ባለቤቴ አሳዳጊ እናቱን አግቦቶ ወጣ! አልጋዬን የለቀኩላት እንግዳ ጉድ ሰራችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 9 หลายเดือนก่อน +158

    መቼም ጆሯችን የማይሰማው አይናችን የማያየው ነገር በዚህ ምድር ላይ የለም ይሄ መጨረሻ ዘመን ምልክት ነውና ወደ እግዚአብሔር እንመለስ😢😢😢ጋዜጠኛ ውስጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤

    • @FeruzaMuhamd
      @FeruzaMuhamd 9 หลายเดือนก่อน

      Awo❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 9 หลายเดือนก่อน +324

    እህቴ ጥርግ ይበል ተለውጠሽ ማሳየት እንጂ ውስጥሽን እየጎዳሽ መኖር የለብሽም ህይወት ይቀጥላል።

    • @yifdthbuife8io853
      @yifdthbuife8io853 9 หลายเดือนก่อน +7

      Tekkl

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 9 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 9 หลายเดือนก่อน +13

      የሚጠላሽ ሰው እኮ ነው የሔደው።ምኑ ቀረብኝ ብለሽ ነው ? አንች ቀረሽበት እንጅ የምትወጅው።ኧረ ጠንከር በይ እና ተለወጭ የምን መነፋረቅ ።አንድ እኮ ነው ፣ ሐምሳ ማምጣት ትችያለሽ አንች ልባም ከሆንሽ

    • @FeruzaMuhamd
      @FeruzaMuhamd 9 หลายเดือนก่อน +2

      Awo❤❤❤❤❤❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ለውጥ ቅስምሽን ከሰበሩ በኋላ ንፁህ ማንነትሽ ረብሸው😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 หลายเดือนก่อน +79

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት በጣም እወድሀለሁ የመዳም ቅመሞች አለምሠገድ እንደኔ የሚወደው በላይ ያሣየኝ❤

  • @meseretabebe71
    @meseretabebe71 9 หลายเดือนก่อน +95

    ለምን ታለቅሻለሽ ብዙ ጠንካራ እናቶች አሉ ብቻቸውን ሆነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ ጠንከር በይ ህይወት ይቀጥላል የዚህ አይነት ባል እንኴንም ቀረብሽ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @bellatesema9808
      @bellatesema9808 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ግን ይመስለኛል ስታስታውስ ነው አረ ጉድ የማይሰማ የለም

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል መጠንከር አለባት ጠንካራሁና እደማትወድቅ ማሣየትነው ያለባት ያኔነው የሚቆጨውእጂ እዲህ ከሆነችደሥነው የሚለው እኔም አንድልጂ አለኝ ብቻየንነው የማሣድገው በሠውሀገር ግን እምንገድ ላይ ትለምኛለሽ ከኔ ተለይተሽመኖር አችይምብሎኝነበር ሥንለያይ አሁን ግን አዙሮ በመሥመርም በቴክሥትም በልመና አላሥቀምጠኝ ያለውእሱነው እኔም ፈጣሪየን እያመሠገንኩ ልጀን እያሣደኩነው እሱ አያታለሁኝ ያለበት ቦታ ሣይሆን ጌታየ ከፍ ሥላረገኝ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 หลายเดือนก่อน +219

    አስቲ ሁላችንም በየእምነታችን በዚህ በፆም ወቅት አብዝተን እንፀልይ ወገኖቸ🙏

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 9 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ይህን ክፉ መንፈስ የምንዋጋው እግዚኦ😢😢😢😢

    • @sofiamuhammad4484
      @sofiamuhammad4484 9 หลายเดือนก่อน +2

      .ባሌጋ.ሆሆ

    • @genetmideksa3041
      @genetmideksa3041 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@shimelesBesher😅i6debdfdeber 29:53

    • @eyerusalemzelleke8888
      @eyerusalemzelleke8888 9 หลายเดือนก่อน

      የተቀደሰ ሃሳብ ነው

  • @meseretbelete-u1c
    @meseretbelete-u1c 9 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ እናት
    አጠገብሽ ሆኜ እንባሽን ብጠርግልሽ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 9 หลายเดือนก่อน +40

    ወንዱ ጀግና የሆነ የሚመሥለው ጥሩ ልብና ጥሩ አላማ ያላትን ሴት ህይወት ሲያበላሽ ብቻ ነው ቲሽ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 9 หลายเดือนก่อน +85

    አይዞሽ እህቴ ከውስጥሽ አውጪው 5 አመት ሙሉ አለቀሽ በቃ ለልጅሽ ለራስሽ ኑሪ። ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጣቸው የኔ እናት አይዞሽ የስነልቦና ድጋፍ ይስጡሽ እና ከዚህ ህመም ተገላገይ እፍ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน +1

      Enam lea 13 amet eyeteseqayeh new aytewhm yamal ykefal lemn yemilew tyaqa hiwetan techawetebet mechawechaw aderegegnu lemn alfeteregne alasadegegne alasalefelgne lemn behiweta lchawet meta eyalkugne yamegnal mnm endesua yasadegechwn bayhonm bsualay yemidersewn ulu benalay dersual Egzabhar amlak yqer ybelen legefiwoche yeajachewn ystachew

  • @KokiBerhanu
    @KokiBerhanu 9 หลายเดือนก่อน +155

    አለምዬ የኛ ሀገር ነገር አያልቅም አንተ 😊ጭንቅላትህን ጥብቅ

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @yodittekeste
      @yodittekeste 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mebrattadese989 ሰላም እንደማመር ውዴ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 9 หลายเดือนก่อน

      Betami

    • @TesfaMichael-x3t
      @TesfaMichael-x3t 9 หลายเดือนก่อน +3

      እንግዳ ማከበር ሳይሆን እንግዳ ማባለግ ነው ስው በቅልፍ ልቦ ምን ሊፈጠር እንደሚችል እይታወቅም

    • @S.m543
      @S.m543 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 หลายเดือนก่อน +50

    አታልቅሺ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም አለቀ አሳደገችኝ ያላት ግን ድሮ ነው አግድም ያሳደገችው እሱም ቢሆን የስነ ልቦና አማካሪ አመቻችላት እባክህን ልቧ በጣም ተጎድቷል ጎበዝ ተማሪ አዋቂ ነሽ ብትማሪ በርቺ ለነገሩ እውነተኛ ነሽ በጋብቻ ላይ ጋብቻ ለህግ ይቅረብ አታላዮች እግዚአብሔር ያያል ! ወደው አይስቁ አሉ አደራደራቸው በጣም የሚያስቅ ለእናቱ ጥላችሁ መሬት አትተኙም እንዴ ? ጥሩ አባባል ከቤተ እምነቶች እራስ ላይ ውረዱ ምነው ምድረ ህፃን እደጉ ሲጀመር አልጋ አይለቀቅም ለወላጆች ብቻ አለቀ አንቺ ነሽ ያመንሽው እንጂ ከእውነት የራቀ ነው ሴት ልጅ እናቱ ነኝ ብላ አትዋሽሽም እሱ ነው የዋሸሽ ለእሷ እህቴ ነች ብሏታል ይሄኔ ምነው ማስተዋላችሁ ተወሰደ ሴት ጨዋ ነበረች ምነው ወረዳችሁ ኧረ ተመለሱ ከአጭበርባሪ ወንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አስተዋይ አልሽው ? ድንቄም አስተዋይ ኧረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም እንዴት ቢታሰብ ነው የልጅነቱን ሚስት የልጁን እናት ጥሎ አስር ዓመት የምትበልጠውን ቃል ኪዳኑን አፍርሶ ያለማፈሩ ንስሃ ግባ ተመለስ ወንዱ ልጅህ ነው ሲያድግ ዋጋህን ይከፍልሃል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ! አይዞሽ እንዲህ እንዳለቀስሽአትቀሪም ልጅነትሽ ነው እንዲህ ያደረገሽ ይህም ያልፋል ! ሴቶችን የምታስለቅሱ ወንዶች ሃገርን ነው ያስለቀሳችሁት ለምድሪቱ ጉስቁልና ምክንያት ናችሁ እርሱ ይቅረብ አንቺን ለምን ትጠይቅሻለች አሳድጋኛለች አላለሽም እሷ ትንገርሽ እንጂ አቅርበው please

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 9 หลายเดือนก่อน +34

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያማል አምላኬ ሆይ አንተ አበርታት እህታችንን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 9 หลายเดือนก่อน +93

    እንደዚህ አይነት ወንዶችን ማጥፋት ነበር😥

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 9 หลายเดือนก่อน +6

      መቼም በጤነኛ አይምሮ ይሄ አይደረግም የመናፍስት አሰራር ነው

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሴቶቹስ?

    • @helentesfaye1844
      @helentesfaye1844 9 หลายเดือนก่อน +4

      እንክርዳድ ስታጨድ ስንዱውም አብሩ ይታ ጨዳል እግዚአብሔር ክድዝህ አይነት ይሰውረን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 9 หลายเดือนก่อน

      @@helentesfaye1844 በጣም እስማማለሁ ግን ከሴቶቹም በባል ላይ ደርበው ንግግራቸው በፍርቅና የሚያሳፍር አሉ። ብቻ እግዚአብሔር ግን ምላሹ አይዘገይም

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ብሆን ሁለቱንም አሲድ መደፈር ቼ አነዳቸዉ ነበር

  • @Yemedan
    @Yemedan 9 หลายเดือนก่อน +10

    የገጠር ልጆች የዋህ ናቸው የኔ እናት የዋህነት እና የመጅመሪያሽ መሆኑ ነው የጎዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል ልጅሽን ጌታ ያሳድግልሽ

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 9 หลายเดือนก่อน +11

    ተአምር ነው ወይ ጉድ ለካ ያልተነገረን እንጂ ያልተደረገ የለም።

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 9 หลายเดือนก่อน +16

    እህቴ ጥርግ ይበል ተለውጠሸ ማሳየት እንጂ ውስጥሸን እየጎዳሸ መኖር የለብሸም ህይወት ይቀጥላል አይዞሸ እህቴ

  • @Maryg05
    @Maryg05 9 หลายเดือนก่อน +13

    እነዚ ርካሾች ዋጋቸውን እግዚአብሔር ይሰጣቸዋል አሣዳጊ ተብየዋ ውሻ ጠንቆይ ልክሰክሰ የለመደች ናት ከድሮሙ አብረው ሲልከሰከሱ ነው የኖሩት የለመዱ ናቸው አንቺ ልጅሸን ተረጋግተሸ አሳድጊ ፀልይ ተጠመቂ ራሰሸን ጠብቂ።

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 9 หลายเดือนก่อน +105

    ሴቶችዬ ወንዶች ልባቸው መሄድ ከፈለጉ አትከልክሏቸው የማይወዳቸው ሰው ጋር መኖር እሬሳ ጋር መኖር ማለት ነው ከሚወዳችሁ ሰው ጋር ኑር በግድ እኔ ጋር ኑር አትበሉ ፈጣሪ የእናተ ጋር ሰው ይስጣችሁ ቆራጥ መሆን አለባችሁ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 9 หลายเดือนก่อน +14

      በትክክል ጥርግ ይባል ያለ ወንድ ሴት ልጅ አትኖርም ያለው ማነው?

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 9 หลายเดือนก่อน +4

      Exactly, that is what I believe and let him go

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 9 หลายเดือนก่อน +4

      ልጅስ አባቴ ይላል እኮ ያ ስላም ይነሳል

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 9 หลายเดือนก่อน +4

      እናቴ አባቴን ስጠይቃት ሴት ተከትሎ ሄደ አለችኝ አሁን ገባኝ ያኔ ሁሉ አባት አለው የኔስ እል ነበር

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 9 หลายเดือนก่อน +4

      @@firehiwotbekalu585 ሴት ተካትሎ ሄዳ ብለ ቁርጡን መንገር ነው መፍተሔ።

  • @Adme1244
    @Adme1244 9 หลายเดือนก่อน +6

    እናቶቻቺን እንኳን አልጋ ሊለቁ ቁጭ እንድትይ አይፍቅዱም ለካ እውነታቸውን ነው እናት ለዘላለም ትኑር

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 9 หลายเดือนก่อน +15

    ምን አስለቀሰሽ እህት ሄወት ትቀጥላለች አይዞሽ እሱ ተደስቶ እየኖረ ነው ለምን በለቅሶ መክሽን አታጥፍ የተገኘውን ስራ ስሬ ነገ ትለወጫለሽ አጨቆረር ይግባ ምንም አታሰቤ ይሄ ቀን ያልፍል ደም ለወደ ገደል ይግባ

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 9 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ አለምሰገድ ትግስቱን ይሰጥ፣ አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል አዞሽ

  • @HirutKebede-c3g
    @HirutKebede-c3g 9 หลายเดือนก่อน +18

    አንቺ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ። ሃይማኖትሽን የጠበቅሽና ያከበርሽ። እግዚአብሔር በጣም አዋቂ ልጅ ሰጥቶሻል። ምን ደሞ እንዳሰበልሽ አታዉቂም። ሁሉም እንደስራዉ እግዚአብሔር ይከፍለዋል። ሁሉምገር ለበጎ ነዉ። ጽኚ። እግዚአብሔር ያየዉ አንቺ ያላነሽ አለ። እመኚ በቅርብ ቀን ሐልጅሺም ላንቺም እግዚአብሔረሰ ታምር ይሰራል።

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 9 หลายเดือนก่อน +15

    ይብላኝ ለዚህ ክፉ ሰው እግዚአብሔር ዋጋህን ይሰጥሃል አንቺ ግን በርቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ልብሽ ንፁህ ነው ልጅሽ ሲያድግ እውነቱን ንገሪው አረመኔ አባት እንዳለው ይህን ክፉ ጊዜ እመ አምላክ ታሻግርሽ🙏የምክር አገልግሎት እንድታገኝ እርዷት

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 9 หลายเดือนก่อน

      😒እንኩዋን ልትነግረው በ ኡኔታዋ ሳስበው ማሪኝ ብሎ ቢመጣ ከ እሱ ጋር ብትኖር ትመርጣለች 😒

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 9 หลายเดือนก่อน +73

    ልጅቷ በጣም የውህ ነገር ናት እና በጣም ተጫውቶባታል ሲትየዋ ፍቅረኛው እንጂ አሳዳጊው አትመስለኝም ሲጀመት ብትሆንስ እንዲት አብራ ትተኛለች እንግዳ ማክበር ከተባለ ደሞ አልጋውን ለሷ ለቆ መሪውት ባልናሚ ስ መሪት መተኛት ነው የነበረባቸው እንዲ የፍቅር ሲዝም ንግግር ትዝ አለኝ ሚስቱን የፈታበት ምክናየት እናቷ አብረውን እየተኙ ነው ብሎ ነበር

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 9 หลายเดือนก่อน +2

      የገጠርሰው።እግዳተቀበይአክባሪ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 9 หลายเดือนก่อน +6

      በድግምት ይሆና ሴትያዋ የቀየረቹ

    • @behailumelaku9651
      @behailumelaku9651 9 หลายเดือนก่อน +3

      የማይሰማ ጉድ የለም ወይ ዘንድሮ እባክሽ አታልቅሽ አንቺ ደህና ሁኚ ሰውዬው ግን ጤነኛ አይደለም የብልግና ጥግ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 9 หลายเดือนก่อน +3

      😒ባክ የምን የዋ ጀላንፎ በላት የ ድሮ እናቶች እንኩዋን 😂ነቂ ናቸው እንኩዋን እች 😒

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 9 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣🤣

  • @ይፋት
    @ይፋት 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጤነኛ ልጅ እና ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር ስለሰጠሽ ተመስገን በይ ብዙ ጠንካራ ጀግና እናቶች አሉ ልጆቻቸውን እናት አባት ሆነው ብቻቸውን የሚያሳድጉ አሉ አንችም ትችያለሽ ከእንደዚህ አይነቱ ባለጌ እንኳን ስወስት አራት አልወለድሽለት

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 9 หลายเดือนก่อน +23

    አለም ሰገድ አግኝችህ የሆዴን ባወሪህ ደስ ይለኛል በጣም ብዙ ንገር አለኝ ማውራት ቴራፒ ነው አገር ስመጣ እደውልልሀለሁ ፍቃድህ ክሆነ

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 9 หลายเดือนก่อน +2

      በነፃ የለም ያስከፍላሉ

    • @tsitube2342
      @tsitube2342 9 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ😏😏​@@Amen-vh8pt

  • @meriiB23
    @meriiB23 9 หลายเดือนก่อน +19

    ወላሂ ጊዜው ከፍቷል የሀገሬ ልጆች ሰው አትመኑ ውይ ኸረ የማንሰማው ጉድ የለም
    ቅመሞቼ ረመዳንኮ ሊያልቅ ነው እንዴት እንደፆምኩት አላወኩትም ፈጠነ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 9 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት በጣም ያሳዝናል 😢
    ግን ግንኙነታቼው የቆየ ይመስላል
    ምክንያቱም
    አንደኛ የድሮ ባሎ ጋር ለምን ልጅ አልወለደችም ይሄንግዜ ነበር ሲጠብቁ የኖሩት የኔ ግምት ነው 😢

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 9 หลายเดือนก่อน +28

    እግዜኦ እኛ ምን ያልሰማነው አለና በዚህ ዘመን ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይሰጣቸው መጥፎ ሰራለሚሰሩ ሰወች

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน +17

    ጋዘጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ ... ከባለ ታሪኮቹ ላንተ ነው እማዝነው በስማህ ቁጥር የእኛን የወረደ ታሪኮች !
    ህሊናህ@ ልብህ @ ባንተ አዛኝነት ፅናቱን ይስጥህ !
    አለምዬ 🙌🏻💪🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @GanatAA
    @GanatAA 9 หลายเดือนก่อน +14

    ተይ ጠካራ ሁኝ ድሮም ያች አይደለም እንኳን ልጂ ኖረሽ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል አታልቅሽ ወዶች ክፉ ነቸው አች ሙሉ እምነትሽን እሱ ላይጥለሽ ነው አሁን የተጎዳሽው አች ገና ልጂ ነሽ እግዚያብሄር ይክስሻል በቃ በልጂሽ ተደሠች እኳን ጤነኛ ልጂ ወለድሽ አይዞሽ እዳታለቅሽ ፆሎት አድርጊ ታያለሽ እግርሽ ሥር ይወድቃል

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 9 หลายเดือนก่อน

      በእግሯ ሥር ወደቀ አልወደቀ ምን ይጠቅማታል።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አይዘበትበተም ስለ ንቀታቸው ስለ ድፍረታቸው እግዚአብሔር ይከፍላቸው አይዞሽ😢😢😢

  • @EyerusalemWende
    @EyerusalemWende 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚ የሚያስጨንቅ ነገር ሰምቼ አላውቅም በጣም ከባድ ነው ኪዳነምህረት ብርታቱን ትስጥሽ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 9 หลายเดือนก่อน +19

    አረ አሁንስ ወደት እንሂድ የአላህ ምን ጉድ ነዉ ጆሯችን የሚሰማዉ አይናችን የሚያየዉ የሚያስለቅስ ሆነብን😭😭😭😭😭😭 እህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ኤጭ

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @ናኒ
    @ናኒ 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ እህቴ ብዙ አታልቅሽ እግዚአብሔር እንባሽን ይመልሳል እመኝ ብቻ ። ግርም ይላል እኮ ስንት አይነት ከሀዲ አለ ግን ።

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 9 หลายเดือนก่อน +9

    እህቴ ሰውየው ወዶ አይደለም እርግጠኛ ነኝ እሱ በክፉ ተይዞ ነው አንቺ ቢያንስ ንፁህ ህሊና አለሽ እሱ ግን በቁሙ የሞተ ነው በሃይማኖትሽ በርቺ የኔ እህት

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 9 หลายเดือนก่อน +7

    በመጀመሪያ ታሪኩ አስቆኝም አናዳኝም ነበር ግን ታሪኩዋን ሙሉ ስሰማ አሳዘነችኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አንቺ ምንም አላጠፋሽ ድሮውንም በቤትዋ ሲያድግ ጉዳይ ቢኖራቸው ነው እንጂ አንቺ ስላቀረብሻት የተፈጠረ አይመስልም አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ ስብስብ ብለሽ ልጅሽን በማስተዋል በጥበብ እያሳደግሽ ያለሽ አይዞሽ በርቺ በቤቱ እንዳላገጡ ፈጣሪ የስራቸውን ይከፍላል ፍርድ ከላይ ነው አለምሰገድ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው ስንቱን ጉድ ነው የምትሰማው እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @ritalove8929
    @ritalove8929 9 หลายเดือนก่อน +18

    የፈለገ ይሁን እናቱም ትሁን ማሀል መተኛት

  • @GanatAA
    @GanatAA 9 หลายเดือนก่อน +10

    አለምሰገድያ አከብርሃሁ ትጂየን ደግሞ በጣም ነው የምወዳት አድናቂዋነኝ ንገርልኝ ከኩየት ሁኝ እከታተላለሁ ኢትዮጵ እያለሁ ሐሙስ ሐሙስ አዳምጣችሁ ነበር ከባለጉዳዮቹ ጋ አብሪ ነበር የማለቅሰው ለሚገባው ትምህርት አለው ያኔ ታሪኬ ብዙ ነው በእሱ አድ ቀን ይፈታል አለምሰገድያ

  • @Tekelhaymanot
    @Tekelhaymanot 9 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ የኔ እህት መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ነዉ ይብላኝ ለእርሷ እግዚአብሔር ይፈርድባታል እሳት ነው የተቀበሉት እንባሽ ፈሶ አይቀርም እንደ ሰው አይቸኩልም እግዚአብሔር በዘራቸው በልጆቻቸው ያንቺን እንባ ይቀበሉታል አንዱን ሺህ ያድርግልሽ ይባርክልሽ መድሀኒአለም በልጅሽ እንባሽን ያብሳል ይክስሻልም የአምላክ ስራም አይታወቅም አይዞሽ አንቺ ደህና ስትሆኚ ነው ልጅሽን ማሳደግ የምትይ ለልጅሽ ብለሽ ወደኋላ አታስቢ አትጨናነቂ ፀልይ በርቺ በእምነትሽ ጠንክሪ ውድ እህታችን

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አታልቅሽ ጠካራ ሆነሽ ተሽለሽ ተገኝ ልጅሽን ደግሞ ጊዜው ሲደርስ አሣውቅህ አለሁ በይ በሂወት ካለ እሱ ይፈርበት አንች አልከዳሽ አይዞሽ🌹🌹🌹

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 9 หลายเดือนก่อน +21

    ወይኔ ውስጧ በጣም ከባድ ህመም አለ እግዚአብሔር ይድረስላት😢😢😢አለምሰገድ እንደው እርዳት

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለም ስገድ እጅግ በጣም ትእግስተኛ ትሁት ለሰው አዛኝ ነህ በጣም ነው የምከታተልህ በርታ ለሰው መልካምን ለማድረግ እንደምትጥረው ፈጣሪ አንተንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ልጆችህንም ይባርክልህ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን በርታበርታ!!!!

  • @MekidesGezahegn-g8p
    @MekidesGezahegn-g8p 9 หลายเดือนก่อน +18

    የዛሬዋ በጣም ታሳዝናለች

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😥😥💔💔

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😥😥💔💔

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 9 หลายเดือนก่อน

      Enkefh nat

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ እህት አይዞሽ እድለኛ ነሽ እምትፅናኝበት ልጅ አለሽ አንቺ ጠንክረሽ ተለውጠሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ማብቃት አለብሽ ይሂድ የሰው ልጅ ከዳተኛ ነው እማይጥል እማይተውን መድኃኔዓለምን ብቻ ተደገፊ እሱ ሁሉንም ነገር ያሳምርልሻል ❤❤❤❤❤አይዞሽ የእኔ ውድ እህት ❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 9 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነቱ ዘንድሮ ጆሮያችን ጭው ይሚያደርገን ነገር እይ ሰማን ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ አሁን በጸሎት መበርታት አለብሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጪ እንኳን ላንቺ አይደለም ለእሱም ትተርፍያለሽ

  • @Eminetn
    @Eminetn 9 หลายเดือนก่อน

    አለም ሰገድ በእውነት ጀግና ነህ በእውነት የምታስተናግዳቸው ከባድ ከባድ ናቸው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน +14

    መቼም ጆሮዋችን ያልስማው !
    አይናችን ያላየው !
    ልባችን ያልደማው !
    እግዚዬ እሚያስብል ዘመን !
    በጣም ይዘገንናል !
    ፈራሁ እሄስ ማንን ልመን !
    ፈሪ ሆንኩኝ ! 🥲🥲💔💔💔 ልብ እሚስብር ነገር !

    • @eagle4452
      @eagle4452 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሪ TH-cam ስለመጣ እና ሰው የመናገር እድል ስላገኘ እንጂ የቆየ ማህበረሰባዊ ዝቅጠት ነው ።
      እዚ ውጭ ሀገር ሚዚ ሆኖ የዳረው ጉደኛ ሚስቶን 2 ልጅ አስወልዶ ባልየው ያወቀው ልጆች 7 አመት ከሙላቸው በሆላ ነበር ይህ የ ሆነው ከ 16 አመት በፈት ነው
      ዴንኤ ሲመረመር 2 ቶም ልጆች የጉደኛው ሆነው ተገኘ
      አጋጣሚ ሆኖ ሆለቶ ጉደኛማቾች የ እንድ አካባቢ ናቸው እና የተበደለም ሰው ቤተሰቡች። ጉደኛው ሀገር ቤት ቤገባ እንደሚገሉት ስለዛቶበት ሀገሮ አይሂድም

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน

      @@eagle4452 በጣም ይገርማል... ህሊናችው እንዴት እሺ ይላችዋል ጉዋደኛ ማለት እኮ እንደ ቤተስብ አካል ነው 🙏

  • @setochtube5853
    @setochtube5853 9 หลายเดือนก่อน

    ሴትዮዋ ብልጥ የሆነች መስሎአታል መጨረሻው አያምርም አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሄር አለሽ ወደ እግዚአብሄር ቅረቢ ትፅናኛለሽ

  • @smms6004
    @smms6004 9 หลายเดือนก่อน +22

    አረ አለም ሰገድ ያንተ አጠያየቅ. እንዴት ብላችሁ ነው እምተኙት😂😂😂 አይ. አያድርስ ነው. እግዚኦ ዘንድሮ እማንሰማው ነገር የለም ምን ጉድ ነው 😢😢😢

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 ጥያቄው

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 9 หลายเดือนก่อน

      የዛሬው ከባድ ነው

    • @Hayat-vp7eu
      @Hayat-vp7eu 9 หลายเดือนก่อน

      😅

    • @ያረብይቅርበለኝ
      @ያረብይቅርበለኝ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምንያድርግታዳ ግራየሚያጋባ ሆነበት ከመጀመሪያው የሆነኬዝ ቢኖረውእንጂ አሳዳጊውሁና አብራመተኛት በፍፁም ነውርነው ባገራችን አልተለመደም እንግዳማክበር ባህላችንነው ግን ደግሞ እንግዳይቱአልጋላይብቻዋን መተኛትነበረባት እንጂ ኧረ ነውርነው አይደለም ከተማ ገጠርእንኳን ለንግዳ ለብቻይለቀቃል የቤቱባለቤት ለብቻውይተኛል በልጅቱሂወትይቀልዳሉ ከመጀመሪያው እህ አላህልቦናይስጣቸው

  • @PurpelGirl-p3n
    @PurpelGirl-p3n 9 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚኦ ለምህረትህ ምን አይነት ጊዜ ነው በፈጣሪ ከቤተክርስቲያን ራስ ውረዱና እራሳችሁን ቻሉ

    • @Yoseph-n8q
      @Yoseph-n8q 9 หลายเดือนก่อน

      ታሪኩ ሕይወታቸዉ ከቤተክርስቲያን ጋር የሚገናኝ ነዉ

  • @bubblygamer7203
    @bubblygamer7203 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት ይሄ ያንቺ ጥፋት አይደለም።አልጋሽ ባትተኛ ሌላ አልጋ ታመቻቻለች። ሰዉየዉ ሲጀመር ባሌጌ ነዉ። ልጁን ባያየዉ ይሻላል። ልጅሽን እንዳይጎድብሽ። እንደሞተ ቆጥረሽ ያንቺን ላይፍ አመቻቺ። ራሱ በቆረበዉ ይቃጠላል ጅብ።

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 9 หลายเดือนก่อน +10

    ይዚች ልጅ ልብ ንፁህ ነው ወንጌል ቢደርሳት በጣም ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ይድረስላት።

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @john7630
      @john7630 9 หลายเดือนก่อน +2

      Protestant tekula🎉🎉🎉

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 9 หลายเดือนก่อน

      @@john7630 ተባረክ ወንድሜ

    • @zenebe614
      @zenebe614 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወንጌል ከዚህ በላይ እንዴት ይድረሳት?
      ጠጋ ጠጋውስ ምን ይሉት ነው?

    • @shalom744
      @shalom744 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@john7630😂😂😂😂

  • @appseth8007
    @appseth8007 9 หลายเดือนก่อน +4

    አለምሰገድ አክባሪህ ነኝ ጎበዝነህ በርታ ርእሱ ያስደነግጣል እናት የሚለውን ብትቀይረው ሌላው አልጋ ይለቀቃል እንጂ ባልናሚስት ከእግዳ ይተኛል ያልወለደችው እናት ምንም ዝምድና የሌላት ሴት እውነትም ሁሉም የግል ፀቡን በቤተክርስቲያን ያገናኛል እውነትም ውረዱ ከቤተክርስቲያን

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም። እናት ተብዬዋ ባለጌ ናት። ገና ልጅ እያለ የተጀመረ ነገር ይሆናል። አንቺ አንገትሽን ቀና አድርገሽ ልጅሽን አሳድጊ። ተበደልሽ እንጂ አልበደልሽም። በርቺ። አይዞሽ።

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 หลายเดือนก่อน +12

    ኣለምሰገድ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ❤
    ግንጥያቄዉ እንደት ነዉ ኣስተኛኘታችሁ ኣደራደራችሁ😂😂😂

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የበሉት ስጋና ደም ይነቃቸዉ አቺ ጠካራ ሁኚ አታልቅሺ ሲመስለኝ ሴትየዋ መተት አሰርታበታለች እጂ ልጁን አይክድም ቆይ አባትየዉ ምን አሉ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ 9 หลายเดือนก่อน +35

    እኔን ያቃጠለኝ ይህን ስህተት ይዞ በቁርባን ማግባቱ

    • @Maryg05
      @Maryg05 9 หลายเดือนก่อน +9

      እህቴ ለሱ የቆረበ ይመሰለዋል አልቆረበም እግዚአብሔር ወሰዶ በረሃ ላሉ አባቶች ነው የሚያቀብለው

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አታልቅሽ ሁላችንም ታመን ነዉ የምንኖረዉ ብቻ እመኜ የበለጠዉን አምላክ ይሰጥሻል።

  • @helengebre1973
    @helengebre1973 9 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚኦ መሀረና ክርሰተፐሰ ጌታ ሆይ የረቅር በለን

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mebrattadese989በርቺ

  • @FatumaalemuAlemu-zg4vf
    @FatumaalemuAlemu-zg4vf 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ ፈጣር ይጠብቅህ ምክንያቱም የሰዉ ጭንቀት ያስጨንቃል እራስህን ጠብቅ ልጄ እርሱ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @sarawoldmakale9914
    @sarawoldmakale9914 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የምወድህ ትዕግስት ትህትና ጥሙና ሆሉ ሰቱሀል ከዘይማኖት ላያ ውረዱ አባባልህ ውስጤ የገባው

  • @jamila8885
    @jamila8885 9 หลายเดือนก่อน +2

    መዓት ሲያንስን ነው እቤት ያምላክ ትዕግስቱ እህቴ እይዞሽ የሴት ልጅ ዕድል አበላሽቶ እናቱ እግብቶ የእግዝአብሄር ፈቃድ ነው ይላል ዲያቢሎስ 31:55

  • @dinkeydebesay3079
    @dinkeydebesay3079 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት እንኳንም ቀረብሽ አይጠቅምሽም ለልጅሽም እግዚአብሔር ለሱ አባት ይሆነዋል ምክንያቱም ልጅሽ ነብስ ሲያቅ እውነቱን ማወቁ አይቀርምና እንቺ ራስሽን ጠብቂ አትሞኚ ለልጅሽም ቢሆን አንቺ ትሻይዋለሽ ምክንያቱም አባት ተብዬው ብትሰጭውም ነገ ምን እንደሚያደርገው አይታወቅም ተጠንቀቂ አንቺ በራስሽ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ለምኝ እነሱም የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቃቸዋል

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 9 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አንድ ነገር ማረግ ያለብሽ ተነሺ ራስሽን ቀይሪ ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም በርቺ ሊስተምርሽ እንጂ ፈተና አይገድልም ስለዚ አታልቅሺ ጀግና ሁነሽ ደግመሽ ቅረቢ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይረዳሻል የመብርሀን ልጅ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 9 หลายเดือนก่อน +6

    የዚህችን ልጅ ህይወት አበላሽቶ እሱ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው ይላል በስመአብ በጣም ከባድ ነው ለልጆቹ ግፍ ነው የሚያስቀምጠው አይ ዘመናችን

  • @NardosKonjo
    @NardosKonjo 4 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እግዝሃቤር ይርዳሽ አይዞሽ የኔ እህት እግዝሃቤር ይፈርዳል 😢😢😢

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ጀግና እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጥህ ወንድሜ💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼👍👍

  • @MartaSiraw
    @MartaSiraw 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ አለም ሰገድ ቤተ እምነት ፈረደባት ሰዉ ማንም የማያዉቀዉ ድብቅ ፍጥረት ነዉ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 หลายเดือนก่อน +92

    አልጋ አትልቀቁ ዘመኑ ከፍቶል 💔

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂💔💔

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm 9 หลายเดือนก่อน +9

      ሰው ግን ምን ሆኖ ነው የዝሙት መፈስ ሁሉም ሰፍሮበታል

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
      @የማመልከውአንዱንነውየምለ 9 หลายเดือนก่อน +3

      እራሳ እኮ ናት ባላን አሰልፍ የሰጠችው

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 9 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@barkot-hm3fmቀላል የዝሙት መንፈስ እኔ እራሱ እማውቃት ልጅ እንድህ አድርጋለች ሀሳቡ ረዥም ነው ፅፌም አላጨርሰው እኔ ግን አንድ ነገር ልገራችሁ የተመሰቃቀለ ሂወት ያላቸው ሰወች በሩቅ በጉልበትም በገንዘብም ሆና በሀሳብ መርዳት ከደረሳባቸው ነገር አይታችሁ ስታቀርቧቸው የናን የነሡን ሂውት እንናተ ላይ የሚራግፉት ከየሁት ነው በርግጥ ሁሉም አንድ አይደለም ግን ሠው ጥቅሽ አይደለም 😢😢😢😢

  • @meri24242
    @meri24242 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሴት ናት በፀሎት አስቡኝ አለች ሌላ ቢሆን እኮ በቀል ነበር የሚያስበው ተባረኪ

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 9 หลายเดือนก่อน +23

    እናትዬ እትቆጪ አንቺ ስለአቀረብሻት እይደለም የወሰደችብሽ እሱ እዚያ ቤት ሊያሳድጉት ከገባ ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ ጀምረዋል ለአንቺ ነው አዲስ የሆነብሽ ግን የመዳኒያለም ልጅ ሆነሽ ወደ ህይወትሽ ተመለሽ እርግፍ አድርገሽ ተያቸው ለልጅሽ ኑሪ ኑሮሽን ጀምሪ በርቺ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @bona2318
      @bona2318 9 หลายเดือนก่อน

      Betikikil

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያናድዳል ማልቀስሽ በርቺ ጠንክሪ እነሱ በፊትም ግንኙነት ይኖራቸዋል ገና ልጅ ነሽ አይዞሽ

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 9 หลายเดือนก่อน +4

    በ5 አመት ማልቀስ ከተወች ጥሩ ነው የልጆም አባት ማጣት ያማታል ግን እህቴ በርቺ እሱን መርሳት ብትችይ ከባድ ነው

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 9 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እህቴ ልጅ በረከት ነው ጀግና ሁኚ እናትም አባትም ሆነሽ ማሳደግ ትችያለሽ ፣እሱን እልም ይበል ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው በርቺ❤❤❤😊😊😊

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 9 หลายเดือนก่อน +6

    Alemseged , pure human , healthy brain conscious, positive energy, kind ,brilliant, caring , understanding. Your presence is therapy by itself.
    God protect you

  • @rahe698
    @rahe698 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እሱ ይለቀስለት አታልቅሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ማኖር ይችላልና ያመንሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግሞም እንደገና ይግባኝ ብለሽ ክሸሺው እግዚአብሔር ይፍረድልሽ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 9 หลายเดือนก่อน +7

    ካንቺ የሚጠበቅብሽን እያደረግሽ እውነቱን እየነገርሽ ማሳደግ ነው ያሳደገችውን ምን ያስብላል ሌላ አግብቶ ሄደ በቃ የምን መጨነቅ ነው።

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራሁነሽ ማሳየት ነው አታልቅሽ ዋናው ጤነኛ ልጅ ስላለሽ ደስ ሊልሽ ይገባል አንቺም ጤነኛ በመሆንሽ ፍጣሪሽን እያመሰገንሽ ልጅሽን አሳድጊ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ይስተካከላል የራስሽን ህይወት ኑሪ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም በሽታ ላይ እዳትወድቂ ያላአባት ያሳደግሽውን ልጅ እናት እዳታሳጭው ጠካራ መሆን ግድ ነው ከአይምሮሽ አውጭው በቃ ለአንቺ እዳማሆን ውስጥሽ ያውቃል ስለዚህ እርሽው የራስን ህይወት መመስረት ነው ሁላችንም ብዙ ቁስል ተሸክመን ነው የምንኖርው የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኛውች የሰው እንባ አለባችሁ ዋ መጨርሻችሁ የናትስ ከፋ እግዚኦ አቤቱ ወደልባችን መልሰን በሀገራችን እየሆን የለው የሰው እባ ስለበዛ ነው ብዬ አስባለሁ በቃ ነገሽን አስቢ አይዞሽ በርች እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 9 หลายเดือนก่อน +4

    አለምዬ የዛሬው ደግሞ ይገርማል አደራደራቸዉ ከባድ ነው !!!

  • @Princess_rules_YT
    @Princess_rules_YT 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ጉዳት አለው ግን መጨረሻቸውን ያሳይሽ ፈጣሪ አንቺም ለልጅሽ ስትይ ኑሪ እይወት ይቀጥላል እህቴ ጠንከር በይ❤

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ እግዚአብሔር በየ ግዜው የሚሰማው ነገር ጉድ ነው እህቴ እንደኔ ልጅሽን ይዘሽ ከሱ እርቀሽ ሂጂ ለምን ከእነሱ ምን ይማራል ልጅሽ በርቺና ልጅሽን አሳድጊ እህቴ ለእሱም ማስተዋሉን ይስጣቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በናትሽ አታልቅሺ እንዴ አምስት አመት ሙሉ ማልቀስ አስፈላጊ አይደለምኮ ለልጅሽም ፈጣሪ አለለት አንቺም ጤናሽን ይስጥሽና በጤና አሳድጊው እንጂ ለማይረባ ሰው ብለሽ ለምን እንባሽን ታፈሻለሽ ፈጣሪ በምክንያት ነው የማይጠቅምሽን ሰው የወሰደልሽ በቃ ተይው እሱ በእምነቱም ላይ ትልቅ ጥፋት ስለሰራ ቅጣቱን ከፈጣሪ ይቀበል አንቺ ግን ቢያንስ ለወለድሽው ልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ በፈጣሪ፡፡

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 9 หลายเดือนก่อน +10

    አሁን ደግሞ የተጀመረው ትልልቅ ሴቶች ወጣቶች ላይ ማስመተትና ማማገጥ ጀምረዋል ወይም አስቀድመው መማገጥ ጀምረዋል ማለት ነው

  • @samridejen
    @samridejen 2 หลายเดือนก่อน

    ሀአራችን ምን አይነት ጉዶች ሰወችን ነው የያዘችው ወይኔ እህቶቼ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅጣቸው አይዞሽ አንች ገና ልጅ ነሽ አታልቅሽ ስለማይመጥነኝ ነው የሄደው በይ እና አስቢ ሂወት ይቀጥላል

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص 9 หลายเดือนก่อน +11

    አትነፋረቂይ ጀግና ሁኚ አንድ ልጅ ማሳደግ አያቅትሽም ቀና በይ እሱ ስላልፈለገሽ ነው የሄደው እሳን መርጦ እና የተወሽን መተው ነው ልጅሽ ምን ይሆናል አንችይ እናቱ እያለሽለት

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 9 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ሰገድ ሁል ጊዜ ደስ የሚያሰኝ ልዮ ትህትና የተሞላበት አቀራረብ አለህ ዛሬ ግን በተለየ ሁኔታ ዘና ነው ያደረገኝ አጠያየቅህ

  • @EmebetTilahun-es7gi
    @EmebetTilahun-es7gi 9 หลายเดือนก่อน +4

    እባክሽን ልጅሽን በጤና ብታሳድጊ ይሻልሻል ምክንያቱም ልጅሽን ለአንድ ቀን ተጠንቀቂ ልጁን በሽተኛ እንዳይሆንብሽ ባልሽን በመድሀኒት ወሰደችብሽ አሁን በገንዘብ ምክንያት እንዳታበላሽብሽ እህቴ በጣም ተጠንቀቂ

  • @EmuemuEmu-b6n
    @EmuemuEmu-b6n 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ይሄ የአብዛኛዎቻችን ታሪክ ነው ይሄቀን ያልፍና እደ ታሪክ ይወራል ግን ብዙ ህመማቶች አይጠፉም እኔ 7አመት ሆነኝ ክህደት ከተፈፀመብኝ ልጄን ያለ ማንም እርዳታ በሰው ሀገር ተሰድጄ እያሳደኩ ነው ቢሆንም ልጆች የሚጠይቁት የማኔነት ጥያቄ ያማል

  • @tigestbfcadu7808
    @tigestbfcadu7808 9 หลายเดือนก่อน +7

    ይች ሴት ያስጠጋዉ ሰዉየ ቅምጥ/ዉሽማ ናት እንጅ ምኑም አይደለችም
    አሳዳጊዉም ልትሆን አትችልም እድሜዋም ሆነ እሱ የመጣበት 10 ረኛ
    ክፍል ሆኖ ነዉ የመጣዉ አሳዳጊዉ ለመባል አቻልም እዳዉም አንችን ከማግባቱ በፊት ከሷ ጋር ግንኙነት እዳለዉ ነዉ የሚያመላክተዉ

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 9 หลายเดือนก่อน

    ምስኪኒት! አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያጽናሽ። አንቺ ብርትት ብለሽ ለልጅሽ ጀግና እናት መሆን አለብሽ ምክንያቱም ልጅሽ እናት ያስፈልገዋል።
    እነዛን ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ ተያቸው መድሃኒዓለም አንድ በአንድ ቆጥሮ የእጃቸውን የስራቸውን ይሰጣቸዋል።

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይ የኛ የሔዋን ዘሮች መከራችን በዛሳ ወይ ጨካኔ አራስ ሚስትን ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ይስጠን እህቶቼ ከእንደዚህ አይነቱ ክፍአት ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢😢

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 หลายเดือนก่อน

      @@mebrattadese989 👍

  • @ManeGebere
    @ManeGebere 5 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አታልቅሽ ማልቀስ ካለብሽ ከአሰብሽዉ ከአላማሽ እና ከክብርሽ ስላዘናጋሽ ነዉ በቃ ፀሎት አድርጊ የራስሽ ሰዉ ይሰጥሻል ጠኔክረሽ ሰዉ ሆነሽ ተገኚ ለልጅሽ ታስፈልጊዎለሽ ከእንባ ምንም አይገኝም ። አንቺ ስታስቢዉ እዚህ ትዳር ትቶ ሄዶ በስጋ ወደሙ ማግባት አንቺን ወይስ እግዚአብሔር ማታለል ነዉ አንቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳይሻል። አይዞሽ

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ እህቴ ተበላሽ መቸም የዛሬ 5አመት ነው የሆነ ነገረ ነው እንጅ ባልሽ በምርጥ ድግምት ነው ያመለጠሽ ስለዚህ ፀሎት አድረጊ ያንችም ህይወት አደጋ ለይ ይሆናል ምክንያቱም አልጋሽ ለይ ማንነቷን ሳታጣሪ አስተኝተሻታል በዚህ መንፈስ ምናልባት የተጠቃች ትሆናለች ትዳሮችን የማርከስ ማለቴ ነው ስለዚህ በሀይማኖትሽ ፀሎት አድረጊ እንጅ ከባድ ነው

  • @WoubitGmeskel
    @WoubitGmeskel 9 หลายเดือนก่อน

    አታልቅሽ ብርቱ ሴት ሁኚ አንቺ ወጣት ነሽ መማር መለወጥ በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ ሁሉ በጊዜው ይፈታል እ/ርም ይረዳሻል እ/ር ለተጎዱት ይራራል

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 9 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬዉስ ከፋ አብሮ ማስተኛት ምን ማለት ነዉ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን እህቴ አይዞሽ ነገ የእጃቸውን ያገኙታል ገነ ወጣት ነሽ በሱ ሀፅያት አንቺ አትፀፀቺ ጠንካራ ሆነሽ በልጠሽው ተገኚ ምናልባት ሴትዮዋ በምናምን ተብትባው እንዳይሆን

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ ጥርግ ብሎ ይሂድ ይኼ ለአንቺም ይሁን ለአሳዳጊ እናቱ ለዛሬው ሚስቱ ባል አይሆንም ስለዚህ ጠንካራ ሴት ሁኚ ልጅሺን አሳድጊ እግዚያብሔር የስራውን ይከፌለዋል ።

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ይሄ ዘመን የማያሠማን የለም መቼም !አይዞሽ እህቴ መበደል መልካም ነው ጠንካራ ሴት ሆነሽ ልጅሽን አሳድጊ እነሱ ያልቅሱ አንቺ ማልቀስ የለብሽም ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 9 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ ምንጉድ መጣብን😢😢😢

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 9 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር መልካም ነው ።ፈጣር ለልጅሽ የሚሆን አባት ይስጥሽ ።የአለም ፍፃሜ አይደለም ።ብዙ ያለ አባት ያደጉ ሰዎዎች አሉ ።ለዚህ በርቺ እንዲህ አይነት አባት እራሱ ለልጂስ ማሳውቁም አስፈልጊ አይደለም