 yene tarik awaki
sewedewet ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mama zinish ❤
እማማ ዝናሽ አያቴ ትነግረኝ ነበር ልዕልት ሳራ ግዛው ናት
በጣም ነው የሳኩት😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
Wayne zaki tebarek rejim idme immama zinash😂😂😂😂😁😁😁
ክክክክ ውይ ዘክዬ
Betam new yaskugn emma zinash
👍👍👍👍👍👍👍
እማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማማዬ ዝናሽዬ ምነው ብሉ እንጂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍
Terwaei 😀😀😀
❤❤❤❤❤
5:02 5:04
👀🤣💐👏👏👏እማማ ዝናሽዬ 😘
Previous presidents Hailmariam Deslgn wife Roman did the very act in Menine school. Emma Zinish has the sharpest memory. 💛🫣)
Bteme no ymewdahw Alan edema yestehe
ቆራርጣችሁ ስጦቸው ብርቱካን ያንቃል
ክክkkkkkk ከኪሱ አረገው በሳቅ ሞኮ
አውቀባቸዋል እንደልጅ ስለሆነ እሚያስቡት ሲሻሙነው እሚበሉት ክክክክክ
አንተ ትለያለህ አይይይ እመቤቴ ልቦናህን የሚያስፈልግህን ትስጥህ
ናው ሚያው
Ye American lijua qebrara nw alu, Mn yanqebareral litelat nw alu😂😂😂😂😂😂 emama zenashye ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😍😍😍
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
Sake batame no case yametelote
😂😂😂😂😂🌹😍😍😍🍊🍊
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅😂
😂😂
Haha😂😂🤣
ቆፍጣና ሴትዮ
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤